Prepaid Accounts |ቅድሚያ ክፍያ | Accounting | Prepaid Expense

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3

  • @MulatBirku-w8z
    @MulatBirku-w8z หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen ketaywn siraln

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว +1

    የብድር እና ቁጠባ ገቢ አመዘጋገብን ብታሳየን ፡እባክህን ፡በጣም እናመሰግናለን በርታ።

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 ปีที่แล้ว +2

      ፈትለ ሰላም ነሽ የቻናሌ ቤተሰብ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ …የጠየቅሽው ጥያቄ ሁለተኛው መልስ ላይ የሚያርፍ ቢሆንም በሶስት መንገድ ለመመለስ እዎዳለሁ
      1. ከሰራተኞች ደመዎዝ ላይ ተቀንሶ የሚቀመጠው የብድር እና ቁጠባ ገንዘብ- የሰራተኛው ቀጣሪ ድርጅት የሂሳብ ሌጀር ላይ ሲመዘገብ
      Salary exp------------------XXXXXX
      Pension exp----------------XXXXXX
      Income tax payable--------------------- XXXXXX
      Pension payable--------------------------- XXXXXX
      Credit association Payable----------- XXXXXX
      Cash--------------------------------------- ------XXXXXX
      2. ከብድርና ቁጠባ የተገኘ ገቢን (ብድርና ቁጥባው የገቢ ማመንጫ ካለው)---የሰራተኛው ቀጣሪ ድርጅት የሂሳብ ሌጀር ላይ ሲመዘገብ
      Cash----------------------XXXXXXX
      Credit association Payable----------- XXXXXX
      3. ከብድርና ቁጠባ የተገኘ ገቢን (ብድርና ቁጥባው የገቢ ማመንጫ ካለው)---ብድርና ቁጥባው ሂሳብ የሚያዘጋጅ ከሆነ የሂሳብ ሌጀሩ ላይ ሲመዘገብ
      Cash-------------xxxxx
      Income/ Revenue-------------xxxx