ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አምስት አይነት ዘባድ አስራርከ 1 እስከ 5 የሚቀላቀሉ1ኛውزباد البرتقالي ዘበድ ብርቱቃሊ فازلين برتقالي ቫዝሊን ብርቱ ቃሊمسك مطحون መስክ መጠሁንمسك جاف መስክ ጃፍالعطور አል አጥርجوهن بي _احباب _امواج _مخلط رهيب ጀሁንቢ አህባብ አሙውጅ መክለጥ ረሂቢ2ኛውزباد الفل ዘበድ አልፉል فازلين ቫዝሊንوعطر الفل አጡረል ፉል3ኛውوزباد فرنسي ዘበድ ፍራንሲفازلين ቫዝሊን عطر امواج አጥር አሙጅ4ኛውلبن العصفور ለበን አስፉርفازلين ቫዝሊንالعطور አል አጡርسمي _ريما _اسكاد مون _فرنسي ሰሚሪማ አስከድ ሙንፍራንሲ5ኛውلمسة حرير ለምሰት ክሬምكريم مرطب ክሬም መርቡጥوعطر دنهل نسائي አጥርደንሀል ኒሳኢ
እሺ ባባዬ እናመሠግናለን
ባባዬ ዋትሣፕ እምቢ ሢለኝ ደልቼ ሌላ ዋትሣፕ አወረድኩኝ እና ኮድ ጠየቀኝ የበፊቱን ኮድ ሣሥገባለት እምቢ አለኝ እሥኪ መላ በለኝ
@@salmaahmed3878 ዋሣፕሽን ደግመሽ ደልችውና ሌላአውርደሽ ስትከፊቺ የራሡ ኮድ በቀጥታ ሚሤጅ ይመጣልሻል ከዛያኮድአስገባቸው እንቢካለሽ ደቂቃአለው ያደቂቃ እሥኪያልቅጠብቂ ደጋግሚእንቢካለሽ የራሡአዲሥኮድይወርድልሻል እህት
በአማርኛ ምን ምን እንደምባሉት ብትነግርን ማማየ
እድህ ያልተረጋገጠ ስራ እየሰሩ ነው ሰውን ፊታችንን በሽተኛ ያደረጉን ለፓሊስ ማመልከት ነበር እኔስ ቫዝሊኔ ትኑርልኝ
በጣም ደስ የሚል አጥር ነው የመጀመሪያውን ገዝቸ አይቸዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋውም ውድ ነው
ዋአላይኩም-አሠላም-ወረህመቱላሂ-ወበረካቱሁአረ ሱመያ አገር ግብተን ብሰራዉ ሽቶ ከባድ ነገር ቀላቅለዉ የሸጡ አጨበባሪ ተብለን ከሰደት መልስ ካንዱ እስር ቤት ወተን ሌላ እሰቤት ልታሰገቢነው አረ ተይ ለማንኛ ሹኩረን ሀያቲ😍😍
አላህን ፈሪ ጡሩ ባል ይስጥሽ በሉና ዱአ አድርጉልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ያረብ
እናመሰግናለን ሱመያ
ውንድሜ ከኢት ነው የመነገዛው ማሌት ሸቶ የመሸጥ ቦታ ነው የመገኝው እኔ የለሁት ሰውዲ ነው እና ሰለመላቅ ነው ይቅረታ
እጀግ አሪፍ ነው ይምትቅሟችውን ነግር ብአምርኛ አስትርጉምሽ ብትንግሪን ጥሩ ነው
ማሸአላህ ደስይላል በርቺ ሱመያ
በጣም ጥሩ ስው ነች
ዘባዲ ምድነው ሁቢ እዴትነሽ
ትዳር የሌለው እራሱን መጠበቅ አይፈልግም ወይ መልስ ስጡኝ ???????
አይመለከተንም አሉ😂😂😂
ክክክክ
ክክክ እውነትሽን ነው
ሁሉም እራሱን መጠበቅ አለበት እንጂ ውዴ
ወአ ወረ ወበ እናመሰግናለን እስኪ ከአበባ ሽቶ እንዴት እንደሚሰራ እምታውቁ ከሆነ አሳዩኝ
ዘባድ ወይም ቫዚሊን ያላችሁት ነገር አልገባኝም ቫዝሊን ከሱቅ የምንገዛውና እሱ የተለያየ ነው እቃው እራሱ እንደት ነው
አጥሩጋር ያደባለቅሽው አረቦቹ የሚጠቀሙትነው ያልሽው ኮኮናት ቅባትነውደ አላወኩትም
ሱመያ እወድሽ ነበረ ዛሬ ግን አልተመችሽኝም ???ማነው ያላገባ እራሱን አይጠብቅም ያለሽ ምልሽልኝ
ዋውው ማማዬ ምርጥ ነው
ውው አርፍ ነው እናመሰግናለን
ማሻአላህ በርች ሱመያ
ምድነዉ የምታቀላቅሉት ከምር አልገባኝም ቫዝሊን ነዉ እደ?ንገሩኝ
Aselam aleyakum sumeya hager bet kale ngerny beteref inamesegnale
እናመሰግናለን
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ጉበዝ ልጅ በርች
የትነው አጣርእሚባለው ቦታነውደ ወይስሽቶዎች ቦታ
አሪፍ ነው ውድ
Aslam alykum webrkatu wod ehtoha sebskriybe adrguge
Enamesegenaln berechi yen konjo
ايش هو زباد؟؟
እናመሠግናለልሡመያ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።ሰብስክራይብ አርጉኝ ሙስሊሞችየ ውድድድድ
እሽ
@@nassarnassar8699 ጀዛኩምላሁ ኸይር
አላህን ፍሩ ቢን ጎንት የለም በጅሽ ስታጨማሊቂ እሄን ጭምልቅልቅ ያለነገር ሚዲያ ላይ ስታቀርቢ ለህግ ነው እናተን ያልተረጋጋገጠ ነገር እቀረባቸው ሰው በሽተኛ አታርጉ አላህይጠብቀን ከመጥፎ ነገር ድራማሽ አሪፍ ነው ሱመያ
ዋው በጣም እናመስግናለን እህት በርቱልን
አርፍ ነው ጠይብ ዬት ነው ምገኘው
Wey gud yihe Hulu yetezerezerew keyet ametalew bayhon sertachu lakulign😊
ምንም አልገባኝም
እእእ ያስጠይቃል ሆሆ
Masha,allah sume
ለባለ ትዳሮች አትበሉ ሰው ያሚፀዳ ለሰው ብሎ አይደለም ለራሳችን ነው እንጂ ባል፡ከሌለንስ አንጸዳማ ማለት ነው?
ሽቶኮ ያሸብታል
Wow very nice
እኔ አስረኛ ነኝ በደረጀ እንደምሸለም ሰው 1 ኛ 2 ኛ እየልን አሪፊ ነው የለገቡት አይቀቡትም እንዴ
Well come sumaya gobez berchilin wawu
Arif naw
ወይ በአማረኛቢሆሆን መልካምነበር እኔ አልገባኝም
see Yoy Frst Sa Ido
አልገባኝምمفامة
Menum algebagin zm belachiehu makelakel makelakel agelalestshn astkakyi eht mesurmet linorsh yigbal
ባለትዳር ያልሆነውስ 😒
ወደብር ቢቀየር የ5ወር ሞዴስ ይችልልኛል ክክክክክ
Woow nahiz
ወይ ጉድ እግዚያብሄር አምላክ ቫዝሊን አያሳጣን በገራችን ሲጋጊጡ ተመለቱ አለች አያቴ ምነው ምኑን ከምኑ ቀላቅለው ሆሆሆሆሆሆ አረ ውዳ አንቼው
😂😂😂😂
@@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ እውነቴን እኮ ነው እመቤቴን እነሱ እራሱ አረቦቹ ሚካፕ ባይኖር እኮ ፊታቸው ህኝኝ ነው በስላሴ ስም የኛዋ ብሳ ቁጭ ለበለትዳሮች በሊ ሰሙናና ውሃ ከለ ሁሊም ምርጥ ጠረን አለን ለእኛ ኢትዮጰያውያን ምንም ቁሳቁስ አያስፈልገንም እንዲሁ ፈጥሮናል በቸርነቱ
እኔም ምኑም አልገባኝ ይለፈኝ ከየት ልለቃቅም ይሄን ሁሉ
@@timeislife5887 😂😂😂😂😂😂 ለውሽማሽ ነው ለባልሽማ ኖ
@@ethiopiacoffee5560 ምኑን ማማዬ አኡዙቢላ እኔ የትዳር ሰዉ ነኝ
እረ፣ሽቱ፣ለጅስም😁😁😁😁ሲያጌጡ፣ይመላለጡመላልጠሽ፣አሳሪፍን
Wnetshin new kkkkkkkkk
Turu new
Coming soon 200k
የት ነው የሚሸጠው አገር ቤት አለ??
አረ እኔ አልገባኝም ድገሙሊ
እኔባለትዳር አይደለሁም
ሰላም ባባዬ
የተባለውን ሁሉ አላውቀውም ከቫዝሊና ከሽቱ ውጭ
አው እሄን ክሬም አውቀዋለሁ ሽታው ብሉኝ ብሉኝ ይለል ለዛነው ሳያ ባላ ትዳር ያሆነቹ ያለው
ሃሃሃ ወግ ነው አሉ😂😂😂ለባለ ሳጢወችስ እነ ቡኮ😏
😂😂😂
አረ የሸቶ አሰራር አቅርቡልን እኔ በጣም ነው የምፈልገው please dare
ለፍት ኒፁ ውሀ ከለ በቅነው
አገርአለደ
Enamsgnalen
እኔ ግን ሽቶ አይስማማኝም
አደኝ ነኝ እልል በሉልኝ ወግ ደረሠኝ
እኔ ደሞ ደረሰኝ ስትይ አንድ ቅባት የሰጡሽ መስሎኝ 😁😁😁😁😃😃
ግልፅ አይደለም አወሳሰባቹት ላንቺ በደንብ ታስረዳሽና አንቺ አስረጂ እሷ ዝም ትበል
ቅቅቅቅቅቅቅ
ማታውቂው ነገር ኣታስተምሪ
አጨመላልቁ
ሳውዲ ይሸጣል
በቃ ትዳር የለለንስ
ሲኑረንእንቀባልአሁንምእንቀባለንአንክለክልም
ምን ትቀባጥራላቹ ትዳር የሌለው እራሱን አይጠብቅም ያላቹ ማነው እደው ከባለ ትዳር ይልክ ላጣ ነው ንፅህናው ሚጠብቀው ምድረ ቀዳዳ
አምስት አይነት ዘባድ አስራር
ከ 1 እስከ 5 የሚቀላቀሉ
1ኛው
زباد البرتقالي ዘበድ ብርቱቃሊ
فازلين برتقالي ቫዝሊን ብርቱ ቃሊ
مسك مطحون መስክ መጠሁን
مسك جاف መስክ ጃፍ
العطور አል አጥር
جوهن بي _احباب _امواج _مخلط رهيب ጀሁንቢ አህባብ አሙውጅ መክለጥ ረሂቢ
2ኛው
زباد الفل ዘበድ አልፉል
فازلين ቫዝሊን
وعطر الفل አጡረል ፉል
3ኛው
وزباد فرنسي ዘበድ ፍራንሲ
فازلين ቫዝሊን
عطر امواج አጥር አሙጅ
4ኛው
لبن العصفور ለበን አስፉር
فازلين ቫዝሊን
العطور አል አጡር
سمي _ريما _اسكاد مون _فرنسي ሰሚሪማ አስከድ ሙንፍራንሲ
5ኛው
لمسة حرير ለምሰት ክሬም
كريم مرطب ክሬም መርቡጥ
وعطر دنهل نسائي አጥርደንሀል ኒሳኢ
እሺ ባባዬ እናመሠግናለን
ባባዬ ዋትሣፕ እምቢ ሢለኝ ደልቼ ሌላ ዋትሣፕ አወረድኩኝ እና ኮድ ጠየቀኝ የበፊቱን ኮድ ሣሥገባለት እምቢ አለኝ እሥኪ መላ በለኝ
@@salmaahmed3878 ዋሣፕሽን ደግመሽ ደልችውና ሌላአውርደሽ ስትከፊቺ የራሡ ኮድ በቀጥታ ሚሤጅ ይመጣልሻል ከዛያኮድአስገባቸው እንቢካለሽ ደቂቃአለው ያደቂቃ እሥኪያልቅጠብቂ ደጋግሚእንቢካለሽ የራሡአዲሥኮድይወርድልሻል እህት
በአማርኛ ምን ምን እንደምባሉት ብትነግርን ማማየ
እድህ ያልተረጋገጠ ስራ እየሰሩ ነው ሰውን ፊታችንን በሽተኛ ያደረጉን ለፓሊስ ማመልከት ነበር
እኔስ ቫዝሊኔ ትኑርልኝ
በጣም ደስ የሚል አጥር ነው የመጀመሪያውን ገዝቸ አይቸዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋውም ውድ ነው
ዋአላይኩም-አሠላም-ወረህመቱላሂ-ወበረካቱሁአረ ሱመያ አገር ግብተን ብሰራዉ ሽቶ ከባድ ነገር ቀላቅለዉ የሸጡ አጨበባሪ ተብለን ከሰደት መልስ ካንዱ እስር ቤት ወተን ሌላ እሰቤት ልታሰገቢነው አረ ተይ ለማንኛ ሹኩረን ሀያቲ😍😍
አላህን ፈሪ ጡሩ ባል ይስጥሽ በሉና ዱአ አድርጉልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ያረብ
እናመሰግናለን ሱመያ
ውንድሜ ከኢት ነው የመነገዛው ማሌት ሸቶ የመሸጥ ቦታ ነው የመገኝው እኔ የለሁት ሰውዲ ነው እና ሰለመላቅ ነው ይቅረታ
እጀግ አሪፍ ነው ይምትቅሟችውን ነግር ብአምርኛ አስትርጉምሽ ብትንግሪን ጥሩ ነው
ማሸአላህ ደስይላል በርቺ ሱመያ
በጣም ጥሩ ስው ነች
ዘባዲ ምድነው ሁቢ እዴትነሽ
ትዳር የሌለው እራሱን መጠበቅ አይፈልግም ወይ መልስ ስጡኝ ???????
አይመለከተንም አሉ😂😂😂
ክክክክ
ክክክ እውነትሽን ነው
ሁሉም እራሱን መጠበቅ አለበት እንጂ ውዴ
ወአ ወረ ወበ እናመሰግናለን እስኪ ከአበባ ሽቶ እንዴት እንደሚሰራ እምታውቁ ከሆነ አሳዩኝ
ዘባድ ወይም ቫዚሊን ያላችሁት ነገር አልገባኝም ቫዝሊን ከሱቅ የምንገዛውና እሱ የተለያየ ነው እቃው እራሱ እንደት ነው
አጥሩጋር ያደባለቅሽው አረቦቹ የሚጠቀሙትነው ያልሽው ኮኮናት ቅባትነውደ አላወኩትም
ሱመያ እወድሽ ነበረ ዛሬ ግን አልተመችሽኝም ???ማነው ያላገባ እራሱን አይጠብቅም ያለሽ ምልሽልኝ
ዋውው ማማዬ ምርጥ ነው
ውው አርፍ ነው እናመሰግናለን
ማሻአላህ በርች ሱመያ
ምድነዉ የምታቀላቅሉት ከምር አልገባኝም ቫዝሊን ነዉ እደ?ንገሩኝ
Aselam aleyakum sumeya hager bet kale ngerny beteref inamesegnale
እናመሰግናለን
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ጉበዝ ልጅ በርች
የትነው አጣርእሚባለው ቦታነውደ ወይስሽቶዎች ቦታ
አሪፍ ነው ውድ
Aslam alykum webrkatu wod ehtoha sebskriybe adrguge
Enamesegenaln berechi yen konjo
ايش هو زباد؟؟
እናመሠግናለልሡመያ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።ሰብስክራይብ አርጉኝ ሙስሊሞችየ ውድድድድ
እሽ
@@nassarnassar8699 ጀዛኩምላሁ ኸይር
አላህን ፍሩ ቢን ጎንት የለም በጅሽ ስታጨማሊቂ እሄን ጭምልቅልቅ ያለነገር ሚዲያ ላይ ስታቀርቢ ለህግ ነው እናተን ያልተረጋጋገጠ ነገር እቀረባቸው ሰው በሽተኛ አታርጉ አላህይጠብቀን ከመጥፎ ነገር ድራማሽ አሪፍ ነው ሱመያ
ዋው በጣም እናመስግናለን እህት በርቱልን
አርፍ ነው ጠይብ ዬት ነው ምገኘው
Wey gud yihe Hulu yetezerezerew keyet ametalew bayhon sertachu lakulign😊
ምንም አልገባኝም
እእእ ያስጠይቃል ሆሆ
Masha,allah sume
ለባለ ትዳሮች አትበሉ ሰው ያሚፀዳ ለሰው ብሎ አይደለም ለራሳችን ነው እንጂ ባል፡ከሌለንስ አንጸዳማ ማለት ነው?
ሽቶኮ ያሸብታል
Wow very nice
እኔ አስረኛ ነኝ በደረጀ እንደምሸለም ሰው 1 ኛ 2 ኛ እየልን አሪፊ ነው የለገቡት አይቀቡትም እንዴ
Well come sumaya gobez berchilin wawu
Arif naw
ወይ በአማረኛቢሆሆን መልካምነበር እኔ አልገባኝም
see Yoy Frst Sa Ido
አልገባኝም
مفامة
Menum algebagin zm belachiehu makelakel makelakel agelalestshn astkakyi eht mesurmet linorsh yigbal
ባለትዳር ያልሆነውስ 😒
ወደብር ቢቀየር የ5ወር ሞዴስ ይችልልኛል ክክክክክ
Woow nahiz
ወይ ጉድ እግዚያብሄር አምላክ ቫዝሊን አያሳጣን በገራችን ሲጋጊጡ ተመለቱ አለች አያቴ ምነው ምኑን ከምኑ ቀላቅለው ሆሆሆሆሆሆ አረ ውዳ አንቼው
😂😂😂😂
@@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ እውነቴን እኮ ነው እመቤቴን እነሱ እራሱ አረቦቹ ሚካፕ ባይኖር እኮ ፊታቸው ህኝኝ ነው በስላሴ ስም የኛዋ ብሳ ቁጭ ለበለትዳሮች በሊ ሰሙናና ውሃ ከለ ሁሊም ምርጥ ጠረን አለን ለእኛ ኢትዮጰያውያን ምንም ቁሳቁስ አያስፈልገንም እንዲሁ ፈጥሮናል በቸርነቱ
እኔም ምኑም አልገባኝ ይለፈኝ ከየት ልለቃቅም ይሄን ሁሉ
@@timeislife5887 😂😂😂😂😂😂 ለውሽማሽ ነው ለባልሽማ ኖ
@@ethiopiacoffee5560 ምኑን ማማዬ አኡዙቢላ እኔ የትዳር ሰዉ ነኝ
እሽ
እረ፣ሽቱ፣ለጅስም
😁😁😁😁
ሲያጌጡ፣ይመላለጡ
መላልጠሽ፣አሳሪፍን