ወረብ፡ ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
- ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ድምፅ
Facebook: / tewahedomediacenter
Instagram: tewahedo_media.
Telegram: t.me/tewahedom...
Website: www.tewahedome...
Subscribe: / @tmc1
Tiktoke:vm.tiktok.com/...
#Tewahedo_Media_Center #EOTC #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Book _2023 #new_sibket_2023 #TMC
Subscribe to Tewahedo Media Center and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Tewahedo Media Center © 2023. All Rights Reserved.
www.tewahedomediacenter.org
/ tewahedomedicenter
info@tewahedomediacenter.org
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍስዎትን በገነት ያኑርልኝ፡ ለትውልድ የሚጠቅሙ መምህር ነበሩ
❤❤❤ሠናይ ግብር ውእቱ❤❤❤
➦እግዚአብሔር ሰላመ የሀበነ
➦ድንግል ማርያም ትዕቀበነ
➡ሰላም ለኢትዮጵያ ወለሕዝባ
🎉🎉🎉ይህን ኮሜንት ያነበባችሁ የልባችሁ መሻት በእግዚአብሔር ቸርነት ይሙላ❤❤❤
ነፍስዎትን በአፀደ ገነት ያድርግልን
የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
ካሁን በኋላ ላሉት ሳምንታት እኒህን አትቀይሯቸው እባካችሁ።ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ
ይኽ የመሰለ ሊቅ😓😓😓😓
የንታ ካለ ሂዎት ያሰማልን ኝ መሞታችሁን ስሠማ አመመኝ ነፍሳችሁን በ አጸደ ገነት ያኑርልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
የሚዲያው ባለቤቶችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
የኔታ መቸም አንረሳወትም
Kal hiwot yasemalene
አሜን አሜን አሜን
አይ ሊቁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክፉ አይንካዎት
በጣም ያሳዝናል እኒህን የመሰሉ መምህር በድንጋይ ወግሮ መግደል
0:27 - እንዘ ተሐቅፊዮ (መልአከ ሰላምነ በሚለው)
3:25 - ክበበ ጌራ ወርቅ (ርእሰ ዓወደ ዓመት በሚለው)
5:46 - ተአምረ ፍቅርኪ
8:24 - ለምንት ሊተ
10:22 - ብክዩ ኅዙናን
ነፍሳቸዉ ትረፍ
እርስዎ ቢለዩንም ስራዎት ግን ዘላለም ሕያው ሆኖ ለትውልድ ሲተላለፈፍ ይኖራል።
እግዚአብሔር ነፍስዎትን በሰላም ያሳርፍ።
የጎንደር ሊቃውንት በዚህ መልኩ እንዲያስተምሩ በሚዲያ ያላችሁ ሰወች በደንብ ልትሰሩ ይገባል ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😭😭😭
😢
ኣረ ያናተየ ሞት የማይገባቹ ሞታቹ 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
አባቴ ነፍህስን ይማርልን ሌላ ምንይባላል
ለሚቀጥለውም ሳምንት መምህሩን አትቀይሯቸው
🥺
@@Ytom-m8n 😢😢
@@fissehaabate4714❤🥺 ለዘለአለም ፊትለፊት አይን ለ አይን ለ እመብርሀን ያዚሙላት። በረከታቸዉ ይደርብን።
😢😢😢😢😢😢
አርፈዋል እኮ
እባካችሁ ለቀጣዮቹ ሳምንታት መምህሩን አትቀይሯቸው ለማንኛውም እንደእናንተ እውነተኛ ትውልድን የሚጠቅም ሚዲያ አላየሁም እና እግዚአብሔር ይስጣችሁ
😢😢😢😢
ይሄን ቪድዮ ግን ሺ ግዜ ኣይቼው ኣይሆም እኒህ መምህር ባየህዋቸው ግዜ ሁሌ ይገርመኛል ምን ዐይነት ሰው ነን
10:22
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ ሊቅ
እኒህን መምህር አቋቋም በሚዲያ እንዲያሰሙ አድርጓቸው