የሊቃውንቱን ሁሉ ልብ ያስደነገጠ በየኔታ ፍስሐ የቀረበ ድንቅ ወረብ(ይቤላ ሕፃን)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @TamalewEshet
    @TamalewEshet 9 วันที่ผ่านมา +1

    ታሪካዊቷ የሊቃዎንት ሃገር ጎንደር እግዚሐብሄር ይባርካችሁ።🌎

  • @negabirhanu-d8e
    @negabirhanu-d8e 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባ ትምህርት ሁሌም ይለቀቅ

  • @ተሥፋሁንዓለምነው
    @ተሥፋሁንዓለምነው 4 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ እንዲቀጥል እና ተተኪ ሊቃውንትን ለማፍራት ሁላችን የአብነት ት/ት ቤቶችን ልንደግፍ ይገባናል። እንደ ጥንቱ ሁሉም ወላጂ የበኩር ልጁን ለቤ/ን ሊሰጥ ይገባዋል!! ለሊቃውንቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @gebeyehunigussie9978
    @gebeyehunigussie9978 3 หลายเดือนก่อน +5

    ታሪካዊቷ የሊቃዎንት ሃገር ጎንደር እግዚሐብሄር ይባርካችሁ።

  • @EliyasBekele-jb3es
    @EliyasBekele-jb3es หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው በዚው ይቀጥል

  • @DawitMola-d8h
    @DawitMola-d8h 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያብዛልን

  • @YitayalKassa
    @YitayalKassa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይበል ነው እማምላክን!

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አዴሬሳችሁ አባቶቻችን አግዝአቤሔር ይጤብቃችሁ አድሱን አመት የሰላም የንሳ ዜመን ያርግለን አሜን

  • @kahsaytsadik1094
    @kahsaytsadik1094 15 วันที่ผ่านมา

    ይቢላ ህጻን ለእሙ ኢትፍርሂ ነበልባለ እሳት ንፈጽም ገድልነ ወስም አ ነ ኢትፍርሂ እም የነታ ፍስሃ ይበል አዛይይማ

  • @Demenabiruh808
    @Demenabiruh808 5 หลายเดือนก่อน +13

    የምኮራበት በእምነቴ አንዱ ይህ ነው ሳየው ልቤ ደስታን ያመነጫል

  • @beyeneteshome8554
    @beyeneteshome8554 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመላዕክት ዝማሬ በትንሹ ምድር ላይ

  • @AbebawAyele-u6s
    @AbebawAyele-u6s 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tafere224
    @tafere224 5 หลายเดือนก่อน +11

    ገጠር ቤተክርስቲያን በልጅነቴ ከሩቅ በጆሮዬ ሲንቆረቆር የነበረው ትዘ አለኝ

  • @yewubdarayalew-ef3zd
    @yewubdarayalew-ef3zd 5 หลายเดือนก่อน +11

    ኦርቶዶክስ ውበት ናት 🙏🙏🙏

  • @abereadane
    @abereadane 2 หลายเดือนก่อน

    zemara milaket yasemalen

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 3 หลายเดือนก่อน

    Beautiful voice brother

  • @brookdebebe
    @brookdebebe 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይቤላ ሕጻን ለእሙ ኢትፍርሂእም ነበልባለ እሳት

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን

  • @YaredM23
    @YaredM23 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባቶቻችን ይኑሩልን

  • @behayludinku2160
    @behayludinku2160 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥዑም ዜማ

  • @TnTg-c3j
    @TnTg-c3j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @mergetaAfework
    @mergetaAfework 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም፡ደስ፡ይላል

  • @kahsaytsadik1094
    @kahsaytsadik1094 15 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Mesganawkiros
    @Mesganawkiros 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EleniAgegniche
    @EleniAgegniche 3 หลายเดือนก่อน

    በህይወት ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @lemisaf2
    @lemisaf2 4 หลายเดือนก่อน

    kalehot yasemal

  • @DamtieWudu
    @DamtieWudu 5 หลายเดือนก่อน

    Zmarie melakt yasemaln:: kbr lekrstos::

  • @tadessebezabih7667
    @tadessebezabih7667 5 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ጠበብት ፍስሐ ወርቁ

  • @MulusewMelkam
    @MulusewMelkam 4 หลายเดือนก่อน

    አባ አባቴ

  • @mulugetamisganaw-r6w
    @mulugetamisganaw-r6w 4 หลายเดือนก่อน +1

    መግለጫውን አልሰማሁትም። ይሁንእንጅ አሁን ካዳመጥኩት ትንተና እንደተገነዘብኩት በሟቿ እንቦቃቅላ የተፈጸመውን አሳዛኝ ወንጀል ማውገዝ እንጅ ከበዳይ ጎን መቆም ከሱ የባሰ በደለኛ መሆን ነው። ይህ ጉዳይ በኔ ቤተሰብ ቢፈጸም ምን ልናገር እችላለሁ ብሎማሰብ ያስፈጋል። በሰው ልጅ ከዚህ የከፋ ምን በደል ይደርሳል።ለክፉአድራጊዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 5 หลายเดือนก่อน

    Zemary melaket yasmalen

  • @biniamdedo6049
    @biniamdedo6049 5 หลายเดือนก่อน

    Zmarie melaeket yesmalen

  • @Mengstu781
    @Mengstu781 5 หลายเดือนก่อน

    Wey emeamlak

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 4 หลายเดือนก่อน

    የንታ ፍስሐ የልደታው ናቸው

  • @TeferaMulgeta
    @TeferaMulgeta หลายเดือนก่อน

    YBel new 1:35

  • @FikaduTesfay-q4b
    @FikaduTesfay-q4b 3 หลายเดือนก่อน

    እና ወደ ውስጥ አልገባልህም በጆሮህ ብቻ ነው

  • @robeltadesse4591
    @robeltadesse4591 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሊቃውን ጎንደር

  • @MoabHopemarry
    @MoabHopemarry 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitemanesemodave
    @dawitemanesemodave 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zdawit1616
    @Zdawit1616 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጎንደር ቁስቋም ሆነን ከልደታ እሳቸውን ነበር ምናዳምጠው

  • @AbiyLema
    @AbiyLema 5 หลายเดือนก่อน +2

    abetu amelak hoye likawetun tebekelen

    • @thelionofjudah4636
      @thelionofjudah4636 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ትልቅ ጸሎት ነው

  • @YaridHabtiu
    @YaridHabtiu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tirngo-w8y
    @Tirngo-w8y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wiy,abet,dmket gondar hagere likawunt ellllll yekeberowu dimtse menfesn yadsal,abetttt

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተ ክርስቲያንኑ የት ነው ቃለ ህይወት የሰማልን

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሽሮሜዳ ስላሴ (አዲስ አበባ)

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ምነው ምነው! ስንት የአገርባህል የ እነወጨት መቀመጫ እያለ የቻይና ላስቲክ ለቤተክርስትያን አገልግሎት የምታስገቡት ነውር አይደለም ወይ! ግቢው ውስጥ እንኳን መግባት የለበትም እንደዚህ ያለ ርካሽ ነገር። ግን ምንያረጋል የቤተክርስትያኑ አስተዳዳሪና አገልጋዮች በቤታቸው የሚኖሩትን የወረደ አኗኗርን ወደ ቤተመቅደስ ማመወጣታቸው ገና ያልገባቸው ለደሞዝ ብቻ የሚኖሩ ብቃት እንደሌላቸው የሚያሳይ ነው። ይታረም!!!

  • @WerknheMekonen
    @WerknheMekonen 4 หลายเดือนก่อน

    Mn yibalali ortodoks tewahidon yitebikiln

  • @YaridHabtiu
    @YaridHabtiu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:40

  • @now-we-cook
    @now-we-cook 2 หลายเดือนก่อน

    የት ደብር ነዉ

    • @Eyoabe_Media
      @Eyoabe_Media  2 หลายเดือนก่อน

      @@now-we-cook ሽሮሜዳ ሥላሴ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 หลายเดือนก่อน

    ዘንዶው አቢቶች ስለተመሰገኑ ይቆጣል ይናደዳል እግዚአብሔር ከድመፅ ምን አለው ምናምን እያለ ያጢጥላል ዘፋኝ ቢሆን የተደየቀው ጮቤ ይመታ ነበር !6

  • @mergetaAfework
    @mergetaAfework 4 หลายเดือนก่อน

    ስልካቸውን፡ላኩልኘ

  • @mergetaAfework
    @mergetaAfework 3 หลายเดือนก่อน

    ዉበትኮኦርቶዶክስላይነዉ

  • @AwekeMasresha
    @AwekeMasresha 4 หลายเดือนก่อน

    ይሔ ድምጽ ነው አላቅም ማንን ገደለ

  • @desalegnakele1130
    @desalegnakele1130 4 หลายเดือนก่อน

    ድምጽን የሰጠ ማነው?አንዳደ ስንናገር ማሰብን አንዘንጋ

    • @snapsami
      @snapsami 26 วันที่ผ่านมา

      አባቱ ድምፅ የሚል አላነበብንም በየኔታ ፍስሀ የቀረበ ድንቅ ወረብ ነው የሚለው።ደም ምን እና ማን እንደሚሰጥ ለሊቃውንት አትነግራቸውም።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 หลายเดือนก่อน

    መድሀኔአለም ከድምጽ ጋር ምን አለው ልብን ፈለገ እንጂ ለድምጽማ ዋሽንትም ይጮሀል

    • @tufabekele4055
      @tufabekele4055 3 หลายเดือนก่อน

      ልብ ካልዘመረ ካላመሰገነ መድኃኒዓለም ለምን ይፈልገዋል ብለህ የኔ የወሃ?

  • @KesDawit
    @KesDawit 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ውበት

  • @eyasutigabu-hj6vs
    @eyasutigabu-hj6vs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከቃለ እግዚአብሔርሩ ይልቅ ድምጹ ገረመህ አይደል? ድምጽ ገነት የሚያስገባ ቢሆን ብዙ.... ነበሩ ድምጽን promote ማድረግ.....

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 4 หลายเดือนก่อน

      Fearing yemenamesegnibet ke fearing yemiset setota new.
      Alemawekik new teyek abatochin

  • @EliyasBekele-jb3es
    @EliyasBekele-jb3es หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው በዚው ይቀጥል

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @YaridHabtiu
    @YaridHabtiu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyeleTesfaye-q4s
    @AyeleTesfaye-q4s 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaridHabtiu
    @YaridHabtiu 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FesalegnAshageir
    @FesalegnAshageir 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤