ወንድ ልጅ ካንቺ በቀር ከሌላ ሴት ጋር ካላወራና ንክኪ ከሌለው እነዚህን ነገሮች ታይበታለሽ | yemefthe bet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 15 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ልበ ቀና እንደ ህጻን ልጅ እሚያባብለኝ ባል አለኝ ፈተናው በዛብን እንጅ በሆነው ባልሆነው ባገኛት አጋጣሚ ስልክ ወደኔ ነው እሚደውለው በጸሎት አስቡኝ እስኪ 5|ዓመታችን ከተለያየን ግን በፍቅር አለን ተስፋ አልቆርጥም ግን እሱ ለኔ ሲል ብዙ ይጨነቃል በተስፋ አለን ህልሙን ምኞቱን ሁሉንም ነው እሚነግረኝ አላማውን ግን

    • @Eroza-i8z
      @Eroza-i8z 12 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 วันที่ผ่านมา

      ♥🙌

  • @Argobwa
    @Argobwa 15 วันที่ผ่านมา +3

    የተሻለውን ይስጠን በሂወቴ እንደ ብቸኝነት ያስደሣኝ ነገር የለም 😢 በተደጋጋሚ ተጎድቻለው

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 5 วันที่ผ่านมา

    ያልተነካካ ወንድ አለ ብየ አላምንም:: ሆኖም ግን ለፍቅረኛው የሚገባትን ነገሮች ከሰጠ እሱ ነው ዋናው ነገር::

  • @MekdesTeshome-qj2cs
    @MekdesTeshome-qj2cs 15 วันที่ผ่านมา +2

    ያልከው ሁሉም ትክክል ነው 👍👍👍👍🙏

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 14 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ❤እናመሰግናለን ብሮ ❤👍👍👍👍

  • @tsegaBerhane-i7n
    @tsegaBerhane-i7n 15 วันที่ผ่านมา

    የቀንየልና ማዓርይ😊🎉

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ቆንጆ ነው የዛሬው ❤❤❤ በረታ ውዱ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ብሮ❤❤❤❤

  • @JemlaSultana
    @JemlaSultana 12 วันที่ผ่านมา

    Batalayimi ehe gudayi nw eneni ymr Lamaragagaxi tachagarekugni 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 15 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ

  • @RahmaRech050
    @RahmaRech050 15 วันที่ผ่านมา

    እንዃን ደህና መጣህ❤

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላምለሀገራችን

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 14 วันที่ผ่านมา

    ገምናቸን ስለካቸን ላይ ኖው:: ትክክል ብልሃል😂😂😂😂😂😂😂
    ❤❤❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  13 วันที่ผ่านมา

      🙏♥♥

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 15 วันที่ผ่านมา

    አምልጫለሁ

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 8 วันที่ผ่านมา

    ❤😍😍😍

  • @AreguAregu-gl6tv
    @AreguAregu-gl6tv 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢ዶክተርየምክርህንእፈልጋለሁ፡የኒካህባሌነውእና፡ብዙጊዜእያስከፋኝይቅርታይለኛልእኔምይቅርእለዋለሁ፡1ልጅምአለንእናእኔምስደትነኝ፡ብዙእቅድአለንሁለታችንምእሱግንብዙጊዜእቅዱንአያሳውቀኝም፡እኔበግድገፋፍቼይነግረኛል😢😢ግራገብቶኛልምንእንደሚስብሁሉበግልጵአያወራኝም፡ላጠቃለውናምንምልንግባባአልቻልንም😢😢😢😢ምክርህንእፈልጋለሁ😢😢ስልችትነውያለኝሁሌጭቅጭ😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 วันที่ผ่านมา

      በተቻለሽ መጠን ከስደት እስክትመለሺ ሁሉን ነገር ጠለቅ ብለሽ ለማወቅ ጥረት አታድርጊ ምክንያቱም በስልክ ተነጋግሮ መግባባት እንደሚታሰበው ቀላል አይደለም።

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 15 วันที่ผ่านมา

    10ሩም አሉት አልሀምዱሪላሂ ።

  • @MoloBerehon-z2y
    @MoloBerehon-z2y 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤👍

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Tommy-zy5cq
    @Tommy-zy5cq 15 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ከልክ በላይ የወደዳችሁትን በዛው ልክ ጠልታችሁት ታውቃላችሁ ካጋጠማችሁስ መፍትሄው ምን ሊሆን ይችላል

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 15 วันที่ผ่านมา

      ሰዉን ያለ ምክነያት ትወጅዋለሺ ።ሰዉን በሆነ ምክነያት ትጠይዋለሺ።

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq 15 วันที่ผ่านมา

      ግን መልሶ ለመውደድ ይቻላል ወይስ ማቆም​@@RihnaHassen

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@RihnaHassenያለ ምንም ምክንያት የወደድኩትን ይሄ አጋጣሚ ሲፈጠር ደሞ ምክንያት እየፈለኩኝ ለመውደድ ሞከርኩኝ ግን አልተቻለም ጭራሽ ይበልጡን ባልፈለኩት መንገድ ጥላቻ ነው ያደረብኝ የባሰ ከፋብኝ ይሁን ብየ ሁሉንም ለማሉፍና ለመታገስ ስሞክር ይገፉኛል ለመራቅ ስሞክር ደሞ ከኔ መራቅ አይችሉም መፍትሄ ካላችሁ ብየ ነው

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@Tommy-zy5cq ወሰነሺ ራቅ በይ ዝም ካዛ ወይ ይሰተካከላል ወይ ከሂወትሺ ይወጣል !!እንደዛ በጣም ያሰጠላል !!ለም ብሎ ከጠየቀሺ ቅር እንዳለሺ ነግርሺዉ ተወያዮበት።ይርቀኛል ብለሺ ከፈራሺ እንወያይ ብለሺ አዉሩ ።በደዚህ ሰሜት ግዜሺን ራሰሺን አታባክኝ።አሰቢ የሰዉ ልጅ ፕር ፊክት አይደለም!

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq 15 วันที่ผ่านมา

      @@RihnaHassen እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ጊዜሽን ሰተሽ ሀሳብሽን ስላጋራሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ የዋሁ ልቤ አልጨክን ብሎኝ እንጅ በጣም ብዙ ጊዜ ያልሽኝን ነገሮች ሁሉ ለማድረግ ሞክሪያለሁኝ መልካምነት እና እሩህሩህ ብዙ ጊዜ ያጠቃኛል ግን እሽ ውዴ

  • @FOZISEID-g7k
    @FOZISEID-g7k 15 วันที่ผ่านมา

    👍👍🥰🥰🥰

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኤልሮኢል-v5m
    @ኤልሮኢል-v5m 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 15 วันที่ผ่านมา

    ❤😊

  • @xhxulfujcjcutuf8720
    @xhxulfujcjcutuf8720 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Makdes-b2p
    @Makdes-b2p 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdmnAdmn-lg5xw
    @AdmnAdmn-lg5xw 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @TadkanBrhana
    @TadkanBrhana 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @UfstgGfguy
    @UfstgGfguy 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤