EMS የትግራዩ ፋኖ ምን ይላል? July 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

ความคิดเห็น • 762

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน +79

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፋኖ ሠለሞን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน +103

    ፋኖ በዳንግላ የታሠሩትን የትግራይ ተወላጆች ወታደሮችን አሥፈትቶ ወደቤተሠቦቻቸው ሸኝቷቸዋል
    ጥሩ ሥራ ነበር የሠሩት
    ለትግራይ እና ለአማራ ግንኙነት

    • @user-oq8os4ex1z
      @user-oq8os4ex1z หลายเดือนก่อน

      ታዲያ እነዚያ የተፈቱ የትግራይ ወታደሮች እኮ በራያ እና በበጌ ምድር ዘምተዋል እባብ ናቸው አይታመኑም ይህም ለስለላ ይሆኖል የገባው ግን ብዙም ሳይራመድ ይነቃበታል

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน +4

      @@mengistutilahun6000 😂😂😂🤣🤣👿👿🤮🤮🤮ለዛ ውለታ ነዋ ራያንና ጠለምትን የወረራችሁት፤የአብይ ጦር አዛዥ በመሆን አማራን የጨፈጨፋቼሁት🤣🤣🤣🤣ሞኝህን ፈልግ👿🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo หลายเดือนก่อน

      ​@@seifukebede9824ትክክል

    • @saidFeleke
      @saidFeleke หลายเดือนก่อน

      አማራን ኢትዮጵያ ያለው ሁሉ እድሜ ልክ እንደ ተታለለ ይኖራል ማለት ነውን ? የህውሀት ወንበደ ዘራፊ ቡድን እነርሱ ሀገር ለመዝረፍ ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ ለማገዳደል አማራ ገዥ አማራ ጨቃኝ ብለው የተንኮል መስመር ዘርግተው በባዶ እግሩ እዬሄደ አንጀቱን በቀበቶ አስሮ መሬት ቆፍሮ የሚኖር የዋህ የአማራ ህዝብ ያልዋለበትን ገዥ አሉት ለመሆኑ አማራ ከሌላው ብሄረሰብ የተለዬ ነገር ስለ እውነት ምን አለው ? ምንም የለውም ለእውነት ወደ ኃላ የሚመለከት ኢትዮጵያዊ ካለ አማራ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የተጨቆነ ህዝብ ነው አማራን ለማጥፋት የአማራ ገዥ ብሎ የሀሰት ትርክት የፈበረከ ህውሀት በኢትዮጵያውያን ትብብር አብይ አህመድን አጭብእርባሪውን ህውሀት ያሳደገውን ዘረኛ ጭምር ለፍርድ ይቀርባል !!!

    • @saidFeleke
      @saidFeleke หลายเดือนก่อน

      አማራን ኢትዮጵያ ያለው ሁሉ እድሜ ልክ እንደ ተታለለ ይኖራል ማለት ነውን ? የህውሀት ወንበደ ዘራፊ ቡድን እነርሱ ሀገር ለመዝረፍ ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ ለማገዳደል አማራ ገዥ አማራ ጨቃኝ ብለው የተንኮል መስመር ዘርግተው በባዶ እግሩ እዬሄደ አንጀቱን በቀበቶ አስሮ መሬት ቆፍሮ የሚኖር የዋህ የአማራ ህዝብ ያልዋለበትን ገዥ አሉት ለመሆኑ አማራ ከሌላው ብሄረሰብ የተለዬ ነገር ስለ እውነት ምን አለው ? ምንም የለውም ለእውነት ወደ ኃላ የሚመለከት ኢትዮጵያዊ ካለ አማራ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የተጨቆነ ህዝብ ነው አማራን ለማጥፋት የአማራ ገዥ ብሎ የሀሰት ትርክት የፈበረከ ህውሀት በኢትዮጵያውያን ትብብር አብይ አህመድን አጭብእርባሪውን ህውሀት ያሳደገውን ዘረኛ ጭምር ለፍርድ ይቀርባል !!!

  • @kolekole1475
    @kolekole1475 หลายเดือนก่อน +20

    ጀግናአ ነህ። ወድሜ። ጠክሩው አማራአ እናአ። ተጋሩው አድ መሆን አለብን እዝህ ብዙው ሊአወሩው ይችላሉው

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน +68

    በርታልን ሠለሞን
    በትግራይ በኩልም ሥራ ሥሩ
    በድንበር አንጨቃጨቅም
    አንድ ከሆንን ወልቃይትም ለትግራይ እና ለአማራ ብቻ ሣይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊያን ጭምር ነው
    መቀሌ ለአማራም ለሦማሌም ጭምር ነው እንዲሁም ባህርዳር እና ጎንደር ለትግራዊያን ጭምር ነው!!

    • @TeshagerWlakew
      @TeshagerWlakew หลายเดือนก่อน +1

      how would you say welkait for all do Tgrian believe as mekelle for all

    • @user-jw6pp2ee5x
      @user-jw6pp2ee5x หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน

      @@mengistutilahun6000 🤣🤣🤣👿👿🤮🤮የተሸናጀ ዘመቻ ነው ግም 0 ያዘጋጀው👿👿🤣🤣🤣👿🤮🤮ቴግሬ የምንግዜም የአማራ ጠላት ነው👿👿🤮🤮🤮

  • @user-iv6xq9yg4n
    @user-iv6xq9yg4n หลายเดือนก่อน +38

    በጣም በጣም ጀግና ሰው ነህ ህወሃት እንደአንተ የሚያስብ ጭንቅላት ቢኖረው ኖሮ ሀገራችን አሁን የምናየውን መከራ አናይም ነበረ በርታ ሰለሞን ወ/ገሪማ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact หลายเดือนก่อน +125

    አማራና ትግራይ ህዝብ አንድ ላይ ከታገለ ሌሎችም ኢትዮጵያኖች ይቀላቀላሉ ። ከምር ይሄ ጀግና ነው አክባሪው ነኝ በርታልኝ ወንድሜ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ ልጆችም ገና ይቀላቀላሉ ። ደቡቦችም ስራ እየሰሩ ነው ። በርቱልን ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ፋኖዎች 💪💪💪💚💛❤️

    • @kidusimran4616
      @kidusimran4616 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty หลายเดือนก่อน

      Drom amarana tgre artra hinewu newu yederg wotader yedemesesut bertuberutu

    • @shalom5131
      @shalom5131 หลายเดือนก่อน +3

      በርቱ ሁላችንም በእኩል አንደዜጋ የምንኖርባት ሃገር ፍጠሩልን በፀሎት እናግዛችኃለን

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน

      @@Leyou-Fact 👿🤣👿👿🤮🤮🤮ሞኝህን ፈልግ ወያኔው መሀኩሴ ደፋሪ🤣👿👿🤮🤮

    • @maekel6789
      @maekel6789 หลายเดือนก่อน +7

      እኔ ትግራይን አላምንም ወላሂ በጣም ጥላቻ በአማራህዝብ ያበዱናቸው😢😢😢😢😢😢

  • @FrehiwotAlemu-m3e
    @FrehiwotAlemu-m3e หลายเดือนก่อน +30

    ከጥላቻው ግንብ አንድ ብለህ ማፍረስ ጀምረሀል የተግባር መንገድ ሁልግዜ ቅርብ ነው

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l หลายเดือนก่อน +22

    በርታ ወንድማችን ይሄን ነው የሚያስፈልገው🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 หลายเดือนก่อน +24

    Thank you Fasil thank you Fano Solomon God bless you both. Great and convincing interview. Victory to Fanos is Victory to Ethiopia.

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 หลายเดือนก่อน +135

    በእኔ ዕድሜ በ75 ዓመቴ ልመሰክር የምችለው የትግራይ ሕዝብ ቀንደኛ ኢትዮጵያዊ ሀይማኖተኛ ጨዋ ነበር፣ ባንዳ የባንዳ ልጅ የነበረው መለስ ዜናዊ አማራን በውሸት ጠላት ብሎ ከፈረጀ በኋላ የወጣቶችን ዐዕምሮ መርዞታል፣ ሰለምን ፋኖንን መቀላቀሉ ደስተኛ ነኝ ብዙዎች ትግራዮች እንደሚቀላቀሉ አስባለሁ፣ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን፣ የሚቀጥለው ስራችን ክልል የሚባለውን በየትኛውም አገር የሌለ ከፋፋይ ስርዐት አፍርሶ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንደድሮው በእህትማማችነት ወንድማማችነት እንዲኖር ማድረግ ነው

    • @habeshamereja9267
      @habeshamereja9267 หลายเดือนก่อน

      dedeboch

    • @user-us3jk7ot3n
      @user-us3jk7ot3n หลายเดือนก่อน +2

      አማራ መቼ ነው ከስህተቱ የሚማረው???

    • @user-os5fn6jp8e
      @user-os5fn6jp8e หลายเดือนก่อน

      Snaliq new yeminmarew

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax หลายเดือนก่อน +4

      ​@@user-us3jk7ot3nአንተ ከስህተትህ ስትማር።

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax หลายเดือนก่อน +4

      ​@@habeshamereja9267ደደብነት ከራስ ነው የሚጀምረው።

  • @heyluzegeye
    @heyluzegeye หลายเดือนก่อน +9

    ጄግና ይሄነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት

  • @Ad-jy4hc
    @Ad-jy4hc หลายเดือนก่อน +13

    በጣም በስል ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb หลายเดือนก่อน +8

    ሰለሞን ወልደ ገሪማ አንተ እውነተኛ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 หลายเดือนก่อน +6

    ሰለሞን ወንድማችን ለእውነት በመቆምህ የአማራ እና አጠቃላይ የእትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ ነህ! ታሪክህን በደማቅ ወርቅ ቀለም ፅፈሃል!
    ድል ለፋኖ!

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን በርታ አብዛኛው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይዋደዳል በተወሰኑ ዘረኞች ነው መከራ እዬዎረደበት ያለው እንዳተ ያለ ሰዎች ያብዛልን 🤲🏼✊❤

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 หลายเดือนก่อน +35

    ሰለሞንን የመሰሉ የትግራይ ልጆች ፋኖን ተቀላቅለው መታገል አለባቸው።ይሄ ብልፅግና የሚባል ነቀርሳ ሰሜን ጠል የሆነ መወገድ አለበት ከዚያ በኋላ ከሌሎች ወገኖቻችን ጋር በመሆን አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለሁሉም የምትመች መመስረት ይገባናል።በርቱ ድሉ ቅርብ ነው።

  • @lofysis
    @lofysis หลายเดือนก่อน +29

    😢ልቡን ጌታ ይመርምረዉ ጥንቃቄ ይደግፋችዋል ወያኔ ካሰሮ እዳንተማመን አርጋን ማንን እንመን

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku หลายเดือนก่อน +2

      እስክንድር እያለ ገና ብዙ እናያለን😂

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 หลายเดือนก่อน

      Take off your hand from eskinider ​@@ZahraAbdu-cp5ku

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og หลายเดือนก่อน

      ይሄ እስክንድር ምነው ፈረደበት ደሞ እሱ ምን ያድርጋችሁ😂😂😂በህልማችሁ እራሱ ሳይመጣ አይቀር😂😂​@@ZahraAbdu-cp5ku

    • @MesayMesfin
      @MesayMesfin หลายเดือนก่อน

      የእስክድር መልክተኛ ነው

  • @Salmon-ex3ce
    @Salmon-ex3ce หลายเดือนก่อน +11

    ዋው እዴት ደስ ይላል

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 หลายเดือนก่อน +55

    ጥሩ አየሰታ ነው አማራና ትግሬ መቀናጀት አለበት

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ ሁላ ትግራይ የአማራ ጥላትነው እመኑኝ ይበሉአችኋል

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 หลายเดือนก่อน

      @@nurityimer4474 አፈር ብላ ትግሬ ሰው ይበላል እንዴ የበላንስ የበሰበሰ ጎጠኝነት

    • @maekel6789
      @maekel6789 หลายเดือนก่อน

      አማራኮ ሞኝነው ከነህውሀት ጋር እኩል ሆሆሆ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +7

    ልክ ነህ ወንድሜ የትግራይና አማራ ህዝብ እኮ አንድ ታሪክና ሀይማኖት ያለው ህዝብ ነው ለስልጣናቸው ሲሉ ነው የሚከፋፍሉት እድሜያቸውን ለማራዘም ግን ቃል አለ አንድ ይሆናሉ በእነዚህ ሀቀኛ ትግራዋይ አንድ እንሆናለን ከዚያ ነቀርሶች ሁሉ የእጃቸውን ይከፈላቸዋል በርታልን ወንድሜ አንደሰ ሆነን በፍቅር እንኖራለን

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 10 วันที่ผ่านมา

      yilefen

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 หลายเดือนก่อน +9

    ጎበዝ ነህ፡፡ ሙሉ ሰው ነህ፡፡ ትልቅና ታላቅ ሰው ነህ፡፡ በተለይም የትግራይን ወ|ጣትና ህዝብ በማንቃትና ራሱን በማስተካከል ከወንዱ ከአማራ ህዝብ ጋር እንደ ድሮው አንድ ስለሚሆንበት በጣም ብዙ ስራ መስራትና አስተዋጽ ማድረግ ትችላለህ፡

  • @kinfefonje9139
    @kinfefonje9139 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @GirmawKassegn
    @GirmawKassegn หลายเดือนก่อน +10

    You are the Powerful & the Hero one what I have lesson from your sound,,Be continue....

  • @lulut9267
    @lulut9267 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረክ

  • @efactsdaily
    @efactsdaily หลายเดือนก่อน +24

    It good is good that Tigrians are supporting the Amhara Fano moment, but since TPLF's labeling of the "Amhara Nation" an "enemy" was what got us into this mess, Tigrians joining or supporting the Amhara Fano struggle must condemn this labeling first and assert their brotherhood.

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👹👿👿👿ትግሬ የምንግዜም የአማራ ጠላት ነው👹👹👿👿

    • @Ojo787
      @Ojo787 หลายเดือนก่อน +2

      He's spy

    • @efactsdaily
      @efactsdaily หลายเดือนก่อน

      @@Ojo787 could be.

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน

      @@Ojo787 በትክክል 🙏🙏👍🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      A spy for who? Please use your common sense, he was put to jail by both TPLF and the current regime.

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና ወንድማችን በርታ

  • @mulumarew7424
    @mulumarew7424 หลายเดือนก่อน +29

    ጥሩ ነው ታማኝ ሁን ድሮም ፖለቲከኞች እንጅ ያጣሉንአማራና ትግሬ የአንድ ሳንቲም ገፅታዎች ናቸው

  • @TesfayeHagere
    @TesfayeHagere 7 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ለብልጽግና አማራን ኢትዮጵያ ለማለያየት ስራ እየሰራ ይገኛል እድሜ ለህዋሃት ትግሬን ከኢትዮጵያ ጋር አጣልቷል አሁን ኢትዮጵያን አማራና ትግሬ ከለሉ በእውነት ኢትዮጵያ ትባላለች ወይ መልሱን ላንተ

  • @tsionkaleb1852
    @tsionkaleb1852 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ ኢትዮጵያውያኖች። አንድ እንሁን። ሀገራችን እዳትበተን እንንቃ እንንቃ እንንቃ ድንቁርና ይብቃን። ። ውድ ኢትዮጵያዊው የትግራይ ልጅ። እ ምንግዜም እንወድሀለን። እ/ር ይባርክህ።

  • @zewduy260
    @zewduy260 หลายเดือนก่อน +25

    WE NEED THIS KIND OF BRAVE MAN, WHO NEEDS TO BE ONE OF THE LEADERS

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትግራይና አማራ ህዝቡ ድሮም አዳይነትነው ችግሩ አብይነው በሴራ ያጫረሰን።❤❤❤❤ በርታልን።

  • @user-jn3bc3xi5i
    @user-jn3bc3xi5i หลายเดือนก่อน +7

    ጎበዝ በርታ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +15

    ፋኖ ሰለሞን ጀግና ነህ ከወንድሞችህ ጋር አብረህ መታገልህ ለሌሎቹም ትግሉን እንዲቀላቀሉ ይረዳል በርቱ ጀግኖች❤❤❤❤❤

  • @fekab5672
    @fekab5672 หลายเดือนก่อน +4

    Dear Fano Sol, you have the heart of a lion and a good soul. Thanks for standing with the Amhara Fano which is fighting for Freedom, integrity and equality of all Ethiopians. Thanks again for the job you are doing to bring more ppl from different ethnics to join Fano. Don’t take any notice of the ppl who doubts you. Keep your eyes on the ball. Keep safe and alive. You are our Allula Aba Nega. No more Ethno Federalism. It is obsolete. ❤❤❤

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 หลายเดือนก่อน +11

    Welcome solomon ወልደገሪማ! አጆኪ! ድል ለ ፋኖ! 👍👍👍👍ገና ብዙ ሰዎች ከ ተጋሩ ይመጣሉ! የ ኢትዮጵያ መሰረት የሆኑ ህዝቦች ናቸውና ቢጣመሩ ታምር ይሰራሉ 👌

  • @user-ww1ie4iy6r
    @user-ww1ie4iy6r หลายเดือนก่อน +8

    ወንድ ይመችህ. የጥላትህ ጥላት ወዳጅህ ነው አብሽር

  • @astet9820
    @astet9820 หลายเดือนก่อน +3

    ፋሲል ፋኖ መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዬጲያ አላለም ። ይህን የምትሉ አንተና መሰሎችህ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የምትሞክሩት ናችሁ። ነገር ግን እውነተኛዉ ፋኖም ቢሆን ከሌሎች ብሄረሰቦች ጋረም አብሮ የመታገል አላማ አለው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነህ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduFaker
    @abduFaker หลายเดือนก่อน +1

    አማራ የዋህነውቶለያምናል ጠቀቅ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰለሞን ወልደአረጋይ

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 หลายเดือนก่อน +6

    የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አልተጣሉም። ቢቀራረቡ ብለን ብናስብ

  • @user-ms5vt9vd5n
    @user-ms5vt9vd5n หลายเดือนก่อน +3

    እሳይ እልል እልል እባካቹ እነዚህን ሁለት ብሔሮች አንድ አድርጉልን ። በርቱልን ተጎናቹህ ነን ።

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 หลายเดือนก่อน +4

    የትግራይ ህዝብ ከአማራ ወንድሞቹ ጋር ግኑኙነት መጀመሩ ለአገዛዙ እንቅልፍ የሚነሳ ነው ወንድሜ በርታ አንድነት ከምንም በላይ ተቀዳሚ ተግባር ነው ደስ ብሎኛል ፋኖ ትሰርዓ

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 10 วันที่ผ่านมา

      rasachun chalu. shintam. Eritrea gar yet geba fiqrachu?

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል ፋኖ ፀረ ህወሃት እንጅ ፀረ ትግራይ አደለም ያልከው ንግግር ድንቅ ንግግር ነው እውነታውም እሄ ነው

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 หลายเดือนก่อน +3

    እሰየው እንኩዋን ወደእውነተኛው የህዝብ ልጆች ድርጅት በደህና መጣህ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት እውነተኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳህ አይነት ቅን ሰው ሀገራችን ብዙ ያስፈልጋታል አይዞህ ወንድሜ ድል ለፋኖ

  • @Ad-jy4hc
    @Ad-jy4hc หลายเดือนก่อน +7

    ፋሲል የሚጠየቅ ጥያቄና የማይጠየቅ አለ አስዉለህ ብትጠይቅ መልካም ነው

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 หลายเดือนก่อน

      በትክክል! የፋሲል አንዳንድ ጥያቄዎች የአሉባልታ ዓይነት ናቸው! ማመዛዘን ይጎድላቸዋል! ለሰለሞን ሞራልም መጠንቀቅ ነበረበት!

    • @yishakasfaha4266
      @yishakasfaha4266 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አንደኛ ተመሳሳይ ጥያቄ ይደጋግማል ከዛ ሌላ ፋኖ የራሱ ደህንነት ስላለው ባክግራውንዴን አጥንተው ነው የተቀላቀልኩት ብሎ ከመለሰ ወደሌላ ጥያቄ መሔድ ነው ተገቢ የሚሆነው:: ወያኔ ሰው እንዳይተማመን 27 አመት ቢሰራም እዛው ላይ ግግም ብሎ ተጠራጣሪ መሆን ለውጥ አያመጣም !!

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 หลายเดือนก่อน +3

    የአማራና የትግራይ ህዝብ አድነት ይቀጥል!

  • @solomonsemunegus8819
    @solomonsemunegus8819 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ልጅ የእውነተኛ ኢትዮጵያ መሰረት ነው የሚመስለው እንደ ንግግሩ በርታ በሉት

  • @yegionminch
    @yegionminch หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ጅምር ነው በርቱ አንድነት ሃይል ነው

  • @kaltunkadir
    @kaltunkadir 13 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ

  • @chg7617
    @chg7617 หลายเดือนก่อน +3

    ጄግናነህበርታግንእዳከዳቼውሀገራቺንንሰላምያምጣልን

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናዉ ትግራዉይ የአማራና የትግራይ ህዝብ ወድማማች ነዉ

  • @messimesi7810
    @messimesi7810 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @kirosnegashalemu3874
    @kirosnegashalemu3874 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል ፍኖ ሰሎሜን እግዚአብሔር አድ ያርገን እድ እ/ ያ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ድል አምነኸው ለተቀላቀልከው ፋኖና አምኖህ ለተቀበለህ ፋኖ ድሉ ለእናንተ ይሁን ❤❤❤

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ ሰለሞን ወልደገሪማ እንኳን ለእዉነትና ለፍትህ ለኢትዮጵያዊነት በጀግንነት ለሚፋለመዉ የአማራ የአማራዉ ፋኖ የትግል መሥመር መጣህ ወንድም ሰለሞን በእዉነትና በቅንነት ብሎም በቆራጥ ጀግንነት ከታገልክ እዉነት እዉነት እልሐለሁ የተነሳህለትን ዋጋ የምትከፍለትን መስመር ከዳር ደርሶ ነገ እንደ ፀይ ትሞቀዋል እንጨረቃም ትደምቅበታለህ 💚💛❤️ በታሪክ በሐይማኖት በኢትዮጵያዊት የአንድ ሳንቲም ገፅታዎች የሆኑትን የአማራዉንና የትግራይን ህብረተሰብ እንደጥቱ ሰምና ወርቅ እንዲሆኑ ሥለምታደርግ በቀጣይ ትዉልድ በታሪክ ማህደር ጉልህ ቦታ ትይዛለህ በርታ ነገ ሚሌን ተጋሩዎች የመረጥከዉን መስመር ይከተላሉ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💚 💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️

  • @solomonzewdie2336
    @solomonzewdie2336 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሌ በርታ::

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol หลายเดือนก่อน +7

    Good nèws

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ሰለሞን እጅግ እናመሰግናለን፤ ድል የናንተ ነው በርቱልን። ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @kirubelabraham8729
    @kirubelabraham8729 หลายเดือนก่อน +2

    Berta wndeme me personally as Amhara i support this type of relationship with our tigray people we will be one and together we will be stronger and smarter after that we will build our country. that is true Amhara and Ethiopian dream

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 หลายเดือนก่อน +6

    Bravo

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ የትግራይ ተወላጆች አሉ ከፋኖ ጋር እየታገሉ ነው ህዝብ ሲፈርጅ ያየንው የህወሓት የፖለቲከኞች አመራሮችና ተጠቃሚው ነው ለዚህ አስከፊ ደንቆሮ አስተሳሰብ ያደረሰው።

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze หลายเดือนก่อน +3

    ጀግንነት ይህ ነው ሰለሞን እንኳን በደህና መጣህ ።

  • @user-fj3wm7jt1x
    @user-fj3wm7jt1x หลายเดือนก่อน +1

    ሰላሞን ወ/ገሪማ ህውነት ነው ፅናቱን ይሰጥ ከዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @Buckyohio567
    @Buckyohio567 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ይሄ የብሄር ፓለቲካና ክልል የሚባል ነገር ከቀረ ሁሉም ብሄር በሄደበት ሁሉም የኢትዮጵያ ምድር አገሬ ብሎ ሀብት አፍርቶ ተዋልዶ እንደ ድሮው ይኖራል ወልቃይት ራያ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ክልል የሚባል ይፍረስ ህዝቡም እንደልቡ በኢትዮጵያ ምድር ማነህ ወዴነህ ሳይባል ይኑርበት የኢትዮጵያ ህዝብ ከስር ይፈታበት ለዚህ ነው መታገል ያለበት ፋኖ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s หลายเดือนก่อน +1

    የትግሬና የአማራ ህዝብ አንድ ነበር አሁንም አንድ ነው ግን ፓለቲከኞች አጨማልቀውታል ጥንቃቄ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 23 วันที่ผ่านมา

    የትግራይና የኦሮሞ ፋኖዎች ከተነሡ የ ባንዳዎች መቃብራቸው መግቢያ በሠአታት ሊቆጠሩ ነው። ዘርሕ ይባረክ ይባላል ያም የሠው ልጅ የኛው በመሖንሕ።

  • @عليدغريري-ن4ج
    @عليدغريري-ن4ج 22 วันที่ผ่านมา

    ይህ ነው ኢትዮጺያዊ በርታ ወድማችን

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 หลายเดือนก่อน +2

    Wow really this selemun from tigeray God bless you. Amhara believe All Ethiopian

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነህ በርታ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ሕዝብ ወያኔ የተባለውን ካንሰር ከላዩ ላይ ቆርጦ በመጣል አቋሙን ግልፅ አድርጎ ለአማራ ሕዝብ ያለውን ጥላቻ በግልፅ ቋንቋ አውግዞ በተግባር የሚታይ አቋሙን እስካላየ ድረስ በአማራም ሆነ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ እምነት ማግኘት አይችልም። የትግራይ ሕዝብ በሕዝብ እንዲጠላ እና እንዲለያይ ያደረገው ወያኔ የተባለው መርዘኛ እባብ ነው ። ሰለሆነም የትግራይ ሕዝብ ምርጫውን አስተካክሎ ከወያኔ ጋር እስካልተፋታ ድረስ ሠላም አያገኝም እንደ ሰለሞን አይነቱ አካፋን አካፋ ብሎ ወያኔን አውግዞ ፋኖን የተቀላቀለው ወጣት ሊመሠገን ይገባዋል እንደ አብይ አሕመድ ከዳተኛ መሠሪ ያልሆኑ የትግራይ የደቡብ የጋምቤላ የቤኒሻንጉል የኦሮሞ ሐቀኛ ልጆች ፋኖን በመቀላቀል የነፃነት ትግሉን ማፋፋም አለበት። በሌሎች መስዋእትነት ድል ለማግኘት የምትናፍቁ የኢትዮጵያ ልጆች በመሉ ይህን አቋማችሁን ቀይራችሁ ራሳችሁን ለመስዋእትነት ለማቅረብ ማዘጋጀት የውዴታ ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ የአፓርታይድ ስርአቱን ገርስሶ ለመጣል የሚደረገውን ትግል በመቀላቀል ትንሽ ትንሽ መድማትና መቁሰል የሁሉም አገር ወዳድ ዜጋ ግዴታ ሊሆን ይገባል።
    ድል ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሞት ለወያኔ ለኦሆዲድና ለመሠሪው እባብ አብይ አሕመድ።

  • @user-vw9zb4qu1m
    @user-vw9zb4qu1m หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አንድነት ይቅር ተባባሉና ኢትየጵያዊያን አድኖአት

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 หลายเดือนก่อน +4

    Tegray lay fano ketemeserete Ethiopia tesfa alat

  • @alemns5942
    @alemns5942 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ሰለሞን በርቱ❤

  • @amharicschool8418
    @amharicschool8418 18 วันที่ผ่านมา

    We need Solomon kind of many Tigray people. I use to lesson your interview. You are genuine. And truthful person. You are understanding Tigray people suffering. Weyane is the one brought all suffering to Tigray and Amhara people.

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 หลายเดือนก่อน +1

    ጉበዝ በርታ ጀግና ወንድሜ

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo 16 วันที่ผ่านมา

    የእውነት አምላክ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ

  • @hagerie-x7s
    @hagerie-x7s 29 วันที่ผ่านมา

    The excellency Solomon's mixing with Fano is the indication of coming the Ethiopian people to the one end. All we Ethiopian must support this clue and be happy. Egziabher Yimesigen!! Zarie yihin Bemesmatie ejig Betam Des Bilognal.

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ሠለሞን የምታልመውን ሁሉ ታደርገዋለህ!!! በርታ!!

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 วันที่ผ่านมา

    ትግራይና አማራ አዲቢሆን ኑሮ ማንም ጂጄሮ ባልዴነፋብን ነበረ😢😢😢

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 24 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ፡፡ ሌሎቹም እንደሚከተሉህ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ትግሬ አማራ ሴረኞች ባይኖሩ አንድ ናቸው፡፡

  • @Buckyohio567
    @Buckyohio567 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በስደት አሜሪካ ነው ነው የምኖረው ዜግነቴን አልቀየርኩም ኢትዮጵያዊነኝ 3 እስቴቶች በስራምክንያት ቀይሬያለሁ ማነሽ ከየትነሽ ወዴትነሽ ያለኝ ማንም የለም ያው ስደተኛ ሆኜ የኢትዮጵያ ህዝብ ወገኔ እስከመቼነው በክልል ተከልሎ ማነህ ብሄርህ ምድነው ወዴትነህ እየተባለ የአሁኑ ይባስ መርጦ ፈልጎ ባልተወለደበት አገር አዲሳበባ አገባም በሚሊየን ብር ክፈል እየተባለ እየታገተ ከዚውጣ አገርህ አይደለም እየተባለነ ነው በ 21 ክፍለዘመን እንደዚህ አይነት የወረደ ፓለቲካ አጥፍቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ከክልል እስርቤት ተፈቶ እንዲኖር ታገሉ ድል ለፋኖ ድልና ነፃነት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 วันที่ผ่านมา

    እፋፋፋፋፋፋፋፋፋ አለቀስኩ አነባሁ 😢😢😢😢 እባካችሁ አዲሁኑ አማራና ትግራይ እዴው በሞቴ😢😢

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን ጡሩሐሣብ ነው ሌሎችም እንዳተ ይምጡ የትግራይ ሕዝብ እና የአማራ ሕዝብ አንድ ይሁን

  • @dejenekasse5204
    @dejenekasse5204 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሞን እሰማርት ወንድማችን ክበርልን

  • @Afro-inspire-lk9tl
    @Afro-inspire-lk9tl หลายเดือนก่อน +2

    what a brave tigraway! we really need more tigraway to fight with their brothers and sisters for the better future of both sides and the nation as a whole .

  • @user-zw5ef4uq6o
    @user-zw5ef4uq6o 14 วันที่ผ่านมา

    ሶልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ የታሪክ መፅሐፍ ለዚህ ትውልድ እንድፅፍልን አደራ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 หลายเดือนก่อน

    ንፁህ ኢትዬጵያዊ ነህ እንወድሃለን :: እናመሰግናለን:: ኢትዬጵያን አትክዳት:: አማራና ትግሬ ይታረቃል::ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
    አይዞህ ከወንድሞችህ ጋር ነህ::በርታ:: አማራ የትግራህን ህዝብ ጠልቶ አያውቅም:: ወያኔ የተከለብን መርዝ ነው:: ሰለሞን ወንድምአለም በርታ ::አይዞህ ሁሉም በግዜው ይፈታል::

  • @HagaziAbrha-v3x
    @HagaziAbrha-v3x หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ

  • @S.m543
    @S.m543 14 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ አንድ ስትሆኑ ይሄን ማፍያ መንግስት መጣል የምትችሉት❤❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 10 วันที่ผ่านมา +1

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! It is not a surprise and/or unexpected to have more Fanos from other REGINONS !!!, North, South, West and East. FANOS originally were for the National Defense Founded Back then. No doubt, more Fanos are on the way, soon !!! Unity the source of Strengths !!!

  • @bbhh211
    @bbhh211 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ሰለሞን በርታ ወንድማችን ህዝቡ መች ተጣላ ፖለቲከኛኞች አባሉት ምንም የማያውቀውን ህዝብ በተለይ አማራና ትግራይ በሀይማኖታቸውም አንድ ናቸው እግዚአብሄር የህዝባችን ትንሳኤ ያሳየን

  • @EmebetazuauEmebet
    @EmebetazuauEmebet 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አተ ትለያለህ የኔ ዉድኢትጵፓያዊ ስወድህ

  • @yeshashworkchecol4735
    @yeshashworkchecol4735 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you solomon you are such smart man our support is with you and wish you all the best 👍

  • @mamesgenayalew
    @mamesgenayalew หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና እውነተኛ እና ታማኝ ሰው ነሕ እግዚዓብሔር ኀይል ይሑንልሕ

  • @jumakhamis344
    @jumakhamis344 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ልጅ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 หลายเดือนก่อน

    ፋሲሎ እግዚአብሔር ይባርክህ የወደፊት የኢትዮጵይን ተስፋ የሚሆ ዜና ስላሰማኽን እናመስግናልን ድሉ አያብኮበኮበነውበቅርብ ረናያዋልን

  • @Abay.getayawkal
    @Abay.getayawkal หลายเดือนก่อน +2

    መረጥ አትኦጵፕያ ዊ ነክ ተባረክ