ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ? 🙏🏿❤ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ 🙏🏿 እንኩዋን ለቅዱስ ገብረአል አመታዊ በዓል በሰላም አደርሳችሁ ❤❤
Amen amen amen
@@nanibelete6371እንኩዋን አብሮ አደረሰን
ዛሬም ገብርኤልን ታመልካላችሁ ኢየሱስ ሊመጣባችሁ ነው ምን ይሆን መልስሽ መልሳችሁ አታነቡም መጽሀፍ ቅዱስ ካላነበባችሁ እንዴት የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ታውቃላችሁ አለማወቅ ከዘላለም ሞት አያድንም
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው ስትባይ ገብርሔል ገብርሔል ትያለሽ አረ እባክሸ መፅሐፍ ቅዱስ አንቢብ
@@milahagos2807 እንኩዋን አደረሳችሁ መባባል አቁሙም ጀመራችሁ መናፍቃን ውስጣችሁ የምትቃጠሉት በተዋህዶ እኮ የራሳችሁ ስላላጠገባችሁ ነው 😏
ሰላም የ ስላሴ ልጆች ሰላም መመምህራን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አብሳሪው መላእክ ስለ ሀገራችን መልካም ብስራት ይዞልን ይምጣ አሜን በርቱልን❤
በጌታችንና በልጆቹ የተወደዳችሁ ወንድም እና እህት እግዚአብሔር ስለእናንተ ይከበር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ለንስሀ ያብቃን ልቦናችንን ያብራልን ከዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
በአለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው መከራ ማምለጫ መንገዱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ወገኔ በእዉነተኛ ንሰሀ እንግባ እንዘጅ
ሳድሶች ለምትሠጡን ት/ት እጅግ እናመሠግናለን🙏❤አገልጋይ ያሬድን በማቅረባችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
"ጌታችን አምላካችን እውቀትህን ያስፋልህ"❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራ ያሳልፈን ሳድስ ሚዲያ እናመሰግናለን
ዋው ዋው ዋው የተናገራቹት በሙሉ ጌታ ቃል ነው ና ተዋህዶኛል ተቀብየዋለሁ ተባረኩልኝ ።
እውነት ነው ተበረኩ ።ኢየሱስ ጌታችን በመላክ ተጅቦ ይመጣል ::
በደስታ ነው የሰመሁት የሚያፅናና የተስፋ ትምርት ወደ እግዚአብሔር እንሸሸግ እንበርተ እንቃ ወገን 😢❤ ተባረክ ወድማችን ዋው❤❤❤❤
ይህን አገልጋይ ስወደው❤
❤❤❤❤❤❤❤sadsoch yaredo
እንኳን አብሮ አደረሰን የዚህ ቺናል ቤተ ሰቦች❤
ይሔ የሚሆነው በጌታ ያመኑ ከተነጠቁ በኃላ ነው የሚያዋጣው በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆን ነው ❤❤❤
ንጥቀት አለደ የትኛዉ ምእራፍ ላይ ነዉ እንደዚህ የሚል ጥቅሰ ያለዉ ፓሰተር
@@BurtiFan ምን አገባሽ ገለቴ
@@BurtiFan ለነገሩ ጋዜጠኞች ያሉት እስከመጨረሻው ብትሰሚ ይህንን ጥያቄ ባልጠየቅሽ ነበር ምክንያቱም መልሱን ከእነርሱ ትሰሚ ነበር የትኛው ምዕራፍ ላይ እንዳለ ።ፓስተር ለማለት ቸኮልሽ እንጂ ገለቴ
@@belaynegash6550 እሸ ዳሰተር እዩ ጩፋ😂😂
@@belaynegash6550 ምነዉ ፓሰተር አይቆጡጅ ዋይ😂
ውንድሜ አግዚአብሔር አምላክ ብቃሉ ይጽንህ አሜን በድምጥህ ይምልትግብህ ውንድም ንህ አምሰግናለሁ
በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ድንቅ የምያነቃ ትምህርት ነው በርቱ ወገኖቼ
ምናለ ወንድማችን ሁሌም ብንሰማህ? አገልጋይ ያሬድ ዮሀንስ ስላሴዎች ይባርኩህ ቅዱስ ግብርኤል በአክናፉ ይጠብቅህ ይቁምልህ!
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ አንተ መጠለያዬ ነህ አምላኬ ጠብቀኝ
በውነት ይስፈራል ብቻሀ እግዚአብሔር በኪነጥበብ ይጠብቀን በህምነታችን ይጸናን
እናመሠግናለን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እህታችን ቤዚም እናመሠግናለን
ይኸው ሰማን ወንድማችን እውቀቱን ይጨምርልክ እስራኤል ነኝ በጦርነት ላይ ናት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን✝️🤲
እኳን አደርሳቹህ ለቅዱስ ገብረየል አመታዊ በሀል ሰላማቹህ ይብዛልን በንስሀ ታጥበን እድንኖር ይርዳን ፈጣሪያችን እድሜ ይስጣቹህ አዘጋጆች ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ምን ልበል ብቻ በርቱልን ።
ብራቮ በጣም አሪፍ ትንታኔ እና ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ንስሀ ገብተን በእርሱ መንገድ ተጉዘን እራሳችንን አስገዝተን እስከ ምፅአቱ በፅናት ቆመን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን🙏
በርቱልን እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን
ሀይ ቤዚዬ ሁሌ ግዜ ነው follow የማደርጋ ችሁ በጣም እስተማሪ የሆነ እቅርቦት ነው ተባረኩ ምርጥ እና ተወዳጅ ነው ❤🙏
4..2 ሰው ተመልክቶት ግን 326 ሰው ብቻ ነው ላይክ ያረገው ይገርማል እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የውነት ደስ ብሎኛል ልቤ አሁን ሙሉ ሆኖል
ትክክልነው እህቴ ዘመኑን ዋጅ ስለሚል ቃሉ ልታነቁ ይገባል በርቱ
ሁሌ ስለምታነቃን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ!ተባረኩ ሁላችሁም እደጉ አምላክ ስራው ይገርመኛል በእውቀት የተሞላ ሰው ላከልን አምላክ ይርዳችሁ አነቃቁን ተኝቷል ህዝቡ በደመነፍስ እየተጓዘ ነው ወዴት እንደሚጓዝም አላወቀም ህዝቤ በገንዘብ ብቻ ጭንቅላቱ የታሰረ ሆነ!!! በባእድ አምልኮ ፤ በዘረኝነት ፤በጎሣ፤ በአፍቅሮተ ንዋይ፤ በሙስና ፤ በሴሰኛነት፤ ይቅር ባለመባባል ...
ሣዲሶች ኑሪሉን
ፆም እና ፀሎት ያመነውን ያደረገውን ምንም ነገር ይፈጠር ፣ ይንደድም እግዚአብሄር ከእሳት ያወጣዋል። ዋናው ነገር ይህን ማወቅ ነው።
Abi yilma edma h yirzem❤
እውነት ለመናገር በጣም ጥፍጥ ያለ ትንተና ነው እውነት ጅሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ንስሀ ገብተን ለስማዕትነት እንጠብቅ እናመስግናለን ❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን ውገን ዘመዶች እንኳን ለታላቁ መልዐክ ለአብሳሪው መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ እማ ፍቅርን ያበስር እኛንም ችር ነገርን ያስማን አሜን❤
Alebabeshe betam yameral yechewa set alebabese new you girl very respectful. Kedus Gebereal yetebekeshe
ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ አንድ ብቻ ነው መንገዱ እርሱም ኢየሱስን ማመን ብቻ
Listening to what you're telling us, may God strengthen us and wait with faith free of sin?!
ጥሩ ትምህርተ ነው። ጎግ ዕና ማጎግ ሰይጣኗ ዕንግሊዝ ዕና ቡችላዋ ዓሜሪካ ናቸው። እግዚአብሔርን በሚፈራ ወላዲተ አምላክን በሚወደው ክርስቲያኑ ፑቲን ነው ራሻዛሬ የምትመራው።
የማንቂያውን ሀሳብ ተቀብለነዋል ግን ትልቅ ስህተት ጾም ሁለት ያድናል ሉጥ ከነቤተሰቡ ስንል ካምላክ ስር መሆን ያዋጣል ግን ስምንተኛው ዘመን መሆኑን እንዲዘጋጅ ማድረግ ትክክል ነው
ደስየሚል መልክት ትምህርት ❤❤❤❤
ኑሩልን ሁሌም ቤዚየ
እግዚአብሔር ያብዛችሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
አቤቱ ወደፈተና አታግባን
የፈጣሪ ሰላም ይብዛልሽ አማርኛ ሲነገር ጥንቃቄ ይፈልጋል እንዴትነክ ባትይ ጥሩ ነው እንዴት ነህ ነው ማለት ያለብሽ የኔ ቆንጆ
ይህን አገልጋይ ስወደው
አገሊገይ የሬድ እንወደሌን አዉቀትን አደቢቅሚ
እናመሰግናለን መሠረታዊ የሆነ የዘመኑ መድረስ ምጽኣቱ መንገድ ላይ ስለሆነ ጥሩ ማንቂያ ነው። ይህ ለሆን ግድ ነው። አርማጊዶን ለሚለው...በእብራይስጥ ሀርመጊዶ ይለዋል ሀር=ተራራ ማለት ነው። መጊዶ ቀደም ሲል እሥራኤል እና ፍልስጥኤም ሌሎችም ነገሥታት በጦርነት በሰይፍ የተዋደቁበት ከፍታ እና ሰፊ ለጦርነት የሚያመች ሜዳ ነው። የሚገርመው እስከ አሁን ድረስ ምንም ቤት አልተገነባበትም ለእርሻ የሚሆን የተንጣለለ ሜዳ ነው። ሃር መጊዶ ይባላል።
Berasih lik new mitaweraw albeselkim sefa bel Hitsanat nechuh
እኔ አስታውሳለሁ አንድ ከመፅሐፍ ቅዱስ የትንቢት ቃላቶች መካከል እንዲህ የሚል ነበር #አንደኛው_ወዮ_አልፏል #ሁለተኛውም_ወዮ_አልፏል ነገር ግን #ለሶስተኛው_ወዮ_ተግታችሁ_ፀልዩ ብሎ ማሳሰቢያ መልዕክትን የሚያስገነዝብ ቃል አንብቤአለሁ እስካሁንም ከውስጤ የማይጠፋ እና እኔ በራሴ አተረጓጎም በአለማዊ አገላለፅ ስገልፀው እንዲህ በማለት እተረጉመዋለሁ #አንደኛው_የአለም_ጦርነት #የሁለተኛው_የአለም_ጦርነት #ሶስተኛውን_ደግሞ_ከአተሚክ ቦንብን ከፈጠረው ከአልበርት አንስታይን አንደበት በተነገረው ማስጠንቀቂያ አሁን ባለንባት ምድር ኒውክለር የተባለው አውሬ የሆነ መሳሪያ ከተፈጠረ ብኋላ ሶስተኛዎ የአለም ጦርነት ከተጀመረ አራተኛ የሚባል የአለም ጦርነት ሊኖር አይችልም መናገሩን አንዳንደ መፅሄት ላይ አንቤአለሁ እና ካነበብኩት የመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ቃል ጋር በዚህ መልኩ አመሳክሬ ነው የተረዳሁት ወንድሞቼ እናንተስ ከኔ አስተያየት( ኮሜንት )ስፍራ ላይ ስለ ፃፍኩት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ቃላትን የተረዳሁበት ጋር ሀሳብ ትስማማላቹህ ወይስ ታርሙኛላቹህ ወገኖቼ (.?...)
ፍፁም የሆነ ስሕተት ። የቅዱስ አምላክ እውነት እና መሰረት የለለው ለአለም ርእዮት በሚመች እንደገና የተፃፈ ሰውሰራሽ ታሪክ ነው ደግመህ ደጋግመህ ምታወራው ። ፑቲን በትውልዱ ማን ነው? በራሻ ላይ የነበሩ መሪዎችና ርእዮተ አለም ፈጣሪ ጠማቂ እና ጠንሳሽ የነበሩ እና ያሉ እነማን ናቸው? የአለምን ነገስታት እና መሪዎች በኢኮኖሚ በሳይንስ ፖለቲካ ኮሜርስ ገቨርንመንት እና በክርን ድቁስ አድርጎ የያዘ ማን ነው? ፑቲን ኦርቶዶክስ ነው ሐመሽያክ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድሐኒትን ብሎ የሚያምን በትውልዱ አይሁድ የሆነ ሰው ነው ። አሁን አምርማጌዶን ጎግ እና ማጎግ ማንም አያውቀውም አይረዳውም በመጋረጃ በስተውሀላ ያሉ ታሪኮችን ግዜ እና ቦታ ሰጥቶ በመገለጥ ማንበብ የቻለ ሰው በስተቀር ። እዝቅኤል 38 የጎግ እና ማጎግ ሐይል የሚዘምተው/የዘመተው በሳባ እና ድዳን ላይ ነው ፣ እና ሳባ እና ድዳን የማን የልጂ ልጆች ናቸው? እና ለምን? ስለ አሁኗ ግብፅ እናውራ ብንል ምንድን ነው ምታወራው? ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መሰረት እና አመጣጥ እንናገር ብንል ከ325 አመተምህረት በፊት እና በውሀላ ከዚያ በውሀላ ያለውን እንድት ነው ምትንገር? አንድ ነገር አትርሳ ታሪክ ሑልግዜ የሚፃፈው በአጥቂው ነው ።
Thank you for sharing this knowledge 🙏
Kibr le Egzhabher yhun❤❤❤❤❤
EGZBR yebarkeh!!!🙏🙏
Menw everyday betgabzut ufff kurtun eko new yemnagerw edma ke tena gar yestk 🤲I love him ❤❤❤
Egeziabiher yesetilen Betam yemigerem temeheret newe
He so knowledgeable...Thank you,
I proud of you guys. Your absolutely right
tebareku edme tsega lenante yhun
ቤዝ የቅዱስ ሚካአኤል ነው ትክክለኛው "ኤል" እግዚአብሔር የሚወክል ነው
ሰላም ሳድሶች ስለ ሐሰተኛው ክርስቶስ በራእይ ዮሐንስ ስለሱ የተጸፈው በእስራኤል ተከስትዋል እየተባለ ነው ስለሱ አቢ ይልማ ና ሌሎቹ ምሁራን በሰፊው ትንታኔ ብታቀርቡልን ጥሩ ነበር።
ኢትዮጵያ አችን ትመስላለች
Tebarku.
Igziabher yestlan ❤
ሰላም እንደምን ሰንብታችዋል
Amen. Amen. Amen.
በፆምና በፀሎት ብዙ ክፉ ነገሮችኮ አልፉዋል እግዚአብሔር ሀያል ነው:: ይህ ሰው ምን እየነገረን ነው? ሳድስ ላይ ነው ይህ ሰው ወይስ አይኔ ነው ምንም አይነት ተስፋ የሌለው በእግዚአብሔር በእውነት ይቅር ይበለው! ግን ሲያልፍ ታፍራለህ ግን መቼ የሚለውን ልጠይቀው?
@melakuyosef:-ይህ ሁሉ ልሆን ግድ ነው።የተናገሩኩት ከምቀር ሰማይነ ምድር እንደ ወረቀት ተጠቅልሎ ብሄድ ይቀላል ነው የሚለው ።ፆምና ጸሎት ከመሆኑ አያስቀረውም ያለው፥ እኔ እንደገበኝ መጠን ፥የሥጋን ሞት መቅመሳችን አይቀርም ነው ።ፆምና ጸሎት የሚጠቅማን፥ ነፍሳችንን ለማዳን ነው እንጂ ፥ልሆን ግድ ከሆነ ነገር ልያስቀረን አይችልም።
@@kibrulemma9183በትክክል ልፅፍለት ነበር በትክክል መልሰሸዋን አመሠግናለሁ
ሳድሶች ይሄን ሰውዬ በደንብ መርምሩት
የተደጋገመ ነገር በሰው አእምሮ ውስጥ ተቀርጾ ይቀራል። ሥለ ኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ በጥሬው ትርጉም እየወሰዱ የሚያብራሩ በዝቷል። ከእንዲህ ዓይነት ነገር መቆጠብ መልካም ነው፤ ፊደል ይገድላልና!
ቤዛ እስክንድርን የምትመስለኝ እኔን ብቸ ነው?(መልኳ፡አነጋገሯ)
ቱርክ አረብ አይደለችም
mirit memihrachin memihir yared bemegeba endeneredaw adirigeh new yastemariken kalehiyiwetin yasemalin
ኙቲን እየተዋጋ ያለዉ ፀረ ክርስቶሳዊያንን ይመስለኛል ፀረ ኢሊሙናንቲና ግብረሰዶም ህግ ያፀደቀና ሰዶም የምታስፋፋዉ ን አሜሪካንን ለማስቆም አይደለምን? አሜሪካን በጌታ ካልጠፋች ዋጋ የለንም።
Amen
እናመሰግናለን!ራዕይን Literally መፍታት ከባድ ነው። በርግጥ ሊትራሊ የሚፈቱ ሊኖሩ ይችላሉ። ግን የኤፍራጥስን አልስማማም። th-cam.com/video/Cc4Cyr1SHiU/w-d-xo.html
Bertolin ygni jeginoche❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣችዉ
እንዳለ የሚያስተምረው የፕሮቴስታንት አስተምሮ መነጠቅ ያስተማረው የነሱን ነው ብዙ ኦርቶዶክስ የመቃወም ይታይበታል ከራሻ ጀምሮ
ስለ ሩሲያ ያወራኸው አልገባኝም? ጎግም እየሩሳሌም የሚሄደው ወርቅ ለመዝረፍ ነው? ኧረ ተው ፓስተር......
Memhir tsgahi yebza egzabher yerdanb
❤❤❤❤❤❤
We stand with Russia
Bekabeln gata efffff maren😢😢😢😢😢
With all due respect to U but Russia is an orthodox how do u relate to gog
አንተ ሰውዬ ዛሬም ራሺያን ጎግ ትላለህ እንዴ? ባለፈው አዳልጦህ ያልክ መስሎኝ ነበር። ግን አስበህበት ነው የምትለው። ራሺያን ጎግ ነች የሚሉት እና ሰዎች ይነጠቃሉ የሚሉት በምእራብ ያሉ በተለይም በአሜሪካ ያሉ በጀታቸው በሰይጣናዊዋ እስራኤል የሚዘንብላቸው ክርስቲያን ነን የሚሉ ነገር ግን ክርሰትያን ዛዮኒስት የሚባሉ የሴጣን ማህበሮች ናቸው። አታስት
Bakish Amargnawin astekaky. !!!!endemen , Alek !!!! Aybalim !!! Endemin Aleh,, Bey !!
Asicheniqili beritalini wenidimachni tikikili neki asichenklini yiheni jeziba yealemi hizibi iniwedikaleni berta berta wenidimachni yiheni Doma hizibi asicheniqilni
ይፍራታ ወንዝ ያለው ኢትዮጵያ ነው በወሎ ውስጥ ዳሻ ምናምን የሚባለው ውስጥ
በዚህም መጣችሁ😅😅😅
እርግጥ ይህ ሚዲያ ኦርቶዶቅሳዊ ነው?? ለምን ከተባለ አለባበስ ጀምሮ አልገባኝም
እንግዳ ምረጡ ዘኦርቶዶክስን የሚበጠብጡ ሀሠተኛ ነብያትንና አገልጋይን ነጣቂ ክርሥቲያንን እደአዋቂ ሥትጋብዙ ታሣፍራላችሁ ። ምነው ምን ላውራ አላችሁ ።
ጴጤ ነውዴ?
ኦርቶዶክስ ጴንጤ እንተው እስቲ በመጨረሻውም ዘመን ከዚህ አንላቀቅም?
Keykrta gar gen lejtwa hulem shash lemn tasralch what happen to her😓
Nursing wended joro yalew ysma mamlechaw eyesus bechana vcha new
ቤዚ ምነው ጥቁር ለበሽ?
አገራችን ኢትዮጵያ ናት
እህቴ ጥቁር የማን መገለጫ እንደሆነ እያወቅሽ ለምን ታጌጫለሽ ምክንያቱም ሀዘን እንኳን ቢሆን ጥቁር የአጋንንት መገለጫ ስለሆነ ተይው ይቅርብሽ ሳናስበው አጋንንትን እየደገፍነው ነው እንደተለመደው በነጭ አግጪ
Be ehtsan amiroye kemastawesew memihere niber yared zare ende sayiste kiduse mikaile kerchele betekirstiyan siyastemire ena ahune batakerbut dese yilegnale lemidyachu ayimetenim egizer wede kedemew libunaw yemilsew
Russian not goge goge is NATO my bro u are wrong
Tadiya sew mch ymnalu
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ? 🙏🏿❤ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ 🙏🏿 እንኩዋን ለቅዱስ ገብረአል አመታዊ በዓል በሰላም አደርሳችሁ ❤❤
Amen amen amen
@@nanibelete6371እንኩዋን አብሮ አደረሰን
ዛሬም ገብርኤልን ታመልካላችሁ ኢየሱስ ሊመጣባችሁ ነው ምን ይሆን መልስሽ መልሳችሁ አታነቡም መጽሀፍ ቅዱስ ካላነበባችሁ እንዴት የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ታውቃላችሁ አለማወቅ ከዘላለም ሞት አያድንም
ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው ስትባይ ገብርሔል ገብርሔል ትያለሽ አረ እባክሸ መፅሐፍ ቅዱስ አንቢብ
@@milahagos2807 እንኩዋን አደረሳችሁ መባባል አቁሙም ጀመራችሁ መናፍቃን ውስጣችሁ የምትቃጠሉት በተዋህዶ እኮ የራሳችሁ ስላላጠገባችሁ ነው 😏
ሰላም የ ስላሴ ልጆች ሰላም መመምህራን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አብሳሪው መላእክ ስለ ሀገራችን መልካም ብስራት ይዞልን ይምጣ አሜን በርቱልን❤
በጌታችንና በልጆቹ የተወደዳችሁ ወንድም እና እህት እግዚአብሔር ስለእናንተ ይከበር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ለንስሀ ያብቃን ልቦናችንን ያብራልን ከዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
በአለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው መከራ ማምለጫ መንገዱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ወገኔ በእዉነተኛ ንሰሀ እንግባ እንዘጅ
ሳድሶች ለምትሠጡን ት/ት እጅግ እናመሠግናለን🙏❤አገልጋይ ያሬድን በማቅረባችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
"ጌታችን አምላካችን እውቀትህን ያስፋልህ"❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራ ያሳልፈን ሳድስ ሚዲያ እናመሰግናለን
ዋው ዋው ዋው የተናገራቹት በሙሉ ጌታ ቃል ነው ና ተዋህዶኛል ተቀብየዋለሁ ተባረኩልኝ ።
እውነት ነው ተበረኩ ።
ኢየሱስ ጌታችን በመላክ ተጅቦ ይመጣል ::
በደስታ ነው የሰመሁት የሚያፅናና የተስፋ ትምርት ወደ እግዚአብሔር እንሸሸግ እንበርተ እንቃ ወገን 😢❤ ተባረክ ወድማችን ዋው❤❤❤❤
ይህን አገልጋይ ስወደው❤
❤❤❤❤❤❤❤sadsoch yaredo
እንኳን አብሮ አደረሰን የዚህ ቺናል ቤተ ሰቦች❤
ይሔ የሚሆነው በጌታ ያመኑ ከተነጠቁ በኃላ ነው የሚያዋጣው በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆን ነው ❤❤❤
ንጥቀት አለደ የትኛዉ ምእራፍ ላይ ነዉ እንደዚህ የሚል ጥቅሰ ያለዉ ፓሰተር
@@BurtiFan ምን አገባሽ ገለቴ
@@BurtiFan ለነገሩ ጋዜጠኞች ያሉት እስከመጨረሻው ብትሰሚ ይህንን ጥያቄ ባልጠየቅሽ ነበር ምክንያቱም መልሱን ከእነርሱ ትሰሚ ነበር የትኛው ምዕራፍ ላይ እንዳለ ።ፓስተር ለማለት ቸኮልሽ እንጂ ገለቴ
@@belaynegash6550 እሸ ዳሰተር እዩ ጩፋ😂😂
@@belaynegash6550 ምነዉ ፓሰተር አይቆጡጅ ዋይ😂
ውንድሜ አግዚአብሔር አምላክ ብቃሉ ይጽንህ አሜን በድምጥህ ይምልትግብህ ውንድም ንህ አምሰግናለሁ
በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ድንቅ የምያነቃ ትምህርት ነው በርቱ ወገኖቼ
ምናለ ወንድማችን ሁሌም ብንሰማህ? አገልጋይ ያሬድ ዮሀንስ ስላሴዎች ይባርኩህ ቅዱስ ግብርኤል በአክናፉ ይጠብቅህ ይቁምልህ!
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ አንተ መጠለያዬ ነህ አምላኬ ጠብቀኝ
በውነት ይስፈራል ብቻሀ እግዚአብሔር በኪነጥበብ ይጠብቀን በህምነታችን ይጸናን
እናመሠግናለን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እህታችን ቤዚም እናመሠግናለን
ይኸው ሰማን ወንድማችን እውቀቱን ይጨምርልክ እስራኤል ነኝ በጦርነት ላይ ናት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን✝️🤲
እኳን አደርሳቹህ ለቅዱስ ገብረየል አመታዊ በሀል ሰላማቹህ ይብዛልን በንስሀ ታጥበን እድንኖር ይርዳን ፈጣሪያችን እድሜ ይስጣቹህ አዘጋጆች ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ምን ልበል ብቻ በርቱልን ።
ብራቮ በጣም አሪፍ ትንታኔ እና ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ንስሀ ገብተን በእርሱ መንገድ ተጉዘን እራሳችንን አስገዝተን እስከ ምፅአቱ በፅናት ቆመን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን🙏
አሜን
በርቱልን እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን
ሀይ ቤዚዬ ሁሌ ግዜ ነው follow የማደርጋ ችሁ በጣም እስተማሪ የሆነ እቅርቦት ነው ተባረኩ ምርጥ እና ተወዳጅ ነው ❤🙏
4..2 ሰው ተመልክቶት ግን 326 ሰው ብቻ ነው ላይክ ያረገው ይገርማል እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የውነት ደስ ብሎኛል ልቤ አሁን ሙሉ ሆኖል
ትክክልነው እህቴ ዘመኑን ዋጅ ስለሚል ቃሉ ልታነቁ ይገባል በርቱ
ሁሌ ስለምታነቃን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ!
ተባረኩ ሁላችሁም እደጉ አምላክ ስራው ይገርመኛል በእውቀት የተሞላ ሰው ላከልን አምላክ ይርዳችሁ አነቃቁን ተኝቷል ህዝቡ በደመነፍስ እየተጓዘ ነው ወዴት እንደሚጓዝም አላወቀም ህዝቤ በገንዘብ ብቻ ጭንቅላቱ የታሰረ ሆነ!!! በባእድ አምልኮ ፤ በዘረኝነት ፤በጎሣ፤ በአፍቅሮተ ንዋይ፤ በሙስና ፤ በሴሰኛነት፤ ይቅር ባለመባባል ...
ሣዲሶች ኑሪሉን
ፆም እና ፀሎት ያመነውን ያደረገውን ምንም ነገር ይፈጠር ፣ ይንደድም እግዚአብሄር ከእሳት ያወጣዋል። ዋናው ነገር ይህን ማወቅ ነው።
Abi yilma edma h yirzem❤
እውነት ለመናገር በጣም ጥፍጥ ያለ ትንተና ነው እውነት ጅሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ንስሀ ገብተን ለስማዕትነት እንጠብቅ እናመስግናለን ❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን ውገን ዘመዶች እንኳን ለታላቁ መልዐክ ለአብሳሪው መልዐክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ እማ ፍቅርን ያበስር እኛንም ችር ነገርን ያስማን አሜን❤
Alebabeshe betam yameral yechewa set alebabese new you girl very respectful. Kedus Gebereal yetebekeshe
ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ አንድ ብቻ ነው መንገዱ እርሱም ኢየሱስን ማመን ብቻ
Listening to what you're telling us, may God strengthen us and wait with faith free of sin?!
ጥሩ ትምህርተ ነው። ጎግ ዕና ማጎግ ሰይጣኗ ዕንግሊዝ ዕና ቡችላዋ ዓሜሪካ ናቸው። እግዚአብሔርን በሚፈራ ወላዲተ አምላክን በሚወደው ክርስቲያኑ ፑቲን ነው ራሻዛሬ የምትመራው።
የማንቂያውን ሀሳብ ተቀብለነዋል ግን ትልቅ ስህተት ጾም ሁለት ያድናል ሉጥ ከነቤተሰቡ ስንል ካምላክ ስር መሆን ያዋጣል ግን ስምንተኛው ዘመን መሆኑን እንዲዘጋጅ ማድረግ ትክክል ነው
ደስየሚል መልክት ትምህርት ❤❤❤❤
ኑሩልን ሁሌም ቤዚየ
እግዚአብሔር ያብዛችሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
አቤቱ ወደፈተና አታግባን
የፈጣሪ ሰላም ይብዛልሽ አማርኛ ሲነገር ጥንቃቄ ይፈልጋል እንዴትነክ ባትይ ጥሩ ነው እንዴት ነህ ነው ማለት ያለብሽ የኔ ቆንጆ
ይህን አገልጋይ ስወደው
አገሊገይ የሬድ እንወደሌን አዉቀትን አደቢቅሚ
እናመሰግናለን መሠረታዊ የሆነ የዘመኑ መድረስ ምጽኣቱ መንገድ ላይ ስለሆነ ጥሩ ማንቂያ ነው። ይህ ለሆን ግድ ነው። አርማጊዶን ለሚለው...በእብራይስጥ ሀርመጊዶ ይለዋል ሀር=ተራራ ማለት ነው። መጊዶ ቀደም ሲል እሥራኤል እና ፍልስጥኤም ሌሎችም ነገሥታት በጦርነት በሰይፍ የተዋደቁበት ከፍታ እና ሰፊ ለጦርነት የሚያመች ሜዳ ነው። የሚገርመው እስከ አሁን ድረስ ምንም ቤት አልተገነባበትም ለእርሻ የሚሆን የተንጣለለ ሜዳ ነው። ሃር መጊዶ ይባላል።
Berasih lik new mitaweraw albeselkim sefa bel
Hitsanat nechuh
እኔ አስታውሳለሁ አንድ ከመፅሐፍ ቅዱስ የትንቢት ቃላቶች መካከል እንዲህ የሚል ነበር #አንደኛው_ወዮ_አልፏል
#ሁለተኛውም_ወዮ_አልፏል
ነገር ግን
#ለሶስተኛው_ወዮ_ተግታችሁ_ፀልዩ
ብሎ ማሳሰቢያ መልዕክትን የሚያስገነዝብ ቃል አንብቤአለሁ እስካሁንም ከውስጤ የማይጠፋ እና እኔ በራሴ አተረጓጎም በአለማዊ አገላለፅ ስገልፀው እንዲህ በማለት እተረጉመዋለሁ
#አንደኛው_የአለም_ጦርነት
#የሁለተኛው_የአለም_ጦርነት
#ሶስተኛውን_ደግሞ_ከአተሚክ ቦንብን ከፈጠረው ከአልበርት አንስታይን አንደበት በተነገረው ማስጠንቀቂያ አሁን ባለንባት ምድር ኒውክለር የተባለው አውሬ የሆነ መሳሪያ ከተፈጠረ ብኋላ ሶስተኛዎ የአለም ጦርነት ከተጀመረ አራተኛ የሚባል የአለም ጦርነት ሊኖር አይችልም መናገሩን አንዳንደ መፅሄት ላይ አንቤአለሁ እና ካነበብኩት የመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ቃል ጋር በዚህ መልኩ አመሳክሬ ነው የተረዳሁት ወንድሞቼ እናንተስ ከኔ አስተያየት( ኮሜንት )ስፍራ ላይ ስለ ፃፍኩት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ቃላትን የተረዳሁበት ጋር ሀሳብ ትስማማላቹህ ወይስ ታርሙኛላቹህ ወገኖቼ (.?...)
ፍፁም የሆነ ስሕተት ። የቅዱስ አምላክ እውነት እና መሰረት የለለው ለአለም ርእዮት በሚመች እንደገና የተፃፈ ሰውሰራሽ ታሪክ ነው ደግመህ ደጋግመህ ምታወራው ። ፑቲን በትውልዱ ማን ነው? በራሻ ላይ የነበሩ መሪዎችና ርእዮተ አለም ፈጣሪ ጠማቂ እና ጠንሳሽ የነበሩ እና ያሉ እነማን ናቸው? የአለምን ነገስታት እና መሪዎች በኢኮኖሚ በሳይንስ ፖለቲካ ኮሜርስ ገቨርንመንት እና በክርን ድቁስ አድርጎ የያዘ ማን ነው? ፑቲን ኦርቶዶክስ ነው ሐመሽያክ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድሐኒትን ብሎ የሚያምን በትውልዱ አይሁድ የሆነ ሰው ነው ። አሁን አምርማጌዶን ጎግ እና ማጎግ ማንም አያውቀውም አይረዳውም በመጋረጃ በስተውሀላ ያሉ ታሪኮችን ግዜ እና ቦታ ሰጥቶ በመገለጥ ማንበብ የቻለ ሰው በስተቀር ። እዝቅኤል 38 የጎግ እና ማጎግ ሐይል የሚዘምተው/የዘመተው በሳባ እና ድዳን ላይ ነው ፣ እና ሳባ እና ድዳን የማን የልጂ ልጆች ናቸው? እና ለምን? ስለ አሁኗ ግብፅ እናውራ ብንል ምንድን ነው ምታወራው? ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መሰረት እና አመጣጥ እንናገር ብንል ከ325 አመተምህረት በፊት እና በውሀላ ከዚያ በውሀላ ያለውን እንድት ነው ምትንገር? አንድ ነገር አትርሳ ታሪክ ሑልግዜ የሚፃፈው በአጥቂው ነው ።
Thank you for sharing this knowledge 🙏
Kibr le Egzhabher yhun❤❤❤❤❤
EGZBR yebarkeh!!!🙏🙏
Menw everyday betgabzut ufff kurtun eko new yemnagerw edma ke tena gar yestk 🤲I love him ❤❤❤
Egeziabiher yesetilen Betam yemigerem temeheret newe
He so knowledgeable...
Thank you,
I proud of you guys. Your absolutely right
tebareku edme tsega lenante yhun
ቤዝ የቅዱስ ሚካአኤል ነው ትክክለኛው "ኤል" እግዚአብሔር የሚወክል ነው
ሰላም ሳድሶች ስለ ሐሰተኛው ክርስቶስ በራእይ ዮሐንስ ስለሱ የተጸፈው በእስራኤል ተከስትዋል እየተባለ ነው ስለሱ አቢ ይልማ ና ሌሎቹ ምሁራን በሰፊው ትንታኔ ብታቀርቡልን ጥሩ ነበር።
ኢትዮጵያ አችን ትመስላለች
Tebarku.
Igziabher yestlan ❤
ሰላም እንደምን ሰንብታችዋል
Amen. Amen. Amen.
በፆምና በፀሎት ብዙ ክፉ ነገሮችኮ አልፉዋል እግዚአብሔር ሀያል ነው:: ይህ ሰው ምን እየነገረን ነው? ሳድስ ላይ ነው ይህ ሰው ወይስ አይኔ ነው ምንም አይነት ተስፋ የሌለው በእግዚአብሔር በእውነት ይቅር ይበለው! ግን ሲያልፍ ታፍራለህ ግን መቼ የሚለውን ልጠይቀው?
@melakuyosef:-ይህ ሁሉ ልሆን ግድ ነው።
የተናገሩኩት ከምቀር ሰማይነ ምድር እንደ ወረቀት ተጠቅልሎ ብሄድ ይቀላል ነው የሚለው ።ፆምና ጸሎት ከመሆኑ አያስቀረውም ያለው፥ እኔ እንደገበኝ መጠን ፥የሥጋን ሞት መቅመሳችን አይቀርም ነው ።ፆምና ጸሎት የሚጠቅማን፥ ነፍሳችንን ለማዳን ነው እንጂ ፥ልሆን ግድ ከሆነ ነገር ልያስቀረን አይችልም።
@@kibrulemma9183በትክክል ልፅፍለት ነበር በትክክል መልሰሸዋን አመሠግናለሁ
ሳድሶች ይሄን ሰውዬ በደንብ መርምሩት
የተደጋገመ ነገር በሰው አእምሮ ውስጥ ተቀርጾ ይቀራል። ሥለ ኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ በጥሬው ትርጉም እየወሰዱ የሚያብራሩ በዝቷል። ከእንዲህ ዓይነት ነገር መቆጠብ መልካም ነው፤ ፊደል ይገድላልና!
አሜን
ቤዛ እስክንድርን የምትመስለኝ እኔን ብቸ ነው?(መልኳ፡አነጋገሯ)
ቱርክ አረብ አይደለችም
mirit memihrachin memihir yared bemegeba endeneredaw adirigeh new yastemariken kalehiyiwetin yasemalin
ኙቲን እየተዋጋ ያለዉ ፀረ ክርስቶሳዊያንን ይመስለኛል ፀረ ኢሊሙናንቲና ግብረሰዶም ህግ ያፀደቀና ሰዶም የምታስፋፋዉ ን አሜሪካንን ለማስቆም አይደለምን? አሜሪካን በጌታ ካልጠፋች ዋጋ የለንም።
Amen
እናመሰግናለን!
ራዕይን Literally መፍታት ከባድ ነው። በርግጥ ሊትራሊ የሚፈቱ ሊኖሩ ይችላሉ። ግን የኤፍራጥስን አልስማማም።
th-cam.com/video/Cc4Cyr1SHiU/w-d-xo.html
Bertolin ygni jeginoche❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣችዉ
እንዳለ የሚያስተምረው የፕሮቴስታንት አስተምሮ መነጠቅ ያስተማረው የነሱን ነው ብዙ ኦርቶዶክስ የመቃወም ይታይበታል ከራሻ ጀምሮ
ስለ ሩሲያ ያወራኸው አልገባኝም? ጎግም እየሩሳሌም የሚሄደው ወርቅ ለመዝረፍ ነው? ኧረ ተው ፓስተር......
Memhir tsgahi yebza egzabher yerdanb
❤❤❤❤❤❤
We stand with Russia
Bekabeln gata efffff maren😢😢😢😢😢
With all due respect to U but Russia is an orthodox how do u relate to gog
አንተ ሰውዬ ዛሬም ራሺያን ጎግ ትላለህ እንዴ? ባለፈው አዳልጦህ ያልክ መስሎኝ ነበር። ግን አስበህበት ነው የምትለው።
ራሺያን ጎግ ነች የሚሉት እና ሰዎች ይነጠቃሉ የሚሉት በምእራብ ያሉ በተለይም በአሜሪካ ያሉ በጀታቸው በሰይጣናዊዋ እስራኤል የሚዘንብላቸው ክርስቲያን ነን የሚሉ ነገር ግን ክርሰትያን ዛዮኒስት የሚባሉ የሴጣን ማህበሮች ናቸው።
አታስት