@12:41 I don't think you right. How do you know the total number of married protestant ladies and how many of them are divorced. to reach to this conclusion. This is nasty generalization. Sometimes it better to think twice before reaching on such kind of generalization. and in fact, without doing proper research and analysis. You talk as if you counted all the divorced and married protestants.
ናቲያችን 30ሺ እንገባለን ሀብታሙ የሰፈሬ ልጅ ጀግና በቃ አለቀ በዚ አጋጣሚ ፓስተር ቸሬን እናመሰግናለን ምንም እኮ ሀብታሙን መጫን አልፈለገም
ናቲ አማን ነው በናሆምና በሩሀማ የይቅርታ show ላይ አስተያየት ብትሰጥ ደስ ይለኝ ነበር ያንተ እይታ በጣም ስለሚመቸኝ ነው
ልጅቷ አስመሳይ ናት ለካሜራ ስለሆነ እንደዚ ምትለው ስለገባው ነው ያልተዋጠለት ህንድ አገር እኮ ከወንድሟ ጋር ሆና ሲበድሉት ነው ጥሏቸው የሄደው ወደ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢
I really appreciate your maturity... You are better than most of those doing similar video reflection.Keep it up!
ሶፊ ስታገባ ትንሽ ልጅ ነበርኩ እና ጴንጤ ሁላ ተይ አታግቢው ተብላ ስትለመን ትዝ ይለኛል ግን አንተ እንዳልከው አገልጋይ ስለነበር አልሰማ አለች ገታ ይርዳት አሁንም
watching from Dubai love u all
ሶፊ፣ አይዞሽ ምንም ልቅሶ አያስፈልግም በኑሮሽ በርች።
0:01 fun ነገር ብቻ እስቲ post አርግ ሃይማኖት, ወሬ, ለቅሶ አታሳየን please ሁሉም ቦታ ተጨንቀን አንችልም....🙄🤷♂️
30k🎉🎉 be for 202.......
21፡57 የወንዱ ዊግ ይቅርባቹ በጣም ነው ምታስጠሉት በሉልኝ። አይ ሁማን ሄር 😂 😂😂😂
ቸሬ በጓዳ መጨረስ ያለበትን በአደባባይ ድራማ ተው
በጣም ነዉ የምወድህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
23:37 ምንድነው ምትንተባተበው? ልጅቱ? AI new endie? ነው አማርኛውን ለመሰባበር ነው አውቃ?
ታላቋ 😂 😂 ኡሩኩስ ኡርጋጥ ምን ትቀረሽብኛለህ
እኔ ምለው ቲቪ ላይ ሚመጣ ነገር ሚመርጥ ሰው/አባል ይጥፋ?
ኢትዮጲያውያን ፔንጤ መሆን አያስፈልጋቸውም። የባርነት የተገዛ አፍሪካውያን ሃይማኖት ነው እንጂ እሱ የ ነጻነት ሃይማኖት አደለም። እኛ በብር አንገዛም።
የ ሱኒ እና የኦርቶዶክስ ደሴት ናት ኢትዮጲያ፤ የነጭ ሃይማኖት የ መናፍቃውያን እምነት አትሰብስቡብን።
@12:41 I don't think you right. How do you know the total number of married protestant ladies and how many of them are divorced. to reach to this conclusion. This is nasty generalization. Sometimes it better to think twice before reaching on such kind of generalization. and in fact, without doing proper research and analysis. You talk as if you counted all the divorced and married protestants.
ናት ማቅረብ የሌለብህን ነገር አታቅርብ
@DJ V:@DJ V:ግንኙነት የተመሰረተው በገንዘብ ነው በፍቅር ላይ አይደለም የሻጭ እና የገዢ ነው ሁለቱም ድራማ ላይ ናቸው 💀
Selam alen... chapa gin ergtegna ayidelenm 😁😁😁
አሸቃባጭ ነሻ ሁሉ ቦታ እንደ ዝንብ ጥልቅ ጥልቅ ትያለሸ ሶፊያ ሃይማኖትሸን አታቂውም ሲሸሸ ኦርቶዶክሰ ኦርቶዶክሰ ያጫውትሻል 😂😂😂
My favorite TH-camr 🎉🎉🎉🎉❤🎉❤
ሠላም ወዳጀ ተሰደቡ ሰደቡ
ስላም ስላም ጀመአው
ምንድን ነው? ይቅርታ አለች በቃ ሌላ ምን ታድርግ ፣ ልጁ ይቅርታ አያውቅም አለዝያ የምን መቆዘም ነው ታልፈለገ ይቅርታው ተቀብሎ ለመግባት እንደማይችል ልጅም የራሷን መንገድ እንድትሄድ ምፍቀድ ይ
Ymecheh
ሶፊያ ግን ተረጋጊ ማማዩ
18:25😂😂😂😂😂
Menem ayazenaname hule yemtelekachwe videowoche
Hey protestant betidar betam yigibabalu 99.9% success min yilal yihee
Natty bin yenatakewiin protestant minamin
አቦ ዝም ብለህ Videown አቅርብ ምታወራው በሙሉ ምንም አይመቸንም አጉል አቃለው ብለህ አትዘባርቅ።
ሞጣ😂😂😂😂😂
30k
Esu derom ayewodatem letekem sil newe ahunema kefef belawalech!!!
🎉11
ናቲሻ
በሰይፉ ሾው ላይ ሀብታሙን እንዴት አያችሁት? ሁኔታው ፣አካኋኑ ግን ልክነው? th-cam.com/video/N6JJe7st71w/w-d-xo.html
ብዙ ጊዜ የበደሉ ሰዎች እንደተበደሉ ሆኖ የመታየት ፀባይ አለባቸዉ ግን ባሁን ሰአት የተጎዳ ዉ እሱ ነዉ በአሁን ሰአት ያረጉት ምንድን ነዉ ልጁን ህዝብ ፊት አቅርበዉ ተሸማቆ ይቅር ብሏት እንደ ባል እና ሚስት ይቀጥላል ብለዉ ነበር ያቀረቡት እሱ ግን እንዳሰቡት አልሆነም በምትወደዉ ሰዉ መከዳት በጣም ከባድ ነዉ :ይቅር ማለቱ ጥሩ ነዉ ይቅር ማለትም ለራስ ነዉ የሰላም እንቅልፍ ይተኛል : እንደዉም በጣም በጨዋነት ነዉ ኘሮግራሙን የጨረሰዉ👍🏽
@DJ V:@DJ V:ግንኙነት የተመሰረተው በገንዘብ ነው በፍቅር ላይ አይደለም የሻጭ እና የገዢ ነው ሁለቱም ድራማ ላይ ናቸው 💀
@DJ V:@DJ V:ግንኙነት የተመሰረተው በገንዘብ ነው በፍቅር ላይ አይደለም የሻጭ እና የገዢ ነው ሁለቱም ድራማ ላይ ናቸው 💀