Ethiopia - በህዝብ ተጠልተን ልንወድቅ ነው የጠቅላዩ ያልተጠበቀ ንግግርና ማስጠንቀቂያ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 589

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚያብሄር እናተን አንስቶ ፈርሀ እግዚያብሄር ያደረበት ሀቀኛ የሠው ደም የሚገደው መሪ ለሀገራች ያምጣልን

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት 2 ปีที่แล้ว +1

    አንባቢዉ እናመሰግናለን

  • @SaSa-wh6oy
    @SaSa-wh6oy 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያንሳህ እውነት ቅድስት ኢትዮጵያ ህዝቡን ሀዘን መልስ ትልቅ ነው

  • @aynalemkidane9800
    @aynalemkidane9800 2 ปีที่แล้ว +32

    እንኳን ተገለፀላቸው

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 2 ปีที่แล้ว +14

    በቅርብ ቀን ያርገውአላህ ያሳየን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 ปีที่แล้ว +26

    ህዝብ ጠላህ እግዚአብሔር ጠላህ ወዳጀ

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
    @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳየን እደጎርፍ የፈሰሰው የኑፁሀን ደም ይፋረዳል ☝

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 2 ปีที่แล้ว

    አስመሣይ ሁለትምላስ የኑፁሀን ደም በከቱ የፈስስው እባ ይፍርድብህ በግፍ የምታስጨርስዉ ልዝብ ጩህት ይፍርድህ😢😢

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 2 ปีที่แล้ว +53

    ምን ሰርተው እንውደዳቸው በጦርነት በኑሮ ውድነት አመሡን በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ መከራ ነው ያለበሱን አላሁሙስታአን

  • @UaeUae-ts3tm
    @UaeUae-ts3tm 2 ปีที่แล้ว +70

    ጌታ ሆይ ና ቶሎ ደከመን ለቅሶ መስማታ

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @አብዱነኝ-ኘ1ፐ
      @አብዱነኝ-ኘ1ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

      መምጣቱ ለምን አስፈለገ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +3

      @@አብዱነኝ-ኘ1ፐ ፍርድ ስጥ ለማለት ነው አብዱ

    • @burtefan
      @burtefan 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አብዱነኝ-ኘ1ፐ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ከመጣ የዚች አለም ግፍና በደል ይቆማል የሰዉን ደም ያፈሰሱ ደማቸዉን ያፈሰዋል ክርሰቶሰ ሲመጣ ድሆች ይጠግባሉ ነገሰታቶች ይዋረዳሉ ለዛ ነዉ ጌታ ሆይ ቶሎና የምንለዉ በቅን እና በሀቅ የሚፈርደዉ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነዉ

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
    @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 ปีที่แล้ว +6

    መጠላቱን ማዎቁ በራሱ ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር በሞት ሳይሆን በህይወት እያለክ ከጫንቃችን ላይ ያንሳክ ችላ ያልከውን መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ ትንሳኤ ሳታይ እንድያጠፋክ አልፈልግም በህይወት፣ በስራህ፣ በልጆችህ፣ በኑሮህ .... በሁሉ የተጠላክ ሁን

  • @awottesfay1456
    @awottesfay1456 2 ปีที่แล้ว +25

    ይህን ማወቃቸው ጥሩነው !!

  • @saraseid8990
    @saraseid8990 2 ปีที่แล้ว +65

    የህዝብ እንባ ይፍረድ

  • @Qasimtube885
    @Qasimtube885 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም እጠላቸዋለሁ!!

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 ปีที่แล้ว +2

    በሕዝብ መጠላት ቀላል ነገር ነው በእግዚአብሔር አይን ተመዝኖ ቀሎ መገኘት የከፋ ነው የሰው ደም ይፈርዳል፡፡ ጊዜ ነው የሚጠብቅ፡፡

  • @ermiastenkir9540
    @ermiastenkir9540 2 ปีที่แล้ว +93

    ለህዝብ ካልቆም የአለቆችህ ዕድል ይገጥመሀል ።ነቃ በል ጊዜህአለህ

    • @adanchgamachu2186
      @adanchgamachu2186 2 ปีที่แล้ว +3

      አምላክ ይርዳው መድረ ሌባሁሉ አይሣካም የዘረፋችሁት ን አትበሉት የኢትዮጲያ አምላክ አያንቀላፋም

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว +2

      የባሰ ይዝረፉ፣ይግደል?

    • @fraolbaharu3413
      @fraolbaharu3413 2 ปีที่แล้ว

      ተበዳ

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 2 ปีที่แล้ว

      አብይ ወርዶ ጋላን በተቀጠቀጠ ሁሉንም ህዝብ አማረዋል አስልጥነናቸው እንጣጥ አሉብን

    • @kiyatube6970
      @kiyatube6970 2 ปีที่แล้ว +1

      too late

  • @zinashsintayhu2761
    @zinashsintayhu2761 2 ปีที่แล้ว

    መፍትሄውን ፈጣሪ ይስጠን

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ከምድር የአጥፋቸው የሰው ደም በጄቸው አለ ሁሉም

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +43

    ለህዝብ ካልቆመ የሚገደሉ ንፁሀንን ደም መፍሰስ ካላስቆመ ህዝብ ከስልጣን መውረዱ ግድ ነው
    ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ የረከሰ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ ደም ነው💔😭😭😭😭🇪🇹🕊🇪🇹

    • @baitnaalnice5728
      @baitnaalnice5728 2 ปีที่แล้ว +4

      እኮ ወገኖቻችን አየታረዱ ልንወደው ይፈልገል ?ድጋይ የሚሥክኑ ደም የፍረድ

    • @محمدمحمد-ف9م8ق
      @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ በትክክል

  • @teshebest6410
    @teshebest6410 2 ปีที่แล้ว +49

    ተጠልታችሁ ብቻ ሳይሆን ተዋርደህም ነው የምትወድቀው !

    • @عائشهاحمد-م8ل
      @عائشهاحمد-م8ل 2 ปีที่แล้ว +1

      ደቆሮ,እሱ ደዋርዶ ከወደቀ የባሰዉ መቶ በቀን እሚበላ ይመጣብሽ ይሆናል ምድረ ካአፍ እሰካፈጫ አስተሳብ ሁላ😡😡እደዉ,ምን,ይሻለናል መጓጓተ,ብቻ ቱ!!

    • @efreamasefa9312
      @efreamasefa9312 2 ปีที่แล้ว

      @@عائشهاحمد-م8ل ያው ህዋት እኮ እየመጣ ነው አንተ ጅላፎ ከሰው አምላኪነት ውጣ ደቆሮ

    • @salamasal6374
      @salamasal6374 2 ปีที่แล้ว +1

      @@عائشهاحمد-م8ل ከዚበላይ ምንያረገን ወራሪ መንግስት ነው

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

      @@عائشهاحمد-م8ل ዝበይ ካርፎ አፍ አሁን ምን እንደሚሠራ ታውቂያለሽ የቀረ አልተነካሽ ደንቆሮ ካንች ወዳ እናት ሆዷ ተሠንጥቆ ልጅ እየወጣ እየተገደለ አንገት እየተቆረጠ ቤቱ ቁጭ ባለ በግሬደር ቤቱ እየወደመ እራቁቱን እየቀረ ሠው ተገሎ በእሳት እየተቃጠለ ይህ ሁሉ ምን እየመሠለሽ ነው ወይስ የነሡ አባል ፍርፋሪ ተቀባይ ሁነሽ ነው አየ መረገም

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 2 ปีที่แล้ว

      @@عائشهاحمد-م8ل አረኢቶቢያዉስጥ እደብልፂግናየቀንጂብየለም

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 2 ปีที่แล้ว +17

    ጠቅላዩ ስልጣ ላይ ከወጡ ጀምሮ በጋዜጠኞች ተጠይቀዉ ያዉቃሉን? እሳቸዉ ብቻ ሁሉን አዋቂ ናቸዉ በጣም ይሰለቻሉ እንዴት አንድ ሰዉ ሁሉን እኔ ብቻ ይላል።

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว +25

    መውደቅ ኡይደለም ወድቃችሆል ብልፀግና አብቅቶለታል በቃ

  • @نورةحبش-ت9ل
    @نورةحبش-ت9ل 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ሆይ መጨረሳችንን አሳምርልን

  • @ahmedmohe5151
    @ahmedmohe5151 2 ปีที่แล้ว +20

    እንደ አብይ ህዝብ የደገፈው
    እንደ አብይ ህዝብ የጠላው
    መሪ የለም

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እልም ያለ ውሽታም ካሀዲ

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ግን ሲመጣ ጀምሮም አልወደድኩትም እግዚአብሔርን እንዲሁ በጣም እጠላዋለሁ ሳየው ሁሉ ይቀፈኛል እግዚአብሔር ስሩን ይቀለው

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 2 ปีที่แล้ว +2

      @@አማራነትማንነትእንጂወንጀ አሚን አብይ ማለት እባብ ነው

    • @mekdesbahru3519
      @mekdesbahru3519 2 ปีที่แล้ว

      Ewinet new.

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የንፁሃንን እንባ ተመልክቶ ቀንህን ያሳጥርልን አምላካችን ሆይ የፈሰሰውን የንፁሀን ደም ለዚህ ሰው አርገው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +22

    አይደለም መጠላት መገደል አለባችሁ የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች በሙሉ አሳፋሪዎች ሆዳሞች ናቸው 😡💔💔

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አስጨረሱን

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ በእውነት አስጨረሰን እኮ

  • @abeba9747
    @abeba9747 2 ปีที่แล้ว +30

    በቃ ይዉረድ ቃል አባይ ነው

  • @فروذ
    @فروذ 2 ปีที่แล้ว +22

    ውይ አብይ የጅህን አግኝ ኢንሻአላህ

  • @hayatousman25
    @hayatousman25 2 ปีที่แล้ว +19

    የተጠላ መሆኑን አሁን ገና ነው ያወቀው?! እሱን ማየትም ሆነ መስማት ህመም ነው! አላህ ይንቀልልን!

  • @yinurbishaw1197
    @yinurbishaw1197 2 ปีที่แล้ว

    ሰውየው አትኩረት ወሥዶ የፊቱን መልክ ላያው ልክ እንደንግግሩ ተለዋዋጭ መልክ ነው ያለው እንዲህ አይነት የመለዋወጥ መንፈሥ የሤጣን መንፈሥ ነው እንዲህ አይነቱን መንፈሥ ጌታ ይገሥፀው አሜን ።

  • @sabbrina78
    @sabbrina78 2 ปีที่แล้ว +8

    አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው መንግሥት ከወያኔ በከፋ ሁኔታ ትጠፋላችሁ የደሀ እንባ ጎርፍ ነው ይጠራርጋቹሀል ክፉዎች አይቅናችሁ

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠ/ሚ እንዳሉት በህዝብ ተጠልቶ ከመወደቅ በፊት አገሪቷን በጠባብ ብሔርተኝነት ከማስተዳደር መቆጠብ በኢትዮጵያዊ ዜግነት መብት ብሔራዊ ጥቅም ለሁሉም ዜጋ በእኩልነት ማድረግ የክልል አጥር በማፍረስ ሁሉም ዜጋ በአገሪቱ በእኩልነት መኖር ሲጀምር ነው::

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 ปีที่แล้ว +5

    በህዝብ። እንዳይጠሉ ከፈለጉ። ታደ ለምን ለህዝብ አይሰሩም። በዚ ግዜ ህዝብን የሚሰማው አጥቶዋል

  • @matiwosyohannes3586
    @matiwosyohannes3586 2 ปีที่แล้ว +23

    ውይ እጅጅ ነው ያለን ተረኞች ሰለቻችሁን

  • @menkirtibebu2453
    @menkirtibebu2453 2 ปีที่แล้ว +9

    ከሁለም በላይ የዜጎች ግድያና ሥቃይ የከፋ ነው።

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 2 ปีที่แล้ว

    ወገን ድስኩሮቹ ሁሉ የወረቀት ላይ ነብር እየሆነብን ግራ ተጋብተናል።

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +6

    አስከሬኑ እማይነሳበት ውድቀት ይውደቅ ወያኔ ሺ አመት ይግዛ የኦሮሞን የመጨረሻ አወዳደቅ ሳያሳየኝ ፈጣሪ እዳይወስደኝ ምኞቴነው

    • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
      @ጄጄጄጄ-ሐ9መ 2 ปีที่แล้ว +1

      ወያኔ የዘራው መሰለኝ አማራ እና ኢትዮጵያን የጠላ ሺ አመት ብዙ ነው አንድ ቀን አይገዛትም

  • @sulitansaed8813
    @sulitansaed8813 2 ปีที่แล้ว +46

    አትሻወዱ፣ሰዉዬ እስስት ነዉ፣በሄደባት ሁሉ ታመሳስሎ ተነግሮ ለመለፍ እንጅ እዉነቱን እንደ ሀገር መሪ ሀገሪቷን በሠለም ለመምራት አይደለም።እንድህ ብሎ የሚነገራዉም እኛን አደነግሮና አዘነግቶን መንጋድ ቀይሮ ይመጣና የለመደዉን ተግባር ይፈፅማል።በዝህ መልኩ የማይተጋብራዉን እያለፈለፈ ሀገርን ያስፈርሳል፣ህዝብን በሽፍቶች እያስጫፈጫፋ፣አመራሩ የመዲያ ነደጅ፣ዘይት ስኳር ወዘተ በኮንትሮባንድ እየተቸባቸቡ በአደማ ቆርቆሮ ቪላ ቤት ሲገነቡ፣ህዝቡ በኑሮ ዉድነት ይሳቃያል፣ ጠ/ሚሩ በታመቻቻ ቢሮ ቁጭ ብሎ ግራንድ ሙስና የለም እያለ ይዘለብደል።

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 ปีที่แล้ว +30

    ቀላል ህዝብን እያስጨረሰ እሱ ኬክ እደቆረሰ ይኖራል እደ

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያንሳህ አቦ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ በቅርቡ ምርጥ መሪ ያምጣልን

    • @aberaaymecho
      @aberaaymecho 2 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ወሎየዋ@ በቅርቡ እንድመጣና አቢይን እንድያነሳ የተመኘሽው መጭው መሪ ማን ይሆን ? እስቲ ለእኛም አሳውቂን

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 ปีที่แล้ว

      @@aberaaymecho አላህ ጡሩውን መሪ ይስጠን እኔ ምን አውቃለሁ አብይ ከመጣ እሄው ማባላት ይዞናል ምንም ለውጥ የለም የንፁሀን ደም የመከላከያ ደም በከንቱ መፍሰስ ይዟል😭😭😭

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ያሳልን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 ปีที่แล้ว +8

    በህዝብ የተጠላ መንግስት እድሜ እንደሌለው ከገባችሁም መልካም ነው ሁላችንም የብልፅግና ደጋፊ ነበርን ለሁለት አመት ብልፅግናን ደግፊያለሁ አሁን ግን ስሙ ሲጠራ ያንገሸግሸኛል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲሉ እውነት መስሎን ብዙወች ተሸውደናል አሁን ግን ነቅተናል ሁሉም ነገር ግልፅ ነው መስጋታችሁ ተገቢ ነው ከዚህ በላይ ልትሰጉ ይገባል ህዝቡ ነቅቷል ማንነታችሁን በግልፅ አሳይታችሗል ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነው እና መስጋታችሁ መፍራታችሁ ተገቢ ነው ከህፃናት እስከ አዋቂ አብይ አብይ እንዳልተባለ አሁን ግን ከጫፍ እስከ ጫፍ አክ እትፍ ተብላችሁ ተጥላችሗል መስጋት አለባችሁ ህዝብ ማበል ነው ይበላችሗል ዋ ዋ ዋ

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 2 ปีที่แล้ว +5

    አገር ማለት ሰው ነው ሰው ማለትም አገር ማለት ነው መልማት ሰውን እንጂ መሬት ማልማት ክለሳው በዶ ድካም ማን በኖረበት ቦታቸው ሰው እያለቀ ልማትና ልፋት መጀመሪያ ላገራችን ስለምን ፍቅርና አድናትን ያስፈልጋል።

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 ปีที่แล้ว +44

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 ปีที่แล้ว +9

    Zeregnete yewdeme 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚያደረገውን የማያውቅ ጠቅላይ ሚንስትር

  • @ademdawud
    @ademdawud 2 ปีที่แล้ว +5

    ማወቁ ጥሩ ነው ኢሀድግ 30 አመት ሲገዛ የሀገሪቱን አንድነት ጠብቆ ቢዘርፍም ምንም ቢደርግ ምን ህዝብ ሳያይ ነበር የሄ አንድ አመት እንኳን በሰላም ህዝብን አረጋግቶ ሳይመራ በቀን በጠራ ፀሃይ ዘረፋ ሲካሄድ እያዩ ዝም እያለ ምን እዲሆን ጠብቆ ነበር የለውጥ መንግስትመጣ ኔማውቀው እስካሁን ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው አሁንም ማስተካከል ካልቻለ ሊስተካክል ሚችሉ ጀግኖች ስላለ ከነክብሩ ቦታቸውን ቢይዙ የተሻለ ነው ካልሆነ መጨረሻወ አያምርም

  • @ሲሀምያሲን
    @ሲሀምያሲን 2 ปีที่แล้ว +18

    እኛም ይሄን ነው እምፈልገን ነው

    • @محمدمحمد-ف9م8ق
      @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว

      አወእነፍልጋለን የህፀኖችእባ እደጎርፍ ይሁነበት

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 2 ปีที่แล้ว +1

    ምላስ ብቻ ተግባር ዜሮ ዘረፋው ከወያኔ የባሰ አይ ብልፅግና በረሀብ ያሳለቀን በሞት ያሳለቀን በስደት እረ ስንቱ እንዘርዝር

  • @መክያቢንትኡመር
    @መክያቢንትኡመር 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ አማራ አይጥላህ። መቸም አማራ የጠላዉ መግስት ሆኖ አያቅም100/100

  • @derejedereje1838
    @derejedereje1838 2 ปีที่แล้ว +4

    ለአጭር ግዜ የተወደደ በአጭር ግዜ የተጠላ የፖለቲካ ድርጅት ለብልፅግና ድምፄን መስጠቴ እደእግር እሳት ይቆጨኛል ተሸውጃለው

  • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
    @ጄጄጄጄ-ሐ9መ 2 ปีที่แล้ว +8

    አይቀርም እናሽቀነጥራችሗለን

  • @bereketnigussie4579
    @bereketnigussie4579 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ለመናገር መጠላት ብቻ ሳይሆን እጅ እጅ ሬት ሬት ነው ያላችሁት!!! ስትመጡ ያጨበጨብንበትን ጊዜ እያስረገማችሁን ነው!!!

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዓቢይ በሙስናና በተረኝነት ከስርህ ያሉትን አልቻልካቸውም ።
    አንተና እንደ ሙስጠፌ ያላችሁ ውድ ልጆች በመነፅር መፈለግ አለባት።

  • @anasir254
    @anasir254 2 ปีที่แล้ว +10

    ለመጣል በዕቀት ሚታገል ጠፈ እንጅ ከወደቀቹ እኮ ቆዬ

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀላል ተጠልተዋል ይህ ሁሉ የንፁሀን ደም በእጃቸዉ አለ እግዚአብሔር ይንቀላቸዉ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +1

    ብልፅግና 😭😭😭
    ሌብነት ብቻ አይደለም
    ሰንት አማራ በግፍ በወለጋ ተጨፈጨፈ ???

  • @getnettesfaye4143
    @getnettesfaye4143 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር በጣም መሮናል

  • @beng2839
    @beng2839 2 ปีที่แล้ว +11

    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ ንግግር ለምን እንዳለ አታስተላልፉም?

    • @አብዱነኝ-ኘ1ፐ
      @አብዱነኝ-ኘ1ፐ 2 ปีที่แล้ว

      ምክንያቱም ትንሽ ውሸትና ቅመም ለመጨመር ነው

    • @almightygod1023
      @almightygod1023 2 ปีที่แล้ว

      ማነው ጠሚሩ?ይሄን ውሻ ጠሚር ብለህ ስትጠራው አታፍርም ወይ እናንተ ናችሁኮ የልብ ልብ የሰጣችሁት የሌለበትን ዶር ጠሚ እያላችሁ ላይ የቆለላችሁት

    • @JavedAli-hg3jg
      @JavedAli-hg3jg ปีที่แล้ว

      አወ

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b 2 ปีที่แล้ว +6

    ስለተጠላን መውደቃችን ነው ! ከማለት የሕዝብን እሮሮ ማዳመጥ፣ በየቀኑ የሚፈነዳን ችግር እልባት መስጠት፣ አራስን መመርመር፣ኢትዮጵያዊነትን እንጂ ክልላዊ የወያኔን ስርአት ማፍረስ፣
    ሕዝብን ማዳመጥ ........ወዘተ
    አለበለዚያማ ሕዝብ ጠላህ ማለት እግዚአብሔር ጠላህ የሚሉት አባባልን ማስታወስ ልብ ይሉታል !

    • @beng2839
      @beng2839 2 ปีที่แล้ว

      ክልል የተመሰረተውና ይሚኖረውም የእትዮጵያ ህዝቦች ስለፈለጉት ነው ከእንግዲህ ወድያ ኢትዮጵያ እንደቀድሞ ተጨፍልቃ የጥቂት አፈጮሌዎች አሻንጉሊት እትሆንም አለቀ ደቀቀ ህዝቦች እራሳቸውን በራሳቸው ያስተዳደራሉ ይህን የማይቀበለው ጨፍላቅው ወገን ብቻ ነው

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 ปีที่แล้ว +3

    ገብርኤል ይጣልክ እውነት በደሀ እንደተጫወክ

  • @mogestadesse5781
    @mogestadesse5781 2 ปีที่แล้ว +1

    የንፁሀን ደም ይፋረደሃል

  • @simertmoges754
    @simertmoges754 2 ปีที่แล้ว +4

    ብልፀግን የኢትዮጰያህዝብ አቅልሻታል

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 ปีที่แล้ว +31

    እና አገር እያወደመ ሊወደድ ፈለገ ይህ ጅላፎ👿😈😏😏😏😏😏

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +5

      ኪኪኪኪ ኦሮምአይድል ለማስብ በነሱ እየግድሉ መውድድ ባህላቸውነው

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +4

      እኮ 😂

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 ปีที่แล้ว +28

    ሀሥቢን አላህ ወኒእመል ወኪል ☝️☝️ የወሎን ሠው ጨረሣችሁ 😭😭😭😭😭😭

    • @mekke6544
      @mekke6544 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተም ነገር ቀሰቋሽ ትመታለህ።ወላሂ

    • @mohammadimam7563
      @mohammadimam7563 2 ปีที่แล้ว

      @@mekke6544 ምን አባሽ አልሽ ቆሻሻ መጄመሪያ አንቢብ ሾርሙጣ

    • @gfg4073
      @gfg4073 2 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬ ላይ አዲስ አበባ ላይ ለቅሳው በርትታል ፈጣሪ ይቀለው እሱ እያለ ስላም የለም

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว +13

    እኛም የምነፍልገዉነዉ ባጭር ያረገዉ ቡልፀገና ሠዉን ጨረሠዉ እነደመር ብሌ ሠዉን አሥጨረሠዉ ለምን ወዳዱሥአበባ ትገብም ትላላችሁ ሙሥና ሌብናት ሥርቆት ብልፀገና????

    • @mekke6544
      @mekke6544 2 ปีที่แล้ว

      ምደረ ግብፅ ደላላ

    • @محمدمحمد-ف9م8ق
      @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว

      @@mekke6544 አይ የህፀኖች እባ ይፍረድ ሥቱ የትምሆና እሡ ተመጣዉድህ እኔም ያብይ ደጋፍ ነበርኩኛ ሠዉ ታሞ ወረቀት እያሳየናችነዉ ይሙት መልሡትያሉት አማራ ወዳድሥአበባ አይገባም የሚለዉ እሡነዉ የምን የማያቁት እባ ይፈረድበት???

    • @mekke6544
      @mekke6544 2 ปีที่แล้ว

      @@محمدمحمد-ف9م8ق ምን ትሰራለህ ወደ አዲስ አበባ የምትጎተተው።አአ ኑሮ ህክምና ውድ ነው።የሰው ስብስብ በዛ።ለምን ቤላችሁበት ከተማችሁን አታጠናክሩም።አሁን በቃ አአ በሸገር ታጥሯል።አአ ለአዲሰ አበባ ብቻ ተብሏል።አለቀ አርፈህ ተቀመጥ

    • @محمدمحمد-ف9م8ق
      @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว

      @@mekke6544 መብታችነዉ መግባት አድሥአበባ የናተብቻአረጋችሁት እደ?

    • @محمدمحمد-ف9م8ق
      @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว

      @@mekke6544 ይጎትትህ አባ እናተሠዉ ገዳዉችነችሁ ሠዉ አተወድም

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 2 ปีที่แล้ว +1

    መጣፈጥ ቀርቶ እጅን በለቀቅኝ አለ ያገሬ ሰው ማብ ፀጉ ቀርቶ ባላደረቁት አይ መበልጸግ በየት ተብሎ ነው የሚበላ ፀገዉ

  • @baneesahamufeerrr8902
    @baneesahamufeerrr8902 2 ปีที่แล้ว +3

    የእስራኤል አምላክ ባነሳህ የንፁሀን ደም ይፍረድ

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 ปีที่แล้ว

      There is NO የእስራኤል አምላክ! እስራኤሎች የአለምን ህዝብ ለማጭበርበር የተጠቀሙበት ዘዴ ነች
      *የኢትዬጵያችን አምላክ በሎ መፀለይ ነው የሚሻለው...!

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 ปีที่แล้ว

    ህዝብማ መጥላት ብቻ አይደለም ድምፅህን መስማት አይፈልግም ምክንያቱም ምላስህና ስራህ የሰማይና የምድር ያህል ይራራቃል ፈጣሪ በቁምህ እንዱቀጣህ እመኝልሀለሁ።

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 2 ปีที่แล้ว +9

    ይህ ከቀጠለ በጣም አዳገኛ ነው።አሁን በየሰፈሩ አገቱን ያደፋ የለም።በጣም ያሣስባል።ሙስና ከተባለ ባአለም እንደ ብልጸግና ያለበት ያለ አይመስለኝም።እንዳለ እኮነው ያግበሰበሱት

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 2 ปีที่แล้ว

      What do you expect from "Everything belongs to me" mentality?

  • @sendusenedusendu2689
    @sendusenedusendu2689 2 ปีที่แล้ว +35

    የደሀው ደም ውድቀታቹን ያፍጥነው

  • @hewan676
    @hewan676 ปีที่แล้ว

    ጌታየአተንመጨረሻ ያሳየን የስትሚልዮንደምአለበት

  • @mengayengat7478
    @mengayengat7478 2 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብ ምርጥ ነው

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይፋረደን የብልጽግናን ነገር
    ኢፍትሀዊ ጌታ አላህ ብቻነው

  • @tttt4228
    @tttt4228 2 ปีที่แล้ว

    መዉራድ አለበት ህዝቡ ጨራሰዉ

    • @محمدمحمد-ف9م8ق
      @محمدمحمد-ف9م8ق 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሙሥና ነዉየበዛዉ እሡ ተገባጀምሮ ሠዉጨረሠዉ

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢሃድግና ብልጽግና ምን ልዩነት ኣላቸው

    • @b.m2646
      @b.m2646 2 ปีที่แล้ว

      Enja

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 2 ปีที่แล้ว +1

      በደንብ ልዩነት አላቸው ቢያንሰ በሰላም ወጥተን በሰላም ወደየቤታችን እንገባ ነበረ ሰው በጀምላ አይታረድም ነበረ ወያኔ በሰልጣኑ የመጣ ብቻ ነው የሚገለው ይህ ግን ህጻናት አዛወንት ገበሬ ከየ ቤታችን ገብቶ ያረዳል የኑሮ ወደነት የለም ብራችን ጥሩ ነበረ አሁን የታለ ብራችን?ነዛ ጥሩ ናቸው እያልኩ አይደለም የነሱም ልጆች ናቸው እነሱ ያላደረጉትን እንዚህ ፈጸሙት የሰው ጅቦች

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የእናንተ ን ግፍ ያያል ብዙ ወረእንጅ እኛ እትዮጵያዋን ያየነው የለም

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    የህዝብ እንባ ይፍረድ የንፁሀን ደም ይፍረድ አይቀርላችሁም ጠብቁ

  • @mameymamwy9701
    @mameymamwy9701 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአረበኛችን ይህንመሪ ሳይሆን ወራሪ ብየዋለሁ ባዳነው

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 2 ปีที่แล้ว +3

    ሆሆሆ መደመር አለው በተቃራኒው መበታተን በለው ወይም ይበለው ርእሱን ይቀይር

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 ปีที่แล้ว +7

    ህዝብ መፀለይ እለበት እንዲነቀሉ እነዚህ ተባዬች

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 2 ปีที่แล้ว +6

    ወደህ ነው የምትወድቀው?! ገና ስም አጠራራችሁ እስኪጠፋ ትወድቃላችሁ! የደሀውን ሰው ለቅሶ እግዚአብሔር ይሰማል!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +1

    ብአዴን ኦነግ ሕውኃት ፀረ አማራ ናቸው
    ወልቃይት እና ራያ አማራ ናቸው
    እነ ዘመነ ፋኖወች መሰከረም እና ታዲዪሰ እናሰፈታለን
    አማራ በቅንጅት በተከታታይ ይታገላል ❤

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 2 ปีที่แล้ว +8

    አይቀርልህም ቀኑ እየደረሰ ነው።

  • @henokwonne8967
    @henokwonne8967 2 ปีที่แล้ว +1

    በሙስና እና በምዝበራ ሲዳማን ክልል ምስተካከል የለም🥹

  • @ሚሚታፈሰ
    @ሚሚታፈሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮስ የንፁሀንን ደም አፍሰው ስልጣን ለይ ቆያለው ብሎ አስቦ ነበር እድየ ? እህህህህ
    እኛ ጉልበት ባይኖረንም ፈጣሪ ይፈረድሀል ይህም በቅርብ

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 2 ปีที่แล้ว

    አንዴት አይጠላ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ መቶ በወደደው አሜን ብሎ በተቀበለው ህዝብ ላይ ሿሿ ሲሰራብን . ፍርድን ለአምላክ ትተነዋል

  • @sadam95282
    @sadam95282 2 ปีที่แล้ว

    ብልፅግና መቼ በህዝብ ተወዶ ያውቃል። የተዋረዴ መግስት

  • @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል
    @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይቀልህ አተ አፈ ቅቤ አማራን ገዴልከው እየሣክ አላህ ይፍረድብህ ያረብ

  • @ብርሽአለም
    @ብርሽአለም 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ቱልቱላ (ጠቅላዩን) ማላይበት እና ድምፁን ማልሰማበት እባካችሁ

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 2 ปีที่แล้ว +1

    አወ ህዝብን ካልጠበቀ ሀገርን ሰላም ካላደረገ ወንበር ላይ ምን ይሰራል ንፁሀንንን በይፋ እያሳረደ

  • @Eman-hj4sy9rj9j
    @Eman-hj4sy9rj9j 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ አዙሮ ይድፋው የወገኖቻችኝን ደምስ የት ሊያደርሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ፈታ ሰላምህ ይብዛ ሁለየም አተ መረጃወችን አቅረብልን አታስታቀርብ አዳምጣለሁ ሁለየም እስከመጨረሻው ላይክም ሺርም እናረጋለን ይቅርታ ባተ ድምፅ ሌላ ድምፅ ስንሰማ ይከብደናል ስለዚህ ሁለየም አተነህምርጫችን እርግጠኛ ነኝ የቡዙ ሰው ምርጫ ነው😍✅✅✅✅✴✅✅✅✅✅✅✴✅✅✅✅

  • @ሞገስኢቱብ
    @ሞገስኢቱብ 2 ปีที่แล้ว +7

    አብይ ከመጣ ጀምሮ ነው አገሪቱ የተበለሺቺው

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 2 ปีที่แล้ว

    መጠላት የአማራ እናቶች እምባ ይፍርድ።

  • @qwer5235
    @qwer5235 2 ปีที่แล้ว +1

    የወለጋ ያአማራ ደም ይፍረድ አተንማ አፈልግህም ወረድልን የኦነግ አጋር አብይ ውረድልን

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 2 ปีที่แล้ว +1

    ብልጽግና በኢትዮጵያ ይቅር የማይባለው ጆናሳይት የፈጸመ ፓርቲ በገበን ተጠያቂ ነው

  • @beng2839
    @beng2839 2 ปีที่แล้ว

    ዓቢይ ዛሬ ለመንግስታቸው ጠላት ለሆኑት ሚድያዎችና ግለሰቦች በር የከፈቱ ይመስላል

  • @ahmdenderisaumer9879
    @ahmdenderisaumer9879 2 ปีที่แล้ว

    ታዳ ህዝበረን እየዘለፈ ላይወድቅ ቆይቷን

  • @saeyidababu2350
    @saeyidababu2350 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢሀድግ በስንት ጠአሙ ከዚህ እባብ ብልግና