በአሁን ግዜ በኢትዮጵያ ስራ ለመጀመር እና በጀመራችሁት ስራ ውጤታማ ለመሆን ይሄንን ቪዲዮ ማየት አለባችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +19

    እትዮጵያዊነትን እዝህ ውስጥ ፈልጉት 👉ልዩ የዒድ ዝግጅት በገጠር th-cam.com/video/RUKNpRqksFY/w-d-xo.html

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ጫላ አድናቂህ ነኝ

    • @user-wo4wo3vk8n
      @user-wo4wo3vk8n 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-wo4wo3vk8n
      @user-wo4wo3vk8n 3 ปีที่แล้ว

      35bjxh05310

    • @namename2997
      @namename2997 3 ปีที่แล้ว

      ጫላዬ ዬኔ መልካም ውድም ተባረክልኝ

    • @user-wo4wo3vk8n
      @user-wo4wo3vk8n 3 ปีที่แล้ว

      @@namename2997 5

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወራዊ በአል አደረሳቹ እግዚአብሔር ሁላችንም በፍቅር እንድንኖር ይርዳን ክፉን ከመካከላችን ያውጣልን አሜንበሉ በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ

  • @ፋፍመሀሙድ
    @ፋፍመሀሙድ 3 ปีที่แล้ว +25

    ኢንሻአላህ ከቀናቶች ቀን በኋላ አገሬ ግብች የመኪና ሰፊ ስራ ለመስራት እቅዱ አለኝ በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @youtub5171
      @youtub5171 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ግን መኪን ስፌት ውድ ነው

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 3 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢልን ወድ እህታችን

    • @ፋፍመሀሙድ
      @ፋፍመሀሙድ 3 ปีที่แล้ว

      @@tirualemeyihunatube344 አሚን ማሬ

    • @zayinabhusen9464
      @zayinabhusen9464 3 ปีที่แล้ว

      inem wallahi iyasabaku naw inshallah

  • @zedzedzed5155
    @zedzedzed5155 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንተ አይነት ምርጥ ወንድም ስላለን እኛ ስደተኞች እድለኞች ነን ብዬ ነው የማስበው አላህ የልጆችክ አባት ያድርግህ ጫላዬ

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነው ትልቁ ችግር የመልካም አስተዳደር ተፅእኖ ፍቃድ አለመስጠት አለማደራጀት የባንክ ብድር አለመፍቀድ ለምትስራው ስራ ፍቃድ አለመስጠት በራሱ ስው እንዲስሩ አያደርጉም በራሳችን ጥረት የስራ እድል ፈጥረን ለመስራስ ስንጀምር ስራው ያስተጓጉላሉ ከዛ አማራጭ ስናጣ ወደ ስደት እንመርጣለን እንስደዳለን ተስደንም ስንመልስ የሚመለከተው የመልካም አስተዳደር አግባባለው ዳብዳቤ ስናስገባ ምላሽ አርስጡ አገራችን ብዘ ችግር አለ እንደው ዝምታ መርጠን ትተናል ። መረጃው አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን እንጅ እሚሰራው አይጠፋም እናመሰግናለን ጫላ

  • @mimiabdallah4511
    @mimiabdallah4511 3 ปีที่แล้ว

    በጣም፡አዋና፡ያለውን፡ውነት፡ያለውን፡ነው፡የተናገርከው፡ጎበዝ፡

  • @ወለተሥላሴ-ፐ9ቸ
    @ወለተሥላሴ-ፐ9ቸ 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወድሜ ግን ስልክሕን ብታስቀምጥልን ደስ ይላል ትምርት ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችን ስላምህ ይብዛ ስለ ቅንነትህ

  • @makitube8344
    @makitube8344 3 ปีที่แล้ว +2

    እኛም መምጣት እንፈልጋለን ግን እንደዚህ ሚያደራጀን ሰው ብናገኝ አሪፍ ነበር. የስፌቱን መማር መስራት እፈልጋለው ምታቃቸው ግሩፖች ካለህ ላክልኝ ማገኝበትን መንገድ አዲስ አበባ ውስጥ

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ከምቀኝነታቸው ባለፈ የሰላም እጦት ሰው ስራ እንዳይሰራ አድርገዋል በብዙ ብር ከፍ ያለ ስራ መጀመር እየፈለጉ እረብሻ ተነስቶ ቢቃጠልስ ቢያከስረኝስ እያሉ ይኸው ብዙዎች ይንከራተታሉ እረ ጫማ ጠርገንም በኖርን ሀገር ሰላም በሆነና😭😭😭

  • @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
    @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጫላየክ እንካን በሰላም መጣህ ወንድሜ ኣንተ የሚትስጠኝ ምክር ሁሉ ጥሩ ሃገራችን እንድንውድ ያድርገኛል እናመስግናለን

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን chala berta እሄን ሰሞን ለምጠፋክ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 ปีที่แล้ว

    እኔም 6 ወር ቀረኝ ሀገሬን ልገባ እስቲ ፀልዮልኝ እቅዴ እንዲሳካ ጫላ ባህርዳር ለቅረፃ ምትሄድ ከሆነ ፈልጊህ ነበር ፍቃደኛ ከሆነህ ጌታ ሆይ ንፅህ ልብ ስጠን ለሰው ለወገን ለሀገር ጠቃሚ አድርገን

  • @meriteritetyifd5213
    @meriteritetyifd5213 3 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ወንድሜ በርታ ጌታ ይርኡዳ!!!

  • @enatfiker3420
    @enatfiker3420 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወንድማችን ጫላ ።ጠፋህ ሰላምህ ይብዛ ከነሙሉ ቤተሰብህ

  • @Binotube864
    @Binotube864 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው በጣም ነው ምናመሰግነው ግራ የተጋባሁበት ነገር ነው ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ልየው

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጌታ በሰላም ያብቃን ለሀገራችን በስደት አለም ያለንን ሁላችንንም

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ውንድማችን ሀገራችን ስላም ያድርግልን እኛንም በስላም ይመልስን ሀገር ስላም ሲሆን ነዉ የሚንስራው ስላሙን ያብዛልን

    • @OoOo-gc9gr
      @OoOo-gc9gr 3 ปีที่แล้ว

      Hi calaa maaloo keessaa naa dubisi ykn lakkofsaa kee naa kenni anii yeroo dhiihoo galee garuu hojii hin egale 😭😭😭

  • @lamlamlouli9148
    @lamlamlouli9148 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ማስተዋል ልቦና ይስጠን መልካምነት ካለ በቅንነት ከሰራን ፍቅር ከለ ችግር የለውም

  • @haregewoyindessie3862
    @haregewoyindessie3862 ปีที่แล้ว

    እኔ በጋርመንት ሙያ ተቀጥሬ መስራት እፈልጋለሁ እና ክፍት የስራ ቦታ ካላችሁ አብሬ ብሰራ ደስ ይለኛል ስራ ፈልጉልኝ

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    የልብስ ስፌት በጣም አዋጭ ነው ነገር ግን መቀመጥ ስለሚበዛ ለኩላሊት ህመም ያጋልጣል በጣም ከባድ ነው

  • @ልቤሞኙ
    @ልቤሞኙ 3 ปีที่แล้ว +3

    ልክነህ ጫላ እኔ የገዛ አጎቴልጀ ቁርሥ ቤት ትሠራ ነበር እኔም እቃዉን አሞልቸ ልሠራ ሥጠይቃት እኔም ላቆም ነዉ እኳን አንች አድሥ ልጀምሪ አለችኚ እኔም እዉነት መሥሎኚ እገዛሁትን እቃ ለሶዉ ሺጨ ተሠዴድኩ እሶ ይሄዉ እሥካሁን እየሠራች ነዉ

    • @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر
      @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر 3 ปีที่แล้ว +1

      ሱበሀን አሏህ

    • @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
      @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      እህህህ ኣይዘሽ አህቴ እግዚአብሔር ከፈቀደው ገተሻለ ይስጥሻል ሃገራችን ሰላም ያርግልን

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 ปีที่แล้ว +2

      የሆነ ነገር ለመስራት ከፈለግሽ ስሪው ሰው አታማክሪ ብትከስሪ ራሱ ትማሪበታለሽ በተለይ የቅርብ ሰዎች ሞራልሽን ስብርብር ነው የሚያደርጉሽ

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም ሀገሬ ምን ልስራ ብየ አሳብ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🇪🇹

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 ปีที่แล้ว

    Wendmachin...Chala...tebarek...Kal...yelegnim👃👃

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው
    ምቀኝነታችን ባህር ተሻግሮም
    ተከትሎን መጥቷል

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነው አግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @sekinasekina612
    @sekinasekina612 3 ปีที่แล้ว +1

    ጫላዬ ጠፍተሀል ቪዲዮችህ በጉጉት ነው ምጠብቀው ካላሥቸገርኩህ ሁሌ ሥለ ዶሮ እርባታ መረጃ ብትሠጠኝ አልሠለችም ትንሽ ያወዛገቡኝ ጉዳዮች ሥላሉ ነው

  • @makitube8344
    @makitube8344 3 ปีที่แล้ว +1

    ፕሊስ እስቲ አደራጁን እና ሀገራችን መስራት እንፈልጋለን ወላሂ መሮኛል. የሰው ሀገር ወይ አይሞላ እድሜ መጨረስ ብቻ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የአዳማ ነኝ ለግዜው ስደት ላይ ነኝ እንዳው. ምን እሰራለሁ እያልኩ ይሄው አለሁ በስፈደት እስኪ ወድም እርዳን ከሁለት መቶ ሺስ እስከሁለይ ከሀምሳ ምን መስራትእችል አለሁ እስኪ ሹክ በሉኝ

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 3 ปีที่แล้ว

      ደውይልኝና ያለሽበት መጥቼ ለሁለት ሳምንት ሽር ብትን ልንልበት ይበቃን ይሆናል ካልበቃም ሀምሳ ሺህ ብር ከኔ እጨምራለሁ

  • @حياةمحمد-ص3ح
    @حياةمحمد-ص3ح 3 ปีที่แล้ว

    Eewunt new Allah hidaya yisten lnsha Allah

  • @hamersentube
    @hamersentube ปีที่แล้ว

    PERFECT

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እናመሰግናለን!

  • @molohailo3798
    @molohailo3798 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሃል ጫላዬ ሀገራችን ላይ ሰው እንደበግ እሚታረድበት በአደባባይ እሚረሸኝበት ሁሉን ነገር ስታይ እንዴት ሀገር ገብተህ መስራት ያምርሃል በጣም ከባድ ነው እናተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከክፍዎች ሁሉ እናመሰግናለን ወንድማችን።

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy ปีที่แล้ว

      Isun lerasik akoyew wendim wayis iht mot yetim aykerilkm

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ግራ ገብቶኝ ልመለስ ነው ወደ መጣሁበት

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @tsige5724
    @tsige5724 3 ปีที่แล้ว

    Gudda galattommi rabbi yoo jedhe gara biyya senufani ji'a boodaa mashini hodhu nan danda'a 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዙዙ-ሠ9ገ
    @ዙዙ-ሠ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ምቀኝነት እህቴ አገር መኖር አይቻልም የሀገራችን ሰው ምቀኛ ነው ትላለች እናም እኔም በሰው አገር በፍርሀት እኖራለሁ

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 ปีที่แล้ว

      እሷ ራሱ ምቀኛ ናት ይቅርታ አድርጊልኝና

    • @ዙዙ-ሠ9ገ
      @ዙዙ-ሠ9ገ 3 ปีที่แล้ว

      @@ሮዚማር በአይኖቿ አይታ ስላረጋገጠች ነው እህቴ ምቀኛ አይደለችም ይቅርም አልልሽ

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 ปีที่แล้ว

      @@ዙዙ-ሠ9ገ የኔ ቆንጆ አረ ይቅር በይኝ ወደ ሀገርሽ እንዳትገቢ ችግር እያወራችብሽ መስሎኝ ነው🥺

    • @ዙዙ-ሠ9ገ
      @ዙዙ-ሠ9ገ 3 ปีที่แล้ว

      @@ሮዚማር እሽ ይቅር አልኩሽ ግን ግን ሁሉም ያገራችን ሰው መጥፎ ነው ማለት አይደለም እንደው ብትረሺብትረሽ ሀገራችን ላይ ስንት ሌባ አለ ሰውሀሉ በሰርቁት ነው እንደ ሂወቱን የሚመራው ነው እሚስብለው

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 3 ปีที่แล้ว

    Wow yameflgawe sra gn kulalite bshta yagaltale ylalu kuche mltu

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድማችን አሪፍ ወረጃ ነው የምታቀርብልን በተለይ ለኛ ለሥደተኞች ውሥጣችንን ካሣመነው ሥራ ካልናቅን እሠራለን ለምን የጀበና ቡና አይሆንም ቀሥ በቀሥ ነው እድገት የሚገኝው ዋናው አገራችን ሠላም ያርግልን ሥለዳቦ ሥራ ያቀረብከው መረጃ ወድጀዋለሁ ከአንደድ አመት በኃላ አገሬ የመግባት እቅድ አለኝ ኗሪ ከሆንኩኝ ዳቦ ቤት ብከፍት ሞኞቴ ነው ጎን ለጎን ኬክ ኩኪዝ የመሣሠሉትን ለመሥራት እፈልጋለሁ እሥከመቸ ሥደት ከይቅርታጋ ቁጥርህን ፈልጌ ነበር

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ
    @ድንግልንየጠላየለውምከለላ 3 ปีที่แล้ว

    ያገር ሰላም ነው የናፈቀን እንጅ ሌላው ከፈጣሪ ፈቃድ ጋር ይሰራል ዛሬ ወደክፍለ ሀገርስንቶች ስራ ጀምረው በየሳምንቱ ነገር እየተሳ የቤት ክራይ የሚቆጥሩትን ቤት ይቁጠረው

  • @ayinisoltube9498
    @ayinisoltube9498 3 ปีที่แล้ว

    Wande callaa betam naber mifelgin gin be min lagunyik

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +1

      ስልኬ ቻናለ ላይ አለ

  • @ወይኒኢትዮሸዋYouTube
    @ወይኒኢትዮሸዋYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ጫላዬ ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን እስኪ ደብረብርሃን ላይ የሚሰራ መረጃው ካለህ ጠቁመኝ እባክህ ወንድሜ በስደት መረረኝ እውነት ቤተሰብ ሆነ ጓደኛ ስንጠይቃቸው መተሽ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ ሁሉም ውድ ነው የሚሉን።።።።።።።የሚያበረታታ ሰው ማግኘት ከባድ ነው 💚💚💛💛❤️❤️ግን ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 3 ปีที่แล้ว

      የቤተሰብን ዝም ነው ልመጣ ነው ስላቸው ወንድሞቼ ወረት ጎድሎኝ ኑሮው በጣም አስጠልቷል ይሉኛል

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አትስሚያቸው እነሱ ተሰፋ ቆርጠው ተስፋ ያስቆሩጡሻል ለእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ምንም ብር አለመስጠት ነው ብርሽን ሰብሰብ አርገሽ ሄደሽ ቀልብሽ የወደደውን ስራ መስራት

  • @sisaynegash1187
    @sisaynegash1187 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ ጋርመንት መስራት እፈልጋለሁ ግን ጥሬ እቃ ለማግኘት የምችልበትን ብትረደኝ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว

    ጫላየ አለህ

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 3 ปีที่แล้ว +1

    ድሬደዋ አዋጪ ስራ የትኛው ነው እባክህ መልእክት አድርሰን

  • @meronzewdu8618
    @meronzewdu8618 3 ปีที่แล้ว +3

    አኔ የምወድህኮ በምክንያት ነው ጫላ ከማዳም አመዳም የሚገላግለኝ ስራ ስላሳየህኝ

  • @ዜድ
    @ዜድ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጫላየ አናመሰግናለን በርታ እኔም በቅርብ እገባለሁ ብያለሁ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 ปีที่แล้ว +5

    ጫላ እኔ እፍልጋለሁ ይኽው 6 አመት ሞላኝ ወይ ብር አልተጠራቀመ ወይ ጉልበቴ አልተቆጠበ ትክክል ነክ ሰው ስታማክረው እውነት አያማክሩም ጭራሽ ያስፈራራሉ

  • @tgteka1416
    @tgteka1416 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👏👏🙏🙏😘😘😍አመሰግናለሁ

  • @mobizone1732
    @mobizone1732 3 ปีที่แล้ว

    Ewunetkn new betam mekegenet aleben fetariy lehulum lbuna ysten

  • @sodahinore6032
    @sodahinore6032 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ

  • @hawiiwalisoo4043
    @hawiiwalisoo4043 3 ปีที่แล้ว

    WELCOME

  • @saragach9525
    @saragach9525 3 ปีที่แล้ว

    እችላለው መስፋት ሰርቻለው አዲስአበባ

  • @እሙመዩድኢሻአሏህ
    @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว

    ጫላየ እባክህ ስልክ ስጠኝ ተጣልቼ እያለቀስኩኝ ነዉ የስራሁትን ለቤተስብ እያዴርኩ አሁን የመኪና እኳን የለኝም በስዴት ያላችሁ ድቅ እህቶቼ ዱአችሁ አስብኝ

    • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
      @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

      እረ አታልቅሽ እህቴ በስደት ላይ ብሶት ጭንቀት ለቅሶ ተጨምሮ አይቻልም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ብቻ ደህና ሁኚ ካለፈው ተማሪበት እንጅ አታልቅሽ ጸልይ

    • @እሙመዩድኢሻአሏህ
      @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว

      @@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ አመስግናለሁ ቃልየ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว

      ገንዘብሺን ያዢ

    • @እሙመዩድኢሻአሏህ
      @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว

      @@tamraabi1751 እይዝ ነበር እተዘናጋሁበት ብቻ በዱአ አትርሱኝ አልሃምዱሊላህ ዋናዉ ጤና ነዉ

    • @ሰአዲወሎYouTube
      @ሰአዲወሎYouTube 3 ปีที่แล้ว

      አብሽርእህትአለሜ

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 3 ปีที่แล้ว

    Menew Tefak Chala Beslmam New

  • @aliyechannel3923
    @aliyechannel3923 3 ปีที่แล้ว

    Ebifamii chalaa vido kee nan bira hin ga'u

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔወድም ምቀኝነት የፈጣሪያለህ ምንጉዶችነን

  • @mulutube55
    @mulutube55 3 ปีที่แล้ว

    ውድ እህት ወንድሞች ኑ አበረታቱኝ

  • @omamer3535
    @omamer3535 3 ปีที่แล้ว +4

    ጫላ በናትህ በምቀኝነት የተጎዳሁ ሴት ነኝ እባክህ ስልክህን ወይም የፌስ ቡክ አካዉንትህን

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 3 ปีที่แล้ว

    Mashalh desylal
    Aderss ngeruin mesrat lemfelg

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 ปีที่แล้ว

    Woooww

  • @alemcharu6708
    @alemcharu6708 3 ปีที่แล้ว +2

    እስት ስልክህን አስቀምጥልኝ ወንድም

  • @mobizone1732
    @mobizone1732 3 ปีที่แล้ว

    Beslam gbi

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen enem alehu

  • @dopewatterson4144
    @dopewatterson4144 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወንድም ❤🇪🇹❤👪

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 ปีที่แล้ว

    Enamsgelyelye

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 3 ปีที่แล้ว

    ወድም አለም አድራሻህን (ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን

  • @abubakarahmed3351
    @abubakarahmed3351 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን ጫላ እፈልገሀለው ቴለፎንህን ላክልኝ

  • @Forem12345
    @Forem12345 3 ปีที่แล้ว

    ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኪታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ነገር እንማር ተቀላቀሉ ጀዛእኩም አሏህ ኸይራ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 ปีที่แล้ว

    የትነው ገና አላየሁትም እሳት ነበረችኝ እዲትማር እፈልጋለሁኝ ወደደሴ ካለ ንገሩኝ

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ስልክህን በምን ላግኝህ ፈልጌሽ ነበር ለሆነ ጉዳይ ልጠይቅህ ነበር ?

  • @فاطمهمحمد-ش9ق
    @فاطمهمحمد-ش9ق 3 ปีที่แล้ว

    Callaa Afan oromo dabarsuu mafi dhiftee

  • @kazalakazazl1102
    @kazalakazazl1102 3 ปีที่แล้ว

    Tikikile mirt sewu egiziyabeher yetebekihe

  • @aliyaasharifjimmaa8064
    @aliyaasharifjimmaa8064 3 ปีที่แล้ว

    Naa torokoma.mee an biya gale hojechun fedhaa mee nihimaa

  • @እማማመስገኛዬየማርጢዋልጅ
    @እማማመስገኛዬየማርጢዋልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናልን አባቴ ላናግርክ ፍልጌህ ነበር እዴነው ማግኜት ምችለው

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 ปีที่แล้ว

    እኔም ድዛይነር ለመማር ምኞት አለኝ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 3 ปีที่แล้ว

    እሚቻል ከሆነ ስልክ ቁጥርህን ብትጽፍልኝ

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጫላ እባክህን ወንድሜ ስልክህን ቁጥሩን ጻፍልኝ

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 ปีที่แล้ว

    Enamsgne akne

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው?
    ምን ሆናችሁ ጠፋችሁ?

  • @madenamadenaa7240
    @madenamadenaa7240 3 ปีที่แล้ว

    የጫላን ስልክ የሚያቅ ስጡኝ

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ገበያ አረ በቅርብ ሰለባጃጅ የሰራከው ቪዲዮ ፈለጌ አጣውት እስቲ ሺር አድርግልኝ ወይንም የካፓኒውን ቁጥር ላክልኝ 50 ፐርሰንት ከፍዬ መወረሰድ ፈልጌ ነው በፈጣሪ ሚሴጅን ካየከው መልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-ss4iz5ql7p
    @user-ss4iz5ql7p 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እኔም ሠርቼ ነበር ቦሎ ለሚ

  • @amenamen8846
    @amenamen8846 3 ปีที่แล้ว

    እህቶቼ አዲስ ሥራለመስራት አስቤለሁ ደምሩኝ

  • @mamihiweteneshi4838
    @mamihiweteneshi4838 3 ปีที่แล้ว

    Wedme Slkhen Steg Please

  • @እሙመዩድኢሻአሏህ
    @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว

    ስልክህን ስጠኝ ጫላየ

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @mulubakali8145
    @mulubakali8145 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጫላ እባክህን ቁጥረክን ይላክልን ወይም አድራሻ ክን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ስልክህን ስጠን

  • @birtukanniguse5505
    @birtukanniguse5505 3 ปีที่แล้ว

    Salam lezih channel please ene libs sfet memar efalgalew le wadeftum hilme yelbs design masret betam efalgalew beyet laging libs sifet tinsh limd alng gin ke arab hager sigeba be ergtanginet bezehu sira le mesemart new gin ye balet memar eflgalew be kirbu hagere egebalew endets magnet echilalew please please gebeya channel ( chalaa) agenganen

  • @sosetg1
    @sosetg1 3 ปีที่แล้ว

    ስልክህን ስጠኝ በናትህ

  • @senbettemari16
    @senbettemari16 3 ปีที่แล้ว

    እንዛመድ

  • @rozaaladiga6601
    @rozaaladiga6601 ปีที่แล้ว

    Wnt nw mkngt

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 3 ปีที่แล้ว

    ቁጥርህ ፈልጌው ነበር ወድሜ??

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጫላ ቁጥርህን ወይም fb ስምህን ስጠኝ 🙏🙏🙏

  • @አሚናአሊ-ጠ1ኘ
    @አሚናአሊ-ጠ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

    እንዛመድ