ሰባት ቀናት የፈጀው ምስጢራዊ ስብሰባ | የህወሓት ጀነራሎች ለሁለት ተሰነጠቁ | ደብረፂዮን መንግሥትን "ከሃዲ ቡድን" ሲሉ ወቀሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ❤ስለ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤
    ❤ የእግዚአብሔር ምህራትና ጥበቃ ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ይብዛልን ።
    ❤ ህዝባችንን ምድራችንንም ከማንኛውም ክፉ አደጋ ይጠብቅልን እለለሁ ።
    ❤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ።
    🎉 ትላንትን በጥሞና ከተመለከትን ስንት ወጋኖቻችን በፖለቲካኞች ትርኪት ህይወተቸው ተቀጠፋ ፦
    🎉 ብቻ ፦ ❤
    ❤ እግዚአብሔር ይፍራድ ።
    ❤ ክብር ለውድ የሀገሬ ኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና !
    ❤ለዶ/ር ዐበይ አህመድ ና አጋሮቹ ❤
    🎉 ደመናው ስገለጥ በብርሃን ሁሉ ይተያል ።
    ❤ ግዜ ደጉ ፈራጁ ማለት እንድህ ነው ።

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አርኣያ ጀግና ታጋይ ኢትዮጵያዊ ነው ጌታ ይባርክ

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ልክ ነህ ውድ አርአያ አክሱም ላይ ሙስሉሞች ይዞታ ፣ ቀብር፣ የአምልኮ ቦታ የላቸውም ። የፍርድ ቤቱ ውሳኔ እንዲፈጥን እና የ2017የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ማትሪክ) እንዲፈተኑ እንዲደረግ ድምጽ ሁኗቸው !!!

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በርቱ በጣም ከጎናችሁ ነን ።የቀንለይ።

  • @addisualene556
    @addisualene556 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በእውነቱ በኢትዮጵያ ሥጋ ለብሶ እግር አውጥቶ ሕዝብን እየዘረፈ ያለውን ሙስና ልንጸየፈውና አምርረን ልንታገለው ይገባል። ሙስና ሲነግሥ የሞራል ዝቅጠት ይመጣል። አርዓያ ተ/ማርያም በድፍረትና በቆራጥነት የምታደርገው የሙስና ማጋለጥ በጣም የሚደነቅ ነው። ሰው በላውን ህወሓት ያለ ፍርሃት የታገልህና የምትታገል ቆራጥ መሆንህን ያስመሰከርህ ጀግና ነህ።

  • @birhanuabelneh6938
    @birhanuabelneh6938 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውድ አርአያ ና ሮቤል እውነትን መግለጥ ለትግራይ ህዝብ ንጋትን ና ሰላምን ቶሎ እውን ታደርጋለች። በርቱ!!

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አረያ ስላም ነዉ

  • @Humanity-c2
    @Humanity-c2 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቶ ነጋሲ ❤ ድንቅ ንግግር❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናከብሮታለን❤

  • @naemaismael6647
    @naemaismael6647 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርአያ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅ ሰላምና ጤናን እመኝልሃለው

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የተፈጥሮ አደጋዎች በረዶ፣በሽታ፣ድርቅ ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ፣ ውርጭ የመሣሠሉት እግዚአብሔር ለቅጣት የሚጠቀምባቸው መሆኑን በመፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ፦
    “ይኸውም ለመከራ ጊዜ ለሰልፍና ለጦርነት ቀን የጠበቅሁት ነው።”
    - ኢዮብ 38፥23“ይኸውም ለመከራ ጊዜ ለሰልፍና ለጦርነት ቀን የጠበቅሁት ነው።”
    - ኢዮብ 38፥23

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው አርዓያ ለኛም ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ምሮን መሬት መንቀጥቀጡ ጉዳት እንዳያደርስ ላለፉት 4 ወራት ቀስ በቀስ መሬቱን ከፈት እያደረገው ነው ። እንደኛ ስራ እና ክፋት ቢሆን ምን ይደርስብን ነበር ። ፈጣሪ እየማረን አይመስላችሁም ። 'ለሀጣን የወረደ ለጻድቃን' ይባል የለ !

  • @SHUABEMAHADI-n7m
    @SHUABEMAHADI-n7m 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባጣም ያምርል ምርጥ ሀስብ ነው እንደሀገር መሰብ ማለት ይሄነው ማለት ይመቻችሁ ምርጦች

  • @فهد-ص2م4ث
    @فهد-ص2م4ث 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    الله يحفظك

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እሳቱ ከመቀጣጠሉ 48 ሰአታት በፊት ወይም ሁለት ቀን በፊት ያደረገችው ንግግር በሚል ይስተካከል። 😢
    "በእግዚአብሔር አይዘበትበትም" 😊

  • @GirmaWak
    @GirmaWak 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰዎችን ከቤታቸው ያስወጣቸወን ዳኛ ጉዳይ እባካችሁ ተከታትላችሁ እንዳጋለጣችሁ ለፍድም እንድቀርብ ኣድጉ እባካችሁ።

  • @mbenti69
    @mbenti69 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stay strong!

  • @Tashuzbek
    @Tashuzbek 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የህወሀት አመራሮች ቤተሰቦቻቸዉን ዉጭ አንደላቀዉ እያኖሩ የደሀዉን ደም እየመጠጡ የሚኖሩበትን ሁኔታ ህዝቡ በቃ ሊላቸዉ ይገባል።

  • @SHUABEMAHADI-n7m
    @SHUABEMAHADI-n7m 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርአያ ይመችህ ጤና እና ስላም ይስጥህ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረሃያ.እና.ሮባ.እናመሰግናለን

  • @mohammeddawd3758
    @mohammeddawd3758 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is what journalism is.

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ጀግናው አርያ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርአያ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኮን ደና መጣቹ አርያ ጀግው በርታ

  • @muluadhana
    @muluadhana 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ የምናካፍላችሁ ሐሳብ አይጠፋምና እናንተን ማግኘት የሚቻለዉ እንዴት ነዉ?

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በረዶ፣በሽታ፣ድርቅ ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ፣ ውርጭ የመሣሠሉት እግዚአብሔር ለቅጣት የሚጠቀምባቸው ክስተቶች ናቸው ።
    “ይኸውም ለመከራ ጊዜ ለሰልፍና ለጦርነት ቀን የጠበቅሁት ነው።”
    - ኢዮብ 38፥23

  • @ChallaShokore
    @ChallaShokore 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ጅምር ነው እነ ኢሣያስ ማስታወቂያ ኡራኤል አካባቢ ተወልዶ ያደገ ከነ ወንድሙ ኤፍሬም ጭምር የገንዘብ አመጣጥና ከጀርባቸው ያለውን የአካባቢው ሰዎች እንውቃለን እናንተም አግዙን ከተባበርን ብዙ ነገር ለመንግሥት እናግዛለን በርቱ።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    [በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ40 በላይ መምህራ ሲባረሩ “እኔ በህይወት እያለሁ ኮሌጁ ማቋቋም አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውንም ስራ ሰርታችሁ አትበሉም!” (የትምህርት ሚኒስትሯ ገነት ዘውዴ)]

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😮

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ገነት ዘውዴ ትውልድ ገድላ ስታበቃ፣ ሁለት ልጆችዋን አሜሪካና አውሮፓ አስተምራ፣ በዘረፈችው ከፍተኛ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከአዜብ መስፍን (የመለስ ሚስት) ጋር በኡጋንዳ ሪል ስቴት ስራ ተሰማርታለች። ራይድ የተባለው ገነት ሼር አላት። አንደኛዋ ሼር የመለስ ልጅ ናት😢

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      FACT!!​@@Bertsfa2727

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yihichi be hodiwa yemitasib koda arogit atlim aybalim

  • @mbenti69
    @mbenti69 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please like so that this channel grows strong

  • @bisrat-m7h
    @bisrat-m7h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእግዝአብሔር ምሕረት የበዛ ቁጣውም የዘገየ ነው።ሞኝ በሀሳቡ እግዚአብሔር የለም ይላል! ይሄ ቃጠሎ ሆን ተብሎ በሠይጣን ማኀበረሠቦች የተካሄደ ነው!ልክ እንደኛ ሀገር እንደ ፍኖ ሸኔ ኅውአት እና ብልፅግና።

  • @Samuel-q2s8i
    @Samuel-q2s8i 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ችግሩ እንዲህ ባልስልጣን ታገደ ፍትህ ጣሰ ጉቦ ተቀበለ ሲባል እንሰማለን ነገር ግን ይህን ያህል ዓመት ተፈረደበት ሲባል አይሰማም ጉቦ የበላው በሚልዬን የሚቆጠር ገንዘብም ለመንግሥት ተመላሽ ሲሆን አይሰማም የሰማችሁት ካል አስረዱን

    • @TesfaGherezgihr
      @TesfaGherezgihr 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Miloner ,aytaserm,dedeb,ande,GENZEB,KALEH,FRDBET AYMELKETHM,ANTE,DEMO,SERKEH,GENZEB,ADRIG,WENDME

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seyoum Teshome Tekeda

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳግም ጦርነት ቢነሣ በምንም አይነት ሕወሐት ማሽነፍ አይችልም !! ይልቁንም የሕወሕት አመራሮች ከባድ አደጋ ሊያጋጥማቸው ይችላል !! አተርፍ ባይ አጉዳይ።

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ወፉ የማይቀረው ወፉ 😅ሙንታዝ ኦ ዛሬ ከአራያ ጋር አየንህ ! ሮቤል እንወድሃለን.

  • @alem2627
    @alem2627 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣቶ ኣርኣያ የመንግስት ሰራተኞችና እነ ምግበ ሌቦች እራሳቸው እየሰረቁ እና ሌቦቹ ኤርትራም ኣለችበት ሲሏችሁ: evidence በሌለበት:በጭፍን ኣይናችሁ እንዴት ሊያምኑት ቻላችሁ?
    የይኣክል እንቅስቃሴን እንደግፋለን ያሉት
    "ኤርትራውያን ነን" ባዮቹ : በፍጹም ኤርትራን እንደማይወክሉ ያውቃሉ::
    የትግራይ ህዝብ ችግር ሊፈታ የፈለገ ሁላ እውነቱን መናገር መጀመር ኣለባችሁ:: መዋሸቱን ኣቁሙ!!

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እወ ትግራይ ትስዕር ! ንመን ንህውሓት !

  • @endriasteshome1770
    @endriasteshome1770 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላም ወንድሞች ! አንድ አጭር አስተያየት ለአርአያ ! ከፕሮፌሰር ሐረገወይን ያደረግኸውን ቃለምልልስ ተከታትያለሁ ጥሩ ነበር ፕሮፌሰርንም በጣም አደንቃቸዋለሁ !! አንተ ግን ለወደፊቱ ጥያቄ ስትጠይቅ መልስ በደንብ እስኪሰጥበት ጣልቃ ባትገባና ተጠያቂውን ብታስጨርስ እባክህ እልሃለሁ !! ለምን እንዳልኩህም መልሰህ የፕሮፌሰርን ቃለምልልስ እየው ገንቢ አስተያየት ነውና ቅር እንደማይልህ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጨዋ አስተያየት

  • @jilalshifa
    @jilalshifa 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርአያ የአክሱም ሙሥሊሞች አኩሱም ውሠጥ እንዲቀበሩ አይፈቀድም

  • @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ
    @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርሲ ላይም ስለ ሚታረደው ኦርቶዶክስም ዘግቡ

  • @KetemaTsegaye
    @KetemaTsegaye 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናሱ ሆን ብሎኖ ግዜ ለመግዛት ነዉ የሄዋት ሆዱ የወፍ ወንዱ አይታወቅም

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ወንድሞቼ አገራችን ኢትዮጵያ በህገ ወጥ ህግ አስከባሪዎች እንደምትመራ እናውቃለን ! ኔት ወርኩ እንዴት ይበጣጠድ!!

  • @abdulfeteha6808
    @abdulfeteha6808 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አርዓያ ምነው የሂጃቡን ጉዳይ ሁለት ደቂቃ እንኳን የማይሞላ ጉዳይ ነው ?

  • @ደላይሰላም
    @ደላይሰላም 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "ኣስላማይ ዓዲ የብሉ :ሰማይ ዓንዲ የብሉ " ማለት "እስላም አገር የለው :ሰማይ ምሰሶ የለው" የሚባለው ለዚህ ነው.😢

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋ ማርያም የአንተ ቀጥተኛ አመለካከት ለሀቀኛነትህ በቂ ማረጋገጫ ነው።ጋዜጠኛ ሮቤል በጣም ጥሩ ቲም አርዓያ ነው።ቀጥሉ ተደብቃ የነበረችው እውነት ከመቃብር ለመውጣትና በአደባባይ ማንም በማያስተባብለው መንገድ ምስክርነቷን ለማረጋገጥ የቀራት ጥቂት ጊዜያት ብቻ ነው።በዚያን ጊዜ ማንም ከፊቷ ሊቆምና ብርሃኗን መገደብ አይችልም ።

  • @MesfinHaile123
    @MesfinHaile123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩም እንግዳ ይሁን ፎሎ ያስደርግላችሁ

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታቃጥሩ
    የትምህርት ቤቶች ህግ መከበር አለበት የትምህርትና የሀይማኖትእምነት አይገናም
    ሀይማኖታችሁን አታክብሩ አልተባሉም የፊታቸውን መሸፋፈን እዛው መስጊዳቸውና ሌላ ቦታ ይጠቀሙ
    ወትሮም ወንጆች ሚስቶቻቸውን ሌሎች ወንዶች እንዳያዮባቸው መከላከያ ነው ወንዶችና ዝንጀሮዎች በጣም ቀናተኛ ነን

  • @ShafiAbafita
    @ShafiAbafita 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢህአዴግ ከፈረሰበት ዕለት አንስተው ህወሓት በጣረ ሞት ለይ የሚገኝ ነፃ አውጪ ሆነዋል: ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ግብ ዓተ መሬታቸው ይፈፀማል!!!!

  • @ZenebeGudeta
    @ZenebeGudeta 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይኼ ሰው ተጨራመተ የዘር በሽታ እንዲህ ነው የመጨረሻ ውጤቱ

  • @habibgemer5767
    @habibgemer5767 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ቤኒሻንጉል ጉድ መቼ ነው የምታወሩት ግን

  • @temesgengebrehawaria896
    @temesgengebrehawaria896 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    kotet

    • @gelau777
      @gelau777 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኮተት የሚል ራሱ ኮተታም ነው😅

  • @amanuelhaile3454
    @amanuelhaile3454 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ ትንሽ ኣስተውሉ፡ ወርቅ ከኣፈር መለየት ቀላል ስራ ኣይደለም፡ በቤት ወይም በግቢ ውስጥ የሚሆን ኣይደለም፡ ከኣንድ ቶን (10 ኹንታል) ኣፈር የምታወጣው ወርቅ መጠን፡ የሚያስፈልግህ ውሃ፡ ኬሚካል ወዘተ እባካችሁ ኣስባችሁ ተናገሩ

  • @alemayehugabr5747
    @alemayehugabr5747 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረያ እድ ነገር ልጠይቅ እነዚህ ወያኔ እስወንጀላቸውን እኔንም እየሰሩ እንዴት አያፍሩም

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዛሬን አያድርገውና የትግራይ ጦርነት ላይ ኤርትራ ስታግዛቹ ጣልቃ ግባች ሳይሆን ባለውለታችን ትሉ ነበር

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Does Saudi Arebia allow Christians to own land? House? Church?

    • @awolyassin5433
      @awolyassin5433 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወራዳ፣

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Areaya enay betam yemegermeng aymotum aytaserum menem ayhonum edelena nachew malet new mendenew alenkanek alu eko why eskemechy new endeh yemiketlut?

  • @Tashuzbek
    @Tashuzbek 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለወርቅ ቁፋሮ ፍቃድ የሚሰጠዉ የፌደራል መንግስት ይመስለኛል። ያለፈቃድ ትግራይ ገብተዉ ሲቆፍሩ እንዴት ዝም ተባሉ

  • @zuzuman9670
    @zuzuman9670 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጭብጭበው ቅንብርም ሊሆን ይችላል !

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    40:53 ኢትዮጵያን አትንኩ ብለን ነበር'ኮ😮
    እንዲህ ቋንቋችሁ ይደበላለቅ?!
    ጌቾ መንታ ምላስ 😛 ተወጣው እንግዲህ UN ስልጣን ይስጥህ😂

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ የመንግስትን ዜና ሸሽተን የተውነውን እናንተ ደግሞ አታምጡብን አታሽቃብጡ የራሳችሁን ስራ ስሩ

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Pp kefu set defi

  • @amanielaraia9033
    @amanielaraia9033 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    anta nedaf ante demo alekah siyum lemasdeset eritrea sim titeraleh balege. tigraway negen eyelk betigrawiyan elkit yemitawig hod ader leba. ante ye adentiti chigir alebih. koi shabiyana weyane ende 83 tebabirew adis abeba yimetaluhal kizenam.

  • @kirosbereket9927
    @kirosbereket9927 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርአያ ስለአክሱም አታውቅም ነበር? ምኑ ጋዜጠኛ ሆንክ ታድያ

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከዛ ከርሳም ተገላገላቹ

  • @ZeynuLalemda
    @ZeynuLalemda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante..gegna.aryi

  • @alexandermengistu6272
    @alexandermengistu6272 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስመሳይ ናችሁ የፍልስጤም ከታያቹህ ምነዉ በድሮን በመድፍና በከባድ መሳሪያ እህሉን እና ህይወታቸውን አያጡ ያሉት አማራዎች አይታያቹህ? አስመሳይ ሁላ።

    • @ZenebeGudeta
      @ZenebeGudeta 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናንተ በወሬ አረጃችሁ ስለ ሞቱ ሰዎች ያንተን ፋኖዎች ጠይቃቸው እየመጣን ነው ሰላሉ።አራት ኪሎ እንዳማረህ ይቆያል ።ወንድሜ

  • @felimingo52
    @felimingo52 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please, change your style. Don’t show everything at the beginning.

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ ጀግናው አርያ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አታቃጥሩ
    የትምህርት ቤቶች ህግ መከበር አለበት የትምህርትና የሀይማኖትእምነት አይገናም
    ሀይማኖታችሁን አታክብሩ አልተባሉም የፊታቸውን መሸፋፈን እዛው መስጊዳቸውና ሌላ ቦታ ይጠቀሙ
    ወትሮም ወንጆች ሚስቶቻቸውን ሌሎች ወንዶች እንዳያዮባቸው መከላከያ ነው ወንዶችና ዝንጀሮዎች በጣም ቀናተኛ ነን