Gech as the national dialogue goes say sth about optimal LAND policy..who should own certified & the uncertified land..and about group and individual rights
I couldn’t understand your point, and you haven’t explained clearly why there would be a ceasefire after Trump moves into the WH. As we all know, there was no ceasefire during the Pretoria negotiations, so I don’t see why Russia would agree to one now, especially if it goes against its national interests. Additionally, Russia is by far the most sanctioned country in the world. The West has already used every possible measure both economic and diplomatic, against Russia, so how could they now force Russia into negotiations? Regarding incentives, Russia’s FM has repeatedly stated that the country has been living under sanctions long before 2022 and is well aware that new sanctions could be imposed at any time, following the salami-slice diplomacy tactic. Therefore, I find your argument unconvincing, despite your repeated assertions.
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do: -Return Assab Port to its motherland Ethiopia. -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa. -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea. -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
One of the best intellectual Ethiopian political and economical analysis, keep up, we here in USA are watching you 🙏👍🇪🇹
እናመሰግናለን ፕሮፌሰር🎉🎉
ድንቅኢትዩጵያዊነህረ ፕ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍
አርበኛ ነህ ተባረክ።
ፕሮፍ እንደአንተ አይነቱን ቅን ሀገሩን ወዳድ , ባንዳን የሚጸየፍ ኢትዮጵያ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ኑርልን
ጀግናችን ነህ ኢትዮጵያን /የሀገርን ፍቅር/ በአንተ ውስጥ አያታለሁኝ ሁለም በጉጉት እጠብቅሀለው ፕሮግራምህ በዕውቀትና በእውነት በሀገር ጥቅምና ፍቅር ላይ የተመሠረተ ትርክት ነው ።በርታ እንደ አንተ ያሉ ጀግናች ይብዙላት ለኢትዮጵያ ሀገረ !!
ፕ/ር ጌትነት ሰላምህ ይብዛ 👋👋🌹🌹🌹 እንኴን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽 በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሠላም ይብዛ እውነተኛ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልኝ አንበሳዬ
ሠላም ወዳጀ ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር የእኔ እና የአንተ
keep doing, am fro gojjam and you are doing great.
ሰላም ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን
ሰላም ሰላም
Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ሰላም
ትምህርትህ ያፈዛል! ሐቅ ነው ።
እናመሰግናለን #ፕሮፌሰር #ጌትነት #አልማው | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Keep up a good job I’m always with you
ማየት አላቆምንም 🎉
ውይ ወንድሜ አምሮብሀል ተባረክ
🎉❤🎉
thank you
❤❤❤❤ 0:30 -
Well com
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤selam ❤getshe ❤❤melkam❤❤Beal ❤❤❤❤❤❤❤Enamesegnalen ❤getshe 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Shabiya educated weyane the hatred of amhara
👍🏿
ገትነት ብትማር ይቻልሃል።ከመሃይምነት ነጻ ትሆናለህ።ኢንዳንተ ምሃይም ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hhhhhh 😂😂😂😂 💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷esu jagana man yinkaw
ወገኖቸእንኳንለጥምቀትበዓልአደረሰንየሰላምየደስታይሁንልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ትራምኘም ማንም መጣ ቅድሚያ ለአሜሪካ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ ምንም ነው
Delala neh hodam
100ኛው ለይክ የእኔ ነው!!
Gecho
👍🇪🇹✝️❤🛠🍇⚖️⚓️🏆
እነማሰግነሌን ጌትሽ !!
Gech as the national dialogue goes say sth about optimal LAND policy..who should own certified & the uncertified land..and about group and individual rights
እኔ በለአእምሮ ሰው ሲናገር ዝም ብዬ እሰማለሁ
Come to point Don, go round
Hey
Kkk የኢሰያስ መጨረሻ ኣልክ እኔ ደሞ የኢትዬጵያ መፈራረስ ነው የሚታየኝ
GAT u r doing constructively to ur country...
Even though I don’t like Isaias , it’s not America’s job to remove him. They should stay away from changing governments in Africa.
መቸ አሰመራ አፍንጭ ደረሰከ መቸም መውሽት አመል አደረከው ባርነቱ አሰመራ ነወ እንደ መንልባትም ባርነቱ ቀይ ባሕር መሆን አላውቅም ሰንተ እንተተገደሎ አባታህን ወንደምህን አታውቃም እንደ
እኛም በተመሳሳይ አስተሳሰባችንን አስተካክለን ስለ ኤርትራ ማሰብ እንችላለን ። Asmera is near! We should repeat what Rusia has done on Cremea!
'ደመ ቀጭኖች'! ናቸው እንደዛ ያሉት ።
Koshasha leba tefram balager yeraseh mecheresha nw yederwsew telk dengaye neh wesha
ይሞክራታ!
Duket emenen endebab tketktalh ,Shabia Melase becha akmehen ewok. Ethiopia teke hager nw. ❤❤❤
Ante wendagered kefafib fesam Ahya
ድርድርን በተመለከተ ኢትዮጵያና ኤርትራ ጦርነት ውስጥ በገቡበት ወቅት ምሁራን ተሰባስበው ለመንግስት ሃሳብ አቅርበው ነበር:: 1ኛው ሃሳብ የቀረበው አሰብን ወደኢትዮጵያ የመቀላቀል የድርድር አማራጭ አቅርበው እንደነበር እስታውሳለሁ:: በጊዜው የነበረው መንግስት ሃሳቡን ውድቅ አደረገው::
ዛሬም የልቤን ነው የነገርከኝ።ኤርትራውያንን አውቃቸዋለሁ ።የ 2ቱን ዓመት ጦርነት ተሳትፌያለሁ ።ገና ከተራሮች ብቅ ስንል እንዴት እንደሚሮጡ አውቃለሁ።ግን በዘፈናቸውም በሁሉም ራሳቸውን እንደ ጀግና ስለተረኩ ኢትዮጵውያን አምነው ተቀብለው ማየት ያሳዝናል ።
ለምን አትመጥም ኤርትራ ልትዋጋ እደለኛ ከሆንክ ልትማረክ ትቸላለህ ወይ አንደባታህ ልትሞት ትቸላለህ
@SelamHagos-i6qኣይ ኢትዮጵያ የፉከራና የቀረርቶ ኣገር ሁና ብቻ ቀረች! በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ጀነራሎች በሙሉ በኤርትራው EPLF ተማርከው የተለቀቁ ናቸው።
Egypt +shabiya =weyane +shene +fano
ድምቡሽቡሽ ያልክ ሊቀ ሶሽዮ-ፖሊቲሺያን ነህ።
ቀፋፊ አሳማ ድምፅህ እራሱ ሲደብር ፋራ
ሻዕቢያ የተፈጠረው እንዳልከው ሆኖ ዋነኛው ዓላማ ኢትዮጵያን ከባህር በር ማግለል እና ቀይ ባህርን የአረብ ባህር ማድረግ ስለነበር አሳክተውታል። ከዚህ መማር ይገባናል።
Essays Afewerki should act soon wisely with regard to it's relations with Ethiopia!
የኢሳያስ. ውድቀት. እያልክ. ስትዘግብ. ታሳዝናለህ ሁሉም. ኤርትራዊ ኢሳያስ. እንደሆነ ማወቅ. ይገባሃል. ህልምህን. በቃ ገሃድ. እየመሰለህ ተቸገርክ. ይልቅ. ጨቅላው. ወደ ጉድጒድ. እየገባ. እንደሆነ. ተናዘዝ. እንደጐደኞችህ
የኢትዮጵያችን ቁጥር አንድ ጠለት ኢስያስ ሬሰው መ ጎታት አለበት።
በመሰለኝና ደስአለኝ ግምት አንተና ስዩም ተክናችሁበታል!
አበበ፣ አበበች፣ ደሳለኝና ኪያ ተላላኪ ናቸው።
ከናንተ የበለጠ አዋቂ እና ምሑር የለም! ከየት መጥቶ! የፈለጋችሁትን ትዘባርቃላቹ።
ኣንተ ላህጫም ቀይ ባህር እያልክ ትቃጃለህ እንጂ ቀይ ባህር የሚባል ህልም ነው
ሥማ በቀዳማዊ ኃይለሥላሤ ዘመን ሑሉም ጠግቦ የሚኖርበት አንድ ሠው በ75ሣንቲም ሠርቶ በ25ሣንቲም ጠግቦ 50ሣንቲም ቤቱ ይዞ የሚገባበት ጭሠኛ ፊቱ ቅቤ የተቀባ ቅል የሚመሥልበት ገዜ ነው ጭቆና በየትኛውም ዘመንና ጊዜ አለ ጨቋኞች ደግሞ በአብዛኛው እነደ ቤተሠባቸው አሥተዳደግ ነው አንተ ምናልባት ከኮሚኒሥት ቤተሠብ ለውጥ ከመጣባቸው ሣይሆን ለውጥ ከመጣላቸው ቤተሠብ ሥለሆንክ ነው እንጂ የቀዳማዊ ኃይለሥላሤን ሥርዓት ደፍረኽ መተቸትሕ ይገርመኛል ደርግም ሆነ ኤሐዴግ ከሥልጣናቸው እንዲወድቁ ያደረጋቸው በኃይለሥላሤ ዘመን የነበረ ጠንካራ ኢኮኖሚና ትውልድ በመጥፋታቸውና ሊተካቸው የማይችል ሥርዓት በመገንባቱ ነው እልሐለው ወነድሜ እኔ በደረግም በኢሐዴግም በዚሕም ሥርዓት ድመት በገሌ ነኝ የምናገረው ከጥቅሜ አንፃር ሣይሆን ከኢትዮጵያ ሕዝብ የኑሮ ሑኔታ አንፃር ነው የኃይለሥላሤን ዘመን አሁን ከምንገኝበት ዘመን ማነፃፀር ሣይንሣዊ አይሆንም
ኢሳያስ ጉድ ፈላባቸው በለናል !?
ኣይ ያንተ ፕሮፈሰርነት!!! ሁሉ ነገርህና ስብከትህ ስለ ሃገረ ኤርትራ ምቀኝነትና ጠላትነት ብቻ!!!! ምናለበት ያች ወደ 5 ክፍል ለመክፈል ኣፋፍ ላይ ያለችውን ኣገርህን ሰላም እንድታገኝ ብትጸልይ ኣይሻልህም?
.... I hate the way you demonize Isayas...
I couldn’t understand your point, and you haven’t explained clearly why there would be a ceasefire after Trump moves into the WH. As we all know, there was no ceasefire during the Pretoria negotiations, so I don’t see why Russia would agree to one now, especially if it goes against its national interests.
Additionally, Russia is by far the most sanctioned country in the world. The West has already used every possible measure both economic and diplomatic, against Russia, so how could they now force Russia into negotiations?
Regarding incentives, Russia’s FM has repeatedly stated that the country has been living under sanctions long before 2022 and is well aware that new sanctions could be imposed at any time, following the salami-slice diplomacy tactic.
Therefore, I find your argument unconvincing, despite your repeated assertions.
ኣቅምህን ማወቅ ጥሩ ነውኮ ስለ ኤርትራና ፕ/ኢሳያስ ማንሳትህ በጣም ነው የምትገርመው፣ ትንሽ ማፈር ነበረብህ።ያ ካሃዲ እስስት የሆነ ደደብ ኣቢ ( ያንተ መሪ) ስለ ፕ/ኢሳያስና ስለ ኤርትራ ህዝብ ምን ብሎ በቃሉ እንደመሰከረ እንዴት ትረሳዋለህ? መከባበርኮ ጥሩ ነው።
የኤርቶራን ልእላውነት እንኳን ቲቦር ናጂ ማንም ሃያል ነኝ የሚል የሚነካው የለም። ማለም ግን መብትህ ነው።
Please read history, Isayas is more Ethiopian than Meles....
Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
-Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
-Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
-Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
-Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ኤርትራም. ለብሄራዊ. ጥቅም ስትል የኣባይን ግድብ. የኔ ነው. እንደማለት ነው.
የኤርትራው አምባገነናዊ መሪና መንግስት በአስቸኳይ ሊወገድ ይገባል ። ለዚህ ደግሞ ኢትዮጵያና አሜሪካ በጋራ ሊሰሩ ይገባቸዋል
ተመችቶኛል ! መሽቶ በነጋ ቁጥር አንተ የምታቀርበውን የትኩረት አቅጣጫ ስለተረዳሁት ቀድሜ የአንተን ዘገባ ነዉ የማየው ።
There is no new development, same history as yesterday and day before.
ርእሱ የተቃረበው የአቢይና የኢትዮጵያ ፍፃሜ በሚለው ይስተካከል ። መሬት ላይ ያለው እውነታ ይህ ነውና።
አብይማ አምልጧል ‼️
እይታ እንዲጨምር ከፈለክ የቁጥር ዳታ አታብዛ ለምሳሌ የቀን አቆጣጠር በፈረንጅ በሀበሻ እያል አታንዛዛ አፍርቬሽን አትተንትን ሌላው አቀራረብህን ትምህርት አታስመስለው ሌላው ስቱዲዮ ቀይር ከካሜራው እራቅ
❤❤❤❤❤❤