We never expect anything new but watch it with admonition. Rather, you and some of the pro-Federal PP supporters will surrender the interest of Amhara people. The Amhara and Afar regions are experiencing severe political, economic, humanitarian ... crisis. To ensure PP control federal power and make power politics of PP safe and sustainable, you will work to disarm the Gallant Amhara Fano, Militia, Afar militia, ... who stand and sacrifice their dear life for the unity and security of Ethiopia. One of the puzzles of the federal government is: Shene which relentlessly working in mass killing of the Amharas and Oromos who intermarried with Amhara is not eliminated while the forces that work in ensuring the security of Ethiopia and its people are target of disarming and dismantling. The PP of Amhara region should think about their role and decision in the forthcoming meeting of PP. This meeting must have been carried out before the national election but by defacto, PP managed to seize power. In the long run, public discontent will pop out.
You Ato Andualem, by yourself, do you belief that FANO should NOT be disarmed ? Welkayit and Raya should NOT be negotiated? These 2 questions are basic for Amhara PP to be leaders of their people.
እናመሰግናለን ጠቃሚ ውይይት
ነው
እውነት ነው የምላችሁ አንድቀን ለህዝቡ የሚቆም የሚታገል ጀግና አማራ ይፈጠራል ይመጣል ።
ህዝቡ አማራን ሳይሆን ሰው የሆነ መሪ ከፈለገስ? እረ ምነ አይነት ስቃይ ነው? አማራ ያማልዳል አልሽሳ።
@@hehea100 ምነው ከኛ በላይ አውቅላችጏለሁ አልሽሳ ለኛ ለባለቤቶቹ ተይልን ። ብልፅግና ሲፋቅ ይህአዴግ ይባላል ።
@@selamawitghebre3118 እናንተ ደግሞ እነማን ናችሁ?
የአማራ ክልል አመራሮች እባካችሁ አትከፋፈሉ አድ ሁኑና ይህንን ሚስኪን ህዝብ ታደጉት በውስጣችሁ ያለውን ቁርሾ በውስጥ ተራረሙ ጥላት አሰፍስፎ አማራን እያሳደደ ነው እባካችሁ እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ
የሀገራችን ችግር የአማራ ፃንፈኞች እና ኤሊቱ ናችው የሚበጠብጡት
ፈሳም ጋላ
@@meseretmola1330 ደንቆሮ
ምን ይጠበቃል ሠለቸን አሁንስ
አብረው ከጠላት ጋር የሚሰሩና መረጃ የሚያቀብሉ አሉ። በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ግን እነማናቸው?የሚለው መልስ ይፈልጋል ብልፅግና።
የአማራ ጠላት ሆዳሙ የአማራ ባለስልጣናት ናቸው ፕሮፌሰር አስራት በጣም ትክክል
Nefs ymar
ሰላም ምን ትግልን
ብልጭግና ክልላዊ ፓርቲ ነው ወይንስ ሐገራዊ? ሐገራዊ ከሆነ የክልል ብልፅግና ቅርንጫፎች እንዴት በራሳቸው በክልሉ ውስጥ ሙሉ ስልጣን ሊኖራቸው ይችላል? ሐገራዊ ከሆነ ተግባራዊ ማሳያው የት ነው ያለው? በብልፅግና ዘመን ክልላዊ አስተሳሰቦች ይልቁንም እየገነገነ ነው የመጣው:: ሐገራችን ለሁላችንም እኩል መብት እስካልሰጠች ድረስ ብልፅግና ስም ቀየረ እንጂ ኢህአዴግን ተካ ለማለት ብቻ ነው የሚቻለው:: በየክልሉ ያሉ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎች አሁንም ድረስ ባይተዋር ተደርገው ከፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ መብት ተገልለው እያሉ የት ላይ ነው ለውጡ? ብልፅግና የተባለለትንና የሚጠበቅበትን ሆኖ እንዲገኝ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ምኞት ነው::
ኮንጎና ጫማ ሰገጤ ብሎ ከመሳደብ ይህንንም ባንዲራውንም በመጠየቅ ህጋዊ ማድረግ የተሻለ ነው
ዜና ስደት !!
"…ከኦሮሚያ እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ብቻ የፈሰሱ የዐማራ ነገድ አባላት በከፊል ይህን ይመስላሉ። ምግብ፣ መጠለያ መቸገራቸው ተነግሯል።
"…በራብ ከምንሞት ይገላችኋል ያላችሁን ዐማራ ይግደለን እና እንሙት፣ የመጣውም ይምጣ ብለው የወሰኑ የትየለሌ የትግሬ ተወላጆችም ወደ ዐማራ ክልል በገፍ መሰደዳቸው እየተነገረ ነው።
"…ዐማራ ክልል በስደተኞች ተጨናንቋል። አዲስ አበባ አፈሳው እና የጅምላ እስሩ ቢጧጧፍም ነዋሪው ግን ዘይት ተወደድብኝ ብሎ በየፌስቡኩ እየቀወጠው ነው። ኦሮሚያ ደግሞ ዕድሜ ለታጋይ ልጆቿ ቅልጥ ያለ ልማት ላይ ናት። ልማት
ብልጸግና ከናጋሰበት ቀን ጀምሮ የኢት በበሣ ችግሪ ለይ ወድቁዋል እንጅ ምንም ጠብ ያላ ናገሪ የለም??
እቤ !!ት የቅጥፈት መአት
ብዙ ቦታ ተቆርጧል:: ለምን?
ብልጸግና ከሰልጠን እንድወሪድ ከሚያደሪጋዉ ናገሪ አንዱ የኑሮ ዉድናት ና በአጋሪቱዋ ያለዉ የሠለም ሁኔታ መናስ በኢትዮጰያ አንድናት ለመናድ መሞካሪ በጎጥ አሰተሰሰብ አጋሪ መምራት አይቻልም ሁሉም ናገሪ ከብልፀግና ቁጠጡሪ ዉጭ ሆኖዋል ብልጸግና ወንበሪ እየጠበቃ ናዉ እንጅ አጋሪ እዬጠበቃ አይዴለም??????
ማንን እንመን ? ማንነትን መሰረት ያረገ በህዝቦች ላይ ጥቃት ይፈፀማል ይሉናል ። ግን በአማራ ህዝብ ላይ ነው# ጄኖሳይድ እየተፀመ ያለው ወይስ አማራ ለማለት ፈሩ አልያም ምናልባት ያልሰማሁት ማህበረሰብ ማንነትን መሰረት ባረገ መልኩ የተፈናቀለ የታረዴ ይኖር ይሆን ? እናተስ የምታውቁት ይኖር ይሆን ታውቃላችሁ ?
ይሄ እባብ እንፍርፋሪ ካገኘ እንቱንም ቢገድሉበት አይጎረብጠውም
በክብር ብትለቅ ይሻልካል የውሸት ስልጣን ምንም አይጠቅምህም።የአማራ ህዝብን እያዋረዳችሁ፡እያስገደላችሁ ያላችሁ ዛሬም አሻንጉሊቶች ናችሁ እጅግ አዝናለሁ በህወሃት ዘመንም ዛሬም አልተለወጣችሁምና በግሌ በሴራ ተበልጣችሆል ከመለስ ዜናዊ የአንድ ሰው አስተዳደር ወደ አብይ የአንድ ሰው አስተዳደር ለውጥ ነው ያለው ከህወሃት የበላይነት ወደ ኦህዴድ የበላይነት ነው ህዝብን ከማስጨፍጨፍ ውጡና ስልጣናችሁን ለአማራ ህዝብ አስረክቡ
ሰው ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ
We never expect anything new but watch it with admonition. Rather, you and some of the pro-Federal PP supporters will surrender the interest of Amhara people. The Amhara and Afar regions are experiencing severe political, economic, humanitarian ... crisis. To ensure PP control federal power and make power politics of PP safe and sustainable, you will work to disarm the Gallant Amhara Fano, Militia, Afar militia, ... who stand and sacrifice their dear life for the unity and security of Ethiopia. One of the puzzles of the federal government is: Shene which relentlessly working in mass killing of the Amharas and Oromos who intermarried with Amhara is not eliminated while the forces that work in ensuring the security of Ethiopia and its people are target of disarming and dismantling. The PP of Amhara region should think about their role and decision in the forthcoming meeting of PP. This meeting must have been carried out before the national election but by defacto, PP managed to seize power. In the long run, public discontent will pop out.
አሁንም እልሀለሁ አትዋሽ ከህዝብ የተሰወረ ነገ የለም በማንነት ላይ የተመሰረተ የተለየ ውሳኔ አለ ምሳሌ ሽመልስ አብዲሳ ያለ ስራአስፈጻሚ ኮሚቴ ውሳኔ በግሉ ውሳኔ በወለጋ የሽብር ቡድን መስርቶ በግልጽ በአደባባይ መመሪያ እየሰጠ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖረውን የሌላ ብሄር ህዝብን ያስጨፈጭፋል ለዚህ ምን መልስ አለህ ?
አቶ ብናልፍ አትፍራ ፣ጥቅሜ ይኖርብኛል ብለህ እውነትን አትደብቅ ከዚህ ጠንካራ ጋዜጠኛ አጠያየቅ ተማር ብልጽግና ማለት ከአብይ ጀምሮ ሀገርና ህዝብን አፍራሽ ሰወች የተሰባሰቡበት ቡድን መሆኑን ተናገር
You Ato Andualem, by yourself, do you belief that FANO should NOT be disarmed ? Welkayit and Raya should NOT be negotiated? These 2 questions are basic for Amhara PP to be leaders of their people.
Mr, Binalf, 2008 Yenebrew ye hizb tekawumo lay , TPLF degfeh betesebhin yizeh ke bahirdar woteh endenebr bzu sew ayiresan,,,
ዶር አቢይ ቅጠል በጨው ቀቅሎ በመብላት የኑሮ ውድነትን መቆዋቆም እንደሚቻል ለጉባኤው አስተዋወቁ
የዋጠው ሰሊጥ እያስቀዘነው ነው
rip ብልፅግና
9
😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወዴት እየሄድን ነው th-cam.com/video/Dz3u69P99Xs/w-d-xo.html
እረአልቻላክም የኦሮሞማ ብልግና ተላላኪው ብናልፍ። ብልፅግና ሳይጀመር ሞቷል ምክኒያቱም ታሪክ እራሱን ደግሟል ማለት ተረኝነት ነው ነገሩ??? ጋዜጠኛውን አደንቃለሁ!!!
Liar!