ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተ ዶ/ታሜ ስዩም መሃመድ እርግጥ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሀ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ቴዲ ተባረክልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እናከብራችሆለን እንወዳችሆለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶር ታሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
ዋው ነው የሚያሰኘው የ ታሜና ሥዩሜ የፖለቲካ እይታ 🙏🙏በርቱ ወንድሞች
Mohammed, seyume and tame❤ always ❤
ታሜ ኑርልን❤
ቴዴ እስኪ በሞቴ ታሜ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ምን ያንሰዋል😊 ከምር የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር ዕውቀት ሁሉም ነገር የገባው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ንግግር ታሜ❤❤❤
ሥዮም ጥሩ ሀሣብ ነው የምታመጣው
ጋሽ ታሜን ስወደዉ❤
ታሜ ኑርልን
Tame is telling us the reality
💚💛❤️
ስዩም እውነት ነው ምንም የማናውቅ አለን ከአማርኛ ውጭ ❤
ታሜ ስዩሜ ሁሌ በምትሰጡት ሀሳብ እጅግ በጣም እናከብራቹሀለን ጅሀር በተመለከተ 40 ግዜ ማውራት አያስፈልግም አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ከዛ ውጪ ምንድነው እሱ ድሮሞ እሳት ነው የፖለቲካ ሙሁር ብለው አስታወቁት ጫት እየቃመ ብዙ ነገር አውራ አሁን ምንድነው በቃ ሁለት መንግስት እያለ ነበር ከተመለሰ ትክክለኞ ሰው ከሆነ ጥሩ ካልሆነም ይጩህ የራሱ ጉዳይ
Tame and siyume are the real ethiopians
ቴድይ ቪዲኦች ሰኞውን ነው የሚለቀቁት ግ ን አንተ ቆይተህ ትለቃለህ ቢያንስ ሁለት ክፍል አድርገህ ሰኞእ እና ማክሰኞ ልቀቃቸው የግሌ አስተያየት ነው
እኮ
ቴድ የሚሰሩት ሀገር ለመገንባት ነው ወይስ የሆነ ኢትዮጵያ ዜጋ እዚህ ተሰተካከለ እዛ ትግል ያርጉ መሆን ዬለበትም ማንኞው ብሄር ይሁን ኢትዮጵያዊ ከሆነ ሀገሩ ነው ለሁሉ ዜጋ የሚጠቅም ነገር መስራትና ሀገር ሰላም መፍጠር የማይጠቅም የማይሆን የስራት በደለ እና ያለፈው ነገር ላይ መነታረክ ዋጋ ዬሌለው ከንቱ ነው ኢትዮጵያ ሆነን አንዱ ባለቤት ሌላኞ የሆነ ምንም አርጎ የሚፋኩሩ ነበር የማይሆን ነገር ነው አሁንም ለሁሉ በማሰብ ስልጣን ቦታ የሚመጣ በእውቀት ሙሉ የሆነ ዜጋ በብሄር ሳይሆን በሀገራዊነት የምቆም እና ትክክለኞ ተቋም የተመሰረተ መሆን አለበት
Tame understood where ethiopia is going
ጅሀር አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ምንድነው 40 ግዜ ስልጣን ለመያዝ ብዙ ተቦጫረቀ አልሆነለትም አበቃ አሁን ሀገራዊ ሆኖ ከመጣ ጥሩ
መሀመድ ትልቅ በሽታ ከምን እንደሆነ ብታውቅ ጥሩ ነው ሰው መተቸት ብቻ የምታውቅም
ጀዋር ምንም ኢትዮጵያዊነት ስነልቦና እንደሌለው ሀቅ ነው። ሌላኛው "convince and confuse" ይሆን?
Teddy be haymanot gudai alegebam tilaleh geda bald ameleko new beleh setaweyay aleneberem?
ቴዲ ስዩሜን አታስቆመው የጨርስ መሀል መሃል አትግባ
እንዴት ስጋት አይሆንብንም እኔ በተወለድኩበት ሀገር 99 ፐርሰንት ሙስሊም ነው እምቢ ካሉ በምንጫ አንገታቸውን ነው መቁረጥ ያለ ሰው እኮ ነው አረመኔ
መሀመድ ትልቅ ችግር አለበት አላህ ያንሳል ክ
የቡና ቁሩሱ ለአብይ ስጠዉ
ቴዲ! የምትከራከረው ስለ እውነት ሳይሆን ለአማራነትህ ነው። ለምን ተጨማሪ ቋንቋ አትማርም። ሐዋሳ ተወልደህ ሲዳሚኛ ያላወከው ንቀት ነው? ወይስ... ዝግመት? ከቋንቋ ሌላ የባሕል፣ የስነልቡና፣ የኃይማኖት ወዘተ ልዩነት አለን። እናንተ ጨፍልቃችሁን አማራ ልታረጉን ነው? በፍጹ አይሳካላችሁም። ትውልዱ ነቅቶባችኋል። የኔ ልጆች አፋቸውን የፈቱት በአንተ ቋንቋ የው። ግን ተጨማሪ ቋንቋ እየተማሩ ነው። ሐገር አፍራሾች ናችሁ። በቃ።
ገደል ግባ ቦቆቧቃወች ቴዲ ኣማራ ነኝ ሳይል ገና ትፈሩታላችሁ በየ ኮመንቱ እየገባችሁ እኝኝ በሉ ገና ትፈሩታላችሁ ኣማራን😏😏
መሀመድ የፖለቲካ አቋምህን ባልደግፈውም አሁን አሁን በእውቀት የምትሰጣቸውን በሳል አስተያየቶች እና የመርህ ሰውነትህን ሳላደንቅ አላልፍም።👍
እናንተ ለምን ትጨቃጨቃላችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለምን እንዲወስን አይፈቀድለትም?
እናንተ ዶ/ታሜ ስዩም መሃመድ እርግጥ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሀ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ቴዲ ተባረክልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እናከብራችሆለን እንወዳችሆለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶር ታሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
ዋው ነው የሚያሰኘው የ ታሜና ሥዩሜ የፖለቲካ እይታ 🙏🙏
በርቱ ወንድሞች
Mohammed, seyume and tame❤ always ❤
ታሜ ኑርልን❤
ቴዴ እስኪ በሞቴ ታሜ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ምን ያንሰዋል😊 ከምር የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር ዕውቀት ሁሉም ነገር የገባው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ንግግር ታሜ❤❤❤
ሥዮም ጥሩ ሀሣብ ነው የምታመጣው
ጋሽ ታሜን ስወደዉ❤
ታሜ ኑርልን
Tame is telling us the reality
💚💛❤️
ስዩም እውነት ነው ምንም የማናውቅ አለን ከአማርኛ ውጭ ❤
ታሜ ስዩሜ ሁሌ በምትሰጡት ሀሳብ እጅግ በጣም እናከብራቹሀለን ጅሀር በተመለከተ 40 ግዜ ማውራት አያስፈልግም አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ከዛ ውጪ ምንድነው እሱ ድሮሞ እሳት ነው የፖለቲካ ሙሁር ብለው አስታወቁት ጫት እየቃመ ብዙ ነገር አውራ አሁን ምንድነው በቃ ሁለት መንግስት እያለ ነበር ከተመለሰ ትክክለኞ ሰው ከሆነ ጥሩ ካልሆነም ይጩህ የራሱ ጉዳይ
Tame and siyume are the real ethiopians
ቴድይ ቪዲኦች ሰኞውን ነው የሚለቀቁት ግ ን አንተ ቆይተህ ትለቃለህ ቢያንስ ሁለት ክፍል አድርገህ ሰኞእ እና ማክሰኞ ልቀቃቸው የግሌ አስተያየት ነው
እኮ
ቴድ የሚሰሩት ሀገር ለመገንባት ነው ወይስ የሆነ ኢትዮጵያ ዜጋ እዚህ ተሰተካከለ እዛ ትግል ያርጉ መሆን ዬለበትም ማንኞው ብሄር ይሁን ኢትዮጵያዊ ከሆነ ሀገሩ ነው ለሁሉ ዜጋ የሚጠቅም ነገር መስራትና ሀገር ሰላም መፍጠር የማይጠቅም የማይሆን የስራት በደለ እና ያለፈው ነገር ላይ መነታረክ ዋጋ ዬሌለው ከንቱ ነው ኢትዮጵያ ሆነን አንዱ ባለቤት ሌላኞ የሆነ ምንም አርጎ የሚፋኩሩ ነበር የማይሆን ነገር ነው አሁንም ለሁሉ በማሰብ ስልጣን ቦታ የሚመጣ በእውቀት ሙሉ የሆነ ዜጋ በብሄር ሳይሆን በሀገራዊነት የምቆም እና ትክክለኞ ተቋም የተመሰረተ መሆን አለበት
Tame understood where ethiopia is going
ጅሀር አንድ ኢትዮጵያዊ ነው ምንድነው 40 ግዜ ስልጣን ለመያዝ ብዙ ተቦጫረቀ አልሆነለትም አበቃ አሁን ሀገራዊ ሆኖ ከመጣ ጥሩ
መሀመድ ትልቅ በሽታ ከምን እንደሆነ ብታውቅ ጥሩ ነው ሰው መተቸት ብቻ የምታውቅም
ጀዋር ምንም ኢትዮጵያዊነት ስነልቦና እንደሌለው ሀቅ ነው። ሌላኛው "convince and confuse" ይሆን?
Teddy be haymanot gudai alegebam tilaleh geda bald ameleko new beleh setaweyay aleneberem?
ቴዲ ስዩሜን አታስቆመው የጨርስ መሀል መሃል አትግባ
እንዴት ስጋት አይሆንብንም እኔ በተወለድኩበት ሀገር 99 ፐርሰንት ሙስሊም ነው እምቢ ካሉ በምንጫ አንገታቸውን ነው መቁረጥ ያለ ሰው እኮ ነው አረመኔ
መሀመድ ትልቅ ችግር አለበት አላህ ያንሳል ክ
የቡና ቁሩሱ ለአብይ ስጠዉ
ቴዲ! የምትከራከረው ስለ እውነት ሳይሆን ለአማራነትህ ነው። ለምን ተጨማሪ ቋንቋ አትማርም። ሐዋሳ ተወልደህ ሲዳሚኛ ያላወከው ንቀት ነው? ወይስ... ዝግመት? ከቋንቋ ሌላ የባሕል፣ የስነልቡና፣ የኃይማኖት ወዘተ ልዩነት አለን። እናንተ ጨፍልቃችሁን አማራ ልታረጉን ነው? በፍጹ አይሳካላችሁም። ትውልዱ ነቅቶባችኋል።
የኔ ልጆች አፋቸውን የፈቱት በአንተ ቋንቋ የው። ግን ተጨማሪ ቋንቋ እየተማሩ ነው። ሐገር አፍራሾች ናችሁ። በቃ።