Teddy Hawassa
Teddy Hawassa
  • 409
  • 3 467 001
መንግስት መርካቶ ያሉ ሱቆችን እወርሳለሁ ብሏል፤ ጌቻቸው ረዳ በአስመራ አፍላ ፍቅር ተይዟል፤አንድ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ጉዳቸው ወቷል
የአንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራ የሙስና እና ሌብነት ቅሌት ይፋ ሆነ፡፡
አመራሩ በመዘበሩት ገንዛብ በ30 ሚሊዮን ብር ቅንጡ ቪላ ቤት በባለቤታቸው ስም ሲገዡ፤ የሀብት ምንጩን ለማጥፋት ከባንክ ብር የተበደሩ ቢሆንም በስተመጨረሻ ግን ቅላታቸው አዳባባይ ውሏል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመርካቶ ነጋዴዎችን አስጠነቀቀ፡፡
ነጋዴዎቹ በዚሁ አጉራ ዘለል እንቅስቃሲያቸው የሚቀጥሉ ከሆነ በመንገስት የሆኑ ሱቆቻቸው እወርሳለው ብሏል ከተማ አስተዳደሩ፡፡
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ጌታቸው ረዳ ከኤርት ጋር ዳግም ያገረሸባቸው ፍቅር የእለቱ ነጋጋሪ ጉዳይ ነው፡፡
#ዜና #ኢትዩፎርም #ቴዲሃዋሳ #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #ዜናቅምሻ #ፈታዴሊ #ፈታ #ኢትዮ360 #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianews #abelbirhanuየወይኗልጅ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #merej99 #fanatv #waltatv
มุมมอง: 365

วีดีโอ

ክፍል3"አማራ ክልል እና ፋኖ ፣መከላከያ በግዳጅ፣መንግስት ውግያ አልቻለም"@TeddyHawassa
มุมมอง 2.9K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል2"አፈሳ፣እጁ የሰጠው ማነው?ለህዝባቸው ማያስቡ ታጋዮች፣ፋኖ እና ኦነግ የት ናቸው?"@TeddyHawassa
มุมมอง 6K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል1"አማጋጩ ባለስልጣን ኢትዮጵያም መጥቶ ነበር፣ኦነግ እና ትግሉ፣የአማራ ውሎ"​⁠@TeddyHawassa
มุมมอง 2.4K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል5"የአጥንት ጉልጥምት ፖለቲካ፣ብሔር ምንድነው? ኦሮሞ፣አማራ እና ትግራይን ማቆም አለብን"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.7K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል4"ብሔተኞች ያጠፉሻል፣የጥቅም ሠዎች ናቸው፣ለፖለቲካችን መቃናት መፍትሄው"@TeddyHawassa
มุมมอง 2.7K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል3"ነፃነትን ማያውቁ ነፃ አውጭዎች፣ተገፍተናል፣ተረግጠናል፣ተበድለናል፣ጋጠወጥ ፖለቲከኞች"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.4K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል2"ታሪካዊ ጠላቶቻችን፣የባህር በር የግድ ያስፈልገናል፣ትግራይ ተበድላለች፣ቢያንስ ለሚመጣው ትውልድ ስራ እናቅልል"
มุมมอง 3.7K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል1"የዓለም ህዝብ መስማት ያለበት ንግግር፣የትም አይደርሱም ተብለው ነበር፣ፀባቸው የውሸት ነው፣ፊልድማርሻሉ ምን ይላሉ?"@TeddyHawassa
มุมมอง 6K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል4"በሬህን ከሰረቀው ጋር መፈለግ ነው፣ለኦሮሞም ሆነ ለአማራ ግድ የላቸውም፣የዜጎች ሰቆቃ"@TeddyHawassa
มุมมอง 2.5K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል3"በበርሃ ተሰደን ወጥተን በብሔር ምንገዳደል እኮ ነን፣መልስ ያጣው የህፃናቶቹ መደፈር"@TeddyHawassa
มุมมอง 3.6K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ክፍል2"የ'ኛን ብሔር አይወክልም፣የኦሮሞ ጥላቻ ስላለባቸው ነው፣ወንጀል እና ብሔር"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.3K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ክፍል2"የ'ኛን ብሔር አይወክልም፣የኦሮሞ ጥላቻ ስላለባቸው ነው፣ወንጀል እና ብሔር"@TeddyHawassa
ክፍል1"መንግስት በጠራራ ፀሀይ ነው የዘረፈን፣አማራ እንዴት ሰነበተ?ህፃናቶቹን ማን ደፍፈራቸው?ህውኃት ሚያደርገውን ያውቃል"@TeddyHawassa
มุมมอง 3.4Kวันที่ผ่านมา
ክፍል1"መንግስት በጠራራ ፀሀይ ነው የዘረፈን፣አማራ እንዴት ሰነበተ?ህፃናቶቹን ማን ደፍፈራቸው?ህውኃት ሚያደርገውን ያውቃል"@TeddyHawassa
ክፍል7"ከኦሮምያ በቀር ክልሎች አቅመቢስ ሆነዋል፣ብልፅግናን አንባገነን ሁንልን ያለው ህዝቡ ነው፣እምነት እና ፖለቲካ"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.9Kวันที่ผ่านมา
ክፍል7"ከኦሮምያ በቀር ክልሎች አቅመቢስ ሆነዋል፣ብልፅግናን አንባገነን ሁንልን ያለው ህዝቡ ነው፣እምነት እና ፖለቲካ"@TeddyHawassa
ክፍል6"እንደ አማራ ተደራጅተን ይሄን ብሔርተኛ መንግስት እናስወግደዋለን፣ እንደ አማራ እያልክ የብሔር ፖለቲካን ማስወገድ አይቻልም"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.1Kวันที่ผ่านมา
ክፍል6"እንደ አማራ ተደራጅተን ይሄን ብሔርተኛ መንግስት እናስወግደዋለን፣ እንደ አማራ እያልክ የብሔር ፖለቲካን ማስወገድ አይቻልም"@TeddyHawassa
ክፍል5"ፋኖ ድሮን መቃወሚያ የታጠቀ ለት አበቃ፣መንግስት ሚያናግራቸው ፋኖዎች"​⁠@TeddyHawassa
มุมมอง 6Kวันที่ผ่านมา
ክፍል5"ፋ ድሮን መቃወሚያ የታጠቀ ለት አበቃ፣መንግስት ሚያናግራቸው ፋኖዎች"​⁠@TeddyHawassa
ክፍል4"ከፋኖ ጋር እየተደረገ ያለው ውጊያ፣የሦስቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉዳይ፣ህውኃት እና የአዙሪት ፖለቲካ"​⁠@TeddyHawassa
มุมมอง 4.9K14 วันที่ผ่านมา
ክፍል4"ከፋ ጋር እየተደረገ ያለው ውጊያ፣የሦስቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉዳይ፣ህውኃት እና የአዙሪት ፖለቲካ"​⁠@TeddyHawassa
ክፍል3"መሬት ስለፈለጉ እሳት ለኮሱ፣ብልፅግና ወይስ ኪሳራ? ወደር አልባው ጥላቻ"@TeddyHawassa
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
ክፍል3"መሬት ስለፈለጉ እሳት ለኮሱ፣ብልፅግና ወይስ ኪሳራ? ወደር አልባው ጥላቻ"@TeddyHawassa
ክፍል2"ባህዳር ሲቃጠል አማራው ለምን ዝም አለ? ሁሉንም ነገር ከመንግስት ጋር አታያይዙ፣ሆን ተብሎ የተሰራ ሴራ ነው"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.1K14 วันที่ผ่านมา
ክፍል2"ባህዳር ሲቃጠል አማራው ለምን ዝም አለ? ሁሉንም ነገር ከመንግስት ጋር አታያይዙ፣ሆን ተብሎ የተሰራ ሴራ ነው"@TeddyHawassa
ክፍል1 "እውነት ተናጋሪው ፊልድ ማርሻል፣ፋኖዎች ትግላችንን ነጥቀውናል፣ከመርካቶ ቃጠሎ በስተጀርባ"@TeddyHawassa
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
ክፍል1 "እውነት ተናጋሪው ፊልድ ማርሻል፣ፋኖዎች ትግላችንን ነጥቀውናል፣ከመርካቶ ቃጠሎ በስተጀርባ"@TeddyHawassa
"ሚስጥር ስለሆነ እዚህ አልናገረውም፣ብአዴንን በፋኖ ማጥፋት፣መንግስት አቅም የለውም"@TeddyHawassa
มุมมอง 7K14 วันที่ผ่านมา
"ሚስጥር ስለሆነ እዚህ አልናገረውም፣ብአዴንን በፋ ማጥፋት፣መንግስት አቅም የለውም"@TeddyHawassa
"አማራ ብሔርተኝነት የጀመረው መቼ ነው? እስክንድር እና ዘመነ ከፋፋዮች ናቸው፣ከመንግስት ጋር ሚሰራ ፋኖ ነው"@TeddyHawassa
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
"አማራ ብሔርተኝነት የጀመረው መቼ ነው? እስክንድር እና ዘመነ ከፋፋዮች ናቸው፣ከመንግስት ጋር ሚሰራ ፋ ነው"@TeddyHawassa
"አማራ ከወለጋ እንዴት ተፈናቀለ? ቋንቋቸውን ደበላልቀናል፣ ያን ካደረጉ መንግስት ያበቃለታል"@TeddyHawassa
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
"አማራ ከወለጋ እንዴት ተፈናቀለ? ቋንቋቸውን ደበላልቀናል፣ ያን ካደረጉ መንግስት ያበቃለታል"@TeddyHawassa
ክፍል7"እንደ አማራ አንድ ሆነን ማውራት አለብን፣ሚሰነዘርብኝ ዱላ ከባድነው፣የበቅሎ ፖለቲካህን ይዘህ ሂድ”@TeddyHawassa
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
ክፍል7"እንደ አማራ አንድ ሆነን ማውራት አለብን፣ሚሰነዘርብኝ ዱላ ከባድነው፣የበቅሎ ፖለቲካህን ይዘህ ሂድ”@TeddyHawassa
ክፍል6"ኦሮምኛ የፖለቲካ ቋንቋ ይሆናል፣ዲያስፖራው የራሱን ትግል መታገል ለምን ከበደው?ተከፋይ ሰርጎ ገቦች"@TeddyHawassa
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
ክፍል6"ኦሮምኛ የፖለቲካ ቋንቋ ይሆናል፣ዲያስፖራው የራሱን ትግል መታገል ለምን ከበደው?ተከፋይ ሰርጎ ገቦች"@TeddyHawassa
ክፍል5 "የእስክንድር እና የዘመነ አጥሮች፣እጅ የበዛበት ፖለቲካ፣ምራቃችንን ተፍተን ነው ያባረርነው"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.2K21 วันที่ผ่านมา
ክፍል5 "የእስክንድር እና የዘመነ አጥሮች፣እጅ የበዛበት ፖለቲካ፣ምራቃችንን ተፍተን ነው ያባረርነው"@TeddyHawassa
"ከህዝብ ይልቅ ግለሰቦች የጎሉበት ትግል፣ፋሽዝም ነው ሚያራምዱት፣ትግሉ የኔም ነው አልወጣም"@TeddyHawassa
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
"ከህዝብ ይልቅ ግለሰቦች የጎሉበት ትግል፣ፋሽዝም ነው ሚያራምዱት፣ትግሉ የኔም ነው አልወጣም"@TeddyHawassa
ክፍል4"ስለ ፋኖ ድርድር፣የአማራ ክልል ውድመት፣ብልፅግናዎች እጅ እየሰጡ ነው፣ተጠያቂው ማነው?"@TeddyHawassa
มุมมอง 4.1K21 วันที่ผ่านมา
ክፍል4"ስለ ፋ ድርድር፣የአማራ ክልል ውድመት፣ብልፅግናዎች እጅ እየሰጡ ነው፣ተጠያቂው ማነው?"@TeddyHawassa
ክፍል3"የመማረክ ስነልቦና ያለው ጀነራል ነው፣ፋኖዎች ድራማ ነው ሚሰሩት፣ከኮሪደር ልማቱ ጀርባ ያለው ሚስጥር"@TeddyHawassa
มุมมอง 7K21 วันที่ผ่านมา
ክፍል3"የመማረክ ስነልቦና ያለው ጀነራል ነው፣ፋኖዎች ድራማ ነው ሚሰሩት፣ከኮሪደር ልማቱ ጀርባ ያለው ሚስጥር"@TeddyHawassa
ክፍል2"ቴዲ ሀዋሳ እና ብልፅግናዎች ተጋጩ፣ሁለተኛ እንዳይመጡ፣ማልቀስ የሽንፈት ምልክት ነው፣ይህ ኢቲቪ አይደለም"@TeddyHawassa
มุมมอง 13K21 วันที่ผ่านมา
ክፍል2"ቴዲ ሀዋሳ እና ብልፅግናዎች ተጋጩ፣ሁለተኛ እንዳይመጡ፣ማልቀስ የሽንፈት ምልክት ነው፣ይህ ኢቲቪ አይደለም"@TeddyHawassa

ความคิดเห็น

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነተኛ መረጃ Subscribe አድርጉና አድምጡ ።

  • @miftahshamsu7968
    @miftahshamsu7968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴዲ AB ሚባለዉ በግድ አፈመስከዉ😅😅

  • @miftahshamsu7968
    @miftahshamsu7968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይሰማም

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ቴዲ ጥሩ ታነባለህ : ትንሽ ፈጠን አርገው በጣም ትንሽ: ሌላው ' ክቡራት ' not ‘ ከብራት' ትርጉሙም ለብዙ ሴቶች ሲቀርብ ነው ' ክቡራን ‘ not ‘ ከብራን ' ይሄ ደሞ ለብዙ ወንዶች ሲቀርብ ( address ) ሲደረግ ነው : ሥለዚህ ' ክቡራት እና ክቡራን ' ይሆናል ማለት ነው:: ሌላ ደግሞ ' ጤናይስጥልኝ ' Not ' ጠናስጥልኝ ' አንድ ልጨምር ዛሬ ከሰማሁት ' ዐርእስተ ' ዜና not. ‘ እርስተ ' ዜና : በማለት ቢስተካከል አንተን አድምጠው ለሚስተማሩም ትልቅ ጥቅም አለው ከመረጃህ በተጨማሪ ለማለት ነው : በታ አንበሳዬ አንድ ቀን እራሱን የቻለ ስም ያለው የመገናኛ ብዙሀን ባለቤት እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ::

  • @DaniSh-k9k1j
    @DaniSh-k9k1j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ የተበደልክ ሰው ነህ ታሳዝናለህ አሁንም ውሸት አቅለሸለሸኝ አጭ

  • @Shams-r7m8m
    @Shams-r7m8m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎብዝ ተዲ ህደበት❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ በርታልን ግን የህልም እንጀራ ሁነክብኛል።

  • @MeseretAyele-r5g
    @MeseretAyele-r5g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤🙏

  • @behailugetachew5063
    @behailugetachew5063 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MeseretAyele-r5g
    @MeseretAyele-r5g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴዲዬ ደና ነህ

  • @hanaayele4463
    @hanaayele4463 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውቀው ሰውየውን ከስራ ለማፈናቀል ካልሆነ በስተቀር ከነ አዳነኝ የበለጠ ሙሰኛ አለ ምድረ ሌባ

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዬ ቲዴ እባክህ እንደዚህ አይነቱን እንቅልፋም ሰዎችን አታቅርብ መጀመሪያ ከእንቅልፋቸዉ ይንቁ እዚህ መጥተዉ ድብርታቸዉን አያራግፉብን።

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ቴዲ 400 ተብሎ የተዘገበው የተገኘው ቪዲዮ እንጂ የሴቶቹ ብዛት አይደለም የሴቶቹ ብዛት ትክክለኛ ቁጥሩ አልታወቀም ያለኝ መረጃ ይህ ነው ኢትዮጵያ መጥቶ የፈጀውን ደሞ ወደፊት እንሰማ ይሆናል ሮዛ መፅሐፍ ላይ ኢትዮጵያ ያሉ ዲፕሎማሲዎች በየጭፈራ ቤቱ ዶላር እየበተኑ ሐበሻ ሴት እንደሚያሳድዱ እና ባለ ትዳርም በማፋታት ሪከርድ አላቸው ሴቶቹም ባሎቻቸውን በመሸምጠጥ ቢጣራ የኛ ሐገር ጉድ ይብሳል 😂

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ ኧረ ተዉ አንደበት ይታሠራል እንደዚህ የሐርር ሰንጋ መስሎ ዘላለም መኖር የለም ዉሸት እንኳ ሲዋሽ ትንሽ ቀረብ አድርጎ ነዉ አንተ ግን በምንም መልኩ የማይገናኝ።

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ራያ ከባድ ሚዛን እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴዲ በውይይቱ መሀል የምታነሳቸውን ሀሳብ 👍 የአንተነን ፣የአናርጋቸው ፣የሀዊን ሀሳባቸው ገዝቼዋለሁ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @EtaferahKassa
    @EtaferahKassa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you teddy for boring back anagirachew🎉🎉🎉🎉

  • @TENATUBE-g1i
    @TENATUBE-g1i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን የቡኖ ስልጣን ምድነው ሲያወራ አርገን እያለ ነው የሚያወራው

  • @TENATUBE-g1i
    @TENATUBE-g1i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዳፊ በመጨረሻዋ ስአታቶች ላይ ሲፎክር ቁጭ ብዬ አየው ነበር ቡኖም ትንሽ ምላሱ ከጋዳፊ መስል ይላል ግን ማወዳደሬ አይደለም

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tedy video የማይታየዉ ሰዉ አብዱ ይባላል ብልግና ነዉ he you distract ዘዉዱ ቮ and emc from addiss ababa

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ ኣንተነህን ስወደዉ የኔ ጣፋጭ😮❤❤😂ኣነጋገሩ የተረጋጋ ከእዉቀት ጋር❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የህልም እንጀራ ሁነህብኛል ቴዲ

  • @wassworku3267
    @wassworku3267 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ ቴዲ ቤት አልገባም አላለም እንዴ ምን ይሰራል

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ቴዴ አፈሳው በይፋው ነው. ለምሳሌ ደብረዘይት ለአጨዳ ( ለቀን ሥራ ) ከተለያየ ቦታ ይመጣሉ ከአማራ ክልል ጭምር. እናም በተኞበት ነው አፍ ሰው የወሰዷቸው በሚያሳዝን ሆኔታ ካድሬው ሲበጠረቅ ስለገረመኝ ነው😢😢😢😢

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ደሞ የብልጽግና ካድሬ የባሰበት መሀይም መከላከያ የመንግሥት ጠባቂ ነው ይላል ? መንግሥት ሕዝብን አገርን ነው እንጂ ሚጠብቀው ምን አይነት ደደቦች ናቸው 😢

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አነተነህ ሁሌም ስርአት ያለህ በሳል የምታወራዉን የምታውቅ ጎበዝ

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀዊ በጣም ፅድት ያለ ማብራሪያ

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው እንዴት ግልፅ የሆነውን ነገር አይታየውም ትግራዋይን እና አማራን ጉራጌን በተቀናጀ መንገድ ዘር ለማጥፋት እየሰሩ ነው ይህ ያለው እውነታ።።።።።።።።።

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hawi bilusima is so smart the way he sees and describes the politics ❤❤❤❤❤

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብልጽግና ካድሬዎች ግን የአይምሮ ችግር ወይም የግድ እንደዚህ ጅል የማያርግ ነገርማ አለ ዝተቶች

  • @MesfenMesfen-h7c
    @MesfenMesfen-h7c 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ምንድነዉ እሚለዉ ይሄ ቡኖ በደሌ ነዉ ቡኖ በዴ እሚባል ሰዉ እነዚህጋር ነዉ ሀገር እምንባለዉ😂😂😂😂

    • @hahu3160
      @hahu3160 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ምን ያስቃል የሱ አይነት በቀጨጨ አስተሳሰብ በየቦታው አገር እያፈረሱ ነው

    • @MesfenMesfen-h7c
      @MesfenMesfen-h7c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @hahu3160 ምን ላድርግ ቃላት አጠረኝኮ በሀካል ባገኘዉና በጥፊ ባጠናግረዉማ ይወጣልኝ አልነበር እሚያወራዉ ነገር ግራኮነዉ እሚያጋባዉ

  • @yohannesdiriba3859
    @yohannesdiriba3859 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sila afesa iyayen nw ewunet nw

  • @KelifaAbdelhadi
    @KelifaAbdelhadi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከቴዲ አጠገብ ያለው ምርጥ ጅል ጅላ ጅል ነው

  • @yosofomar2853
    @yosofomar2853 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግናው ጀግናው 😂😂😂😂 ቡኖ በደሌ ክክ ዘመነ እግሩ ካልተቆረጠ ከቴድ ቤት አልገባም ብሎ ፎክሮ ነበር ነው ባተ ሀሳብበእደሞተ ነው ወይ ቡኖ 😂😂የብልፅግና የዛገው ካድሬ ቡኖ በደሌ

  • @diboraemu4922
    @diboraemu4922 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ በደሌ ዳኒኤል ክብረት ነው እንዴ ?

  • @TEWODROSWORKUAlemu
    @TEWODROSWORKUAlemu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተነህ የምታወራዉ ዉሸት ስለሆነ ለአድማጭ አይጥምም

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቦዘኔ ስብስብ

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ከአብይ ደጋፊወች የኦነግ ደጋፊወች ሃሳብ ይገዛኛል በዚህ ሰአት አብይ ለ ኢትዮጵያ ን ሲ ኦል ነው እሱን መደገፍ ከህሌና ጋ መጣላት ነው

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትቅጠፍ ወድሞቻችንን በፍቃዳችሁእያሉ አንፈልግምሢሉ በግዴታእያፈኑ ሚንሻእያሉእያሥገቡአዴል ውሸታም

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአንተን፣የስዩሜን፣የአዳርጋቸው፣ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡርኑ ዘመነኮ በሂወት አለ ጥፋጅ ከ ኦንላይን😆😁😁

  • @SaedSaed-bg3ux
    @SaedSaed-bg3ux 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴድሻ ከጎንህ ያለው ሰውየ በቁሙ ተኝቶ ህልምላይ ነው እና ይህን ሰው ብለን እንደት እናዳምጠው

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ በደሌ ዘመነካሴ በቪዲዮ ከታየ ቴዲ ቤት አልገባም አላለም እንዴ😁?ነው ዘሜን አላየውም?

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላማዊ ፋኖ ብሎ መንግሥት የሸለማቸው እኮ ናቸው አሁን ከመንግሥት ጋር እየተዋጉ ያሉት እምሬ ወዳጆን ጠምሮ :: ስለዚህ ያለው አንድ ፋኖ ብቻ ነው::

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንት አይነት ጅል አለ ግን? "ፋኖ የመከላከያ ዩኒፎርም አስለብሶ ነው እንጂ ማርኮ አይደለም።" አይ ዕውቀት ልዩ ነው። ምስኪን ፋኖ እሸውዳለሁ ብሎ ተነቃበት። ይገርማል። እንግዲህ ከእነዚህ ወፍ ዘራሾች ጋር ነው ተቆጥረን ነው "ኢትዬጲያዊ " የምንባለው።

  • @Mekaw021
    @Mekaw021 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ እንዳትረሳ ቡራዩ እንደገባህ አትቀርም

  • @Mekaw021
    @Mekaw021 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ እራስህ ስለመሰከርክ

  • @Lionhearted777
    @Lionhearted777 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Buno tyrinafawn sinefa yhew and amet honew Fanon inatefalen iyale😂😂😂. Geriba!

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ay Buno bedele 😂Mechem Tedyachinen gefegna nehe eyametahe Endeneseke Madregehe 😂😂😂😂😂