Sol, I am your regular attendant for this show. I was wondering about Alex's work experiences. He is almost everything and everywhere from laborer to driver assistance, then went to top actor in Ethiopian film industry. I was wondering if you could ask him about his age and at what age he engaged in different activities.
በጣም ደስ ትላላችሁ ሶል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እንድናውቃችሁ አደረከን በነገሬ ላይ ሶል ስትቀመጥ የኮትክን ቁልፍ አትቆልፍ/ ክፈተው ስትቆም ደግሞ መቆለፍ ይልመድብክ :: ፕሮቶኮል ነው ብዬ ነው ይመችህ ወንድሜ
ሰሌ ወንድሜ በርታ ጥሩ ነው ግን ጥያቄ ከመጠየቅህ በፊት እራሳቸውን እንዲስተዋውቁ አንዳንድ ነገሮችን ቴስተካክላለህ በሄደትይበልጥ በርታ ወንድማችን 🙏🥰
ሰለሞን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ። በጥበብ ስራዎችህ የምናደንቅህ ሰሌ በአዲስ ስራ መምጣትህ ደስ ብሎኛል ። አሌክስ እንወድሀለን ። ሰሌ አንተን ሳይህ ነብሱን ይማረውና ከለላው ትዝ ይለኛል ።
አሌክስ አይገርምም እንደዚህ ቁም ነገረኛ ጀግና ባለሞያ አትመስለኝም ነበር ግን በጣም ነው የምወድህ ዋዉ ሰሌ እንደዚህ አዉጣቸዉ እንወቃቸዉ 🥰🥰
በጣም ነው የምወደው አሌክስን👏👏👏
በስመ አብ ሁለታቹህም ተዎዳጅ ምርጥ አርቲስት ናቹህ❤❤❤❤❤ አድናቂያቹህ ነኝ
ወንድማችን:በጣም: ጏብዝ: አርቲስት: ነው: ትወናው: አደቅለታለሁ: ያሚያሳዝነው: ብዙ: ብቃት: እያለው: ለምን: በትላልቅ: የሆኑ: ፊልሞች: ላይ: እንደማያሳትፍት: ይገርመኛል:: እባካችሁ: የፊልም: ዳሬክተሮች: የምትባሉት: ይህን: የመስለ: ድንቅ: ተዎንያን: አስሩት: አጠገባችሁ: ጉድጉድ: የሚል: ብቻ: ነው: የምትመርጡት: ያሳዝናል: ለማንኛውም: እኔ: አድናቂህ: ነኝ: እሪስህንም: በትላልቅ: ፌልሞቭ: ላይ: ለመስራት: ሞክር: ብቃት: አለህ::
ሁለት ነጥብ
አማረኛህን 😂😂😂
በጣምም ❤
,🎉u.
M..
My 17:15 ..
...tny
ውድ አርቲስቶቻችን ምርጥ ግዜ ፣ቆንጆ ኘሮግራም ❤
ጥያቄ አለኝ
ወንዶች ሲቀመጡ የኮት ቁልፋቸውን የሚከፍቱት ለምንድነው ?
አሌክሶን በኢንተረቪው ሳገኘው ይሄ የመጀመሪያዬ ነው ደስ ብሎኛል
የ ፋዘር ቤት ጓደኛዬ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል!
ሶልዬ ደግሞ አየርጤና ቴአትር ክበብ ጀምሮ ነው የማውቅህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ::
አሌክሶም ሶልም እወዳችኋለሁ በርቱ💜💜💐💐
አሌክስዬ አላባ ኖረካል ማለት ነው በጣም ነው ደስ የሚለው አላባ ማለት የፍቅር ከተማ ነች አውን ላይ ትልቅ እና እያማረች ነው
እንደ ቀልድ አወራኸው እንጂ ፣ በቀን አንዴ የሚበላ ሰው ፣ በህይወት ዘመኑ ጤነኛ ጤነኛ ሆኖ ይኖራል ። ምክንያቱም ለአንድ ቀን የሚያስፈልግህ ኢነርጂን ተመጣጣኝ አርገህ አንድ ጊዜ ለሰውነትህ ከሰጠኸው እሷን በ 3 ሰአት ውስጥ ፕሮሰስ አርጎ ወደ ደምህ በጨመረ በኋላ ፣ ቀሪውን 21 ሰአት ሰውነትህ ውስጥ በሽታን የሚያመጡ ተዋስያን እና የሞቱ ሴሎች ፣ ወጧ እንዳማረላት ሴት ከላይ እታች እየተሽከረከረ ያፀዳልሃል ። ስለዚህ ጤንነትህ ሁሌም የተጠበቀ ነው ። ግን እዚህ ላይ በቀን አንዴ የምትበላው ምግብ ፣ ውስጥ በፕሮቲን የበለፀጉ ፣ ስጋ ( የዶሮ ቢሆን ይመረጣል ) እንቁላል ፣ አሳ ፣ አቮካዶ እና የመሳሰሉት ቢሆኑ ጥውልግ እንዳትል ይረዳሃል ። ስኳር ያለባቸውን መጠጦች እና ምግቦች ፣ ካርቦሃይድሬት ያለባቸው ምግቦች የስንዴ እና ገብስ ምርቶች ዳቦ ፖስታ ፣ ቢራ አልኮል የተባሉትን የጤና ጠንቆች ከሆኑ ነገሮች ከራክ ፣ በአደጋ ምክንያት ፣ ፈጣሪህ ያንተ ወደ እሱ መሄድ የግድ አስፈላጊ ሆኖ ካላገኘው በስተቀር ፣ ረጅም የተንዘላዘለ እድሜ እንደምትኖር አረጋግጥልሃለሁ ።
ምርጥ ኮሜንት በውቀት የታጀበ
ምነዉ ወሬ ናፈቀኝ አልክ ጀለስ😮😮😮
ዋዉ 🥰❤👍
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I like Alexo He is the best talented actress. I likes him .He entertain me a lots with any movements of him
አሌክሶ አድናቂህ ነኝ። ብላ ደሞ!!
ሰልዬ እንኳን በ TH-cam በሠላም መጣህ።
🎉❤ሰልዬ ስወድህ 2 ለታቹም ስወዳቹ አዲስ ገቢ ነኝ ❤🎉
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!❤
ስወዳቹህ 😂😂😂❤❤
Space Science and Geospatial Institute
ቀን ሥራ የሰራሕበት ካርታ ሥራ የአሁን ስሙ
የድሮ የጋራዥ ጓደኞሄ ሰሌ በርታ
ስወደው😂😂😂❤❤
Sol betam konjo program new bro
thank u Sol , Alex
Thank you!
Alexu ዛሬ ጃሉድን መሰልከኝ አወራርህ ❤❤🎉🎉
Betme gobeze new alexuuu yesra moraluuu wow 👌 bereta we love you alxuuuuuu
Sol, I am your regular attendant for this show. I was wondering about Alex's work experiences. He is almost everything and everywhere from laborer to driver assistance, then went to top actor in Ethiopian film industry. I was wondering if you could ask him about his age and at what age he engaged in different activities.
❤️❤️❤️✅keep shining
Solomon what happened "min litazez" drama.
አዎ ቀጨኔ አሪፍ ሰፈር ነው ውነት ነው
Solomon what happened "min litazez" drama????
Both are smart ❤
አሌክስ የሰፈሬ ልጅ
❤❤❤
👍👍👍👍👍
ደን ልማት ይባላሉ
Yes,I ate food once a day.
😒😒ይህሰውየ ንግግሩ በጣምነው የሚደብረኝ ምንም አልተማረም ምንም በትምህርትቤትም በር አላለፈም ያስታውቃል ሲቀጥል በድህነት አይታፈርም ዝቅብየ ሰርቸአውቃለሁ ለማለት አፍሮ እደው በምናምን ጨረሰው 😏😏ሲያስጠላ ደሞሱስያለበት ሰው ይከሳል ለዛምነው የመነመነው
Knat menfesawe sehion tru new yante/ch gn…… Mesele ena!!!!! Hulum sew yerasu zeybe alew ena ye ermt hasab behon hasabachn tru new me - hasab
Mirtochu❤❤❤❤
አረ ኡኡኡ ክክክክክክ አደከመችሁን❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ደን ጠባቂ እና አብዮት ጠባቂ ይለያያል
እኔም በሳቅ ገደለኝ
አባ በምን አቅሜ አየ አሌክስ😂😂😂
sile tidar teyikewo enji sol?
I like alex
አሌክስ ቀጨኔ ሸማ ስራ አላሰተማሩህም?
200 ታዋቂ ድምፃዊያን?ከሌላም ሀገር ተበድረህ መሆን አለበት ሰሌ!ኢትዮጵያ ቢቆጠር 200 ዘፋኝ እራሱ አላት እንዴት?እንዴት ነው ነገሩ።
Sollen Alex adinakiwu negn sayewu Ger sewu newu kilowu
Hulem 60 ketidar behuala sint hone
des emitilu sewoch
አሌክስ ነብሴ ይመችህ አቦ
ይሄ ልጅ መቼ እንደደበረኝ ታውቃላችሁ ከማይመችህ አክተር ሲባል ባቢጂ ያለ ቀን የምር የዘቀጥክ ነክ እንዴ አብሮ ሙያክ ላይ ያለን አታከብርም በክት ነገር ነክ
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ቸግሮናል እንደሚሉት ህ
The most boring interview. I think he didn’t want to talk about his past life experience.
ባቡጂን ሰድበህ አስቀይመሀኛል ሁለተኛ አንተ ያለህበት ፊልም አላይም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂።።ጅል
ተውጂ 😂😂😂
በአብይ መንግስት አስበላኀው የሰፈርህን ሰው ስትናገር ነገ ሄዶ ነው እሚያጠፋቸው ሰፈሩን እሚያፈርሰው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
የእንግሊዝኛ ቃላትን ባትጠቀም ጥሩ ነው። በተገቢው ቦታ አይደለም የምታስገባቸው😅 ምን አስጨነቀህ ! እንግሊዝኛ ቃላት አለመጠቀም፡ አላዋቂነት አይደለም !!
ምነው ተናደድክ/ሽ ? ያለቦታው ያስገባው የእንግሊዝኛ ቃል የለም:: የእንግሊዝኛ ቃል መናገር እኮ የተለመደ ነው:: It it is not a sin. Be positive!
ዋው አንተ ቀጫጫ አትመስልም😅
ጎሽ: ንገርልኝ: ተጠያቂው: ስሙን: እንክን: ሳይናገር: ዘሎ:ወደሌላ: ታሪክ: መዝለል: ምን: የሚሉት: ነው: አይ: ያገራች: ጋዜጠኞች: ለነገሩ: እንተ: ለካ: አርቲስት: ነህ: ስለሞን: ተማር: እሽ:
አዲሱ ገበያን ተወው ተወው አንተ የቀጨኔ ልጅ ነህ ዛሬ ትሻላለህ ሰይፉ ፕሮግራም ተወልጄ ያደኩት አዲሱ ገበያ ነው ብለህ ነበር አጭበርባሪ ለዚያ ኢንተርቪው የቀጨኔን ማህበረሰብ ክደሀል በአደባባይ ይቅርታ ጠይቅ።
አይዞህ ብሮ😂😂😂😂
Solomon what happened "min litazez" drama
❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤