ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወለተ ሚካኤል እባላለሁ ያመኛል መድሃኒቴ የቅዱስ ጊወርጊስ ጠበል ነው የወረቀት ጉዳይ ዘግቶ እንዳልመጣ አድርጎኛልና ቅዱስ ጊወርጊስ መንገድሽን ይምራሽ በሉኝ ፡፡እወዳችሁለሁ ሰላም ለአገራችን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው የእሱ ስራ ድንቅ ነው ገና ነው ታምሩ ብዙ ነው ወንድሞቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ በርቱ ለበጎነው
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ስለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበል ለማወቅ በአካል በቦታው ደርሶ ፀበሉን ጠጥተው እምነቱን ተባብሰው ማየት አለባቸው ስለቦታው ሳያውቁ ከመናገር ቢቆጠቡ መልካም ነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ያዋጣል ማንም ምንም ሊል ይችላል ግን ምንም አይቀይረውም ፀበሉን እምነቱን።
እኔ ሰይጣን ነው ሚጫወትባችሁ እሚለውን ንግግራቸውን ስስማ እንዳዲስ ነው ስቅቅ የምለው በእውነት ምንም ማለት አቅም የለኝም ግን ለሁለሁላችንም ቅዱስ ጊዬርጊስ ማስተዋልን ያድለን
አሜን አባቶችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነቱን ለማወቅ ቦታ ሄዶ ማየት ነው ዝንብሎ ከመናገር እነ ፈልገው አይመስልም የቅናት መንፈስ ነው አሁን ልብ ይስጠን የሁላችንም በእሱ ቸርነትነው ያለነው እንደበደላችን አያርግብን
❤❤❤❤❤❤❤
Ebakachihu yesew ftsum endelelew yetawekenew enihn abat teachew bewst menegager ychalal eko deg srachewnm endezuhh bemidya awtut
ጎበዝ እኔ በስመአብ ብሎ የሚጀምር ዮቱዮበር የ ተዋህዶ ልጅ ደስ ይለኛል። በተባረከ አንደበት ነዉ የሚያወራዉ አንዳንዶቹ ዲ/ን ተብለዉ ዮቱዮብ ላይ በመሀል ይረሱትና ለወሬ ሲቸኩሉ አያለሁ በዚያ ላይ ነጠላዉን ትተዉታል ግን ዲ/ን ናቸዉ ነገራቸዉ ዮቱዮባቸዉ አገልግሎታቸዉ ኦርቶዶክሳዊ ነዉ ኦርቶዶክሳዊ ባልሆነ አለባበስ ማለት ነዉ። ዮቱዮብ ላይ ሲሆኑ ሌላ አምላክ ያላቸዉ ይመስል
❤❤❤
❤️❤️❤️❤️