ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መልካም ቆይታ እንደ ልጆች ግን አስቂኝ ፍጡር የለምኮ😅😂 ኮሜዲ ለምኔ ናቸው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልን🤣❤
በጣም መስኪየ እግዚአብሔር በጥበብ ያስድግልሽ ልጆችሽን እኔ ከአረብ ልጆች ጋ ስናፈር እቆይና ወደዉጭ ወተዉ ቤቱ ጭር ሲል ይጨቀኛል 😂እኔም ዝም አልል መሳቅ ነዉ ስራየ ዝም ካልኩ ምኑነሽ ነዉ ዛሬ ያኮረፍሽዉ ነዉ ሚሉት በግድሚ ቢሆን ያስቁኛል
ውይይይ ናታንን አራስ ሁነሽ ነበር ያየሁሽ ናታን አድጉዋል ይገርማል
መስኪዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ .... ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ።
@@meskitube16 አሜን አሜንንንን
Meski ❤endet nachu arif gize nw ,,,balebeteshen astewawken
የኔ መልካም ሴት ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ቤታችሁም በበረከት ይሙላ
አረ ትንሹ ከምኔው አደገ 😮😮😮😮😮 ዋዉ አቤት ፍጥነታቸዉ ለማደግ የዚህ አገር ልጆች ❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰 ናይላ በጣም ጎበዝ ነች 👏👏👏👏
ማሬ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽየኔማር❤❤
@@saadaahmad5973 እሺ ምንም ችግር የለውም 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እስከነ ልጆችሽ
የኔ ቆንጆ መስኪዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞገስ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግልሽ❤❤❤
Haha you are so funn ❤መስኪ ጎበዝ ነሽ ልጆቹ እንደ ሀገራችን ነው የምታሳዲጋቸው ስለለቀቅሻቸው ይጠነክራሉ!!
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ የፈጣሪ ጸጋ በረከት ይዛለች በያለሽበት ቦታ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆችሽ በያለሽበት ቦታ ❤❤❤
የኔማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ ❤አበረታችኝ❤❤
ጀግናችን መስኪያችን የኔ ሞክሻ ሳድግና እናት ስሆን እንዳቺ ጀግና እናት መሆን ነው ምፈልገው አሁን ገና ,26 ኣመቴ ነው😂 ለይላያ&ናታንዬ ስለ አየኃችሁ ደስስ ብሎኛል❤❤❤❤
ከዚህ በላይ ትዳር በልጅነት ነው
ፈጣሪልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ🙏🙏🙏
የኔ ውድ መስክየ እንኮን ደህና መጣችሁልጂወችሺን እግዚአብሔር ይጣብቅልሽ
መስኪ ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ♥♥♥
መስኪ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ናዬላ እና ናታን አደጉ እግዚያብሔር ይባርካቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ናታንና ናይላዬ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን
ሀያቴ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ አመረታችኝ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉❤
ውይ የኔ ቆንጆች ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እማየ
መስኪዬ ስለተሰጠሽ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ላይና ናታን በጣም አድገዋል ጌታ ኢየሱስ በሞገሥ በጥበብ ያሣድግልሽ መሲዬ ሥወድሽ አንቼ በጣም ልካም እህታች ነሽ
ሀያቴ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ማሬ❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሸ እህቴ❤❤❤
ሀያቴ የኔማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤አበረታችኝ❤ስወድሽ❤
ደስ ሲል ልጅሽ አደገ በጣም ደስ ይላል ሌላ እሷም አደገች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ዊዊዊዊናታንየ.የኔጣፋጭ.ውድቅሢ.የልጀቸ.ትዝታተቀሠቀሠብኝ
መስኪዬ የኔ ልዩ❤❤❤
ማሻአላህ ትንሹም አድጓልአላህ ያሳድጋቸው
እውይ ናይላዬ አደገች በጣም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
መስኪዬ እውነት ነው እኔም ነፍሳት ሲነክሱኝ ያብጣል ይቀላል!!! ቤቱን ወይራ አጭሽበት!!!😂😂😂
የኔ ወድች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😂😂❤❤❤❤❤
ስታምሩ እናትና ልጂ ❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን
Masekye yane wed tebareku
Andegnaaa....meskiye enkuan dehna metashlgn
እባክሽ እሕቴ የ ልጆችሽን ፍቶ አትልቀቂ እባክሽ
የኔ ጀገሸና ስውድሽ እኮ መስክዬ እኳን አሳየሽኝ እነ ናቱዬን እድግበሉ❤❤❤❤
egzabhar betebeb bemoges yasadglshi yena konjo❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ ማሬ
Wey gud baby kemechew adege ❤
ልክ ሳስብሽ ነው ምትመጪው መስኪዬ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
Enkuwan dena metash yene konjo❤❤❤
❤❤❤❤Wowww yenne jegina siwedish
3ውርብቻነውአደበጋው??ዱባይ7ወርነውበጋው
የኔ ውድ አንገትሽ ላይ ያለውን መስቀል ምን ያህል እንደምትኮሪበት የስታውቃል ።እግዚአብሔር አይለይሽ።
Mashala
መስዬ እንጀራሽ ጤፍ ነዉ ከየት አግኝተሽ ነዉ ጤፍ ? ወይስ ነጭ ዱቄት ነዉ ?!
ጤፍ ብቻ ነው እማ ከቦስተን ገዝተን❤
@@meskitube16 እሺ እህቴ 🥰
የራሰሺቤትከሆነ ደሰይላል ጠካራነሺ በርች
ወይኔ ጫካው ሲያምር ኢትዮጵያ ይመስላል ለካ ትልልቅ ሀገሮችም እንዲህ ውብ አረንጓዴ ጫካ አለ
7 should be like this Nayla won’t be confuse
Ok I’ll do that next😅❤
የልጆች አባት ዬት ነው ሁሌ ብቸቹ❤❤
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ከዚ በፊት ጥሩ የፀጉር ሽታ እንዲኖር ስለማያደርገዉ ኦይል ነግረሽን ነበር ጠይቄ ኢትዮጵያ የለም አሉኝኮኮናት ቅባት በጣም ይመቸኝሽታዉ ሰዉ ፊት አላስቀረብ አደረገኝ ምን ላርግ?ከወዲሁ ስለምሰጪኝ መልስ እግዚአብሄር ያክብርልኝኢትዮ ዉስጥ ካለ የት???
ኢትዮጵያ ኮስሞ ቤቶች አይጠፋም እማ መገናኛ ወይ ፒያሳ
መስኪየ እጣኑ ግን ብቀርብሽ በጣም ሓጢኣት እኮ ነው
ከአሰራ ሳምንት ወር በኃላ ሰራ ልመለሰ ነው ጨንቆኛል እንዴት balance እንደማረገው አሜሪካኖች በ3 ወር የምትመለሱት ነገር ሳሰብ የኛ ቅብጠት ነው መሰኪዬ 🤔🤔🤔
አይዞሽ ምንም አትሆኝም ትንሽ ይደክምሻል ለትንሽ ግዜ ከዛ ሰውነትሽ ይለምዳል እዚማ እስከ 9 ወር እንሰራና ወልደን በ 3 ወር እንመለሳለን❤
meskiye yene wudde benatish treatmentun asjmerin 😢😢❤❤❤❤
አላህያስድግልሽላጅጠጋነውገዘብጠፊነውቀሪሀብትልጅነው
መስኪ. እስኪ ሳሙና ስሪልን. እማ
ደምረኝ ማሬዋ
ሰላምንሽ አንድትንሽ የን ቆጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስዉድሺ መስከዬ በጌተ ደም ተሸፈን ❤❤❤❤❤❤❤
Meskiye gobezko nesh lijochishin fetar yasadiglsh❤ ena nayla gin yasikalu 😅natan gin be dingate wedek😂
እሱን እያየው ስቄ ልሞት የወደቀበት😂😅❤
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን እንኳ ን ደህና መጣሽ መሲ
ደምረኝ ማሬዋ🙏
ማሻአላህ
Mesi sewunetish betam testekakele👍
ጥሩ ነዉ
አይ ናታን 😂አደገ ደሞ የኔ ትንሽ እራሱ ቡና ሲፈጭ እንደዚ ነው ሚሮጠው
አወዳደቁን እያየው😂😂😂
@@meskitube16 የኔ ማር ደሞ አደገ እግዚያብሔር ይመስገን
❤❤❤❤@@meskitube16
ሠላም.እንኳንደህናመጣሽ.
የት ነው ምትኖሪው መስኪየ?
USA state of Maine💕
@@meskitube16 ተመሳሳይ ነው ወቅታችንብየ ነው የጠየቅኩሽ
@@dana-o3gየት ነሽ እማ በረዶ ይበዛዋል እዚ
lsrael
ዉሰጅኝ ከቤሩት ቅርብ ነዉ😢😢😢@@dana-o3g
meski ጋንዳዉን ባሲንት ቢር ኖ የጋዛሹ??
አላስታውሰውም እማ ይሄ የፕላስቲኩ ርካሽ ነው እንደ ሳይዙ ይለያያል ትልቁ በብረት የሚወጠር ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤
Este meskiye klela zega gar gabcha yaleshin experience serilin vidio lebizuwoch ytekmal
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዎው 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ
ሰላም መስኪ እዴትነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የኔምልጅ ልክ እደናታን እኩል እድሜ ላይ ነው ያለው እና ብዙም አያወራም እማ አባ ይላል በተጨማሪ ሚበላውን ሚጠይቀኝ ጡቱ እጣእጣ ይላል የሆነነገር ሲፈልግ እየጎተተ እእእ እያለ ያሳየናል ያቺም እደዛነው እባክሽ መልሽልኝ ወደዋላ ቀርቶል ብለው ዶክተሮቹ ስላስጨነቁኝ ነው
እረ ምንም አትጨነቂ ናታንም ብዙ አያወራም ዳዳ ይላል አባቱን ናና ይላል ናይላን ሌላ ትንንሽ ቃላት ነገር ይለምዳሉ ናይላም ቶሎ አልፈታችም
አመግናለው ስለመለሽልኝ ክብረት ይስጥልኝ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ሰላም ነው
🥰🥰🥰
❤❤❤🎉
Meski travel document teftobgn be emergency reapply argeyalew for expediete it. After a week biometric alugn, ebaksh kezi behala lemn yakl gize etebkalew pls mtawki kehone ngerign
biometric ቀጠሮ ተሰቶሽ fingerprint ከወሰዱ በኃላ ባብዛኛው reentry permit ከ1-3 ወር ይደርሳል በዛ ቢባል ከ2-5ወር የመግቢያ ፈቃድሽን ይሰጡሻል
@@meskitube16 ለማፋጠን ብዬ supporting evidence(as an emergency) አያይዥ አስገብቼ ነበር ምናልባት ልያፋትኑልኝ አይችሉም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤በርችልኝ የኔ ልዩ❤❤❤አንች ጠካራ❤❤❤ሴትነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
E/r yimesgen
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ቻው ቻው
1ኛ ነኝ
ደምሪኝ ማሬ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤⚘️⚘️⚘️👍👍👍👍
መስቀልሽን. ሁሊምወድልሽ አለሁ❤❤❤❤ኩሬ. በማትብሽ😮😮😮❤❤❤
Minew nayila ahun gena new inde timirt yemitigebaw Ethiopia iko be hulet amet new yemigebut yigermal
ትክክል ኢትዮጵያ ቶሎ ነው ምንጀምረው እዚ ከ October 15 በኃላ የተወለዱ አመት አልፎአቸው ነው ሚገቡት ናታን ለምሳሌ ቶሎ ከሚጀምሩት ይሆናል
This is our summer job no pay free work 😁😁😁🙏🙏
you are right😅😂😂❤
@@meskitube16 መስክዬ አንች ፍቅር የሆንሸ እትዮዽያዊ ነሸ ሰላምሸ ብዝት ይበልልሸ ❤️❤️🙏🙏
@@EtuGe-bj1icአንቺም ሰላምሽ ይብዛ❤
❤❤❤❤😂😂😂🙏🙏
Lijochu betam adgu
በጣም ሳታስቢው ቶሎ ነው ሚያድጉት
Mase. Yanaqojo. Weda
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮
😂😂😂😂😂
መስክዬአደጉልሽደስይላል
ግንአመረኛምበደብይልመዱቡሀላአዳይቸገሩ
😂😂😂❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መልካም ቆይታ እንደ ልጆች ግን አስቂኝ ፍጡር የለምኮ😅😂 ኮሜዲ ለምኔ ናቸው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልን🤣❤
በጣም መስኪየ እግዚአብሔር በጥበብ ያስድግልሽ ልጆችሽን እኔ ከአረብ ልጆች ጋ ስናፈር እቆይና ወደዉጭ ወተዉ ቤቱ ጭር ሲል ይጨቀኛል 😂እኔም ዝም አልል መሳቅ ነዉ ስራየ ዝም ካልኩ ምኑነሽ ነዉ ዛሬ ያኮረፍሽዉ ነዉ ሚሉት በግድሚ ቢሆን ያስቁኛል
ውይይይ ናታንን አራስ ሁነሽ ነበር ያየሁሽ ናታን አድጉዋል ይገርማል
መስኪዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ .... ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ።
@@meskitube16 አሜን አሜንንንን
Meski ❤endet nachu arif gize nw ,,,balebeteshen astewawken
የኔ መልካም ሴት ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ቤታችሁም በበረከት ይሙላ
አረ ትንሹ ከምኔው አደገ 😮😮😮😮😮 ዋዉ አቤት ፍጥነታቸዉ ለማደግ የዚህ አገር ልጆች ❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰 ናይላ በጣም ጎበዝ ነች 👏👏👏👏
ማሬ ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽየኔማር❤❤
@@saadaahmad5973 እሺ ምንም ችግር የለውም 🥰
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እስከነ ልጆችሽ
የኔ ቆንጆ መስኪዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሞገስ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግልሽ❤❤❤
Haha you are so funn ❤መስኪ ጎበዝ ነሽ ልጆቹ እንደ ሀገራችን ነው የምታሳዲጋቸው ስለለቀቅሻቸው ይጠነክራሉ!!
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ የፈጣሪ ጸጋ በረከት ይዛለች በያለሽበት ቦታ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆችሽ በያለሽበት ቦታ ❤❤❤
የኔማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ ስወድሽ ❤አበረታችኝ❤❤
ጀግናችን መስኪያችን የኔ ሞክሻ ሳድግና እናት ስሆን እንዳቺ ጀግና እናት መሆን ነው ምፈልገው አሁን ገና ,26 ኣመቴ ነው😂 ለይላያ&ናታንዬ ስለ አየኃችሁ ደስስ ብሎኛል❤❤❤❤
ከዚህ በላይ ትዳር በልጅነት ነው
ፈጣሪልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ🙏🙏🙏
የኔ ውድ መስክየ እንኮን ደህና መጣችሁልጂወችሺን እግዚአብሔር ይጣብቅልሽ
መስኪ ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ ♥♥♥
መስኪ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ናዬላ እና ናታን አደጉ እግዚያብሔር ይባርካቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ናታንና ናይላዬ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን
ሀያቴ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ስወድሽ አመረታችኝ❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉❤
ውይ የኔ ቆንጆች ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እማየ
መስኪዬ ስለተሰጠሽ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ላይና ናታን በጣም አድገዋል ጌታ ኢየሱስ በሞገሥ በጥበብ ያሣድግልሽ መሲዬ ሥወድሽ አንቼ በጣም ልካም እህታች ነሽ
ሀያቴ ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤ማሬ❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሸ እህቴ❤❤❤
ሀያቴ የኔማር❤ሰብክራይብ ላይክ አርጌኝ❤አበረታችኝ❤ስወድሽ❤
ደስ ሲል ልጅሽ አደገ በጣም ደስ ይላል ሌላ እሷም አደገች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
ዊዊዊዊናታንየ.የኔጣፋጭ.ውድቅሢ.የልጀቸ.ትዝታተቀሠቀሠብኝ
መስኪዬ የኔ ልዩ❤❤❤
ማሻአላህ ትንሹም አድጓልአላህ ያሳድጋቸው
እውይ ናይላዬ አደገች በጣም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
መስኪዬ እውነት ነው እኔም ነፍሳት ሲነክሱኝ ያብጣል ይቀላል!!! ቤቱን ወይራ አጭሽበት!!!😂😂😂
የኔ ወድች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😂😂❤❤❤❤❤
ስታምሩ እናትና ልጂ ❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን
Masekye yane wed tebareku
Andegnaaa....meskiye enkuan dehna metashlgn
እባክሽ እሕቴ የ ልጆችሽን ፍቶ አትልቀቂ እባክሽ
የኔ ጀገሸና ስውድሽ እኮ መስክዬ እኳን አሳየሽኝ እነ ናቱዬን እድግበሉ❤❤❤❤
egzabhar betebeb bemoges yasadglshi yena konjo❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ ማሬ
Wey gud baby kemechew adege ❤
ልክ ሳስብሽ ነው ምትመጪው መስኪዬ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
Enkuwan dena metash yene konjo❤❤❤
❤❤❤❤Wowww yenne jegina siwedish
3ውርብቻነውአደበጋው??ዱባይ7ወርነውበጋው
የኔ ውድ አንገትሽ ላይ ያለውን መስቀል ምን ያህል እንደምትኮሪበት የስታውቃል ።እግዚአብሔር አይለይሽ።
Mashala
መስዬ እንጀራሽ ጤፍ ነዉ ከየት አግኝተሽ ነዉ ጤፍ ? ወይስ ነጭ ዱቄት ነዉ ?!
ጤፍ ብቻ ነው እማ ከቦስተን ገዝተን❤
@@meskitube16 እሺ እህቴ 🥰
የራሰሺቤትከሆነ ደሰይላል ጠካራነሺ በርች
ወይኔ ጫካው ሲያምር ኢትዮጵያ ይመስላል ለካ ትልልቅ ሀገሮችም እንዲህ ውብ አረንጓዴ ጫካ አለ
7 should be like this Nayla won’t be confuse
Ok I’ll do that next😅❤
የልጆች አባት ዬት ነው ሁሌ ብቸቹ❤❤
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ከዚ በፊት ጥሩ የፀጉር ሽታ እንዲኖር ስለማያደርገዉ ኦይል ነግረሽን ነበር ጠይቄ ኢትዮጵያ የለም አሉኝ
ኮኮናት ቅባት በጣም ይመቸኝ
ሽታዉ ሰዉ ፊት አላስቀረብ አደረገኝ ምን ላርግ?
ከወዲሁ ስለምሰጪኝ መልስ እግዚአብሄር ያክብርልኝ
ኢትዮ ዉስጥ ካለ የት???
ኢትዮጵያ ኮስሞ ቤቶች አይጠፋም እማ መገናኛ ወይ ፒያሳ
መስኪየ እጣኑ ግን ብቀርብሽ በጣም ሓጢኣት እኮ ነው
ከአሰራ ሳምንት ወር በኃላ ሰራ ልመለሰ ነው ጨንቆኛል እንዴት balance እንደማረገው አሜሪካኖች በ3 ወር የምትመለሱት ነገር ሳሰብ የኛ ቅብጠት ነው መሰኪዬ 🤔🤔🤔
አይዞሽ ምንም አትሆኝም ትንሽ ይደክምሻል ለትንሽ ግዜ ከዛ ሰውነትሽ ይለምዳል እዚማ እስከ 9 ወር እንሰራና ወልደን በ 3 ወር እንመለሳለን❤
meskiye yene wudde benatish treatmentun asjmerin 😢😢❤❤❤❤
አላህያስድግልሽላጅጠጋነውገዘብጠፊነውቀሪሀብትልጅነው
መስኪ. እስኪ ሳሙና ስሪልን. እማ
ደምረኝ ማሬዋ
ሰላምንሽ አንድትንሽ የን ቆጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስዉድሺ መስከዬ በጌተ ደም ተሸፈን ❤❤❤❤❤❤❤
Meskiye gobezko nesh lijochishin fetar yasadiglsh❤ ena nayla gin yasikalu 😅natan gin be dingate wedek😂
እሱን እያየው ስቄ ልሞት የወደቀበት😂😅❤
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን እንኳ ን ደህና መጣሽ መሲ
ደምረኝ ማሬዋ🙏
ማሻአላህ
Mesi sewunetish betam testekakele👍
ጥሩ ነዉ
አይ ናታን 😂አደገ ደሞ የኔ ትንሽ እራሱ ቡና ሲፈጭ እንደዚ ነው ሚሮጠው
አወዳደቁን እያየው😂😂😂
@@meskitube16 የኔ ማር ደሞ አደገ እግዚያብሔር ይመስገን
❤❤❤❤@@meskitube16
ሠላም.እንኳንደህናመጣሽ.
የት ነው ምትኖሪው መስኪየ?
USA state of Maine💕
@@meskitube16 ተመሳሳይ ነው ወቅታችን
ብየ ነው የጠየቅኩሽ
@@dana-o3g
የት ነሽ እማ በረዶ ይበዛዋል እዚ
lsrael
ዉሰጅኝ ከቤሩት ቅርብ ነዉ😢😢😢@@dana-o3g
meski ጋንዳዉን ባሲንት ቢር ኖ የጋዛሹ??
አላስታውሰውም እማ ይሄ የፕላስቲኩ ርካሽ ነው እንደ ሳይዙ ይለያያል ትልቁ በብረት የሚወጠር ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤
Este meskiye klela zega gar gabcha yaleshin experience serilin vidio lebizuwoch ytekmal
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዎው 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ
ሰላም መስኪ እዴትነሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የኔምልጅ ልክ እደናታን እኩል እድሜ ላይ ነው ያለው እና ብዙም አያወራም እማ አባ ይላል በተጨማሪ ሚበላውን ሚጠይቀኝ ጡቱ እጣእጣ ይላል የሆነነገር ሲፈልግ እየጎተተ እእእ እያለ ያሳየናል ያቺም እደዛነው እባክሽ መልሽልኝ ወደዋላ ቀርቶል ብለው ዶክተሮቹ ስላስጨነቁኝ ነው
እረ ምንም አትጨነቂ ናታንም ብዙ አያወራም ዳዳ ይላል አባቱን ናና ይላል ናይላን ሌላ ትንንሽ ቃላት ነገር ይለምዳሉ ናይላም ቶሎ አልፈታችም
አመግናለው ስለመለሽልኝ ክብረት ይስጥልኝ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ሰላም ነው
🥰🥰🥰
❤❤❤🎉
Meski travel document teftobgn be emergency reapply argeyalew for expediete it. After a week biometric alugn, ebaksh kezi behala lemn yakl gize etebkalew pls mtawki kehone ngerign
biometric ቀጠሮ ተሰቶሽ fingerprint ከወሰዱ በኃላ ባብዛኛው reentry permit ከ1-3 ወር ይደርሳል በዛ ቢባል ከ2-5ወር የመግቢያ ፈቃድሽን ይሰጡሻል
@@meskitube16 ለማፋጠን ብዬ supporting evidence(as an emergency) አያይዥ አስገብቼ ነበር ምናልባት ልያፋትኑልኝ አይችሉም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤በርችልኝ የኔ ልዩ❤❤❤አንች ጠካራ❤❤❤ሴትነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
E/r yimesgen
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ቻው ቻው
1ኛ ነኝ
ደምሪኝ ማሬ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤⚘️⚘️⚘️👍👍👍👍
መስቀልሽን. ሁሊምወድልሽ አለሁ❤❤❤❤ኩሬ. በማትብሽ😮😮😮❤❤❤
Minew nayila ahun gena new inde timirt yemitigebaw Ethiopia iko be hulet amet new yemigebut yigermal
ትክክል ኢትዮጵያ ቶሎ ነው ምንጀምረው እዚ ከ October 15 በኃላ የተወለዱ አመት አልፎአቸው ነው ሚገቡት ናታን ለምሳሌ ቶሎ ከሚጀምሩት ይሆናል
This is our summer job no pay free work 😁😁😁🙏🙏
you are right😅😂😂❤
@@meskitube16 መስክዬ አንች ፍቅር የሆንሸ እትዮዽያዊ ነሸ ሰላምሸ ብዝት ይበልልሸ ❤️❤️🙏🙏
@@EtuGe-bj1ic
አንቺም ሰላምሽ ይብዛ❤
❤❤❤❤😂😂😂🙏🙏
Lijochu betam adgu
በጣም ሳታስቢው ቶሎ ነው ሚያድጉት
Mase. Yanaqojo. Weda
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮
😂😂😂😂😂
መስክዬአደጉልሽደስይላል
ግንአመረኛምበደብይልመዱቡሀላአዳይቸገሩ
😂😂😂❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤