በችግር ውስጥ ላላችሁ 10 መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
    #Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
    Subscribe for more ashruka videos
    ashruka channel : / @ashruka
    ashruka Media : / @ashrukamedia
    ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
    ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
    ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
    የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
    ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
    ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
    ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

ความคิดเห็น • 218

  • @ashruka
    @ashruka  5 ปีที่แล้ว +41

    ለሚጠቅማቸው ሁሉ ሼር ሼር አድርጉላቸው ችግር ያልፋል አይቀርም አይዟችሁ:: ያላችሁን መፍትሄ እያካፈላችሁ:: አመሰግናለው::

    • @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ
      @ማኪነኝየሳሚ-ኀ1ቸ 5 ปีที่แล้ว

      Welcome Ashrukay

    • @ሶሊያናድንግል
      @ሶሊያናድንግል 5 ปีที่แล้ว

      አሹየ በናትህምክርህን ለግሠኝ በf b ያወኩትልጅ ነበረኝ ገና የካምፓሥ ተማሪይነዉ ከተዋወቅን አመት ሊሆነንነዉ ግን በድምፅ አያወራኝም ድምፅ ላክልኝ ሥለዉ ከሠዉጋነኝ አይመቸኝም ይላል የሚደዉለዉም በሣምንት አንድጊዜ ወይም ከዛወላይ ይቆያል ባጣምይናፍቀኛል ግንእሡግን የሚናፍቅ አልመሠለኝም በቻት ብቻነዉ የሚያወራኝ መጀመሪያላይ ብርልኬለታለዉ እና ለብርይሆናል የቀረበኝ እያልኩ አሥባለዉ ምንእንደማረግ ጨንቆኛል

    • @ሰአዲነኝዲናችንንእንወቅ
      @ሰአዲነኝዲናችንንእንወቅ 5 ปีที่แล้ว

      ብዙ አሰተማረከኝ አመሰግናለሁ ሹሹ

    • @ሚሚየናቷቀበጥ
      @ሚሚየናቷቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @meseabate494
      @meseabate494 5 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው ሻሩኪ እናመሰግናለን በርታልን👍👍❤

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 ปีที่แล้ว +28

    የኛ ጥረትና ጥንካሬ ተስፋ ቢያስቆርጠንም ጎዶሏችንን'ና ምኞታችንን የሚሞላ ፈጣሪ ብቻ ነው ወደእርሱ በፀሎት እንቅረብ

  • @AliAli-zr2fb
    @AliAli-zr2fb 5 ปีที่แล้ว +8

    እወነት አሹየ። በጣም ነው የተመችኝ እነምሰግን አልን። እሸ። ሁሉም መከረህ ቆንጁ ነችው። ይመችህ። ወነዉ ነገረ ፁሎት ወይም ዱዋአ ነው። ዉድድድድድ

  • @semhalhailezgi8080
    @semhalhailezgi8080 5 ปีที่แล้ว +4

    ይመችህ ኣሽሩካየ ሁሉ የምትለቃቸው ቪድዎች በጣም ኣስተማሪ ናቸው እና Thank you more 👍👍👍👍👍👍

  • @sablelove982
    @sablelove982 5 ปีที่แล้ว +7

    ልክ ነህ አሹየ ይመችህ ትምህርትህ ሁለም ይመቸኛል 😘😘

  • @honnybeb6569
    @honnybeb6569 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርትህ ሁሉ ደስ ይለኝል አሹዬ እድሜ ና ጠጤና ይስጥክ ክፉ አይንካክ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว

    አሹካ ትክክል ነው ያልከው በየትኛውም ችግር ውስጥ ብንሆን ተስፍ መቁረጥ አያስፈልግም ወደ ጌታ መፀለይ ሁሉ በርሱ ይሆናል ቴንክስ ውድድድድ።

  • @አንሷርየልቤሰኪና
    @አንሷርየልቤሰኪና 5 ปีที่แล้ว

    ምክርህ ሁሌም አዳምጣለው ግን ኮመንት አልፅፍም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ምታስተምረው አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ
    @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ 4 ปีที่แล้ว

    እውነትወድማችን ዘመንህ ይባርክ ያተን ምክር የሰመን ከስት ስብራት እድናለን

  • @ሜሪሜሪ-ዠ9ደ
    @ሜሪሜሪ-ዠ9ደ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አሹየ አተን ስሰማህ ሂወቴ ሁሉ በደስታ ይሞላል አቦ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @iloveyuomom1333
    @iloveyuomom1333 5 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል አሹየ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለሁት ሁለም ነገር አስጠላኝ ብቻ በጣም እናመስግናለን ትንሽ ዘና አረከኝ

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሪፈ ነው
      እናመሠግናለን

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
    @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 5 ปีที่แล้ว +9

    እረ ተለፍቶም የተደላደለ ሂወት አይገኝም ሂወት ሁልጊዜም በመከራዎች የተከበበች ነች አመሠግናለው አሹዬ

  • @AliAli-zr2fb
    @AliAli-zr2fb 5 ปีที่แล้ว +10

    ተሰፍ መቆረጥ ከሻይጣን ነዉ !!
    የትግሰ ሰዉ ሁሎንም ያልፍል

  • @worksatberlihun8512
    @worksatberlihun8512 5 ปีที่แล้ว

    አሹየ በጣም ነው እምናመስግነው ለችግራችን ሁሉ መፍትሔ አተ ነህ በርታልን ወድማችን

  • @saasmahsl5750
    @saasmahsl5750 5 ปีที่แล้ว

    አሹየ በጣም ደስይላል እናመሰ ግናለን

  • @eteneshdaba3626
    @eteneshdaba3626 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ትልቅ ነገር አግንቼበታለዉ

  • @jmeelhafrom997
    @jmeelhafrom997 5 ปีที่แล้ว

    Ashuuriikiuyee nafii jiradhuu gooriisii kee anafii jireena ta,a duubayii iraa siijadha jabadhu gofitan siiha ebiisuu barabaran ebiifamii jiradhuu

  • @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
    @ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ስለ ምክርህ እናመሰግናለን ልክ ነህ ስለ ሰው፤ ሰለሰው። ቀድጄ ልልበሰው። አንደጨለመ አይቀርም። ተስፋ አንቁረጥ አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር ነው። አሹ♥♥♥♥♥♥

  • @alhouti6422
    @alhouti6422 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሀል ወድሞ እናመሰግናለን

  • @እማበስምሽልጠራ-ቀ2ጘ
    @እማበስምሽልጠራ-ቀ2ጘ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምክርህ ሁሌም አዲስ ስው ያረገኛል

  • @mesimesu5184
    @mesimesu5184 5 ปีที่แล้ว

    ደግሜ ነው የሰማሁት ያለክን ስለምታካፍለን አመሰግንካለው አሹየ

  • @ansheabata2029
    @ansheabata2029 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አሹየ ሁለየ የምትለቃቸ ይመቸኛል እናመሰግናለን

  • @hayetmusa346
    @hayetmusa346 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አሹየ

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
    @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 5 ปีที่แล้ว

    አሹካዬ እውነት በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ 😘👍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሹሩካ እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ምክር ነው

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም።

  • @ሂወትነኝጎንደሬዋ
    @ሂወትነኝጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክክክል ነህ አሹዬ😍😘😘😘 እግዚአብሔር ይጠብቅህ😘😘😘😘😘

  • @selamselam7658
    @selamselam7658 5 ปีที่แล้ว +1

    አደለሁም እግዛቤር ይመስገን የኔ ሹክሹካ ስለምክርህ እናመሰግን አለን

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    ና መሰግናለን ወድሜችን አሹካዬ በስደት ላይ አይዞሽ ባይ በለለበት ያንተን ስስማ ጠከር እላለሁ ሰላምህ ይብዛ አሹየ።

  • @ቤዛወለየዋ
    @ቤዛወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እኔ ግን ሁልየም መፍትሄ አዳምስጣለሁ ግን ለምን ከችግር አልወጣም ሳሳዝን .....

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 5 ปีที่แล้ว

    ክበርልኝ 🙏🙏🙏 ምስግን አሽሩካዬ ምግብ የሆነ መልክት 😍😘

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አሹዬ

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 5 ปีที่แล้ว

    አሹዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው

  • @sofialove6232
    @sofialove6232 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰገናለ እኔም ችግረ ውሰጥ ነኝ እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 5 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ምክር ነው አሹ እናመሰግናለን ወንድም

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 ปีที่แล้ว

    ውነትነው አሹየ እናመሠግናለን ኑርልን

  • @sabaragasa394
    @sabaragasa394 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሀል በጣም እናመሰግናለን

  • @hanahanicho8894
    @hanahanicho8894 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ ነው አሽሩካ ምርጥ ትምህርት ነው ባርታ

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 ปีที่แล้ว

    Ftari hesabachnn ymulaln
    Ashu betam enamesegnalen

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +2

    እሹዬ የኛ አሰተማሪ እናመሰግናለን

  • @ነጁየአላህባርያ
    @ነጁየአላህባርያ 5 ปีที่แล้ว

    Min edemilih alawukem betam gobez new yimechh balehbet

  • @seblebogale4112
    @seblebogale4112 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት በታም እናመሰግናለን በታም ጠቃሚ ምክር ነው አሽሩካ

  • @fatiyanuredin1457
    @fatiyanuredin1457 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ብዙ ተምራለው አሹ አድነቂክ ነኝ በርታ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 5 ปีที่แล้ว

    Don't give up for every step of your walk! Thanks Ashruka, it was really nice n encouraging.

  • @rurukassab2039
    @rurukassab2039 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ummeryemtube8723
    @ummeryemtube8723 5 ปีที่แล้ว

    አሹየ እኔ ብዙ ትዳር ይመጣልኛል ግን ለማግባት በጣም እፈራሁ ደሞ በሥዴት ላይ እያልኩ ግዜየን ፈጀሁ የፍርሃት መዳኒት ካለህ ሹክ በለኝ እፈራለሁሥላቸው አያምኑኝም

  • @toibatube4253
    @toibatube4253 5 ปีที่แล้ว

    አሹየ በጣም ደስ ያስብላል ሰላምህ ሁሉ ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @anshaemam5492
    @anshaemam5492 5 ปีที่แล้ว

    አሹካ እናመሰግናለን ሰለሁሉም ምክርህ በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ

  • @lidifekede4454
    @lidifekede4454 5 ปีที่แล้ว +1

    Really you are so blessed brother

  • @አቤክየማርያምልጅ
    @አቤክየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሹካ በጣም አመስግናለው በጣም ተቃሚ ምክር ነው ስላምክን ያብዛልክ

    • @ashruka
      @ashruka  5 ปีที่แล้ว

      ምርጤ ሰላምሽ ይብዛ ይሄን ይሄንማ ሰው መች ይሰማል ብለሽ ነው haha

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 ปีที่แล้ว

    Woww ashuyee kelibe enamsgnl👍❤

  • @tiruawokewudineh1609
    @tiruawokewudineh1609 5 ปีที่แล้ว

    አሹየ ምርጥ ልጅ ውይ ሥወድህ እኮ

  • @dametuhabesha890
    @dametuhabesha890 5 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen Fetary Yetebikih

  • @malkaminatlarasnew1381
    @malkaminatlarasnew1381 5 ปีที่แล้ว

    Salem betaseb hullu batem arif new thanks bro

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว

    አሹዬ በጣም ነው ማመሰግነው እዉነት
    ይመችህ ሰላምክ ብዝት ይበል

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አቃተኝ ስለፍቅር ሳስብ ይደክመኛል ውስጤ ተሰባብሮ አልቋል ብቻ ህይወት ከባድነው

  • @mesifiker8800
    @mesifiker8800 5 ปีที่แล้ว +1

    አሹካ ትክክል ነህ የሰው ማኛ እናመሰግናለን

  • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
    @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 4 ปีที่แล้ว

    አሹ እር እስኪ መፈትሄ ፈልግልኝ ክባለቤቴ ጋ ተጣልተናል። ፈች ስጠይቀው። እቢለኝ ምን ላርግ እኔም እወደው ነበር ግን።

  • @የደብረሲናልጅየደብረሲናል
    @የደብረሲናልጅየደብረሲናል 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አሹካ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ አሹዬ ከልብ እናመሰግናለን 😘😘😘

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 5 ปีที่แล้ว

    ስላምህ ይብዛ አሽርየ ችግር ላይኝ ነኝ እስኪ መፍትሄ እጠብቃሎህ

  • @frehiwotanteneh8372
    @frehiwotanteneh8372 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow arfi nw temechetognale😘😘😘😘😘🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tigymaryemlge7316
    @tigymaryemlge7316 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አሹ

  • @bebybebye9891
    @bebybebye9891 5 ปีที่แล้ว

    enamasgenalen ashukaye batam chegr wust nang endowum ye fatare ferd iyamasaleng nw

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 5 ปีที่แล้ว

    የአሽሩካ ቤተሰቦች የጀረመነኛ ቃንቃና በአማረኛ ምችለውን ምግብ ሸረ ላደረግ ስለፈለኩ በረች ጀምሪ ምትሉኝ ልያቹሁ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን አሹ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ከምንም በላይ የፍቅር ትረካ መስማት ያስደስተኛል

  • @medi301
    @medi301 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን አሹካ መዳም ልቤን ብታወልቀውም በwefi እርሳዋለሁ yuotoob ተጥጃለሁ

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 5 ปีที่แล้ว

    Awo ena betam bezow geza gn menem meftha algehum

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹካ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

  • @አላህወኪል-ገ2ነ
    @አላህወኪል-ገ2ነ 5 ปีที่แล้ว

    ይመችህ!

  • @aleminykgojamoneloveethio4654
    @aleminykgojamoneloveethio4654 5 ปีที่แล้ว

    ufff btm enamsegnlen bifiker btm Firy Ny mn Ladrig 👧dimo ybet Lij ny 😎

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mamartegegnemrmr9078
    @mamartegegnemrmr9078 5 ปีที่แล้ว

    በውነት አሹርካ የዛሬው ደግሞ ልዩ ጠቃሚ ምክር ነው?

  • @halimaendris8770
    @halimaendris8770 5 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ ይመችህ ግን የስምህን ትርጉም ንገረን

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 5 ปีที่แล้ว

    አሹርክዬ እናመሰግናለን

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 ปีที่แล้ว

    Batam enmsgnlen ashurka ewnt bezu nager temrlew amsgnlew 💜 😙 😍 bartalen

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 ปีที่แล้ว

    Temechitognal kbahire desimilegn ngr Mulu self confidence alegn hiwot tikitilalech........✍️✍️✍️✍️✍️

    • @rutaatyobyl5702
      @rutaatyobyl5702 5 ปีที่แล้ว +1

      አርሹካዬ ሰላምህ ብዝት ይበል አቦ በጣም ምርጥ ምክር ነው

  • @tgnu7369
    @tgnu7369 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamsagnlen betam ashruk😍😍

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 ปีที่แล้ว

      አቦ ወንድሜ ስትመች እኮ ምተቀርበቸው ምክር. ሰለም ይብዘልክ

  • @meronasnake2614
    @meronasnake2614 5 ปีที่แล้ว

    Wow arif meker new

  • @h.malmree9054
    @h.malmree9054 5 ปีที่แล้ว

    Asharka betam enmsegnalin

  • @zinabuwabetela3401
    @zinabuwabetela3401 5 ปีที่แล้ว

    Thanks u So mch!! i Learned frome u so manythings .God Bless u and ur famaily!!!

  • @AliAli-zr2fb
    @AliAli-zr2fb 5 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ ሰላምህ ይብዛእንኳን በሰላም መጣህ

  • @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሽሩካ

  • @zeruvkonjo9756
    @zeruvkonjo9756 5 ปีที่แล้ว

    አሹ
    ምክርህማሻአላህ

  • @sadaawele2377
    @sadaawele2377 5 ปีที่แล้ว

    Ashuky likinak batam inem darisobin nabar gin alamidulilha ahun alifewalaw mabite mafalagi naw mishalaw

  • @heymanotgeremew7296
    @heymanotgeremew7296 5 ปีที่แล้ว

    Ashukaya betam amesegnalew bertaln

  • @denbans167
    @denbans167 5 ปีที่แล้ว +2

    guys say i can for all things !!! this is ashruk advise it's really
    thanks ashurk we learned from you more things thanks a lot

    • @ashruka
      @ashruka  5 ปีที่แล้ว

      Appreciate that dear.

    • @denbans167
      @denbans167 5 ปีที่แล้ว

      +Ashruka yeah really

    • @denbans167
      @denbans167 5 ปีที่แล้ว

      +Ashruka ashurk where are you live???

    • @ሉሲሙሉ
      @ሉሲሙሉ 5 ปีที่แล้ว

      Den Bans ጣሊያን ሀሀሀሀ

    • @denbans167
      @denbans167 5 ปีที่แล้ว

      +ሠላም ሠላም are you sure??

  • @aliaalshamsl3554
    @aliaalshamsl3554 4 ปีที่แล้ว

    ተዉኝአሹርካየ፡አሠናብቸዋለሁ

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ 5 ปีที่แล้ว

    Tanks a lot bro

  • @فوزيةعلي-ق8ب
    @فوزيةعلي-ق8ب 5 ปีที่แล้ว

    as.wr.wb.ashukaye.yawunatikinawu.alhmidulilah.alifewalewu.be.tigisti

  • @jmeelhafrom997
    @jmeelhafrom997 5 ปีที่แล้ว

    Saganita kee bayeen hooriidoofa

  • @ሰኒየበተሰብናፋቅሰኔዬስደ
    @ሰኒየበተሰብናፋቅሰኔዬስደ 5 ปีที่แล้ว

    Thanks My dear Ashruka

  • @ሳሪየእናቷልጅ
    @ሳሪየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሺ አመት ኑርልኝ

  • @yamralmohamed2043
    @yamralmohamed2043 5 ปีที่แล้ว +1

    Ashu wowwww wuddddddd♥♥♥

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 5 ปีที่แล้ว

    እረ አሹዬ አዙሮ ሊደፋኝነው እሡ ትቶኝ
    ተቀይሷል ግን ያደረገኝን በደል እያሠላሠልኩ በጣም ያሥጨንቀኛል
    እሢ መዳኒቱን ሹክ በለኝ

    • @አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ
      @አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

      የተሻለ አምላክ ይሰጥሻል

    • @emunageemu1561
      @emunageemu1561 5 ปีที่แล้ว +1

      Kahdwe yatashal yematl

    • @ልጄህይወቴ
      @ልጄህይወቴ 5 ปีที่แล้ว

      @@emunageemu1561 እህህህህህህህህ
      እኔጃ ለህልምነው

    • @ልጄህይወቴ
      @ልጄህይወቴ 5 ปีที่แล้ว

      @@አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ እሺ ማማዬ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @mazaretmazaret3110
    @mazaretmazaret3110 5 ปีที่แล้ว

    በጠም ምርጥ ምክር ናዉ ከልብ አማሰግለሁ አሹ

  • @fikert2915
    @fikert2915 5 ปีที่แล้ว

    እናመስገነልን bero