Mellu the great! I have been watching you from day 1, and so glad to see how much your channel has grown! Your hard work has paid off! Your recipes are like none other, always creating something new. Your cleanliness and presentation is another level. I’m a huge fan and hope to see you reach 1 million subscribers. Your sis Pheben ❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌ ስለምታበረቱኝ ከልቤ እያመሰገንኩ አሁንም ሼር እና ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤
ሚሉ አንቺ ባለሞያ አይገልፅሽም በጣም ጎበዝ የናቶቻችንን ስራ ሞያ ባንቺ ላይ እናያለን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
ከ2ዓመት በፊት የሰራሽውን ይድንች ችፕስ አሠራር ዛሬ አይቸ በጣም አድንቄሻለሁ።በጣም ባለሙያ ነሽ።
ሰላም ሜሊ ሁል ጊዜ አዲስ ነገር ሰለምታሳኝን በጣም እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ
ሜሉ የምግብ ኤክስፐርት ነሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሼፍ ሜልዬ እንደዉ አያልቅብሽም ጥራት ያለዉ ስራ በየቀኑ አዳዲስ ግኝት ማትሰለችን አስተማሪያችን እግዚህአብሄር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
ሜሉዬ እንዴት ነሽ። በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥ ተስፋ አደርጋለሁ ለነገ ምሳ ገላገልሽኝ ተባረኪልኝ
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ እንጀራ እየተቆራረጠ ለፍርፍር መዋል የጀመረው አንዳንድ ሆቴል ቤቶች ከተራረፈ ምግብ ነው ፍርፍር ሚሰሩት ሚባል ወሬ ሲሰማ ሆቴል ቤቶች አይደለም በንፁህ እንጀራ ነው ምናፈረፍረው ሚለውን ለማሳየት ነው የጀመሩት ከዛ አብዛኛው ሰው ምኑንም ሳያቅ ፋሽን መስሎት ቤቱም እንደዛ መስራት ጀመረ ነገር ግን አንቺ እንዳልሺው ቤታችን ምንሰራ ከሆነ ግን እንደ ድሮው በእጃችን እየበጨቅን ስናፈረፍር ነው በደንብ ሚርሰው እና ሚጣፍጠው ሆቴል ከሆነ ግን በቢላ ቢቆራርጡ የተሻለ ተአማኒነት ስላለው አሪፍ ነው እላለሁ ። ለተጠናከረው ሪፓርት ሪድ ነኝ ከ ኳታር 😂😂😂
እድሜ ላንቺ አገሬ እያለሁ ሻይ ሳፈላ ሚጓጉልብኝ ልጅ ስደት ወጥቼ ማብሰል ግድ ሲሆንብኝ አንቺን ማየት ከጀመርኩ ቡሀላ ማን ይድረስብኝ በሞያ አንቺ አሳይተሽ ያልሰራሁት ምግብ የቡላ አይስክሬሙን ብቻ ነው እሱንም ቡላ ሰላላገኘሁ ነው 😂 ከምለው በላይ ባለውለታዬ ነሽ እጅሽ ይባረክ ምግብ መስራት ምን ማለት እንደሆነ በቀላሉ እና ጤናማ በሆነ መንገድ እየወደድኩ እንድሰራ ሰላደረግሺኝ በወንደላጤዎች ስም ምስጋና አቀርባለሁ ተባረኪ።
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ
በየግዜው የምታስይን
ሙያ በጣም ለመስራት
የሚያበርታታ ነው
እናመስግናለን::
@@almazaderaye9624 አሜን
Mellu the great! I have been watching you from day 1, and so glad to see how much your channel has grown! Your hard work has paid off! Your recipes are like none other, always creating something new. Your cleanliness and presentation is another level. I’m a huge fan and hope to see you reach 1 million subscribers.
Your sis
Pheben ❤
ሜልዬ ጣፋጭ ለኬክ ብቻ አይደለም። አንቺም ጣፋጭ ነሽ።አቤት ስወድሽ ጎበዝ አስተማሪ ነሽ። ኑሪልን
@@asnasol5164 አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው
ደስ ይላል እሞክረዋለሁ.
Looks yummy
Thank you chocolate!
Thank you 😋
Thank you melu❤ my teacher I learn so much from you.
ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽው ስለ በርበሬና ቲማቲም 🙏🙏🥰
የኔ ባለሞያ
Haw are you love? I didn't try yet it must be delicious and healthy recipe
I love your recipe always
Thank you love 🎉
Wowwwwww. It looks yummy.
ዋው ነው
ሚልየ ፡ ተባረኺ ፡ ❤❤❤❤❤❤❤
አስራብሽኝ በጣም አሪፍ ነው♥️
Meliye, it looks good. Ty ❤. How about smashing the chick pea and do the same way? Have u tried that way, u thinks it will taste better or not?
its so nice recipe
ሜልዬ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ደሞ እጀራ እየቆረጡ ማፈርፈር አሁን የመጣ ፋሽን ነዉ ባህላችን እየጠፋ ነዉ እኔ እጀራ እየቆረጡ ማፈርፈር አልወድም ያንች ነዉ የሚመቸኝ እጆችሽ ይባረኩ
ክበሪልኝ ውዴ
ሜሊ ብዙ እየተማርንብሽ ነው ቃላት አይገልጸውም። ቲማቲም እስከ ቆዳው ለምን አትጠቀሚም እንዴትስ ይላጣል በቀላሉ? ብርሃት ጭምር እንማራለን ከአንቺ ብዙ ነገር ነው በዙሪያሽ የምናየው። የሥጋ መጥበሻ ቅጠሉ ወይስ ዱቄቱ ይሻላል?
ተባርኪ ሞክርዋለው
@@natandagnachew2790 አሜን
ሜሉዬ የኔሴት የባለፈውን ቀይ ስር እና ድንች ሰራሁት ሺንኩርት እናቃሪያው ከላይ ሲጨመር 👌❤ዋዉ
Yene Balemoya❤️❤️❤️😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amaregn mn aynetuwa nesh
ሰርቶ ማሳየትሽን እያደነኩ የምትሰጭው ምክርም በጣምጠቃሜ ነው🙏🙏🥰
🎉🎉🎉🎉
ከክክ ወጥ የተለየ ጣእም አለውን?
ቤትሽ መምጣት ባልችል ሬስቶራት ከፍተሽ ማየት ምግብሽን እፈልጋለሁ!
Betikikl
Melly🥰🥰
ሰንዬ ❤❤❤
ሁሌም አዲስ ነገር ሥለምታሳይን እናመሰግናለን የሰራሺውን ምግብ ሰትቀምሺ ግን የእግዚአብሔርን ሥም መጥራት አትርሺ
ስራሽ ጥሩ ነው ግን እኮ ፀሀጉር መሸፈን አለበበት እኮ መደግብ ሲሰራ
ሜሊዬ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@@nanigebru6212 ናኒዬ ያገር ልጅ ክበሪልኝ
@@Mellyspicetvሜሊዬ ተባረኪልኝ የእኔ ቆንጆ ባለሙያ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሊሊዬ ክበሪልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤