ጓደኛዬ ቤት የበላሁት ልዩ የትሪፓ አሰራር በጣም ልዩ ነው ትወዱታላችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምሰጡኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለው❤እንዲሁም አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁth-cam.com/channels/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA.html?si=wsXgCio_CouA5fjt

  • @natnaelbiyazen7351
    @natnaelbiyazen7351 2 หลายเดือนก่อน +20

    ምርጥ ባለሙያ ከልብሽ:: ሚስቴ ወልዳብኝ ባንች Video ነው ያረስኳት በሰው አገር:: ይመችሽ

    • @SafuuAraarakef
      @SafuuAraarakef 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😊😊👍👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +5

      @@SafuuAraarakef በጣም ደስ ይላል መድሀኒአለም ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጀግና ነህ

    • @natnaelbiyazen7351
      @natnaelbiyazen7351 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Mellyspicetvአሜን

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግናነህ ፉቅራችሁን እስከ አሄራችሁ ድረስ

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሊዩ ባለሙያ እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ ❤

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቀላል አሰራር ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🥰

  • @Ureal22
    @Ureal22 24 วันที่ผ่านมา

    ያንችን አይነት ፦የሃገራችን እሚመረጥ ነዉ እህታችን።
    ሠላምሽ ይብዛ።

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 2 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww. It is a really easy way.
    Thanks Milly

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for liking

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe4239 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊ በቅድሚያ ስለቀናነትሽ አመሰግናለው ጥያቄዬን መልሺልኝ እባክሽ ደረቅ እርሾ አሰራር ካንቺ ነው ይህን ስንጠቀም የሊጥ እርሾ ወይም የፋብሪካ እርሾ ጨምረን መጠቀም ይኖርብን ይሆን?

  • @woine123
    @woine123 หลายเดือนก่อน

    ሜልዬ የጨጏራው መልክ ት/ቤት ሲዘጋ በክረምት ሹራብ ስንሰራ
    'አይነ በጎ ' የሚባለውን አይነት ይመስላል😀

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ ዴዘርት አስራር አሳይን ግን የአበሻነው 🙏🙏🙏

  • @Weleskitchen
    @Weleskitchen 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yanchi video andum ayameltegn melluye❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      ክበሪልኝ የኔ ውድ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዮ ❤❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      @@redietbalcha9059 ክበሪልኝ ረዱ

  • @SisYoha-wm1of
    @SisYoha-wm1of 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wdua betam new miwedish kamr gobaze nash tabarake

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      @@SisYoha-wm1of ክበሪልኝ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሊዬ ባለሙያ ተባረኪ❤❤

  • @messya7125
    @messya7125 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የምፈልገዉን ነገር አመጣሽልኝ❤

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 2 หลายเดือนก่อน

    የነ ዬዋ ተባረኪን 💓💓💓💓💓😘😘😘😘😘

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ውድ

  • @MO-rg4ti
    @MO-rg4ti หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjo swedsh endmegbsh tetafchalshe 😂❤🥰💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      ክበሪልኝ ሚሚዬ

  • @YayeneEhune
    @YayeneEhune หลายเดือนก่อน

    ሜሉ የምበላው ጠፍብኝ ቀይ ነገር አልፈልግም ምን እንደምፈልግ አለቅም እርጂኝ ሜሉ

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you chocolate!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      You're welcome!!

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ውዷ እህቴ ሚሉ ከረዥም ግዜ በኋላ ቪዲዮ ቻናልሽን በማየቴ ደስተኛ ነኝ። የሰራሽው ትሪፓ የሚያስጎመጅ እና በማየት ብቻ የሚያጠግብ 😋 ነው።
    እጅ ይባረክ! ❤ Efkaristo poli!🙏🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      @@gtiruworkhailu4674 parakallo poli my dear

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ ነሽ ይሞከራል the good news is የታጠበ ጨጏራ መጣ አሳርፎናል

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 2 หลายเดือนก่อน

    Pls can you tell me your hair website.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      Vivi hair my dear

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 หลายเดือนก่อน

      @Mellyspicetv thank you konjo.

  • @le1785
    @le1785 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስፕሪን ታብሌት ውሃው ላይ መቀላቀል በቀላሉ እንዲለቅ ያደርገዋል ሞክሪው።

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 2 หลายเดือนก่อน

      What how cm you put medicine

  • @nuale23
    @nuale23 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉ ጓደኛኤ ሳይሆን ጓደኛዬ በሚለው ይስተካከል
    አማርኛ ትፎርፊ ነበር እንዴ😮

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@nuale23 ፎንቱ እንቢ ብሎኝ ነው ተሳስቼ አይደለም ለማስተካከል ርየሞከርኩ ነው አመሰግናለሁ

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru 8 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እኔ በደረቁ ውሀ ሳይነካው አስፈቅፍቀውኛል ግን ይለቃል

  • @Fano775
    @Fano775 หลายเดือนก่อน

    ባይላጥስ በደንብ ከታጠበ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 หลายเดือนก่อน

    Mlu srimryi bkorchiw yblta yamrale knchi blkem ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ለሌላ ግዜ እንደሱ አረጋለሁ

  • @CuziBogale
    @CuziBogale 16 วันที่ผ่านมา

    ምላስ የለውም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  16 วันที่ผ่านมา

      የለውም የኔ ውድ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተው ግን ላይክ አርጉ አትቆንጠቡ 😳😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ውዴ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 หลายเดือนก่อน

    Ywhaw muket ykrwal lza new tolo ymylkew

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 2 หลายเดือนก่อน

    ጓደኛዬ : ወይስ ጓደኛ-A ? 😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@lanteTV1 ፎንቱ እንቢ ብሎኝ ነው ተሳስቼ አይደለም

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 2 หลายเดือนก่อน

      ኦ በነገራችን ላይ ለእኛ በቪዲዮ ያቀረብሽልንን የትሪፕ ዲሽ ወድጄዋለሁ። cheers 🥂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      @@lanteTV1 አመሰግናለሁ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 หลายเดือนก่อน

    Mlu wchger ylew chgwara surin kot ywtawle btam tlke new yfrnji kbt new mslnge

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለሻል ሙሉ ልብስም ይሆናል

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤