' ነብዩ ሙሀመድ ለባልደረቦቻቸው ስደት መጠለያ ሀበሻን ለምን መረጡ ''- Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 352

  • @KedijaseidAdem
    @KedijaseidAdem 2 หลายเดือนก่อน +17

    ማሻ አላህ ዛሬ በሙስሊሞች ነው ሚዳያው ሁሉ የደመቀው ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያደርገኝ አላህ ሱባሀነወ ታአላ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shushu-q6u
    @shushu-q6u 2 หลายเดือนก่อน +66

    ረሱላችንን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለምን ሁላችንም እንወዳቸዋለን ከእናት ከአባታችን አብልጠን ከራሳችንም አብልጠን አላህ የጀነት ብሎን የሳቸው ጎሮቤት ያድርገን ነገርግን ከድናችን ውስጥ የሌለ ያልታዘዝንውን ቢድዓ የሆነውን መውሊድ ማክበር ወንጀል ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ ይምራን በእኛ በእስልምናችን ውስጥ የሌለ ያልታዘዝንውን ነው ፈጥራቹ እያከበራቹ ያላችሁት ልደት ቢፈቀድ ኖሮ ረሱላችን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ያከብሩ ነበር አሱሀባዎችም ሰለፎችም አላከበሩም እንዳውም ተሸቡህ ከ......ጋር ነው የሚሆነው ኧረ ወጣቱ ተምርሀል ንቃ ሱናውን ብቻ ተከተል ነገ አሄራ ላይ ማን አዞህ ነው ያከበርከው ስትባል ማን ልትል ነው ወንድሜ ንቃ ረሱልን ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለምን እወቅ ያልተፃፈ አታንብብ የተፃፈውን መቼ ሰርተን ጨረስንው
    ቅድሚያ ለተውሂድ ለሱና
    ቢድአ ጥመት ነው
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    አይቼ ማለፍ አልችልም ስህተትን ደሞ ግደታየ ነው

    • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
      @HgfdsaHgfdsa-gb5iw 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እውቀተ ቢሶች

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ውደ ተው ሲባሉ ባሰባቸው በየሚድያው ጭፈራ ኤጭ😡😡
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ብዕርሽ ይባርከው

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤❤❤👍👍

    • @alushakemal
      @alushakemal 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሰኞ ሰኞ ለምንድነው የምትፆሙት ሲባሉ ሰኞ የተወለድኩበት ቀን ስለሆነ ነው ያሉት ማን ነበሩ ?

  • @kerya649
    @kerya649 2 หลายเดือนก่อน +41

    አባይ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💚💚💚💚💚💚💚የኛ ነብይ s a w 💚💚💚💚👏👏👏

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሬች
      @ሬች 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም ደምሬኝ ሁቢ❤❤❤

    • @kerya649
      @kerya649 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ሬች አብሽሪ እማ

    • @jemelaHassen
      @jemelaHassen 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይገርማል

  • @sewmhonleswytkmal5952
    @sewmhonleswytkmal5952 2 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ቀላል ጥያቄ ነው ከነሱ እውቀት አንፃር አላህ ይጠብቃችሁ ሁላቹንም

  • @kedrduba398
    @kedrduba398 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mesudamin6852
    @mesudamin6852 2 หลายเดือนก่อน +12

    ነቢ እንላለን❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም አላ
    አንቱን በመውደድ ❤❤❤❤❤ሰላም አላ
    የኛ ተራ ይሁን ❤❤❤❤❤❤ሰላም አላ
    መዲና መሄድ ❤❤❤❤❤❤ሰላም አላ

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 2 หลายเดือนก่อน +9

    ያሰላም ያሰላም አቤት መልስ ቀጭቀጭ አደረጉትኮ ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ጥያቄወቹም ደስ ሲሉ ለሁላችሁም በእውቀት ላይ እውቀት አሏህ ይጨምርላችሁ ሸኽ አደም እንደሚያሸንፉ ከጅምሩ ጠርጥሬ ነበር እንኳን ደስ አለዎት

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፕሮግራም አቅራቢው ዴቭ ምርጥ ሰው ነው አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و 2 หลายเดือนก่อน +11

    መውሊድ ❤❤❤መውሊድድ❤ መውሊድ❤❤❤መውሊድ❤❤❤መውሊድ❤❤❤መውሊድድ❤❤መውሊድድ❤❤❤መውሊድድድ❤❤❤መውሊድድ❤❤መውሊድ❤❤❤ይበራል❤❤ይከበራል❤❤ይከበራል❤❤ያንሳል ❤❤❤ይጨመራልልል

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน +9

    ደቭ እወድሀለሁ በርታልኝ❤❤❤ሳቅህ ያስቀኛል 😂😂

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 2 หลายเดือนก่อน +23

    ማሻአላህ ዛሬ ሙስሊሞች ናቸው ስታምሩ የኔ ውቦች ውድድድ አቅራቢውም እደዛው እወድህ አላሁ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ SAW❤❤❤❤

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 2 หลายเดือนก่อน

      እየዋሹ እስልምናን ነገዱበት

  • @FathimaBhr-y2o
    @FathimaBhr-y2o 2 หลายเดือนก่อน +11

    ውደዱት የሚወደድ ነው
    በጌታው የተወደደ ነው❤❤

  • @ادريسعلي-ن9ه
    @ادريسعلي-ن9ه 2 หลายเดือนก่อน +3

    መውሊድ ድብን ያለ ቢድአ ነው ሽርክ ነው አላህን ፍሩ😢😢

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአሏህ🎉🎉🎉

  • @RicheTube
    @RicheTube 2 หลายเดือนก่อน +11

    እንክዋንአብሮአደረሰን አባይቲቪወች እጅግበጣምእናከብራችሁዌለን ምስጋናየምይድረስልኝ ❤❤❤❤❤

  • @EBRHIMMHMED
    @EBRHIMMHMED 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ አብዱ ጥያቄዎችን ሁሉ በመመለስ አኩርተህኛል ኑርልኝ

  • @zeharaalemu7195
    @zeharaalemu7195 2 หลายเดือนก่อน +11

    ዓባይ ቲቪ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 2 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ የፕሮግራሙን መሪ ዳዊትን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጀግና የሆንክ ❤❤❤

  • @ሩታሊቨርፑላዊት0472
    @ሩታሊቨርፑላዊት0472 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ😢❤❤

  • @ShDh-vx8ku
    @ShDh-vx8ku 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማነዉ ለአሏህ ብሎ ቁራአን እሚያቀራኝ🎉🎉🎉🎉

    • @ታናሸንናፋቂኢለሀም
      @ታናሸንናፋቂኢለሀም 2 หลายเดือนก่อน

      ነይ እኔ ላቅራሺ ወይም ግሩብ ላስገባሺ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 2 หลายเดือนก่อน

      @@ታናሸንናፋቂኢለሀም እሸ ዉዴ በምን ላገኘሸ

    • @ታናሸንናፋቂኢለሀም
      @ታናሸንናፋቂኢለሀም 2 หลายเดือนก่อน

      @@ShDh-vx8ku በምን ላግኝሺ

    • @ታናሸንናፋቂኢለሀም
      @ታናሸንናፋቂኢለሀም 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ShDh-vx8ku ቁጥሬን እሰጥሻለሁ ቶሎ እዳጠፋው አለሁ በይኝ እድልክልሺ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 2 หลายเดือนก่อน

      @@ታናሸንናፋቂኢለሀም እሸ

  • @AmareJameil
    @AmareJameil 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለለሁ አለይህ ወሰልም

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 หลายเดือนก่อน +13

    በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤አባይ ሚድያ❤❤💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatumamahammed
    @fatumamahammed 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስ የሚል ጥያቄ ነበር የኛ ውድ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Hjilg
    @Hjilg 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም #መውሊድ 💚💚💚
    አባይ ቲቪ 🙏🙏tnx

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስ እሚል ጥያቄ አላህ ይጨምርላችሁ
    አቅራቢው አዲናቂህ ነኝ

  • @ekramraa
    @ekramraa 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኛ ኩራቶች እንኳን አደረሳችሁ ❤️✨️

  • @KkMm-yj6zz
    @KkMm-yj6zz 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባይ ቲቢቪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሷለላሁ አልይሂ ውስለም ሀቢቢ❤

  • @shaadhababa2568
    @shaadhababa2568 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ❤❤❤❤ saw ❤❤❤❤❤

  • @zuz-zuz
    @zuz-zuz 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኮንም ኣብሮ ኣደረሰን ❤
    ሰለላሁ ዓለይህ ወሰለም❤

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አባይቲቢእናመሰግናለን

  • @abuki6227
    @abuki6227 2 หลายเดือนก่อน +3

    Selelahu aleyhi weselem ❤❤❤

  • @Fethyayimam
    @Fethyayimam 2 หลายเดือนก่อน +1

    መውሊድ ሙባረክ 💚 አባይ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን 😍ወንድሞች ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ 🥰

    • @Bent_adaamaa
      @Bent_adaamaa หลายเดือนก่อน

      Cherash mubarek Auzubillaah 😂

  • @kedirseid3372
    @kedirseid3372 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ያቆያችሁ።

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃቹ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤ለአባይ tv እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @GohrMohmed
    @GohrMohmed 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mash allah ❤❤❤ allah Ethiopian salam yargiilin amin ❤❤❤

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባይ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @fatumafatumaseid8590
    @fatumafatumaseid8590 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህህህህህህህህህ🎉🎉🎉🎉

  • @munaabdo9350
    @munaabdo9350 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thank Abay TV

  • @NoraNoranora-x7m
    @NoraNoranora-x7m 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባይ ቲቪ እናመሰግናለን እውነትም አባይ ናችሁ

  • @ahedmohammed5227
    @ahedmohammed5227 2 หลายเดือนก่อน +1

    ما شا ءالله بتا رك الله❤❤❤
    صلى الله عليه وسلم👏👏👏

  • @AbukiMohammed-k7n
    @AbukiMohammed-k7n 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ አላህ ያቆያቹ አላህ ይጠብቃቹ 💚💚💚

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለአለሙ ኑር የተወለዱበት ቀን ሙስሊሙ ኡማ እንኳን አደረሳችሁ

  • @zeharaalemu7195
    @zeharaalemu7195 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ

  • @muniraashika5496
    @muniraashika5496 2 หลายเดือนก่อน +1

    Massalah abiy tv enamsgnaln❤❤❤

  • @amaamm3273
    @amaamm3273 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ እንኮን ከብሮ አደረሰንን እልልልልልልልል ❤❤ የሰማህም ስማ ያልሰማህም ስማ መዉሊድ ይከበራል በሁሉም ከተማ

  • @ZehBeset
    @ZehBeset 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ምርጥ ነቢ የአለም ብረሀን የነገ በአኬራ ሸፋአ የሚሆኑን ፈዳካ ወኡሚ ያረሱለሏህ

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 2 หลายเดือนก่อน +4

    Masha Allah ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RicheTube
    @RicheTube 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስሉ አለ ነብይ ❤❤❤❤❤የነብዩ ውዳጁች❤❤❤

  • @jemilaseid3562
    @jemilaseid3562 2 หลายเดือนก่อน +3

    Enkuwan abro aderesen 🥰🥰masha alluah 💚💚💚💚

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሽአሏህ ደስይላል❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 2 หลายเดือนก่อน +7

    ያሰላም ስታምሩ 🎉💎 ወደድንም ጠለን በቃ መዉሊድ በአላም ይከበረል ከላንደርም ይዘጋል እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ጎበዞች ናቹ ብዙ ጥያቄዎችን በመመለስ። መውሊድ የምትሉትን ነገር ግን እባካቹ ቢድዓ ስለሆነ ከትህቢት እና አጉል እልህ ወጥታቹ ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለሱ።

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሸላህ

  • @MuluMunir
    @MuluMunir 2 หลายเดือนก่อน +2

    Eqan abro aderesen enamesegnalen

  • @njvip9277
    @njvip9277 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባይ የሁሌ ምርጫችን

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባይ ቲቪ ከልብ እናመሰግናል❤

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር ነበያችን ሶለላህ ወአለሂ ወሰለም በሰልምና መውልድ ወይም የተወለድኩበትን ቀን አክብሩ ያለው ያስተማረው ማነው ሰጀመር እኒህ አህባሽናቸው አገረ ወይም እሰልምናል የሚያበላሽት አላህ ይምራቹህ ያረብ

  • @SeyidKerega
    @SeyidKerega 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abay tv enamsegenalen

  • @fetiha2378
    @fetiha2378 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 2 หลายเดือนก่อน +3

    صلى الله ءليه وسلم

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ❤

    • @Mekitube-j8u
      @Mekitube-j8u 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ የእናተ ወድም እህት አደለንም ወገኖቼ በይ

  • @NefisaEndirs
    @NefisaEndirs 2 หลายเดือนก่อน +1

    መውሊድ ክልክልነው ውውውውው አሠሙም )😢😢 አላህ ሂዳያ ይሥጠን ያረብ

  • @Akm-kr4hn
    @Akm-kr4hn 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yehabibi
    Yaresull fedakkk yeyebi Yeyebi yawmi❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaeedaSaeedaa-b6h
    @SaeedaSaeedaa-b6h 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አባይ

  • @mohammedyahia2232
    @mohammedyahia2232 2 หลายเดือนก่อน +3

    This days not the days off the birthday of the prophet it's the days of the Prophet Passing away

  • @Mohammedsani-u6t
    @Mohammedsani-u6t 2 หลายเดือนก่อน +4

    Tank you

  • @ANISADENTAL
    @ANISADENTAL 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan lemewlid beal beselam aderesen NEBYU MUHAMED LEALEM EZNET YETELAKU NACHEW Selelahu aleyhi weselem Abbay TV Kelb enamesegnalen

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሊ ግን አውቆ ነው ያልመለሰው ጠፍቶት አይመስለኝም ሸህ አደምን ለማክበርን

  • @SadhaUae
    @SadhaUae 2 หลายเดือนก่อน +4

    መወለድ ድብን ያለ ቢድአ ነው አትቀባጥሩ ነብያችን መልካም ነገር ሆኖ አንድም ያላመላከቱን ነገር የለም ውድ ኸሊፋዎቻችንም አላአበሩም እናተ ታዳ የማን ተከታዮች ናችሁ

  • @Meky-d9l
    @Meky-d9l 2 หลายเดือนก่อน +31

    የሙሥሊም ባእል ሁለት ናቸው እነሱም እደል ፈጥር እና እደል አደሀ።።

    • @Fatuma-y5q
      @Fatuma-y5q 2 หลายเดือนก่อน

      It's Correct

    • @EbrahimIndris
      @EbrahimIndris 2 หลายเดือนก่อน +1

      Wdedkm telahm huletum ymikebrut mewlid slale nw

    • @KlM-uo9ho
      @KlM-uo9ho 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይ ወሰለምምምም

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 หลายเดือนก่อน

    አባይ ቲቢ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @KerimZola
    @KerimZola 2 หลายเดือนก่อน

    እስቲ ቢድአ ከማለታችን በፊት ምን ያህል ጥያቄ መለስን ።
    ስለሳቸው ማወቅ እና ስነምግባራቸውን ማስተማር ነው መውሊድ ማለት።

  • @AymenRedwan-e6o
    @AymenRedwan-e6o 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalah

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ግንኮ መውሊድ ቢደአ ነው ይሄ ነገር ቀረቶ ማየት ናፈቀኝ

  • @حنانمحمد-د1ث8ذ
    @حنانمحمد-د1ث8ذ 2 หลายเดือนก่อน

    Masha allah

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 2 หลายเดือนก่อน +7

    ግን ሢያከብር ኑሮ መወልድ አሁን ሀቁን ሢያቅ ያሥጠላዉ ማን ነዉ ላክ አድርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ

    • @hayat.712
      @hayat.712 2 หลายเดือนก่อน

      እዚህ አለሁ
      አልሀምዱሊላህ ሀቅን አዉቀን ከስህተት መመለስ ትልቅ የአላህ ችሮታነዉ

  • @Fatuma-f9b
    @Fatuma-f9b 2 หลายเดือนก่อน

    አባይ ቲቢ እናመሰግናለን

  • @HiraHiry
    @HiraHiry 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه

  • @ወታደር
    @ወታደር 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላይወች አንደኛ ምርጫ❤

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ صل الله عليه وسلم❤❤❤❤❤

  • @SsSd-xk2vm
    @SsSd-xk2vm 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ ቢድአ ነው እነሱ ለራሱ ገና እራሳቸውን አላወቁም

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ የምትሉ ሰወች በሰላማቹህነው ለምኑነው መሻአላህ የምትሉት ወድ ነብያችን እረሱል ሶለላህ ወአለሁ ወሰለም ፊዳህ ኡሚ ወኡቡ ያረሱለላህ
    እሰልምና በጨለማ በጓዝ ወይም በግመት አያሰኬድም እናም መጀመሪያ ተማሩ አላህ ከጥሜት ይጠብቀን ሀባይብ መወሊድ ቢዳአነው እኔ የተወለድኩበት ቀን አክብሩ አላሉም ❌❌

    • @jemilagebiyo1334
      @jemilagebiyo1334 หลายเดือนก่อน

      Arhibu malet eko nu malet new keyet new yemimetut behiywet yelelen sew metrat haram new shirk new blewal nebiyu Mohammed selellahu aleyhi weselem

    • @fgcf61979
      @fgcf61979 หลายเดือนก่อน

      @@jemilagebiyo1334 እግሊዘኛጋር አንነጋገርም አማርኛ ✍️

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኦረ አላህን ፍሩ እስኪ የተዉሂድ አስተማሪዎችን አቅርቡ በሚድያ
    የለለን ነገር አትለጥፎ
    መዉልድ ድብን ያለ ቢድዓ ነዉ✅✅✅✅✅✅💯💯💯

  • @HikmaHassen-g6e
    @HikmaHassen-g6e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፊዳ ልሁንሎት እያላቹ መውሊዱን ካላከበራቹ ትርጉሙ ምንድነው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ተሳስታችኋል የረሱልን የሂወት ታርክ የሚዘከረው በአመት አንዴ አይደለም እኛ አህለን ሱና ወልጀመአ ሁሌ ስማቸውን እናመሳል ታሪካቸውን እናስተምራለን በተግባራችንም ሰዎችን እንጠራለን በቻልነው መጠን እና አለም የሚያውቃቸው እናንተ በአመት አንዴ የምታከብሩት አይደለም ሲቀጥል ሰደቃም በአመት አንዴ የሚሰጥ አይደለም ሁሉ በቻልነው አቅም መሰደቅ አለብን ልቦና ይስጣቸሁ

  • @alushakemal
    @alushakemal 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስላማዊ ጥያቄዎቹን ከነ ሙጬ በብዙ እጥፍ በበለጠ መልሰን አሳይተናችኋል ስለ መውሊድም እውቀቱ አለን ካላችሁ ሚዲያ አመቻቹና በቀጥታ እየተተላለፈ ልናስተምራችሁ እንችላለን 🙌

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እናመሰግናል

  • @tebarektsegaye2330
    @tebarektsegaye2330 2 หลายเดือนก่อน +2

    SAW SAW SAW SAW

  • @zizi4154
    @zizi4154 2 หลายเดือนก่อน +2

    le Dawit bamarigha yeteteregome kuran be sitota aberktulet plis ❤

  • @ነኝሙስሊም-ደ3የ
    @ነኝሙስሊም-ደ3የ หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @mohammedhamedu-j9z
    @mohammedhamedu-j9z 2 หลายเดือนก่อน +1

    እትዮጵያ በአለም የሰላም፤ የፍትህ፤ተምሳሌትና ግንባር ቀደምት ሀገር መሆኑ አለምን ያሳወቀ ታላቅ ነብይ ናቸዉ

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 2 หลายเดือนก่อน +2

    ረሡላችንንእንወዳለን ❤❤❤ ግን መውሊድ በየትኛውም መልኩ አናከብርም

  • @anshayemam5926
    @anshayemam5926 2 หลายเดือนก่อน +15

    መዉሌድ ቢደአ ነው ትክክለኛ ሙሥሌሞችን አይወክልም

    • @MohammedAssen-no8qz
      @MohammedAssen-no8qz 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ታቂና አንች

    • @ebrooo11
      @ebrooo11 7 วันที่ผ่านมา

      በቃ ይሁንልሽ አንቺ ነሽ ትክክለኛ ሙሱሊም ለመሆኑ 5 ቱን ወቅት ሰላት በሰአቱ ትሰግጃለሽ ቀኑን ሙሉስ ወንጀል ሳትፈፅሚ ትውያለሽ ? ቢዳአ ነው ስትይ አታፍሪም!!

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    መውሊድ ቢዳአነው መውሊድ መላው ሙስሊም የማያከብረው ቁረአንሃድስ ማስረጃ የለለው መጤ ባአልነው
    የሙስሊሞች ኢድ 2ብቻነው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 หลายเดือนก่อน +1

    የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ስም ስትጠሩ ልቤ በደስታ ተሞላች ግን መውሊድ ቢድአንው እስልምና አላዘዘም

  • @Ayishu2356
    @Ayishu2356 2 หลายเดือนก่อน

    Mesha alah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️