አለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @GggGgg-p8z1q
    @GggGgg-p8z1q 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር ፖሊስ ምን አገባዉ እሩታ ለ አቅም አዳም ደርሳለች እራሱዋን የምታስተዳድር ሴት ናት ስለዚህ ፖሊስ ሺ ጊዜ ቢጋጋ ምንም አየሆኑ አብርሺም እሩታም ግን የቤተሰብ ቀናተኛ አያድርስባችሁ ጎበዝ በጣም ይገርማሉ ከምር እናቱዋም እህቱዋም ወራዳ ናቸዉ ከምር ቅናት በሚዲያ ሲወጣ ያስጠላል እስከዛሬ የት ነበሩ አሁን የለ የሚቀባጥሩት ቅቅናሞች አዘጉባት ይቺን ቦቲ አፍ ቀዳዳ አመጣጡዋ ለዚህ ነበር እዴ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 3 หลายเดือนก่อน +56

    አብርሽዬ የኔ ወንድም የኔ ኮ አናተ ነህ የሚያታሳዝነኝ የኔ የዋህ ተቃጠልኩ💔 ሃደራ ከጎኑ ሁኑ የአብርሽ የሩታ ደጋፊዎች

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 3 หลายเดือนก่อน +31

    እነ አብርሽን መቸም ቢሆን አይጠላቸዉም መቸም ቢሆን አይለያዩም ያአላህ አላህ ይጠብቃቸዉ አብርሽና እሩታ

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 3 หลายเดือนก่อน +2

      😏😏😏😏😏 አላህ ባገኘሽበት ቦታ አትጥሪ እሥኪ ፁሙ ሥገዱ ከምታለቀልቁት

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 3 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ሆይ ሩታዬ ና አብርሽዬ ከጠላት ከመቀኛ ከሸረኛ ከብዳ በቸርነትህ ጠብቃቸው እንወድዋችዋለን ወደፊት እንጂ ወደዋሃላ የለም❤❤❤❤❤

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 3 หลายเดือนก่อน +21

    ኧረ መልካምዬ የአብርሽ ነገር😢😢

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 3 หลายเดือนก่อน +10

    😢ወላሂ አብርሺ እና ሩታን ያሉትን ቢሉ እሣቸውን መጥሊ ልብ የለኝም ኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢 የኔ የዋሆቺ ምን ልሁንላቺሁ

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 3 หลายเดือนก่อน +9

    ከቤተሰብ ምቀኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን በእዉነት የዝህን ያህል ቅናት

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 3 หลายเดือนก่อน +16

    ቢከሱም እና ሩታ ትጠይቃለች እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ ብላ ካለች የእነሱ መክሰስ ትርጉም አልባ ነው በድሮ በሬ ያረሰ የለም ማለት ድሮ ላይ አንድ ሴት ልጅ ቤተሰብ ካልፈቀደ አታገባም አሁን ላይ ግን እሷ የፈለገችውን የማግባት አላት

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 3 หลายเดือนก่อน

      አዉ ምንም አያመጡም አሥለን ዉሸት መሆኑ ያሥታዉቃል ሢያወሩ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 หลายเดือนก่อน

      ኣው ምንም ኣያምጡም ፍቅረኛዬ ነው ከሱ ጋር ነው መኖር የሚፈለገው ካለች በከሱም ለራሱ ወድቆ ይቆራሉ ምንም ኣያምጡም ኣብርሽ ና ሩታዬ ወደ ፊት ❤❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 3 หลายเดือนก่อน +15

    በፍቅር ውስጥ መፈተን ያለ ነው በጽናት ማለፍ ግን ግድ ነው 💪ኣብርሽና ሩትየ ጥሩ ውሳኔ ወስነዋል እንካንም እልም ኣሉ 👌እናትዋ ኣሳዝነኛለች ግን ይህ ሁሉ ጣጣ ያመጣቹ ሜላት ናት ሶ ራስዋ ትዋጣው ባክሽ😏

  • @ሰምሃልዩቱብ
    @ሰምሃልዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +12

    የጋሽየ ልጆች ምስኪኖች ናቸው ኣብርሽየ የኔ መልካም ሰው 😥የሩታ ቤተሰብ በጣም ነው የማሳፍሩት ምክንያትም ኣፋቹ ሲሳሙ እንዳያዩ 😮በዚ ምክንያት ነው ብር የሚመጣው 😂

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@LolLol-d5d ቱ የራሳቸው ዩትብ አለ ቅማላም

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@LolLol-d5dአው መልካም ሰዎች ናቸው ገልቱ ከሃይማኖት ከፖሎቲካ ነፃ ናቸው

    • @Hቾ
      @Hቾ 3 หลายเดือนก่อน

      አፈርቃሚ ቅማላም​@@LolLol-d5d

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 3 หลายเดือนก่อน +20

    ሳሳዝኑ ፈተናው በዛባችው በውነተኛፉቅር ላይ ይህውነው ፈተናው እባክሽ ህጅና አድቀን እድጠነክሩ ምከራችው አሳዘኑይ ውይ የበተሰብ ቅናት አይድርስነው😢😢😢

    • @Widnesh-u8x
      @Widnesh-u8x 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብረው ስከሰሩ ድረስ እኩል መካፈል አለባቸው ያንቺ እህት ብትሆንስ ብለን ማሰብ አለብን

    • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
      @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 3 หลายเดือนก่อน

      ዉይ ማሸቃበጥ😂😂😂

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውዶች አሣዘኑኝ😢😢 ጥቅመኛ ናቸው እህታ የሚገላግለን ሠው አጣን እሩታየ ናት ዋናው ነገር ምንም አያመጡ ዝበያቸው

  • @baliyeabeba7022
    @baliyeabeba7022 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጥቅመኞች ናቸው ይገርማ ሰው በዚ ልክ ሲወርድ ያስጠላል ከምር ግን ቤተሰብ ናቸው

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 3 หลายเดือนก่อน +12

    ትክልነሽመልካም😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AzeAxum
    @AzeAxum 3 หลายเดือนก่อน +7

    ልጀቹ ፈተና በዛቹ ምስኩነች እውነት ኮሆነ ጥሩ ነው ምንም ኣይሆንም።🎉❤ 18 ያላፋት ልጆ የናኣብርሽ ቤተሰብ ምንም ኣይሁኑም።

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 3 หลายเดือนก่อน +7

    አብርሽ,በፖሊስ,ይጠይቃቸው

  • @ሀሥሙንአላህሚነወኪል
    @ሀሥሙንአላህሚነወኪል 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያአላህ አብርሽየ ይህ ሁሉ ግፍ ለሡ አይገባውም እውነት እሩታ ሁሌየም ከጎኑ እዴምትሆን እተማመንባታለሁ😢😢😢😢

    • @mrsfatema9947
      @mrsfatema9947 3 หลายเดือนก่อน

      ድራምነበር😂

  • @ድይቦራዬጌታልጅ
    @ድይቦራዬጌታልጅ 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 3 หลายเดือนก่อน

    የፍቅር አምላክ ነዉ እግዚአብሔር እኮ አይቾክልም የሚገርም አባትየዉ ለፍቅር ቤተሰብ ሺማግሌ ሊኬ ከለከሉኝ ብለዉ ነበር
    እና ከዛ የዘለለዉ ፈጣሪ ይረዳቸዉ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ለጥቅም ነበር እዲትጠጋው ያዴረጎትግን በአብርሺ ከታወቀቺበሆላ ጥቅሙ ለምንላብርሺ ይሆናልነው በጣምይገርማል የጄበሬ ቤተሰቦቺአይነት ለብርብለውእዴገዶሎት አሁንም የሩታቤተሰብበጪፉን ቅናትሊዴፉቼው ነው ግንአብረሀንበፈጣሪ ፖሊስ ከማገኜቱበፊት አተናሩታውጡናተናገሩ እባክህ ሩታበለተይወጪና ቤተሰቦቺሺን አስቁሚ ጥቅመኞናቼው

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 3 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ በአላህ ጀንበሬ ሞተቺ😢😢

    • @ሁለገብሀያቴ
      @ሁለገብሀያቴ 3 หลายเดือนก่อน

      @@haykelbintmuhamed አወገዴሎትኮቤተሰቦቾከሀኪምቤትሰርቀው ገጠርወስዴውገዴሎትለብርብለውእናትናእህቶ

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 3 หลายเดือนก่อน

      @@ሁለገብሀያቴ 😢😢😢😢ኢናሊላሂ ወይኔ በጣምነው ሚያሳዝነው

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሩታ ሄዳ እጁአን ብትሰጥ ፍላጎት ካላት አይቻልም አብርሀ እቤቱ ቁጭ ብሎ ይጠብቃት በህግ መዘጋጃቤት ጎአደኞቻችውን አርገው ቢፈራረሙ የተሻለነበር

  • @user-uv2vv8el9ny
    @user-uv2vv8el9ny 3 หลายเดือนก่อน +7

    AR❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @Slame-f2j
    @Slame-f2j 3 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢እፉ አሁኑስ ፍትናቸው በዛባቸው

  • @መቅዲYouTube-x4y
    @መቅዲYouTube-x4y 3 หลายเดือนก่อน +14

    ፈተናው በዛባቸው ምነው😢

  • @HBRAእወዳችኅለአድናቂ
    @HBRAእወዳችኅለአድናቂ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፈተናው በዛባቸው😢😢

  • @YakMms
    @YakMms 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሩታ ቤትሰብ መጀመርያ የት ሄዶነዉ ሩታ አይደለችም አፈቅራሎ ብላ እያለቀሰች የመጣች ደሞ ሩታ አይደለችም ህዘን ጥፋ ብላ የመጣች ዛረ ደሞ መጃጃል ለምን አስፈለገ አብረሽ የኔ ወንድም አይዞ ያልፋል 😢😢😢እች መላት ምትባለ ቆሻሻ ማትረባ ባልገ ናት 😢😢😢

  • @Etydjgx
    @Etydjgx 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈተናው በዛባቸው የምር 😢😢😢😭😭

  • @zidlove920
    @zidlove920 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ በጣም ያሳፍራል ለጥቅም ብለው እድህ አድርጎ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 3 หลายเดือนก่อน

    የሜላት ቅናት እህት መሆናን እራሱ እጠራጠራለዉ ግን እነ አብርሽ መልስ ይስጠን

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 3 หลายเดือนก่อน +10

    አብርሽፈተናዉበዛ

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 3 หลายเดือนก่อน +8

    እነ አብረሀምን መቸም ቢሆን አንጠላቸውም አወ ለጥቅም ብለው ነው ገብቶናል ትክክል መልካምየ

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 3 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪሆዪ ሰው እንዲ ብር ቀረብኝ ብለው እንዲ ዪሆናሉ

  • @የመርሳዋ254
    @የመርሳዋ254 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጥቅመኞች ሆዳደሮች ናቸው ወላሕ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 3 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ😂😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@gebreslasegebremedhin5386ለምን ዝም ትላለች ለገዘብ ነውዲ ልጂታን የሚፈልጉት ቅቅናም ናችው

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 3 หลายเดือนก่อน

      @@zainabazainaba1936 እህቴ ወንድም ካለሽ ወንድ ልጅ ሲያፈቅር እንዴት ነው በይው

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@gebreslasegebremedhin5386ዝም ያርግሺ ውጭ ክዝህ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኣብርህሽ እና ሩታዬ ወደዶች ኣይዛቹ ቤተሰብ ቢከሱም ምንም ኣያምጡም ሩታ ኣፍቅራለው ከሱ ጋር መኖር ነው የምፈልገው ካለች ኣለቀ

  • @شفيقشفيق-ض1ل
    @شفيقشفيق-ض1ل 3 หลายเดือนก่อน +9

    አብርሽየ እሩታየ እማምላክ ወላዲት አምላ ትጠብቃቸዉ በዉነት ማፈራናቸዉ ለብር ብለዉ ዛራ እንሙት እኑር ሳናዉቅ የይሕ ያሕል ቅናት

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልኩ፣ሩታ፣አብርሽን፣አፈቀርኩህ፣ስትለወም፣በሚድያ፣ነወ፣እሱም፣ፈቅሯን፣ሲቀበላት፣በሚድያ፣ነወ፣እቤተሰብጋ፣ሂዳ፣ወድሜ፣ከለከለኝ፣ይዘሀኝ፣ጥፈ፣ስትለወ፣በሚድያ፣ነወ፣እነሱ፣አወርተወ፣ይቀራሉጅ፣በፖሊስ፣ቢያዝም፣የሚፈጠር፣ነገር፣የለም፣ዋናወ፣የእሷ፣ወሳኔ፣ነወ፣ህጻን፣ልጅ፣አዴለችም፣አለቀ፣

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 3 หลายเดือนก่อน +5

    መልኩ እኔም እንዳንቺ ተናድጃለው ብከሱ እራሱ ልጅቷ 18 አመት አልፏታል የ 21 አመት ልጅ ናት ሩት ለሱ ትመሰክራለች

  • @Hanna-z7t
    @Hanna-z7t 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የነሱልጅ ሩታናት አብርሽን አፈቀርኩብላ አልቅሳ ፍቅርዋን የተቀበላት እህትየዋ የሆነችሚዳቆ😟

  • @badriya-m9b
    @badriya-m9b 3 หลายเดือนก่อน +2

    የቡታጅራ ልጆች እባካችሁን ክጎኑ ሁኑ እኛም ድምፅ እንሁን

  • @senijess7689
    @senijess7689 3 หลายเดือนก่อน +2

    Abersheya ayezok fitena bibezabekem yalefal enezi tkemegoche 18 amet alefatal eko melekeya bercheleg ❤❤

  • @GoinbotiBasa
    @GoinbotiBasa 3 หลายเดือนก่อน +4

    AR❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናትና ልጅ በጣም የወረዱ የቀለሉ ጥቅመኞች ቅናት ያቃጠላቸዉ ናቸዉ

  • @Mebratselemun
    @Mebratselemun 3 หลายเดือนก่อน

    ኣብርህሽየ የሶው በልካም ኣይዞህ በሉት መልካምየ👍👍👍👍 የሩታ ቤተሰቦች ግን የጥቅማቹ ጥግ ኣየናቸው ሲስጠሉ😤😤😤😤😤😤😤

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፈትናዉ በዛባቸዉ የምራ😭😭😭

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ፍቅረኛ አልነበሩም ድራማ እኮ ነዉ

  • @RehimaAsefa-h8b
    @RehimaAsefa-h8b 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዝም አትያቸውም ሣያ ሥጠሉ ዴባሪወችናቸው

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay4977 3 หลายเดือนก่อน +1

    AR❤❤❤❤M❤❤❤

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንስ ያህድ ፍልም እየመሰለኝ ነው አይይይ ለሩታ ያለቀስኩት እንባ እሩታ ፍቅርን አብርሽ ስትገናኝ ትንሽ ጠርጥሬ አለሁ ሁሉም ነገ ድራማ ይየመሰለኝ ነው ወገን

  • @Sadaajordan-t5x
    @Sadaajordan-t5x 3 หลายเดือนก่อน +8

    የዚህሁሉ፣ጥላትያመጣቺበት፣ፋሲካነት፣

  • @JenusARGA
    @JenusARGA 3 หลายเดือนก่อน

    ውደ አይዟችሁ ከአብርሽየ እና ከእሩታየጎን ሁኑ😢😢😢

  • @AffectionateMountainLake-bo9ru
    @AffectionateMountainLake-bo9ru 3 หลายเดือนก่อน +2

    መልካምምዬ የማርክና የሄሉ ነገር በቃ እዉነት ነው

  • @almaze214
    @almaze214 3 หลายเดือนก่อน +4

    የምር ግራ እየገባኝ ነው ምናልባት ቤተሰብ ስታስፈቅድ ለስራ ብላ ይሆን 😢
    አላቅም ሁለታቸው ግን መልስ ቢሰጡ ደስ ይለኛል

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ena eskezara yet naberu medra mekegna

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 3 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ አች ደሞ ሁሉም ያቃሉ ቅተውበትነው ስው መኪሮቸው ነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 หลายเดือนก่อน +1

      Awo ene eruta sayehone ensu nachew derama miserute

    • @almaze214
      @almaze214 3 หลายเดือนก่อน

      @@toybawollotube789 የቤተሰብ መቀነስ አያድርስ ነው

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላችሁ

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 3 หลายเดือนก่อน

    ቢከሱትም ፖሊስ ቢይዘውም ሩታ ቀርባ ትናገርለታለች ችግር የለውም ሁሌም ቢሆን አላህ ይጠብቃቸው

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለካ እናትም በልጅዋ ትቀናለች በጣም ያሳዝናል ምነው እናትየው ልጅሽ እስክታገባው ብጠብቂስ ያሳዝናል አልረዳችኝም ብለሽ ደሞበዚልክ ወይጉድ ኧረ እህት ተብዬዎቹ እነዚማ ቀንተውባት እኮነው ታላቆቿሳናገባ እዴት ታገባለች ብለው ነው አሳፋሪ ስራ ብር በዚልክ ወይኔ አብርሽዬ አላህ ይርዳህ በትልቅ ሚድያ ሄደው ፍቅረኛሞች እደሆኑ ተናግረዋል እናደሞ ያገር ልጅ አዋራጅ ይባላል እኮ መልካምዬ አልሚ ተብዬዋማልክስክስ አሳፋሪ በያት እቺውሻ ቅናታም ናት ስለበለጣት ቀንታነው ባለጌ እህት ተብዬዎቹ ስያስቁ በፈጣሪ

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu 3 หลายเดือนก่อน +1

    በመዳኒት።አፈዘዛትአሉ።የኔጉዴ።እነሱ።እዳያፈዟቸውእፈራለሁ።

  • @messiይቱብ
    @messiይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንም አይሆኑም እጪ አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @selam-m5q
    @selam-m5q 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልኩ ምንድን ነው ውዴ በጌታ አብርሽ እና ሩታ በውል ነው??የቡታጅራስ ልጅ ናት ቆይ ምንድን ነው አምላኬ ሆይ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 หลายเดือนก่อน

    ሩታ ሄዳ እጁአን ብትሰጥ ፍላጎት ካላት አይቻልም አብርሀ እቤቱ ቁጭ ብሎ ይጠብቃት በህግ መዘጋጃቤት ጎአደኞቻችውን አርገው ቢፈራረሙ የተሻለነበር

  • @Kiyuu-f2s
    @Kiyuu-f2s 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yes berchi anchi😢😢

  • @Hቾ
    @Hቾ 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ቢከሱም እሧ አፈቅረዋለሁ ከለች ምንም አያመጡም😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @aynelemaarega
    @aynelemaarega 3 หลายเดือนก่อน

    መልካምዬ እኔ ብዙም ኮመንት መሥጠት አልወድም ግን ሰምቼዋለው ግን እውነት ነው መልካም እራሶአ እሩታ ትጨርስ ሰምቼዋለው አዘንኩ ግን እርግጠኛ እናት ናቸው የተናገሩት

  • @Mihret-uy6gp
    @Mihret-uy6gp 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከቤተሰብ ምቀኛ ይጠብቀን የኔ ውድ አንቺ ምንም አልተሳሳትሽም አንቺ ልክ ነሽ ትክክል ነው ያወራሽ

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ሩታዬዬ አቢርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስጦታ የላኩት ማስርጃ ለምን አያሳህም ያለ ማስርጃ ማዉራት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል

  • @መቅዲእራያ
    @መቅዲእራያ 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢እረ የአብርሽእና የሩታነገር💔💔💔💔

  • @adoado807
    @adoado807 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 หลายเดือนก่อน +2

    ባጣመያሥዛናላ😢😢😢😢😢

  • @EkramAlluding-nl5cy
    @EkramAlluding-nl5cy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነሽ ❤❤❤የኔ ውድ እናብርሽ ለምን መልስ አይስጡም❤❤

  • @تنتنتنتا
    @تنتنتنتا 3 หลายเดือนก่อน

    መልካምየ. ያብርሽ. ነገር. እደው. መጨርሻው. ምን. ይሆን. እነ. ተቃጥየ. ልሞትነው. አብርሽን. አይዘህ. በይው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobetagen1192
    @kokobetagen1192 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈተና ጥሩ ነው ውጤቱ ያምራል አይዞን ሁሉም ያልፍል ❤❤❤

    • @sarateshager4766
      @sarateshager4766 3 หลายเดือนก่อน

      ሾካካ

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 3 หลายเดือนก่อน

      Betekekl yalfal

  • @መድመድናሙሀመድ
    @መድመድናሙሀመድ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሩታየናአብርሺ መቸምአይለያ ዩም

  • @zeenabzeenab4518
    @zeenabzeenab4518 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @YasinAdem-y7t
    @YasinAdem-y7t 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልክይውዲዲዲዲዲዲአብርሺእናሩታ
    መቼምአይለያዩም

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😥😥😥

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 3 หลายเดือนก่อน

    እስክውን ዳረማች ብጥመ የምረለ ብርቱ የጉተጅሮች

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔዋ 😢😢😢😢😢ያልኩት ደረሰ

    • @የመርሳዋ254
      @የመርሳዋ254 3 หลายเดือนก่อน

      ዜዶ ዘድሮ ዩቲብ ወረርሽኝ ገባበት መሠል በእውነት ኧረ ኡኡኡ

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውዷዷዷ እነሱ የሰሩት ሴራነው ሚስጥር ሳወጣባቸው አበዱ😫😫አብርሽ እና እሩታ እውነተኛ ፍቅርነው ብያለሁ ስልሽሽ

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm 3 หลายเดือนก่อน

      ዘድ በአላህ ፈልገሻለሁ የምረ ቶሎ አናግረኝ ቁጥረሸን አሰቀመጭልኝ​@@2-nl9dw

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 3 หลายเดือนก่อน

      ሚነውን እምትጫወወራተው ፍሲካ ዩቲብና አም የምትባል ሁለት ጥርስ አላህ ልጃችሁን ይሳችሁ ያርብ

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጥቅመኛናቸው ከምርርርር ያሳዝናሉ ጅልበሽታነው የያዛቸው ይገርማል

  • @BezawitAlem-jw4mw
    @BezawitAlem-jw4mw 3 หลายเดือนก่อน +1

    AR ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 3 หลายเดือนก่อน

    A&R❤❤😢😢😢😢😊😊😊😊😊

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድራማው ሊቋጭ ነው ሶፍት እያዘጋጃችሁ ቅመሞች መቼም ሁሌም አትነቁም ፍቅር ስትናገር ቅናት ነው ተባለች ስብራቷን በውስጧ ይዛ አሁን ሀቁ እየወጣ ነው

  • @marema19wabela77
    @marema19wabela77 3 หลายเดือนก่อน

    ine milwo lamini iskahun dirasi shumagile altalakami betasabochu uko liki nachu dabubi kilili uko 3qani kalafa yikasasali gideta betasabochi kalitakabalu irasuah dawila tasiktakakilalech hulum nagari allah yistakakili❤❤❤❤

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግጥም ያለ ፍቅር ነው ፍቅራቸው ብቻ ያሳዝናሉ

  • @sofiyaabusosiya2737
    @sofiyaabusosiya2737 3 หลายเดือนก่อน

    Hachimi qinati alebishi💯💯💯

  • @avFr-ec1rp
    @avFr-ec1rp 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdoniyasMamush
    @AdoniyasMamush 3 หลายเดือนก่อน

    A❤❤❤❤❤❤ R ❤❤❤❤❤❤

  • @Smeerah-c3l
    @Smeerah-c3l 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉😢😢😢😢😢😢

  • @Sunshine-r8x
    @Sunshine-r8x 3 หลายเดือนก่อน +1

    መአካም.በትክክክክክክል👍👍👍👍

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሺነሠ ሩታየ ፈተና በዛባቸዉ የኔዶቺ

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያማል

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉ተክክልንሸወላሂየበተሰብቾቅናታምናቸዉ❤ሁሉገዘብፈልገዉነዉአብርሽናሩታየዝህሰዉአደሉም

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo476 3 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭

  • @Genet2721
    @Genet2721 3 หลายเดือนก่อน +2

    Balage nat ya rutaya eht

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍ ፈተናቸው በዛ እውነት አሳዘነኝ አብርሺ😢😢😢

  • @Helu-t6w
    @Helu-t6w 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @MasartHaylu
    @MasartHaylu 3 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም አንድ ናቸው እውነት የሆነ ነገር ለምን አትሰራም እባካችሁ ስታደርጉ እውነተኛው ነገር አድርጉና ሊቀቁን🙏

  • @erbth8165
    @erbth8165 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትሽ ነው የኔ ውድ እህት ለጥቅም ብለው ነው እህት እና እናት ተበያዋ
    ግን እህቴ በጸሎት በርቱ ብያቸው
    ሰይጣንን ያሳፍሩት
    ወይኔ የኔ ውዶች አብርሃም እና ሩታ ባላችሁበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ውዳቸ

  • @Emann5201
    @Emann5201 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልኮም ተይ የሴት ልጅ እማም ከበድ ነው የወለደ የቀዋል ኢናት ነት

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 3 หลายเดือนก่อน

    የፍቅር እርግማነው እሰይ

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ቤተሠብ እራሡ ለጥቅማቸዉ ነዉ የፈለጉሀት እንጂ ለ ልጅትዋ አስበዉ ተጨንቀዉ አደለም በህግም ቢሄዱ እራሡ በሩታ ምርጫነዉ ወድጄ ፈቅጄ አፍቅሬዉ ነዉ ብላ አብርሽን ከመረጠች እራሳቸዉ ነዉ ሚያፍሩት ሆሆሆሆ ገና መኪና ሲገዛ እንደዚህ ከሆኑ ቤት ቢገዙ በቃ ጨርቃቸዉን አዉልቀዉ ያብዳሉ😂

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 หลายเดือนก่อน

    እናት የምትባለው ለገንዝብ ተንገብግባ ሞተች ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ሩታ መብቷ ነው 21 አመቷ ነው በሒወቷ ማንም ተጠያቂ አይደለም እነዚህ ቤተሰቦች አይደሉም