ሩታ ለ አብርሽ ስጦታ ሰጠችው. በስጦታው በጣም ተገረመ😱🙈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ ปีที่แล้ว +557

    አብርሽ እና ሩታን እንዲህ አብረው ሲሰሩ እንደ ማየት የሚያስደስት ምንም ነገር የለም ደስ ያለው በላይክክክክክ

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn ปีที่แล้ว +231

    ሩታ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነች ❤በአብርሽ ደስታ የተደሰተ❤

  • @sraap7689
    @sraap7689 ปีที่แล้ว +1135

    እስኪ ሩታን የምትወዷት በላይክ አሰዩኝ❤❤👍👍

  • @iui44i22
    @iui44i22 ปีที่แล้ว +377

    ኤፍረም ጎብዘሃል ወንድምህን ለማስደሰት እየጣርህነው😢🎉🎉❤❤

  • @zebenaalie5780
    @zebenaalie5780 ปีที่แล้ว +275

    እረጋ ያለችና አስተዋይ ልጅ ናት እመብርሀን አንድ ታድርጋችሁ አብርሽዬ 🙏🙏🙏

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @tube2341
      @tube2341 ปีที่แล้ว

      እውነትሽነው😉

    • @AlfaAlf-h2f
      @AlfaAlf-h2f 6 หลายเดือนก่อน

      Regaamaa yaalech adalachim regaa yemitilw bezinaat

    • @zamzamዜድየሀራዋ
      @zamzamዜድየሀራዋ 15 วันที่ผ่านมา

      👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💍

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +171

    መቼም እህቱ ይዛት የመጣችው ጥሩልጅ ሰለሆነች ነው እንጂ ባትሆን ኑሮ ሲጀመር አታመጣትም ፈጣሪ እንዲሳካላችው ምኜቴነው አብርሽ አስብበት እህትህ ለኛቤት እምትሆን ልጅናት ብላለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @newid5082
      @newid5082 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል ልጅቷ እርግትያለችነት እህቱም አባየ ልጅቷ ለኛቤት የምቶነት ስትል ሠምቻለሁ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw ปีที่แล้ว +367

    በእዉነት ፅድት ያለች ልጅ ሩታ

    • @HayatHayati-n2w
      @HayatHayati-n2w ปีที่แล้ว +5

      በውነት ደሥ ትላለች ሥርአቷ አንድ ያድርጋቸው

    • @DestaDareba
      @DestaDareba 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤😂😂😂

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ ปีที่แล้ว +150

    የነዚህ የልጆች አብሮ መሆን ያሥዴሠተው በላይከ❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว +1543

    😂😂😂ከጎኑ ከሆነቺ በፍቅር ጠብ ሌል ይቺላል የሚትሉ በላይክ😂😂😂😂😂 የመዳም ቅመሞቺ 😂😂😂👍👍

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 ปีที่แล้ว +76

    አብርሽየ የውስጥህን መጎዳት አይቶ አላህ ንፁህ አፍቂሪ ሠጠህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ ปีที่แล้ว +213

    እርጎ የሆነች ልጅ ስወዳት🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว +1

      ውዴ
      ድምሪኝ

    • @JubaulCait
      @JubaulCait 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍነው

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ
    @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ ปีที่แล้ว +69

    ደስ ስትሉ ኤፍሬም በጣም የዋህ ልጅ ነው ወንድሙን ለማስደሰት ያለው ጥረት

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 ปีที่แล้ว +66

    አብርሽየ ፈጣሪ የድሮ ደሥታህን ይመልሥልህ ሲቀጥል ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba ปีที่แล้ว +80

    ያለፈወን ሰርዘህ አድሱን በፀጋ አመስግነህ ተቀበል አብርሽዬ

  • @ኡምአይመን-ጘ7ሰ
    @ኡምአይመን-ጘ7ሰ ปีที่แล้ว +270

    ሩታን እንደኔ እሚወዳት ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +91

    የእኔው ስወዳት ኡፍ ስጦታ ተሰጣጡ ውደታን ይጨምራል ፍቅር ይጨምራል አሉ የእኛ ውድ ነብይ ሠለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 ปีที่แล้ว +197

    ዋዉ የሰዉልጆች መከፋት ቢያጋጥማችሁ ደስታ እንደሚመጣ አትዘንጉ ሁላችሁም ደስተኛ ስለሆናችሁ❤ ተመሥገን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደስታችሁን ያዝልቀዉ🎉🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว +2

      ዉዴ
      ድምሪኝ

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ወቀት ያላት ልጅናት ዬምር በጣም ዴስ ዬምትል ልጅናት

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 ปีที่แล้ว +29

    አብርሽዬ አረ ልጂቱን እዳለቅ የእዉነት እርግት ያለች ምርጥ ልጂ ነች😊😊

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi ปีที่แล้ว +18

    አብርሽ በፍቅር ልብ ሲሰበር ወደ ቤተክርስቲያን ሄደ መልሱ ይሄው በፀሎት የተገኘ ሁሉ ነገር ያምራል እሩታ የአብርሽ ናት ❤❤❤❤ ከላይ የተሰጠችው ስጦታው ናት በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @fafe8072
    @fafe8072 ปีที่แล้ว +54

    አላህ የማያልቅ ፍቅር ይሥጣችሁ አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል ወደ ራሥህ ተመለሥ እሽ በተረፈ በርቱ አይለያያችሁ አብርሽዬ የምትወደውን ሳይሆን የሚወድክን ተከተል ፍቅር በሂደት ይመጣል ❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +20

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    እዴት ደሰ እዳለኝ
    በነገራቹ ሁሉ እግዚያብሄር ይቅደም ❤❤አብርሽ❤❤እንወድሀለን ሩታ ሰወዳት እውነት ረጋ ያለች ሴት ናት ❤ኤፊ ተባረክ ❤❤❤ተባርካቹ ቅሩ መልካም ቤተሰብ

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t ปีที่แล้ว +34

    ታምራለች ልጂትዋ እርጋተዋ በጣም ደስ ትላለች ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፃምልሽ ❤❤❤

  • @A9ail5566u
    @A9ail5566u ปีที่แล้ว +40

    ልጂቷን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o ปีที่แล้ว +80

    ላይክስ አይበድልም ፈጣሪ ለኛ የማይሆን ነገር ከሂወታቸን ሲያሰወጣ ተመሰገን ነው የሚባለው ❤❤❤❤❤አብርሸየ የፈጣሪ ሰጦታ ናት ተቀበል ❤❤❤

  • @user-hv5pz8
    @user-hv5pz8 ปีที่แล้ว +13

    ሩታዬ በጣም ደስ የምል ሥራ ነው አብርሽ እግ/ር በጣም ነው የምወድክ ሩታ ለአንተ ከላይ የተሰጠች ውድ ስጦታ ነች መቼም አይለያችው

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ ปีที่แล้ว +12

    ሩታ የኔ ቆንዶ ድሰስስ ሰትል እርጋተዋ
    ሁሉም እግዚአብሔር ያለዎ ይሆናል አይዞሽ❤

  • @hajar3573
    @hajar3573 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ ይች ልጂ ደስ ብላኛለች እባክህን እዳታመልጥህ እንጃ ቀልብ ወዶታል ጠብቅ አርገህ ያዛት❤❤❤

  • @tube463
    @tube463 ปีที่แล้ว +22

    ትንሹን ሳላደንቅ አላልፍም ማለቴ የወንድሙ ያሳለፈውን መጥፎ ግዜ በማሰብ እሱን ለማስደስት የማያደርገው ነገር የለም ወንድም መከታ ነው እኮ❤❤❤❤❤

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 ปีที่แล้ว +17

    ዋው ምርጥ ልጅ ናት ወደናታል አብርሽ አሥብበት😢❤

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 ปีที่แล้ว +8

    ሩታ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነች እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃሽ
    አብርሽ ምርጥ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስ እንደምትል በዚህ ዘመን እውነተኛ አፍቃሪ ተገኝቶ ነው አብርሽ እንዳታመልጥክ ተንከባከባት❤❤❤❤❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt ปีที่แล้ว +22

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል አብርሽ ግን በል ፍቅሩንም ለመቀበል እያሰብክበት ሙዱ ይግባህ ወኬ መግባቢያም ነው ስጦታው አዎ ይግባህ😂❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር በጣም ደስ ይላል የኤፊረም በጣም ጉበዝ ነክ ማርያምን አብረሽ እግዚአብሔር ፍቅር ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @أمعسمان
    @أمعسمان ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ መቼም ተሳስቶ አያውቅም ያለንን አይነጥቀንም የቸሻለ አጀጋጅቶልን ቢሆን እንጅ ወይም ያ ነገር ለኛ የማይጠቅም ና የማይገባ ቢሆን እንጅ አብርሽዬ ወንድማችን ያለፈውን ሊያስረሳህ ከፈጣሪ የመጣልህን ፀጋአመስግነህ ተቀበል ሩታ በጣም አስተዋይና ጨዋ ልጅ ናት እባክህ ፍቅሯን ተቀበላት እና እኛም ደስ ይበለን አቦ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ ปีที่แล้ว +16

    እሩታ ምርጥ ልጅ ናት አብርሽ እዳታልፍህ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴ
      ድምሪኝ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዉንትም ሩታዬ ብልጥና አስተዋይ ሰው ነሽ... ካንች ንፁ ፍቅር ነው እታየው 🥰🥰😘😘😘

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว +43

    እስክ እርብትና አብርሽ ባልና ምስት ይሁኑ የምትሉት እጅ ዎዳላይ 👌👌👍❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +6

    ሩት ምርጥ ልጂ ነዉ ርጋታዋል ፈገግተዋ ደስ ይላል አብርሽዬ ደስታህ ይብዛ ዋዉ ሲያምር

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +16

    ወድምዬው ለማግባባት እየሞከረነው ምስኪን ለስጦታ አትቸኩሉ ግን ያምራል ጥሩ ማስታወሻነው ህይወት ይቀጥላል አብርሽ እራስህን አሳምን

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b ปีที่แล้ว +31

    ምርጥ እርግት ያለች ልጅ 💕💕💕

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +23

    ዋውውው አብርሽ ደስ ስል እኔኔም የስደስታኛል ሩትዬ እንዴት እንዴ ምዎድሽ ❤❤❤❤ እንዳዚ ስለሽ ስጦታ ስጪ ሩትዬ በምቃጥለው

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 ปีที่แล้ว +6

    ዋውው አብርሽዬ🎉🎉❤❤ ፈጣሪ ገና ብዙ እዞልህ ይጣል ምክንያቱ የፈጣሪ ተልኮ ነች ወንድሜ❤❤❤

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +18

    እረጋ ያለች ልጅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እዳታመልጥህ አብርሽ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 ปีที่แล้ว +12

    ይመቻችሁ ቀስ እያላችሁ ጉዞ ወደፍቅር አብርሽዬ የሚወድህን ሰዉ አትግፋ

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh ปีที่แล้ว +42

    በነገራችን ላይ ፕራንክ ነዉ ቢሆንም ልጅትዋ ደስ ትላለች💘 አብሩሽ ራሱ ገና ኣልለመዳትም ይፈራታል እሄ ነገር ሳይመጣ ይግባቡ ነበር ኣሁን አፈረ😁😁

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 ปีที่แล้ว +8

    ወይ በጣም ደስ ይላል አስተዋይ ነሽ እሩታ ማነዉ የስዉ ደስታ ሚያሰደስተዉ እደኔ እኮን ደስ አላቹ❤❤❤

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c ปีที่แล้ว +8

    አብርሽ ማግባትህ ላይቀር ላለፈ ጊዜ እያለቃቀስክ እዳትቀርብህ አጥብቀህ ያዝ ይችን ውብ. አስትዎይ ልጂ የምር ደስ ስትል እርጋታዎ. ከውበት ጋ. የኔ ቆንጆ እጂሽ❤❤🎉🎉 ይባርክ

  • @BhelHee
    @BhelHee ปีที่แล้ว +21

    ኤፍሬም በጣም ነው የወንድሙን የሚጠብቀው የሱን ደስታ ይከታተላ በዚሁ ቀጥል ሩትዬስላየንቪ ደስብሎኝል በርቻ ከናተ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን አብሬ እንባችን ፈጣሪ ሰምቶን ክሶናል ማለት እንቻላለን ልብህ ክፈት ደስታ እንዲገባ

  • @AwalAwal5373
    @AwalAwal5373 ปีที่แล้ว +10

    ላንተ የምትሆነህ እናት ምርጥልጅናት

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴ
      ድምሩኝ

  • @ሰአዲነኝየደሴዋ
    @ሰአዲነኝየደሴዋ ปีที่แล้ว +14

    🎉ሩታየ የኔልዮ የምትመኝውን የልብሺን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሺ❤❤❤❤

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 ปีที่แล้ว +20

    ወላሂ ሩታ ርግትያለችልጅናት መሸአላ አድ ያርጋችሁ አሚን አድይሁኑ የምትሉ በላይክ ኪሸአላ አድቀን በፍቅር ጠብይላል የምትሉ በላይክክክ አሳዩኝ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว +12

    ዎውውው ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅር ይስታችሁ ባርቱ እፈረም 👍👍👍

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +7

    አብርሽየ አተ ስትደሰት ማየት ነው የምንፈልገው ሁሌም ሳቅልን ❤❤❤❤❤ሩታ የኔቆጆ ስወድሽ በርቱ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛው ኤፊንም ደስ የምትሉ Family ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo ปีที่แล้ว +11

    ዋው አብርሽየ አጋሪህ ናት ልጅቱ ዋው ከምር ከምር ከምር ልጅነች ወላሂ ያረብ ባድ ተጣምራችሁ የምናይበት ቀን ናፈቀኝ የናተን ደስታ

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን ปีที่แล้ว +15

    እረጋ ያለች ልጂ ናት ቆጆናትደሞ

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ ደሰተኝ ሰለሁንክ ደሰ ብሎናል ሩታ ከእግዛብሔር የተሰጠችህ ልዩ ሰጦታህ ነች እንደዘመኑ ሴት ያልሁነች እረጋታዋ ውበቷ ልዮ ነው እንዳታመልጥህ ❤❤❤❤

  • @ሀዊሀበሻዊ
    @ሀዊሀበሻዊ ปีที่แล้ว +20

    ዛሬ አደኛ ነኝ ማነው ያብርሸን ወድም እሚወድ ቆፍጣና ወዳወድ😂😂 እሩታየ ይች ጠጋ ጠጋ ቀስ በቀስ ተፈቃቀርን ትሉናልችሁ 😂😂😂😂😂

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ውዴ
      ድምሩኝ

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ ปีที่แล้ว +4

      እኔማ ሳላፈቅረው አልቀርም እፍሬም ተብየውን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      @@Mነኝየሶሊናፋቂ ውዴድምሪኝ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq ปีที่แล้ว

      በእናንተ አገር የወንድሙን አፍቃሪ ወንድሙ ያፈቅራታል እዴ

  • @Semufika45
    @Semufika45 11 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ጣፋጭ ልጅ ሁላችንም በፍቅሯ ጠብ አደረገችን እኮ ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ትክክለኛ አፍቃሪ❤

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሩታ ወድጃታለሁ አብርሽዬ የእግዚአብሔር የሳቅ ደስታ የህይወት አጋር አለምህ የሚታሳይ እግዚአብሔር አምላኬ ትክክለኛ ላንተ ያዘጋጀው ይሰጥህ ፀሎት ነው ሩታ ደርባባ ሴት ትመስላለች በኔ እዩታ ❤😍😍😍🌹

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei ปีที่แล้ว +2

    ሩታየ ጀግና ሴት ነሽ ሌላ ቢሆን እራሷን ደብቃ ለብቻዋ የምታለቅስ ስንት አሉ በየቤቱ🎉🎉🎉

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e ปีที่แล้ว +9

    በርች ሩታየ ልዮ ነሽ ስወድሸ❤ ጎበዝ የትም አይደርሳት አንድ ቀን የሩታ ያለህ ይላል አብርሸ😂😂 አይዞሽ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው❤

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt ปีที่แล้ว +1

      የተመታሽ አሣቅሽኝ 😂😂😂 ተይዉም እደሧዉ አድስ አበባ ይኸዳታል😂😂😂

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ይችልጅ እዳታመልጥህ ፅድት ያለይ አርቲፊሻል የለላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @KdsanKdsan-w6c
    @KdsanKdsan-w6c ปีที่แล้ว +13

    ደስ ክትቡሉ ምቅሪተይ ኣብርሸይ እንካዕ ደስ በለካ ሩታ ንፍዕቲ ❤❤❤❤

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 ปีที่แล้ว +2

      ትግርኛ ይፈልጥ ደዩ ኣብርሽ😂

    • @KdsanKdsan-w6c
      @KdsanKdsan-w6c ปีที่แล้ว

      ይልመድ 😂😂😂

    • @Genet1223
      @Genet1223 ปีที่แล้ว

      ​@@kebramsalman953😂

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤ አብርሽ ጌታ ደስ ብሎኛልጌታ አምለክ ፍቅራቹን ይብዘለቹ ሩታዬ ታባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +60

    ❤የኔ ውዶች በፍቅር አንድ ያድርጋችሁ በስምአብ ደሞ መአተብ ብታደርጊ የኔ ማር ❤ኤፍሬም ምርጥ ወንድም ❤🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase ปีที่แล้ว

      ዉዴ
      ድምሪኝ

    • @imanahmed7569
      @imanahmed7569 ปีที่แล้ว +2

      የለበሰችው ሀብል መሀተብ አደል🤔

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว +28

    የእውነት ጉበዝ ናት 🎉🎉 እጂሽ ይባርክ❤ በርቼ በርቱ🎉🎉

  • @CORONAVIRUS-vv1sg
    @CORONAVIRUS-vv1sg ปีที่แล้ว +16

    የኔ ፍልቅልቅ እደት እደምታምሩ አብሬ ስላየሀችሁ እክግበጣም ደስብሎኛል

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 ปีที่แล้ว +2

    ማነዉ እንደእኔ የመዳም ስራ ጨረሶ ለማየት የሚጓጓዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabadubai8975
    @lubabadubai8975 ปีที่แล้ว +104

    ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂 አላህ ያጣምራችሁ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e ปีที่แล้ว +2

    መገፋት ጡሩ ነው የምር በጣም ምርጥ እና ቅመም የሆነች ልጅ ናት እንዳታመልጥክ አብርሽ የምር አፈስካት አሁን የሰው አይን ላይ ገብታታለች እንዳትነጠቅ ጠበቅ አድረገህ ያያዛት

  • @ሰአዳእናሙባ
    @ሰአዳእናሙባ ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ የመጀመሪያ ነኝ❤❤❤አብርሽየ የኔ ውድ❤❤❤❤ ሳቅህ ያስደስተኛል

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 ปีที่แล้ว +5

    በአላህ እርግት ያለች ልጅ ወይኔ ሁሉን አሞልቶ ዬሰጣትናት ማሻኣላህ ተባረኪ እህት

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ናችሁ ሰላም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብች ስወዳችሁ አብርሽን ተደስቶ ማየት እንዴት ያስደስታል ሁለየም ሳቅልን አብረሽዪ❤❤❤

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ውዶች ስታምሩ ፍቅራቹ አላህ ያዝልቅላቹ❤❤❤❤

    • @haihao5362
      @haihao5362 ปีที่แล้ว

      ሩታ ምረጥ ልጂ❤❤

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif ปีที่แล้ว

      ​ልጅቱ ማሻአላህ ናት ሁላችሁማ ማሻአላህ

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 ปีที่แล้ว +3

    በዉነት እሩታ አደኛ ልጅ ወላሂ መሻአላ ናት አብርሽ እደተመልጥህ❤

  • @KhadijaErgedaYasin
    @KhadijaErgedaYasin ปีที่แล้ว +9

    በጠም ደስየምትል ልጅነት ፈጠሪ አድ የድርደቹ 🥰🥰

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว +10

    ሰጠብቅ ነበር የኔ ቆጁዉ ደሰ ስትይ ቀጨላት አለሸ አቤት ብቃት

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 ปีที่แล้ว +13

    ❤❤❤እስቲ በናታችሁ ምን ምንስ ይጎድላታል ልጅትዋ ቅርፅዋ፡ፅባይዋን፡ትህትናዋን፡መልክዋን፡ሁለምናውዋ በጣም ማራኪ ናት አብርሽየ ያችን የመሰለች ቆንጆ አግኝተክ እኔንጃ ድግሞ ሞያ ያላት አርት 👌👌👌👌👌👌👌እሰብበት

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ትችያለሽ ሩታ ፈጣሪ ፈቅዶ ያጣምራችሁ❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +11

    ዋው እደዚ ነው ሚያምርባቹ የሰው ልጅ መከፋት ሲያጋጥመን ደስታ እደሚመጣ አለመዘንጋት ያለብን በነ አብርሼ ማየት ይቻላል

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +12

    የሩት እርጋታ ዋዉ❤አብርሽ እንዳታመልጥህ😂

  • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ

    በእውነት ሩታ እውነተኛ ሰው ነች አብርሸ ግዜህን አታባክን መልካም ሴት ነች ከልብ አብርሸ

  • @wollo1630
    @wollo1630 ปีที่แล้ว +7

    ብቃት አለሺ የኔቆጆ ቀሥ በቀሥ አቁላል በግሩ ይሔዳል በርቱ 👌😘

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi ปีที่แล้ว +2

    ሩታ የኔ አሰተዋይ አብርሽየ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍሬምየጎበዝ ሁላቹሁምንም እወዳችሁ አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸረሁ

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 ปีที่แล้ว +8

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ያጣምራችሁ❤❤❤

  • @birucke
    @birucke ปีที่แล้ว

    አብርሽ እችልጅ እግዛብሄር ነው የላከልክ።❤❤❤ተንከባከባት❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +5

    ❤ፈጣሪ ሰላማቹ ያብዛ ያዘነ ልብህ ይጠግንልህ❤

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij ปีที่แล้ว +2

    ወይን እዴ ዛሬ ደስ ያለኝ ቀን የለም አብሪሽ እደዝ ደስተኛ ስልሆነ ዋአውው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ህሩታ የኔ አስተዋይ 💋

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +3

    እህትህ ራሱ እንዲ ሁነህ ስታይህ እንዴት ደስንደሚላት ❤🎉

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m ปีที่แล้ว +2

    ሴትልጅ በፍቅር መጎዳት የለባትም በተለይ ደግም ማፍቀሯን ገልጻ የፍቅሯ ምላሽ ካላገኘች ጉዳትዋ ያብሰዋል ስለዚህ ሴትን ልጅ መንከባከብ ባንችልእንኳ ባንጎዳቸው መልካም ነው ምክንያቱም ሴትልጅ እናትናት በደስታ ለዘላለም ትኑር

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @KuriRahayu
    @KuriRahayu ปีที่แล้ว +8

    ሩታዬ እርጋታሽን ስወደው❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ ปีที่แล้ว +1

    ሥታሣዝን ከልቡዋነውየምወደው አቦ አብርሺዮ ትቶክለሔደ ተወው ሒወትይቀጥላል ምርጥልጂናት ተቀበላት ፍቅሩዋን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 ปีที่แล้ว +11

    ደስ ትላላችሁ ምርጦችየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim ปีที่แล้ว +1

    ሩታየ የኔ ውድ የአብርሽ እህቶችና ሩታን እርጋታቸውን ማነው እደኔ የሚወድላቸው

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ ปีที่แล้ว +12

    ያዝልቅላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እርጋታዋ አሰታዋይ በዛላይ ቆጂየ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu ปีที่แล้ว +8

    ታየኝ አብርሽ ከሰኞ ከሩታ ያዘኝ እደሚል ሩታዬ በርች ጠብ አድርጊው😂😂

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว

    ሩታ ምርጥ የተረጋጋች ልጅ ናት አብርሽዬ እንዳታመልጥክ
    እርግጠኛ ነኝ በዚህ ፎቶህ ነው ያፈቀረችው❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 ปีที่แล้ว +4

    እሩታ እረጋ ያለች የኔ ቆንጆ አብርሽ ወንድማችን

  • @abest4396
    @abest4396 ปีที่แล้ว +2

    ሩታ ዛሬ በጣም አምሮብሻል አይዞሽ ጎበዝ ነሽ