ኢትዮጵያን አውሮጳ የሚስያስመስሉት በዝምታ የሚሰሩት የ 20 ትሪልየን ብር ፕሮጀክቶች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @ZemedeAbebe
    @ZemedeAbebe 21 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም የሌለ ነገር ታጋንናላችሁ ይሄ ለማንም አይጠቅምም ተኣማኒነት ያሳጣችኋል በትክክል ዘግቡ

    • @SinkeFikadu
      @SinkeFikadu 21 วันที่ผ่านมา

      Kamigarmachu nager saw bizu lili yichilal gin agerachin bawre sayhon batgbar eydegechinaw awru enante saw bizu yawral sawuyew gin aysmachum dasyamilaw partu ehenaw anbesa abichuye gana bizu enayalen edme yistan enji

    • @abdissagammada5694
      @abdissagammada5694 16 วันที่ผ่านมา

      የሚያሳዝን የእናት ጡት ነካሽ የባንዶች አስተሳሰብ ነው:: ወደዳችኹም ጠላችኹም ኢትዮዽያ ትበለጽጋለች:: ባንዶችም ከነአዛዦቻቸው ይወድማሉ!!

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 9 วันที่ผ่านมา

    በሀገራችን ትልቁ ብልጽግና ልመጣ የምችለው እግዚአብሔርን በመፍራት የምገነበ ልማት ስሆን ብቻ ነው።አለበለዚያ ትርፉ የሎስአንጀለስ ጦስ ነው ሀገሬ ሆይ እግዚአብሔርን ፍሪ ወደ እግዚአብሔር ተመላሽ አደራ አደራ ሰርተሽ ፍሬያማ የምትሆኝ በእግዚአብሔር ብቻ ነውና።ገላ 6፥7

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 22 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia 🇪🇹 exists forever!!!

  • @surafelmohame3d67
    @surafelmohame3d67 17 วันที่ผ่านมา

    I Iove it. We are keep building the nation

  • @Muheehardiim
    @Muheehardiim 21 วันที่ผ่านมา

    My Ethiopia 🇪🇹 ♥️ ✊️✊️✊️✊️✊️

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 16 วันที่ผ่านมา

    በኢሀዴግ አስተዳደር ዘመን በባለሥልጣኖቻችንና ባለሙያዎቻችን የተዘረፈው የሜጋ ፕሮጀክቶች(የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግንባታና ማስፋፊያ፣ የመንገዶች፣ የስኳር ፕሮጀክቶች፣ የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ፣ የባቡር መስመር፣ የመስኖ ልማትና የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክቶች) ግንባታ የተመደበ በጀት በጣም ያሳዝነኛል፡፡ አሁንም እነዚህ ሜጋ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው እና ሥራ ላይ ውለው የአቅርቦትን ችግር እንዲፈቱልን እጠይቃለሁ፡፡

  • @KiruMitu
    @KiruMitu 18 วันที่ผ่านมา

    የመሬት መንቀጥቀጠሰ ያሰራል ይሄን ሁሉ😂😂😂😂

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 15 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ ስላላችሁ የሚደነዝዝላችሁ ሕዝብ የለም ሕዝብ በደንብ ነቅቶ ተነስቷል !!!

  • @AwetKnfe-b5h
    @AwetKnfe-b5h 14 วันที่ผ่านมา

    20 ትሪሌን ኣለ በ ኢትዮጵያ የት አለ

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 21 วันที่ผ่านมา +1

    20 ትሪሊየን አታስቁን😂😂😂

    • @TesheEmana
      @TesheEmana 21 วันที่ผ่านมา

      😄😄😄😄

  • @fikadukebede-z5d
    @fikadukebede-z5d 13 วันที่ผ่านมา

    ላም አለኝ በሰማይ እንደተባላ ይህም መረጃ የሌለ ቱልቱላ ነው መቼም መቼም አይሳካም ያውም በዚህ አገዛዝ ሥርዓት

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 20 วันที่ผ่านมา

    Iyedagagamishu naw try to make short cut!!

  • @abuaysha6020
    @abuaysha6020 21 วันที่ผ่านมา

    ወያኔ በፕሮጄክት ስም የዘረፈቸውን የሃገር ሃብት ብዛት ሳስባቸው ወያኔን ከምጠላው በላይ እንድጠላው ያደርገኛል።ለነገሩ የድርጅቱ መሪ የነበረው መለስ ዜናዊ መስረቅ ወንጄል አለመሆኑን ባርላማን ላይ ሲያወራ ነበር መስረቅ እንደሆነ በነሱ ችግር እንደሌለው የተናገረው።

  • @destawadugna2962
    @destawadugna2962 21 วันที่ผ่านมา

    Wey weri wedgedelew gib beshita

  • @WALIIFYAADUUYAADUU
    @WALIIFYAADUUYAADUU 16 วันที่ผ่านมา

    20 trillion ara tinish naw 😂😂😂😂

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 22 วันที่ผ่านมา

    👍🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏💙💙👍👍👍🙏

  • @HailemariamGnere
    @HailemariamGnere 12 วันที่ผ่านมา

    ማደንዘ ዝ ሣይሆን አየተሠራ ያለዉን ነዉ አየተኘገረህ ያለዉ መተረቡን ተወ ዉና ዝምብለህ ጫትህን አኝክ አደናቃፍ።

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 22 วันที่ผ่านมา

    Tool wede kub negeru ney, megbiya lay wera atabezi. Ena wetahu

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y 14 วันที่ผ่านมา

    በአዲስ አበባ የሸገር ዳቦ መሸጫ ስራቸውን አቁመው ቤቶቹም በጀበና ቡናና የሸቀጣ ሸቀጥ መሸጫ ሆነዋል ጥቂቶቹም ተዘግተው የአቧራ ተቀባይ ሆነዋል**-ይህን የመሰለ አስደማሚ ወሬ ይዘሽ እነደምትቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ!!!!!!!!!!!*****///////

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w 21 วันที่ผ่านมา

    ኦሮኣ በልኩ ተቀደጂ

  • @J_cold_asf
    @J_cold_asf 18 วันที่ผ่านมา

    20 trillion birr is 152 billion Euro💶 while Ethiopia has a 164 billion dollar GDP 😂 Nonsense

  • @AnwarAbrar-h9t
    @AnwarAbrar-h9t 15 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ውሸት ሰለቸን

  • @Sewnet-m1q
    @Sewnet-m1q 20 วันที่ผ่านมา

    ውሸት ሲበዛ ጥሩነውን? ትገ.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 21 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ከእንስሳት በሽታ ዉሸት ሰዉረኝ ቀደዳ አይሰለቻችሁም አንድም ያለቀ ነገር የለም እኮ ወሬውን ብቻ።።።።

  • @fun_edits1108
    @fun_edits1108 22 วันที่ผ่านมา

    This channel need to blocked as they say things that are not true or lacks backups.