ቅጣት ክፍል 82 | Kitat episode 82

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana TH-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official TH-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

ความคิดเห็น • 223

  • @techsador
    @techsador 4 หลายเดือนก่อน +148

    ፍትህ ለፋጡማ ጉሉ እመተሉ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @WasKan-x5c
      @WasKan-x5c 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂አየ ስራማጣት😅😅

    • @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
      @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ 4 หลายเดือนก่อน

      ​ሣህ ወላ😂😂😂@@WasKan-x5c

    • @hayetitube4248
      @hayetitube4248 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሂዱና መስካሪ ሁኑላታ 😅😅

    • @AaRt-ji8nj
      @AaRt-ji8nj 4 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ​@@hayetitube4248

  • @yebitgraweyti8489
    @yebitgraweyti8489 4 หลายเดือนก่อน +51

    በመላው ኣለም የምንገኘው እህት ወንድሞቼ ኪዳና ምህረት ትጠብቀን" ፀሎትዋና በረኸትዋ ኣይለየን ወጥቶ ከመቅረት ትጠብቀን!!❤🙏

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @mergeelegesse8685
      @mergeelegesse8685 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen❤❤❤

    • @AkwarytAbyadi
      @AkwarytAbyadi 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen (3)🙏

    • @حياهحياه-خ8ن
      @حياهحياه-خ8ن 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 4 หลายเดือนก่อน +13

    ኧረ ከዚ ጉናን ጨርሱልን ምነየችግር ተፈጥሮነው

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሪም አትረባም ተው ሲሉህ አትሰማም

  • @Helen-z4n
    @Helen-z4n 4 หลายเดือนก่อน

    ሙስጠፋ።በጣም።ሀሳዘነኝ።የፍቅር።ሰው።ነው።

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب หลายเดือนก่อน

      😡😡😡😡😡😡

  • @PpP-c1e
    @PpP-c1e 4 หลายเดือนก่อน +123

    ልወል ሁለት ሳምት ነው የቀረኝ በሰላም ውለጂ በሉኝ❤❤❤❤❤

    • @fghifghjisamri7331
      @fghifghjisamri7331 4 หลายเดือนก่อน +3

      በሰላም ውለጂ እመብራሀን ትቅረብሺ❤❤

    • @IbrahimShemsu
      @IbrahimShemsu 4 หลายเดือนก่อน

      Beselam weleji sis

    • @አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ
      @አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ተገላገይ እመቤቴ ትቅረብሽ እህት❤

    • @MadinayimerYimam
      @MadinayimerYimam 4 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህበሰላምዉለጅ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SsSs-fb7gv
      @SsSs-fb7gv 4 หลายเดือนก่อน

      በሠላም ውለጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน +89

    የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግናወች ፈጣሪ ካሠባችሁበት ያድርሳችሁ ጉሉ አሚን🤲❤

    • @yenatwa
      @yenatwa 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ማር❤🎉

    • @SamriSamrita
      @SamriSamrita 4 หลายเดือนก่อน

      Jegnnoch

    • @Maeza-k2c
      @Maeza-k2c 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን የኔ ዉድ❤❤❤

    • @MmMm-mf8nb
      @MmMm-mf8nb 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 4 หลายเดือนก่อน +38

    ኩዚና ጉኒን መጨረሻ ክፍል ይለቀቅልን ከዛን የኛ ሰፈር ይጀመርልን 👍👍💞💞

    • @mbk5330
      @mbk5330 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ይለቀቅ አይደብራቹም ግን

  • @Sara1-yp4kr
    @Sara1-yp4kr 4 หลายเดือนก่อน +31

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ፍትህ ለፋጡማ ጉሉ😢😮😮😢እውነተኛ ተደብቆ አይቀርም ይወጣል 😢❤❤❤❤

    • @TaweRafas-nv9kg
      @TaweRafas-nv9kg 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm773 4 หลายเดือนก่อน +30

    እንድኔ የሰው ቤት የመረረው እናቴ ኪዳነምህረት የልባችንን መሻት ተፈፀምልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Abitigalagam
      @Abitigalagam 4 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን❤❤

    • @habibahassenhassen3198
      @habibahassenhassen3198 4 หลายเดือนก่อน

      ባለሽ ነገር ፈጣሪ ስነ አመዝግኚ ስንቶቹ ስራ አቶ ቤት ቁጭ ብለዋል የኮ ፍላጎትሽ ነው የወጣሽበት ዓላማ ለማሳካት ነው

    • @سعادةاثيوبيا
      @سعادةاثيوبيا 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን🤲🤲🥰🥰❤

    • @saronfetene611
      @saronfetene611 4 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 4 หลายเดือนก่อน +30

    ከዚ ጉናን የማትለቁበት ምክንያት አሳውቁን

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 4 หลายเดือนก่อน +24

    ወገኖችንየ ኪዳነ ምህረት እናቴ ከከፋ ነገር ተጠብቃች🙏❤❤❤❤

  • @EzedinSultan-wu9ll
    @EzedinSultan-wu9ll 4 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅር ፈላጊ ተመልካች ሁላ ክፉ አይንካቹ🎉

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 4 หลายเดือนก่อน +18

    ሙስጠፋ ነብሰ ገዳይ ሆነ😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @afo5830
    @afo5830 4 หลายเดือนก่อน +17

    ቆይ እኛ ሙስጠፋ ቩራልን እንደገደለው አይተናል ስለዚ ከሬም ንፁህ እንደሆነ መመስከር አለብን🙄🙄🙄

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂የምር ፈታ ነዉ ያደረግሽ ደምሬኝ ባክሽ ዉዴ😂♥️

    • @Zahrah-gw5hk
      @Zahrah-gw5hk 4 หลายเดือนก่อน +1

      ፋጡማንም ሲደፈራት አይተናል😀

    • @aerfdgygf
      @aerfdgygf 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ልጅቢኒ
      @ልጅቢኒ 4 หลายเดือนก่อน

      ወገን ጨልለናን 😂 ፊልም መሆኑን እየረሳን ነው😂😂😂😂😂

    • @በእምነትየሸዋልጅ
      @በእምነትየሸዋልጅ 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂

  • @Seada-j5w
    @Seada-j5w 4 หลายเดือนก่อน +12

    የመልተም እናት ቆጆናት❤❤

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 4 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ሙራል💔😥መጠጥ ክፉ💔😥ጌታ ሆይ ወንድሞቼን በአንተ ጠቅልልና ከመጠጥ ነፃ አውጣልኝ🙏

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 4 หลายเดือนก่อน +9

    ከሪም ና ፍጡማገለሸ አድነቅኝነኝ😇☺️

  • @mulububula4597
    @mulububula4597 4 หลายเดือนก่อน +11

    ኣየ ሙሱጠፋ ላብበላብ ሁኑዋል የሹርጣ ድምፅ ስሰማ😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቡራል አናዶኝ ነበር መጨረሻዉ ሞት ሆነ ያሳዝናል😥ከሪም የኔ ምስጊን 😥♥️♥️ሙስጠፋ አንተ ነፍሰ ገዳይ

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቩራል ከፀፀቱ ሳይወጣ ሞተ ያሳዝናል

  • @mēribŕĥäńě-o2x
    @mēribŕĥäńě-o2x 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሙቃዲስ ኣሁንስ ኣሳዘነችኝ
    ከሪም የኔ የዋህ ኣይዞህ የኔ ፍቅር ነፃ ትወጣለህ🥺

  • @MazaAdan123
    @MazaAdan123 4 หลายเดือนก่อน +8

    የኔዉድ ቩራል 😢😢😢😢😢

  • @rahmathrahmath3805
    @rahmathrahmath3805 4 หลายเดือนก่อน +13

    12ሁለተኛነኝ ላይክአድርጉኝ አምሮኝነው እርጉዝነኝ😂😂😂😂😂😂

    • @IbrahimShemsu
      @IbrahimShemsu 4 หลายเดือนก่อน

      🤭😂🤣🤣🤣🤣

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👈

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከሪም ይገበሀል በቤት ዝም ብለ ቁጭ ብትል ኖሮ ኤሄ በልተፈጣረ እንግድ መልከም እስር ቤት የልብህን ከደርስከ ቦሀለ የተረገምኩነኝ ትለለ ፋቲሙጉሉ የለችህን ብሰመት ጡሩ ነበረ ከነዘ ሰዎች ረቅ ብለ ነግረ ነበር

    • @JerrySol-ml7hh
      @JerrySol-ml7hh หลายเดือนก่อน

      ቀፋፊ ዝጊ🤮

  • @GuvGuy-t4g
    @GuvGuy-t4g 4 หลายเดือนก่อน +5

    እርጉዝ ነኚ ልክ እፈልጋለሁ

    • @GuvGuy-t4g
      @GuvGuy-t4g 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @MedinaMedanit
    @MedinaMedanit 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተመልካቾቼ እኛ በቦታው ስለነበርን ለከሪም መመስከር አንችልም😅😅

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 4 หลายเดือนก่อน +5

    ስሙ ደወዝ ልመጠ የቅራዉ 6😂😂😂😂ነዉ ፈታ በሉ እቅቢ እንቅለለን😅

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቩራል 😭😭😭💔ኡፍፍፍፍፍ😭😭ሲያሳዝን

  • @aynadisadino
    @aynadisadino 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቡራል ከፀፀቱ ሳይወጣ ሞተ ኡፉፉ ማሳዘኑ😥😥

  • @ሒዉይየበረከትንግስት
    @ሒዉይየበረከትንግስት 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኤጭ ይኸ ከሪም ተብየው ጅል ከጅምሩ እስከ መጨረሻው ጨጓራዬን ዱለት አረገውኮ ሆይ😮😮😮😮😮
    ምስጊንዋ ቩራል ምንም ያክል ጥፋተኛ ቢሆን ያሳዝነኛል

  • @merlinM32-fw8qt
    @merlinM32-fw8qt 4 หลายเดือนก่อน +3

    32:21 😢 እናት ሁሌም እናት ናት 😢❤😢😢😢

  • @adanech115
    @adanech115 4 หลายเดือนก่อน +4

    የከሪም ጠበቃ ድምፁ በጣም ያምራል

  • @TgF-dy1qm
    @TgF-dy1qm 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጂዛን እጃዛ ያላቸው እባካችሁ ታባበሩኝ

    • @tigraway2026
      @tigraway2026 4 หลายเดือนก่อน

      አለኩ

    • @TgF-dy1qm
      @TgF-dy1qm 4 หลายเดือนก่อน

      @@tigraway2026 በየት ላግኝሽ ሓፍተይ

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኩዚ ጉኒ ሞቆም አልንበረትም 😢😢

  • @gggrvheve
    @gggrvheve 4 หลายเดือนก่อน +2

    በሰው ችውቸው እንደመባል የሚያስጠላ ነገር የለም😓ሙቃዴስ😔😔

  • @FathaAkkachi
    @FathaAkkachi 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ከናንተገ ይሁን እሺ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 4 หลายเดือนก่อน +1

    አለም ፍርሀዊ አደለችም እምንለው በምክንያት ነው ሁሌም አለማችን ላይ ከተበዳይ ይልቅ በዳይ ዘመኑን ዘና ብሎ ነው የሚኖረው በስተመጨረሻም ፍርዱን ባያጣም

  • @ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
    @ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቡራል አሣዘነኝ

  • @kisanetfitwi6543
    @kisanetfitwi6543 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያተፈታህ ህልም ልቀቁ እባካችው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሰርፈ ምን ለይ ደራሰ 🤔🤔🤔ኩዚ ጉኒ መቋራጥ አናበራበትም 😮😊😢😢

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 4 หลายเดือนก่อน

      በቅ ሀለቅ ኬምሬን ሰይገበት😢

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 4 หลายเดือนก่อน

      @@KamarKamar-ve1it እውነት አለቀ ግን 🤔🤔ተፈፀመ አለሉም 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @የማይገኝ
      @የማይገኝ 4 หลายเดือนก่อน

      የመጨረሻው ክፍል 187 ቴሌግራም ላይ አለ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 4 หลายเดือนก่อน

      @@የማይገኝ ስሙ ምድነው ማሬ 🙏🙏🙏

    • @letinaabraham1004
      @letinaabraham1004 4 หลายเดือนก่อน

      @@የማይገኝendet new emnayew telegram lay ebakish ehtie?

  • @XayaadSaiid
    @XayaadSaiid 4 หลายเดือนก่อน +2

    des yilal fatuma gul ina karim tewadedu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከሪም😢

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 4 วันที่ผ่านมา

    ስሙኝማ ሲወጡ ውሃ እሚርጬት ነገር ከሪም አታርፉ

  • @መቅዲየማርያምልጂ
    @መቅዲየማርያምልጂ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናተየ ኩዚ ጉኒ ለምድነው የማይለቀቀው የመጨርሻውን ክፍል ሳናየው አቆርጡት😢

  • @Halema-uq6ds
    @Halema-uq6ds 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከሪም ችግር ውስጥ መግባቱነው😢

    • @feetfwet3971
      @feetfwet3971 4 หลายเดือนก่อน

      ግን ብቅርብ ይፈታል❤

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኩዚ ኢና ጉኒ የምቺሪቻዎ ልምን የልም ❤🎉😮

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሙቃዲስ አሳዘነችኝ ዛሬ😢😢😢😂😂

  • @SamiraTadis
    @SamiraTadis 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይእናትሙራልሞተ

  • @asi5439
    @asi5439 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቂር ሙስጠፋ😡

  • @manm4805
    @manm4805 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይኔ ቩራል ሲያሳዝን ሙስኪን

    • @jmela5844
      @jmela5844 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውንቱን ሳይናዘዝ ሞተ ግን አዲቀን ፈገግ ሳይል

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሱ ግን ትመሰክራለች ወይስ ሙስጠፋ ያስቆማታል

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለግዜው ያስቆማታል😢

  • @FathaAkkachi
    @FathaAkkachi 4 หลายเดือนก่อน +2

    የ ኩዚ ና የጉን ቀና ልቀቁልን

  • @SelamTe-i4u
    @SelamTe-i4u 7 วันที่ผ่านมา

    ቩራል የኔ ሚስክን 😢😢😢😭😭😭😭

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 หลายเดือนก่อน +3

    የቩራል አባት ምስኪን አሳዘኑኝ💔

  • @FatmaKfh
    @FatmaKfh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለፋጡማ ጉል😢😢

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 4 หลายเดือนก่อน

    ከሪም አንተ ጅልና ለጠለቶች እጅ የሰጣሀነዉ ፋትሙጉሉን ብሰመት ጡሩ ነበር አንተ በስሜትነዉ ምትቀሰቀሰዉ ሙስጣፋ ቩራልን ገድሎተል ግን በከሪም መሰበብ ይችለል

  • @ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ
    @ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከሪም ሰወድህ❤❤❤😢😢

  • @DelinaYohannes-ub9vs
    @DelinaYohannes-ub9vs 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ere ebakachu kuzi n’a guni ko tekuartewal men new 😔😔

  • @BakaroAbdi
    @BakaroAbdi 4 หลายเดือนก่อน +3

    Kuzi guni banite😢😢😢😢

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሪም አቃጠልከን ባሰሩልን ቀዥቃዣ

  • @Hawa-m8i
    @Hawa-m8i 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቡራል ሚስኪን 😭😭😭😭

  • @AnduDeses
    @AnduDeses 4 หลายเดือนก่อน +2

    እወዳችሁ አለሁ

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 4 หลายเดือนก่อน

    የቴሌግራም ሊኩን ላኩልን እደትነው የምናገኘው ሊኩከሌለ ሠርች ሳደርግ አይመጣም ሠወች

  • @AymaNot-f9i
    @AymaNot-f9i 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ararsabogale8146
    @ararsabogale8146 2 หลายเดือนก่อน +1

    Vular😢😢😢😢😢

  • @gondrewa
    @gondrewa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሞተ እንዴ እስር ቤት ሳይስቃይ 😔

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በቴሌግራም ጨረስኩ አይቼ

  • @agaroagaro7434
    @agaroagaro7434 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ኩዚ ጉኒን ጨርሱልን ተዉ ግን ተዉ

  • @weldeabgebremariam8138
    @weldeabgebremariam8138 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ere kuzi lqequlnnn

  • @sultanahmed2030
    @sultanahmed2030 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤️❤️❤️

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 4 หลายเดือนก่อน

    ቃናወች ግን ጤነኛ ናችሁ ኪዚ ጉኒን ለም አቋረጣችሁት😢 በቴሌግራም እንዴት ነው የሚታየው

  • @dustsust3606
    @dustsust3606 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከርምየ ምስክን😢

  • @natshoa
    @natshoa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ፍልም ነው ❤❤❤❤

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk หลายเดือนก่อน

    የመልተም እናት ቁንጅናዋ ለኔ ብቻ ነዉ ሚታየኝ

  • @DestaAmen-zq4os
    @DestaAmen-zq4os 4 หลายเดือนก่อน

    እነፍጥማ ሰፈር ፀሀያ ለሊት ነው ምትወጣው 😂ትርጉም ጠላው😢

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 4 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @Bfjfhd
    @Bfjfhd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሥጊን ከሪም😢😢

  • @swawit4914
    @swawit4914 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዊይ በራል😂😂😂

  • @KemalKemal-yy4vf
    @KemalKemal-yy4vf 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HhgzsJhfx
    @HhgzsJhfx หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @HhgzsJhfx
    @HhgzsJhfx หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MubashirAhmed-gz9yr
    @MubashirAhmed-gz9yr 4 หลายเดือนก่อน +1

    Justic for fatumagulu

  • @JaduJ-my2mx
    @JaduJ-my2mx 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @TitiBek-iz2dn
    @TitiBek-iz2dn 4 หลายเดือนก่อน

    Please realise kuzi guni for us . Have respect for your audience 😏

  • @yenatwa
    @yenatwa 4 หลายเดือนก่อน +1

    20 ኛነኝ😂🎉❤

  • @ያረቢበእዝነትህ
    @ያረቢበእዝነትህ 2 หลายเดือนก่อน

    ከሪም አይ ችግር ውስጥ ገባህ ኡፍፍ😭😅😅

  • @oliyadshure8126
    @oliyadshure8126 4 หลายเดือนก่อน

    ቃናዎች አትረቡም ኩዚና ጊኒን ሸመጠጣቹና

  • @hanisaawol1059
    @hanisaawol1059 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wede hagare ligeba new duwa adrguling isti wudoche 😢❤

    • @የጁታልጅ
      @የጁታልጅ 4 หลายเดือนก่อน

      besolm goba aoham lozh yobakn aohtey

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 4 หลายเดือนก่อน

    ቆይ እናንተ ኩዚ ጉኒን 187 ለምን አትለቁም😞😞😞😞ጠገባችሁ🥺

  • @NuraTebrje
    @NuraTebrje 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን❤

  • @yonkmani30
    @yonkmani30 4 หลายเดือนก่อน

    i dont know why you cant get a drama like çukur so ድገሙት

  • @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
    @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitetubeyitetube
    @yitetubeyitetube 4 หลายเดือนก่อน +1

    83❤

  • @እመቤቴጠብቂኝ-ጠ8ፐ
    @እመቤቴጠብቂኝ-ጠ8ፐ 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @KhalidBayane
    @KhalidBayane หลายเดือนก่อน

    Karem Jezba Naw Ayimro Yelawum

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤