ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባት ይኑር እንደት ደስ እደለኝ የከሪም አባት ሲጋፈጣቸው ሰው የለውም ብለው ሲገፉት ኑረዋን
አቤት ኮሜንት ያዝናናለ በዉነት ቆመንታተሮቺ ስዎዳችሁ ከፊልሙ ይልቅ ከናንተ ፍቅር ይዞይኛል ተቃጠል ያለው ሰው 😂😂😂😂😘😘😘😘
የከሪም አባቴ ጀግና ነው አደንቅኝ ነኝ😇👍
የከሪም አባት ጀግና አባት ለዘላለምፕኑር አባት ሁሌም ቢሆንለልጁ ኩራትነው💪
የከሪም አባት የኔ ጀግና አባት እኮ መከታ ነው❤❤❤
የከሪም አባት እንዴት እንዳስደስተኝ ኡፍፍፍ❤❤
የከሪም አባት ለልጁ ያለዉ ፍቅር🥰
ለየት ያለ ነው
ገና ብዙነገራ ነው የሚሁንለት ለስ ስል
❤❤❤❤❤❤❤ከሪምን የምወደዉ በብዙ ነገሩ ነዉ በግልጥነት በመልክ በሁሉነገሩ ነዉ
ኣቦ የከሪም ኣባት ተመችቶኛል❤
የመዳም ቅመሞች ከክፉነገር አላህ ይጠብቃችሁ ጉሉ አሚን እኔንም አይዞሺ በሉኝ በጣም ከፋቶኛል
Amiiiiiiiinአሚሚሚሚሚን አላህ ያበርታሽ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል
አይዞን ለዱአው አሚንንን አላሁማ አሚንን
አይዞሽ ውድ አላህ ከጭቀት አላህ ያውጣሽ
ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ
አይዞሽ ዉዴ
ኡፍፍፍ አቶ ፋህረቲን አንጀቴን ነው ያራሰው እንደ ዛሬ ተመችቶኝም አያውቅም ይሄ ፊልም❤❤🎉🎉
እኔ ግን ከከሪም ጠበቃ ከኡመርጋ ፎንቃ ሊገባልኝ ነው የተርጓሚው ድምፅ ደስ ሲል ሰውየውም ሸበላ ነገር ነው እስኪ ፍረዱኝ ጋይስ❤❤❤❤
በሰላም ያገናኛችሁ😂😂😂😂
መጀመሬ እኔነኝ የወደድኩት😂
Me too😂
@@Hawa-m8i አሚንን መአረይ ወደ ቱርክ ስጓዝ የትኬት እንደምትከፍይልኝ ተስፋ አደርጋለሁ😂😂😂😂
@@ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ😂😂ተይ ጥግሽን ያዥ መጀመሪያ በተናገርሽ ሆ
የከሪምአባትጀግናነው👍👍👍
ከ ማዳም ና ልጆቾ የተረፈውን ጨጓራየን ይዣት ሀገሬ እገባለሁ ስል ሙቃደስ ልጨርሳት ነው 😂😂😂
😂😂😂😂😂እኔምብየነበር አቃጥላልዴፋኝነው
@@LubabaLubaba-b3u ኡፍፍፍ እህቴ ሁሉም ቤት ነው ለካ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ከኔዋ የባሰ ግን አለ
እረእኔንምልደፋኝን ው😂😂😂😂
አባት ይኑር የሊጆቹ መከተ ለከሪም ከሰሪኖች የሚገፈጥ ጀግና አባት መጣ የሰሪኖች ትለፍሊፈለቹ ስለ ስራ የከሪም አባት ግን ለልጁ ለመከለከልነዉ የመጠዉ
እኔ ና ከሪምን አጋቡን ከዛን ፍቱማ ጉልን ሚዜአችን እናረጋታለን እናንተ ደሞ አጃቢ ትሆናላቹ ተመልካቾች ሰምታቹሀል በዚ በሞቀ ሰርግ ጋሽ ከድርና እቴቴ ይዳሩበታል በዛውም 😂😂😂😂😂😂😂😂
ኢሸለል ኢዴ ስስቱካ
ማሬ ደምሪኝ
@@moniabh7928 አይሻልም ሁቢ
😂😂😂
ግን ለምድ ነው ቶሎ የማይለቁት
ኣባት እኮ ደክሞህ ቁጭ ብለህ የምታርፍበት ዛፍ ነው ኣባት ሚስጥረኛ ነው የ ከሪም ኣባት💪🥺
ቆይ እኔ እምላው ያለኢትዮጵያ ወንዶች ምስተቻውን አራብ ሀገር ይለከሉ ከዘም _10_አመት ምስቱ ብትቆይም ምንም አትናፍቃውም ብቻ ብር ለኪ ለኪ ነው 🤔🤔🤔ከሪም እና ፋጡማ ጉል እንዴት እንደታናፋቁ ቀናውበቻው ❤😌😌😌😌
ፊልም መሆኑን አትርሽ ዉዴ ግን የቱርክ ወንዶች ሚስታቸዉን አያሰሩም የቤት እመቤት ነዉ የሚያደርጉት እንደኛ ወንዶች አይደሉም
ወላሂአይናፍቁምባጃጅካለውአዷንአፍቅረውይጃጃላሉ😢😢😂😂😂
ከሪም ጀግና ነክ በርታ ቢላውን የሰተክ እስረኛ የቦቅቧቃው ከሪም ተብዬ ተላላኪ ነው፡፡ ለማንኛው ቶሎ ነክተሃል
ውይይይ የዛሬው ክፍል እዴት ይጣፍጣል አቦ ይመቾት የከሪም አባት❤❤
ሰላማት ደቂ ዓበይቲ❤❤
አይ ከሬም ጥላቱን ጓደኛ አረጎ ሌሎችን ባላጋራ አደረገ
ያለሙቃደስ እኮ ፊልሙ ደስ አይልም ማነው እንደኔ ፈታ የምታደርገው
ችሎታዋ አንደኛ
ጅል ባል አገኝታ እኮ ነዉ ምትጨማለቀዉ እኔ ደሞ አንደምታስጠላኝ ላይኔ
ሆዴን ተቃጠለ በሷየተነሳ
እኔስ የሷን ላለማየት እልፍ እያደረኳት ነው የማየው ያው መናደድ ስለማልፈልግ ነው
@@SuSu-ch8npእኔም😂😂😂
ሙቃዲስ አፈር ድሜ ብይልኝ መቼ ነዉ እምንገላገላት ጎበዝ ተቃጠል ያለዉ ሰዉ👊👊መርየም የኔ ዉድ ስወዳት♥️🌷
አራ ተየት ቆንጅዬ ሴት ልጅ ልትወልድ ነው እኮ ❤❤❤❤❤ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂@@ayishaatisha8475
እኔ ግን እወዳለሁ የምትለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው😂😂
@@Rahael21-r5h ሳህ 😂😂😂😂😂ወላ ❤❤❤❤
@@ayishaatisha8475 እውነቴ ነው ።😂
ማርያምን ማስተዋል ዋጋ አለዉ ከሪም እኳን ተረፍክ ካስመሳይ ዳቢሎስ
የከሪም ኣባት ጅግና❤
ከሞቃድስ አይነት እሺላሊት ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
አሜን
የከሪም አባት wowow 💪😊
የከረመ አባት ጎበዝ❤❤❤
ጀግና የከርም አባት❤
ዋዉ ጀግናዉ የከሪም አባት
ደስ የሚል ፍልም ነው 😘💙💙
ዉይይ ሙቄ ሙቃሙቅ ነገር ማነፍነፍ ስትወድ 😂😂😂ተቃጠል ያለዉ ሰዉ
ጭራሽ ሙቄ😂😂😂😂😂
@@fufu-tub ያለሷኮ አይደምቅም አያምርም ጭር ሲል አቶድም😄😄😄
እሰይ ለይባ እኮ ኣይምልጥን የእጁዋ ነው የገኘጁ ሙቃዲስ የስራሽን ይስጥሽ 😢😢
አረ በናታቹ ቶሎቶሎ ልቀቁልን ቅጣት በጣም ተመችቶኛል 94 በላይ ያለዉን ፓር አጓግቶኛል
የመዳም ቅመሞች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
demerkus
betaseb enehun?
ዋው የከሪም አባት
የያሳሪኖወች ጉደ ጥፊው አስደንግጦኝ ስልኬ እስከሚተረተር ነው ለካ የያዝኩት
ወይኔ ከሪም ደሜን አፈላው የዚህን ያክል ጂል ይሆናል እዴ🤣😡😡😡😡
የሰሪኖች ረስ በረሰቹ ጦርነት ከፈተቹ በጠም ደስ ይለል የዘረቹትን የጨደቹነዉ ይገበቹወል
ከሪም ❤❤
የከሪም አቫት ያሣሪኖች ሠዉ ቁልቁል ሢያዩ አንገታቸዉን አስደፋቸዉ😂😂😂
ተቃጠል ያለው ሰው መገን ጥፊው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሯፍ ፋሀረቲን ኢልጋዝ ጀግናኮነህ
ሙቃዲስ ለራሷም ለሰውም ጠንቅ የሆነች ሴትዮ ራሚ ባያሳዝነኝ ኖሮ ይድፋሽ ማለት ነበር
Don't mess with an angel በትርጉም ቢቀርብልን?ቃናየማሪቾይ ፊልም
ደምሪኝ
Yena fatumgul betasabf dashilalu Kaa muqades wuchi❤
😢 😂አመለጠኝ ተቃጠል ያለው ሰው አዲስ ነኝ ለቃና
😂😂
@@sofiya8030 የሙኒር እህት ነሽ እንዴ?🤣🤣
@@Rahael21-r5h 😂
ዛሬ ደሞ በየ ድራማዉ ላይ ስገባ 17 ሰዉ ቀድሞኝ ኮሞቶ አገኛለሁ ምንድነዉ ነገሩ ወላሂ ገረመኝ😂😂😂
ቴሌ ግራም ላይ ጨረስኩት ደስ ስል ብታዩ ፍቅር አስያዘኚ 😂😂😂
ከሪም የኔ ጄግና ወላሂ አድንቄሀለሁ ጓዴኛ መሥሎ የተጠጋህ ሌባ ነው ወጄለኛ ሊያዴርግህ ነው😢😢😢
እራሚየ የኔሱሪጅል መጀመሪያ ወድ ሁን ሚስትህን እመር ደሞ መሬምን ስገፋ አያፍርምዴ አተ ወደል😅😅😅😅😅🙃🙃🙃🙃ሙቃዲስ እንካን ልጅሽ አሽም በወስደሽ በሰበቡ
ልጄኤ ለከሪም ይመስላል😂😂😂❤❤❤❤❤
የከሪም አባት ጀግና ነህ
እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አሉ !!!!!!!!!! አይ ረሳት በዝናብ የበሰበሰ ውሻ ኮ ነው የመሰልከው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ከፋጡማጉሉ ፍቅርይዞኛል😂😂😂
ከዛስ😅😅😅
ጭራሽ ልገርልህ 😅😅😅
ልነግራት ፈርተህ ከሆነ እኔ እህትህ ልገርልህ 😂😂😂😂
Mukadesen betfi yemiakatelegn uffff
ይመችህ ዬከሪም አባት ዬት አባታቸው አሌቀልህ ረሳት ያሳሪን😂😂😂😊😊
ሲጥም ዲራማው❤❤❤❤❤❤❤
አጣጥሚው
ዋዉ የከሪም አባት ❤❤
እኔ ሙቃዲስ የምትወልደውን ልጅ እደሷ እዳይሆን😅😅
ለሙቃደስ ስንል ወዴትእንሂድ😂😂😂😂
ቀጣዩን የሚፈልግ በላይክ አሰውቁኝ
የከሪምአባትይመችህአቦያሳሪኖች
ኣባትኮ ኩራት ነው ❤
ሁሉም ፊልም ላይ የሚያቃጥለኝ አይጠፋም አየ ሙቃዴስ እርጉም😏😏😏
በፈጣሪ 89 ብሎ አቋረጠብኝ በምን ላግኘ፩ዉ በፈጣሪ ንገሩኝ
ሙቀዲስ አቀጥለ ልደፈኝነዉ አሁን ብለብለ ከዲርንም መከተተል ጀመረች እች የተረገመች
አባትመከታነዉ❤❤❤❤
ከድር በደና ቤቱ ሙቃደስን አምጥቶ ይቃጠል
እደ ሙስጠፋ ሰው አጋጥሞኝ አጋጭቶኝ ጠፋ ሙስጠፋ እራሱ ከኔ ባል የተወሰደ ነው ሚመስለኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂 እፍ በሳቅ ገደልሽኝ
😂
ሙቃደስን አንቀ እገላት ነበረ እነ ብሆን
ፋጥማ ጉል❤❤❤❤
እች የተረገመች ጣራ ለጣራ እየዞረች ምስጥር የደመጠችነዉ ሙቀድስ መሬም የደበቀችዉን ደብደቤ አዉቀለች ሙቀድስ ይገበሸል አርፈሽ ቁጭ አትዪም ነበር በሆድሽ ለለዉ ልጅ በኒል ብትሞቺ ጡሩ ነበር
ረሳት አሳሪ ምርጥ ጥፊ ቀመሽ😂😂😂😂😂
አይ ሙቃደስ ይች እባብ አቅጥላ ልደፋኝ ነው ወገን
😅😅😅ሙቃዱስ ወሬውን ነው የቆረጠሽ ስጠላሽ😮
ሙኒር ተቃጠል ያለዉ ሰዉ❤❤❤
የምወዳችሁ በቅንነት ደምሩኝ 🙏🙏🙏💞💞💞💞
ወላሂ እኔ ፊልም ሠሪ ብሆን ተቃጥዬ እሞታለሁ ባድቀን ሠውማ ቻይ ነው ኡሩይይይ😅😅😅😅
የከረምአባትጎበዝ
እኔ እሚሎው ግን ሙቃዲስ ብትወገድ ከጫወቻ ዉጪ ብትሆን ደስ ይለኛል😢😢😢
እኔም አቃጠለችኝ 😂😂😂😂😂😂😅
ራህሚ ገደልግባ ታሳዝነኝ ነበር እንደዛሬ አላስጠላህኝም
90የትነዉ😢😢😢
ኪሪም ፍታሪ ስቆምልት ❤🎉 ቺማሪምዋ ምቆዲስ 😂
ሙቃድስ አቀጥላ ልዳፈኝ ነው 😮😮😮😮
ቀጣይ 90
ያሳሪኖች ክብልዐለይ😂😂😂
ውይ ሙቃደስ እህህህህህ በጣም ነገረኛ ነሽ እድህ እታርጌ
Kometerochi yimechachu ❤❤❤❤❤
ራህም ግን ኣጡኑሱ ዱኡ ባሐቅ😂😂😅
በጣም ጥሩ ነው
የምርደስይላል አባትመከታነው
ሙቄ ዴግ ሆንሺ ነገርኛ😂😂😂
34:25 she’s laying 😂😂
ኧረ ሙቃድስ ዛሬ ምነክቶሻል ኦኦ የከፋነው
እንደሙቃዲስ ቀፋፊ ደደብ ሰው አለ ስጠላትኮ
እኔም ስጠላት የሌለ ነዉ የተረገመች
Kerim minu Jil now zm blo bila ykebelal
አውቃቹ ነው አደል የበኩር ልጅ የማትለቁት ምና አይነት ሰዎች ናቹ
አረ ሉቆቁት

Don't mess with an angel በትርጉም ቢቀርብልን?ቃና
የማሪቾይ ፊልም
ደምሪኝ
Yena fatumgul betasabf dashilalu
Kaa muqades wuchi❤
😢 😂አመለጠኝ ተቃጠል ያለው ሰው አዲስ ነኝ ለቃና
😂😂
@@sofiya8030 የሙኒር እህት ነሽ እንዴ?🤣🤣
😂😂
@@Rahael21-r5h 😂
ዛሬ ደሞ በየ ድራማዉ ላይ ስገባ 17 ሰዉ ቀድሞኝ ኮሞቶ አገኛለሁ ምንድነዉ ነገሩ ወላሂ ገረመኝ😂😂😂
ደምሪኝ
ቴሌ ግራም ላይ ጨረስኩት ደስ ስል ብታዩ ፍቅር አስያዘኚ 😂😂😂
ከሪም የኔ ጄግና ወላሂ አድንቄሀለሁ ጓዴኛ መሥሎ የተጠጋህ ሌባ ነው ወጄለኛ ሊያዴርግህ ነው😢😢😢
እራሚየ የኔሱሪጅል መጀመሪያ ወድ ሁን ሚስትህን እመር ደሞ መሬምን ስገፋ አያፍርምዴ አተ ወደል😅😅😅😅😅🙃🙃🙃🙃ሙቃዲስ እንካን ልጅሽ አሽም በወስደሽ በሰበቡ
ልጄኤ ለከሪም ይመስላል😂😂😂❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
የከሪም አባት ጀግና ነህ
እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አሉ !!!!!!!!!! አይ ረሳት በዝናብ የበሰበሰ ውሻ ኮ ነው የመሰልከው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ከፋጡማጉሉ ፍቅርይዞኛል😂😂😂
ከዛስ😅😅😅
ጭራሽ ልገርልህ 😅😅😅
ልነግራት ፈርተህ ከሆነ እኔ እህትህ ልገርልህ 😂😂😂😂
Mukadesen betfi yemiakatelegn uffff
ይመችህ ዬከሪም አባት ዬት አባታቸው አሌቀልህ ረሳት ያሳሪን😂😂😂😊😊
ሲጥም ዲራማው❤❤❤❤❤❤❤
አጣጥሚው
ዋዉ የከሪም አባት ❤❤
እኔ ሙቃዲስ የምትወልደውን ልጅ እደሷ እዳይሆን😅😅
ለሙቃደስ ስንል ወዴትእንሂድ😂😂😂😂
ቀጣዩን የሚፈልግ በላይክ አሰውቁኝ
የከሪም
አባት
ይመችህ
አቦ
ያሳሪኖች