ቅጣት ክፍል 169 | Kitat episode 169

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana TH-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official TH-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

ความคิดเห็น • 212

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 5 วันที่ผ่านมา +63

    የከድርና የኡመር አድናቂወች አላችሁ❤❤❤❤❤

    • @MaryK-go3bv
      @MaryK-go3bv 5 วันที่ผ่านมา

      አለን

    • @fatamafatema2339
      @fatamafatema2339 5 วันที่ผ่านมา

      ስወዳቸዉ❤❤

    • @HfHc-m7p
      @HfHc-m7p 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም❤❤❤

  • @NesiTesfay-oo2xx
    @NesiTesfay-oo2xx 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቃዲስ ጭንቅ ጥብብ ሲላት ደስ ይለኛል ይቺ መሰሪ ሰሊም ኣሳዘነኝ

  • @sofelutesfatsion299
    @sofelutesfatsion299 5 วันที่ผ่านมา

    ቃናዎች ሌላ ፈልም አትጅምሩም?

  • @MnajatA-cs7ib
    @MnajatA-cs7ib 6 วันที่ผ่านมา +1

    23 ነኝ 😁😁

  • @Tigist-v2e
    @Tigist-v2e 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @tigistasfaw3500
    @tigistasfaw3500 5 วันที่ผ่านมา +35

    የከድር እና የኡመር አድናቂዎች❤❤❤የት ናችሁ

    • @MaryK-go3bv
      @MaryK-go3bv 5 วันที่ผ่านมา

      አለን🎉

  • @Jemijemiw
    @Jemijemiw 6 วันที่ผ่านมา +62

    ገና አሁን ደስ አለኝ ሙቃደስ ስትጨናነቅ ደስ አለኝ

    • @MuhammadAyishet
      @MuhammadAyishet 5 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም

    • @AlemSisay-dg7mf
      @AlemSisay-dg7mf 5 วันที่ผ่านมา

      እኔም 😅😅

    • @bana6529
      @bana6529 5 วันที่ผ่านมา

      Enan kascheneket bohala 😂

    • @fatamafatema2339
      @fatamafatema2339 5 วันที่ผ่านมา

      እቺ የርጎ ዝም የተረገመች ናት😂😂

    • @saraendis
      @saraendis 5 วันที่ผ่านมา

      በራሷ ጥፋት እስከ ቂጧ ድረስ ምትተረተር ሴት እሷን አየዉ😅😅😅

  • @SamyaSamya99
    @SamyaSamya99 5 วันที่ผ่านมา +31

    የሙቃደስ ውርዴት የናፈቃቹ እግራቹ ወደላይ😂😂😂

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 วันที่ผ่านมา +44

    ከሞካደስ አይነት ሰው አግዚአብሔር ይሰውረን

  • @BirhanRara-un9hs
    @BirhanRara-un9hs 6 วันที่ผ่านมา +66

    የመጀመርያ ኮማች ነኝ ሰብስክራይብ

    • @ruhamTube2509
      @ruhamTube2509 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደምረኝ ዉድ❤❤

    • @HelenAlemu-l2d
      @HelenAlemu-l2d 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ

    • @Hayat-ch7wp
      @Hayat-ch7wp 6 วันที่ผ่านมา +1

      ይሽ❤❤ማሬ

    • @rahmetassen-o7l
      @rahmetassen-o7l 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ❤ እመልሳለሁ

    • @simong5047
      @simong5047 6 วันที่ผ่านมา

      Egereshen bi😂

  • @MeazaKebede-kj8cv
    @MeazaKebede-kj8cv 6 วันที่ผ่านมา +22

    ወይ ሙቃዲስ እርምጃዋ እራሱ የነገር ነዉ እቺ ሾካካ 😅😅😅

  • @እኮንበሰላምመጣቺሁ
    @እኮንበሰላምመጣቺሁ 5 วันที่ผ่านมา +14

    ማነውእደኔ ኮሜንትማንበብደስየሚለው😂😂😂😂😂

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 5 วันที่ผ่านมา +6

    ለአላህ ብየ እወዳችሃለሁ የስደት ጓደኞቼ❤❤❤❤❤

  • @tirgotube7514
    @tirgotube7514 5 วันที่ผ่านมา +24

    ሰላም ጤና ፍቅር ለሰዉ ዘር በሙሉ እንዴት አመሻችሁ🙏😍

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g 6 วันที่ผ่านมา +15

    ወይኔ ሙቃዲስ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 5 วันที่ผ่านมา +6

    ራሀሚ የኔጀግና አይዞህ ጥክር በል 😢

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 5 วันที่ผ่านมา +10

    ዛሮ አንጀቴን ነው ያረሱልኝ❤ከድር ና ጠበቃው

  • @rahmahussainrahma8188
    @rahmahussainrahma8188 6 วันที่ผ่านมา +14

    25ተኛ ነኚ😂😂😂 ከሪም የኔ ፍቅር🎉

    • @Seada-j5w
      @Seada-j5w 5 วันที่ผ่านมา +1

      የአንች ፍቅር አይደለም የፋጡሚነዉ😮😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 5 วันที่ผ่านมา +4

    አያችሁ ለሠው ጉድጓድ የሚቆፍር ለራሡ ይሆናል 🥺🥺 ሙቃደሥ ይገባሻል 😂😂😂😂😂

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 6 วันที่ผ่านมา +10

    ወራዳ ሙቃድስ😂😂😂 ስጠላሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 5 วันที่ผ่านมา +8

    እንኩዋን ደስ አለህ የዕልቱን ሪፖርት አቀረብክ አይ ምቃዲት አሳቀችኝ

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 6 วันที่ผ่านมา +15

    ዛሬ ዬካፈው ብቻ

  • @Abitigalagam
    @Abitigalagam 6 วันที่ผ่านมา +11

    እንዴት ኣመሻቹ ቀሞሞች❤

  • @gedamt8898
    @gedamt8898 6 วันที่ผ่านมา +11

    ካይስ tap tap እያረጋችሁ 😅😊

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 5 วันที่ผ่านมา +4

    ፊጡማ ጉል አድ ቀን ሱሪ ለብሳ ሳላያት ሊያልቅ ነው😂😂😂😂😂

    • @dana-o3g
      @dana-o3g 4 วันที่ผ่านมา

      ስንት ነው ሚያልቀው?

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd 4 วันที่ผ่านมา

      @@dana-o3g አላውቅ ወላ

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሙቃዴስ ለሰዉ ልትቆፍር ሄዳ ለራሷ ገባችበት😅😅

  • @HelenAlemu-l2d
    @HelenAlemu-l2d 6 วันที่ผ่านมา +21

    ዛሬ8ተኛ ነኝ ላይክ አድርኩኝ😢😢

  • @salamhss8065
    @salamhss8065 6 วันที่ผ่านมา +11

    ለይክ የምጀምራያ

  • @tigistware
    @tigistware 5 วันที่ผ่านมา +7

    ኡመር ስወደው ❤❤❤❤ ረጋ ያለ ሰው

  • @ADUMAN-wz6it
    @ADUMAN-wz6it 5 วันที่ผ่านมา +3

    ራሀሚ አፍንጫዋን ነው የምሰብርላት.......😁😁😂

  • @የራሴ-ሚዲያ
    @የራሴ-ሚዲያ 6 วันที่ผ่านมา +6

    ለልጆቿ ሲባል ሙቃዲስ መታሰር አለባት ወይስ የለባትም?

  • @BnpBnp-f4f
    @BnpBnp-f4f 6 วันที่ผ่านมา +8

    ዛሬራህሚወንዲወጣውዛሬ😂😂😂😂😂

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 5 วันที่ผ่านมา

      Zemetenga sew yetenagere ken kebad new zemtenga sewen fer😢😢😢😂

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 5 วันที่ผ่านมา +2

    ከሙቃዲሥ አይነት ጋጦት ሰው ይጠብቀን በእውነት ፈጣጣ ሌባ የሌባ አይነ ደረቅ 😂😂😂

  • @زهراعلي-ر2ت
    @زهراعلي-ر2ت 6 วันที่ผ่านมา +3

    አየሙቃዴስ የስራሽን አጭበርባሪ

  • @AminaEmam-g9y
    @AminaEmam-g9y 6 วันที่ผ่านมา +7

    Ayii mukadis hule.waree

  • @holy8976
    @holy8976 6 วันที่ผ่านมา +7

    ላይክ የምጀምራያ

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 5 วันที่ผ่านมา +3

    ከሪም ና ፍጡማገለ አደነቅኝ ነኝ🙄💏😂😑

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 5 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪሆይ የቱርክጋዜጦኞች የወሬጥማት😮

  • @WasKan-x5c
    @WasKan-x5c 6 วันที่ผ่านมา +9

    ሙቃደስ ደግ አባሽ ሆሽ😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abonsehbiratu2215
    @abonsehbiratu2215 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ ስወዳችሁ፡ኮመንት፡የምትጽፉ፡በጣም፡ያዛናኛል፡እስቃለሁ፡ሹክክ፡ብላ፡አመለጠች፡ልትሽዉደዉ፡አይሞቃዲስ፡እኔ፡ነኝ፡የጠቆምኩት፡ብላ፡እርፍ፡እሷ፡ባትኖር፡ማን፡ያዝናናል፡በተንኮልም፡ቢሆን፡

  • @Wawi-ce9ub
    @Wawi-ce9ub 5 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ሙቃዴስ አቃጥለሽ ልደፊኝ ነው

  • @lalisaaoro9286
    @lalisaaoro9286 6 วันที่ผ่านมา +7

    Mukadis koshasha😂😅

    • @MestuBadhiyee
      @MestuBadhiyee 6 วันที่ผ่านมา

      Baxam 😂🤣🤣

  • @tesfaneshshanka6654
    @tesfaneshshanka6654 5 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ ሙቀዲሲ በቀ ምንም የሚጸጽጠት ነገር የለም ምንም ብተጠፈ

  • @SSada-d1j
    @SSada-d1j 6 วันที่ผ่านมา +4

    አረሙቃደስ አችደደሳም ወራዳ😂😂😂😂

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቃወች አልበዛም ለምነዉ ዳርቻን አቋርጣቹህ አድስ የለቀቃቹህት ተዉ አዳደየምኮ ስሙነ😢

  • @ለውሃት
    @ለውሃት 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሞቋዴስ ተዋረደች😂

  • @حياهحسن-ث5غ
    @حياهحسن-ث5غ 5 วันที่ผ่านมา +4

    ከድር ስወደው❤❤❤

  • @BirhanRara-un9hs
    @BirhanRara-un9hs 6 วันที่ผ่านมา +5

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሙቀዴስ በሠረሺዉ ሰረ እሯስሸን አሰረሸ እቺ ቱልቱሊ 😂😂😂😂😂

  • @Bdjdj-t6j
    @Bdjdj-t6j 6 วันที่ผ่านมา +5

    በአላህ መልሱልኝ ይህ አፎ የሚባለው ነገር ከለፈ ማሰራት አይቻልም እዴ 😢

    • @rahmetassen-o7l
      @rahmetassen-o7l 6 วันที่ผ่านมา +1

      ባዉፍታዉ ብታስሪ ቀራማ አከፍሊም ከቻልሺ አስሪ በኋላም ታስሪያለሺ ቀራማ ያዉ ትከፍሊያለሺ

    • @Salam-qh9ym
      @Salam-qh9ym 6 วันที่ผ่านมา

      እኔስ ማርያምን ደከመኝ አፍ ከመጣ በኋላ እንቅልፍ አጣሁ😢😢😢😢

    • @Bdjdj-t6j
      @Bdjdj-t6j 6 วันที่ผ่านมา

      @@Salam-qh9ym አይዙን ወዴ

    • @Bdjdj-t6j
      @Bdjdj-t6j 6 วันที่ผ่านมา

      አመሰግን አለው ወዴ😊​@@rahmetassen-o7l

  • @HabshiEthio-gf8sh
    @HabshiEthio-gf8sh 5 วันที่ผ่านมา +1

    አፍጫዋን ነው እመስብርላት አለ ራህሚ😂😂😂😂

  • @هرممىنرهره
    @هرممىنرهره 6 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ ሙቃደስ😂😂😂

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr 6 วันที่ผ่านมา +12

    ሙቃደስ።ትትዋረዲ።ደስያለዉ።እደኔ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 6 วันที่ผ่านมา

      እኔ😂😂😂

    • @AbebeshAbesh
      @AbebeshAbesh 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

  • @ZzXz-us6ji
    @ZzXz-us6ji 6 วันที่ผ่านมา +4

    Hi👋👋

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቄ😂😂😂😂

  • @Kaa-fs6jf
    @Kaa-fs6jf 6 วันที่ผ่านมา +3

    Inda akatalish takatay mukadis

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጫጉላዉ ዛሬነወ ዛሬ ጫጉላዉ ዛሬነወ ዛረ ከሪም

  • @GalxiGalxi-d4w
    @GalxiGalxi-d4w 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቃድስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk 5 วันที่ผ่านมา +1

    ራህሚ በጣም ጥሩ ነገር አደረክ❤

  • @betiab
    @betiab 6 วันที่ผ่านมา +4

    3 negn🙄

  • @JaduJ-my2mx
    @JaduJ-my2mx 6 วันที่ผ่านมา +3

    💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ እና አስቂኝ ድረማ ልቀቁልን

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb 5 วันที่ผ่านมา +1

    ከሪምን እና ፋትማጉልን የምትወዱ አሳዩኚ በላይክ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 6 วันที่ผ่านมา +8

    አይ ሙቃደሥ አች አይጥ አይን😅😅😅😅

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሞቃዲስ ጉዱሃ ፋላ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @RewRew-i8t
    @RewRew-i8t 6 วันที่ผ่านมา +3

    3ኛ ኮማች❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 6 วันที่ผ่านมา +3

    የታባሽሙቃድስ

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb 5 วันที่ผ่านมา +4

    ሙቃድስ መቸም የማትማር ሴትናት የምትሉ❤👍

  • @betiy3418
    @betiy3418 5 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂ሙቃዴስ እቺ ወልጋዳ😂😂

  • @ሩቂያማመድሙሀመድ
    @ሩቂያማመድሙሀመድ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይእራህሚ ቆይ ትምጣ አፍጫዋነዉ የምሰብርላት አለ😂😂😂

  • @HanaHana-t3u
    @HanaHana-t3u 6 วันที่ผ่านมา +4

    ፍታት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 วันที่ผ่านมา

      ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ

  • @HanaHana-t3u
    @HanaHana-t3u 6 วันที่ผ่านมา +3

    Uuuuu maqidasi

  • @Hayat-ch7wp
    @Hayat-ch7wp 6 วันที่ผ่านมา +3

    ከድር ሸረኛነው😂😂

    • @سادةسادة-ر4ح
      @سادةسادة-ر4ح 5 วันที่ผ่านมา

      ምን አዳረገ ክክክክክ

    • @Hayat-ch7wp
      @Hayat-ch7wp 5 วันที่ผ่านมา

      @@سادةسادة-ر4ح ሞቃዲየስን እንዴት እደሚያርጋት አላየሽውም ነቅቶባታል እኮ

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 5 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰💔💔🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr 6 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂እራህሚ።አፍጫዋን።ነዉ።የምሰብረዉአለ

    • @HadyaMahmmed
      @HadyaMahmmed 5 วันที่ผ่านมา

      በሠበረውእማ

  • @ቲቲሻነኝውሎዬዋ
    @ቲቲሻነኝውሎዬዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙቃደሰ እደ ዱኩላ እጠ እጠ አለች😂😂😂😂ቡቅባቃ አቅጠለሸ ለደፊኝ ነው😡

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኮምቸ አላቅም እስኪ ዛሬ ልኮምት እጣ ፈታን ለምድነው የማለቁት😢😢😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 6 วันที่ผ่านมา

      እኔ ኮምቸ አላውቅም ዛሬ መልስ ልስጥ እጣ ፍንታ አልቋል እኮ

    • @Lubaba-r7l
      @Lubaba-r7l 5 วันที่ผ่านมา +1

      ዘና የሚያረግ መልስ

    • @Rahma-vr1md
      @Rahma-vr1md 5 วันที่ผ่านมา

      @@mameeuntue7673 የመጨረሻው ክፍል የሚል አላየሁም ለዛ ነው መጨረሻው ምን እደሁም አልገባኝ

  • @تلبنال-ب8ب
    @تلبنال-ب8ب 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetTesema-l8x
    @EmebetTesema-l8x 6 วันที่ผ่านมา +2

    good job raemye❤❤❤❤❤❤

  • @Ritaummanur
    @Ritaummanur 5 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ፋጡማ አይናዉጣ ሆናለች😅😅

  • @kalkedanayele2228
    @kalkedanayele2228 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሲክፋኝ የምፀናናው በእናንተ ነው😢😢😢😢

    • @AbebeshAbesh
      @AbebeshAbesh 5 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም😢❤❤

    • @SilsKar
      @SilsKar 5 วันที่ผ่านมา

      እኔም ሥወዳችሁ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 5 วันที่ผ่านมา +1

    እራህሚ ዛሬ ወድ ወጣህ😅😅😅😅😅

  • @taiba2868
    @taiba2868 5 วันที่ผ่านมา +1

    ከድርና ኡመር ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @زهراعلي-ر2ت
    @زهراعلي-ر2ت 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እራህሚ እንዴትእንደሚያሳዝነኝ

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቃደስ ተበላሽ😅😅

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 6 วันที่ผ่านมา +4

    አደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅💪💪💪💪💪💪💪

  • @Omar-fo8vf
    @Omar-fo8vf 6 วันที่ผ่านมา +2

    enanten kayewt yibekagnale❤😊

  • @MuluMulu-l6r
    @MuluMulu-l6r 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቱርክ የሚወስደኝ🎉 😢😢😢

  • @BizaSemenh
    @BizaSemenh 5 วันที่ผ่านมา +1

    38ተኛ ነኝ 😂😂በሉ ለይኩኝ 👍🏽

  • @ሩቂያማመድሙሀመድ
    @ሩቂያማመድሙሀመድ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦመርና ከድር ጎደኝነት❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሆሆ❤❤😢😢😂😂😂

  • @ዘይባአባተ
    @ዘይባአባተ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ራህሚ ፍታት

  • @AaAa-fk2yu
    @AaAa-fk2yu 4 วันที่ผ่านมา

    ኣሰይ ሙቃድስ ረፍረፍ ክባሃልዎ😂

  • @gadisegutaa7217
    @gadisegutaa7217 6 วันที่ผ่านมา +1

    Muqadise😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamrawitDesta-s4b
    @SamrawitDesta-s4b 5 วันที่ผ่านมา

    162ኛ ነኝ 😂😂ላይክ👍👍አርእጉኝ

  • @የሚዳዋ
    @የሚዳዋ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቃድስ 😂😂😂😂 አች ነቀዝ

  • @FjFh-qi6jm
    @FjFh-qi6jm 6 วันที่ผ่านมา +1

    24 አራተኛ ነኝ

  • @samuelhaile356
    @samuelhaile356 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @TahiuKares
    @TahiuKares 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @asnaquasfaw
    @asnaquasfaw 6 วันที่ผ่านมา +1

    Muqe dulati😂😂😂😂