ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግልግል ከዚህ ሁሉ ነፃ ነኝ አመጋገቤ በቀን አንዴ ፅድት ጥርት ያለች ነች ጨው የሌለው አሳ ወይም ዶሮ ከቅባት ውጪ ወተት የለ ስኳር ነክ የለ የታሸጉ ምግቦች በፍፁም አልነካም እንቁላል ምናልባት ነጩን እሱም የተቀቀለ አስኳሉን አልመገብም ምንም ኖሮብኝ ሳይሆን ኮልስትሮል ግፊት እና ስኳር ከ40 አመትበኃላ ከፍተኛ ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ ግን ፍራፍሬና አትክልት እመገባለሁ ቡና 1 ሲኒ በቀን አከተመ
በእውነት አመሰግናለው ስላስተማሩን❤❤❤❤❤❤❤❤
August 10-2024 GC, ክቡር ዶክተር ዛሬ ካንተ የሰማሁት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ህይወትም ጭምር ነው፣ በጣም እናመሰግናለን ግን ቡናን ቀለል አድርገከዋል ፣ ቡና መጠጣት ግፊትን በጣም ሲፈታተን አይቻለሁ እና እንደ ልምድ ለመናገር ግፊት ያለባቸው ሰዎች ከቡና ቢርቁ እመክራለሁ። በተረፈ ከተዘረዘሩትም በላይ ከብስጭት እና ከማይስማሙን ቦታዎች መራቅ ዋናው ምክሬ ነው ።
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥርት ያለ ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ተባረክ
በእውነት ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ
ደ/ር እናመሰግናለን
አረዳድህ እንዴት ምርጥነው ለውጩም ላጠር ውስጡም የሚረዳ ተባረክ
እናማሰግናለን የምሁር ምክር ነው
ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን በጣም❤❤
እነመሰግነናለን
Docter sile varikosi Vien bitasitemirn ketaye
አመሠግናለሁ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለኔ
Thank you 💗 DCR !
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ ጥሩ መግለጫ ነው
እናመስግናለን
ደዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንቁላል መመገብሰ ወተት ይከለከላል ፈጣሬ ያክብርልኝ
አሣ ጥሩ ነው
May God blessed
thank You Dr Aman❤❤❤
እናመሠግናለን ዶክተር🎉
Thek you
ዶክተር እናመሰግናለው ግን ምን ልብላ የምወደውን ምግብ ከተከለከልኩ
ደ/ር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮችን ማወቅ ችለሁ ነገር ግን ምግቦችነ ስንጠቀም አሰራራቸውንም ቢገልፁልን
thanks
Txs
Good
ሥለመረጃው እናመሠግናለን ግን ሥንዴና ሥንዴነክ ምግቦች የሰውነት ክብደት ይጨምራልና አትብሉ ይሉናልክብደት ከጨመረ ግፊት ሥለሚከሰት ኦቾሎኒም ግፊት እንደሚጨምር ተናግረህ በዚሁ እንደሚቀንሥም አሥተምረሀል ኦቾሎኒ ያልተቀናበረውና ተቀናብሮ የቀረበው ምን ልዩነት አለው ብታሥረዳን ።
Good job 👍
አገላለፅህ ምርጥ ነው ቴንኪው
buna yilsekwire matakem yechalile?
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
እናመሰግናለን
gefit eyale ergezena bifeters
Tankes
ደ/ር ዝርዝር መረጃው በጣም ጥሩ ነው ስጋ ሁሉን ነው የምከለከለው ወይ ? ለምሳሌ ደሮ፣አሳ የመሳሰሉትስ እንዴት? ነው
ዶር ደምግፊት ናስዃር ህመም ያለበ ሰው ስ አጠቃቀሙ እንዴት ይሁ ?
አመሰግናሁ ቀይ ስጋ ደም ግፊትን ይጨምራል ብለህናል እና ምን አይነት ስጋ እንብላ
ተተኪ ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ ተተካ ታውቋል ተተኪ ትምህርት ታውቋል ተተኪ ተተተት ቶን ተተኪ ተቱተቴ ተተተተ ተተኪ ቲያትር ተተኪ ተናግረዋል ቴክኖሎጂ
Doctor betam amesgenlhu yalbchewn egziabher yeftchew demchwn yastekakllechw knsto amen 🤲🙏🤲🙏🤲❤️
ሽኩርነ ደክቶር❤
Ka sinti quturi kalafa naw chigiri yemihamata
ዶክተር ሴክስ ማድረግስ ይቀንሳል
ከፍርሃ የሚመጣ ግፊት ብዙ ችግር ያመጣል ?
ሻይ በስኳር መጠጣትስ
Term mekernew
ካፌይን የሌለው ቡና ከምን ይገኛል?
ዶክተር አማን እኔ ደም ብዛት አለኝ ተጠንቅቄ ነው የምበላው ነገር ግን ከቀን ቀን ክብደቴ ይጨምራል ምን ትመክረኛለህ ስለምክር ተባረክ
ጂም መስራት ግድ ነው እንቅልፍ መቀነስ
የሚጠቅመውን ብቻ ብትነግሩን ይሻላል፡፡
D/r መዳንት ለመጀመሪ የደም ግፍተ ስንት በስንት መሆን አለበት
❤❤❤
ዶክተር መደሀኒት ማቆርጥ ምን አይነት ችግር ያስከትላል እስኪ ስለመደሀኒት ማቆርጥ ያሚመጣዉን ችግር ስራለን ደክተር
እረ ተለቋልኮ ቪዲዮው ላይ እዩ
ነጭ ስጋሥ?
እርጎ ደም ግፊት ከፍ ያደርጋል ?
የተጠቀሱትን ምግቦች አልፎ አልፎ በሳምንት አንዴ ብንመገብ ጉዳቱ ያዉ ነዉ Dr?
እረ ጥንቅር ብሎ ይቅር ዋናው ጤና
ምክርህ ከሞላ ጎደል ከሌላ የተቀዳ ይመስላል ዶክተር ለመሆንህ እጠራጠራለሁ...
ዶክተር አመሰግናልው ግን ፓስታ ግፍት ይቀንሳል ብለሐል ስኩአር ላሌው ስውስ ጥሩ ነው ?
ተምር ጥሩ ነው ወይሥ
እርጎ የደም ግፊት ይቀንሳል በሚል በጤና ባለሙያ ቲክቶክ ላይ ተነግሯል። እዚህ ላይ ደግሞ የደም ግፊት ይጨምራል የሚል አለ ስለዚህ የቱን ነው የምንወስደው ?
ዶክተርዬ ከይቅርታ ጋር አባቴ ደም ግፊትና ስካር አለበት እና የደም ግፊት መለክያና የስካር መለክያ የተለያየ ነው ወይስ ለየብቻቸው ነው መመርመርያቸው
በጣም የተለያዩ ናቸውየዲያቤቲክስ መለኪያ ከጣት ላይ ደም በመለኪያው ሲነካ መለኪያው ይፅፈዋልየደም ግፊት መለኪያ ክንድ ላይ የሚታሰረው ነው:
❤
ቀዩ ሥጋ ተጠብሶ ቢበላስ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉንም ምግቦች ተከለከልን እኮ ምን አንብላ ምን እንጠጣ ኡኡኡኡኡኡኡ--------------
D/r እርጎን እደገና ተመልከት በቋሚነት ከሠራህ ችግር የለውም።
ሀይ
ዶ/ር ፓስታና መኮረኒ ስኳር አያመጣም?
ስኳር ያለበት ሰው መመገብ የለበትም
❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼💘
የዶሮ ሰጋ ይፈቀዳል ዶ/እባኮትን በቅርብ እናቴ ላይ ተከሰቶባታል😢
ካይፌን ሳይሆን ካፌይን ነው የሚባለው ልክ እንደምነህ የሚባለውን እንደምነ ክ እንደማለት ነው እባካችሁ ፊደሎችን የሚደበላልቀውን እርኩስ መንፈስ አንከተለው
ሃሃሃሃሃሃ አክሰንት ወይም የአነጋገር ዘይቤ ከሰይጣን መንፈስ ነው?? Come on kkkk you must be kidding So what? accent is common
@@Holylove260😂😂😂😂😂
ማርና ገብስስ ይበላሉ
ነጭ ስጋ
10Q
እንዴ እርጎ ጥሩ ነው አላሉም እንዴ
Sarurated fatty acid ምግቦች ለማለት ነው።
Thanxs
ግልግል ከዚህ ሁሉ ነፃ ነኝ አመጋገቤ በቀን አንዴ ፅድት ጥርት ያለች ነች ጨው የሌለው አሳ ወይም ዶሮ ከቅባት ውጪ ወተት የለ ስኳር ነክ የለ የታሸጉ ምግቦች በፍፁም አልነካም እንቁላል ምናልባት ነጩን እሱም የተቀቀለ አስኳሉን አልመገብም ምንም ኖሮብኝ ሳይሆን ኮልስትሮል ግፊት እና ስኳር ከ40 አመትበኃላ ከፍተኛ ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ ግን ፍራፍሬና አትክልት እመገባለሁ ቡና 1 ሲኒ በቀን አከተመ
በእውነት አመሰግናለው ስላስተማሩን❤❤❤❤❤❤❤❤
August 10-2024 GC, ክቡር ዶክተር ዛሬ ካንተ የሰማሁት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ህይወትም ጭምር ነው፣ በጣም እናመሰግናለን ግን ቡናን ቀለል አድርገከዋል ፣ ቡና መጠጣት ግፊትን በጣም ሲፈታተን አይቻለሁ እና እንደ ልምድ ለመናገር ግፊት ያለባቸው ሰዎች ከቡና ቢርቁ እመክራለሁ። በተረፈ ከተዘረዘሩትም በላይ ከብስጭት እና ከማይስማሙን ቦታዎች መራቅ ዋናው ምክሬ ነው ።
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥርት ያለ ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ተባረክ
በእውነት ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ
ደ/ር እናመሰግናለን
አረዳድህ እንዴት ምርጥነው ለውጩም ላጠር ውስጡም የሚረዳ ተባረክ
እናማሰግናለን የምሁር ምክር ነው
ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን በጣም❤❤
እነመሰግነናለን
Docter sile varikosi Vien bitasitemirn ketaye
አመሠግናለሁ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለኔ
Thank you 💗 DCR !
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ ጥሩ መግለጫ ነው
እናመስግናለን
ደዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንቁላል መመገብሰ ወተት ይከለከላል ፈጣሬ ያክብርልኝ
አሣ ጥሩ ነው
May God blessed
thank You Dr Aman❤❤❤
እናመሠግናለን ዶክተር🎉
Thek you
ዶክተር እናመሰግናለው ግን ምን ልብላ የምወደውን ምግብ ከተከለከልኩ
ደ/ር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮችን ማወቅ ችለሁ ነገር ግን ምግቦችነ ስንጠቀም አሰራራቸውንም ቢገልፁልን
thanks
Txs
Good
ሥለመረጃው እናመሠግናለን ግን ሥንዴና ሥንዴነክ ምግቦች የሰውነት ክብደት ይጨምራልና አትብሉ ይሉናልክብደት ከጨመረ ግፊት ሥለሚከሰት ኦቾሎኒም ግፊት እንደሚጨምር ተናግረህ በዚሁ እንደሚቀንሥም አሥተምረሀል ኦቾሎኒ ያልተቀናበረውና ተቀናብሮ የቀረበው ምን ልዩነት አለው ብታሥረዳን ።
Good job 👍
አገላለፅህ ምርጥ ነው ቴንኪው
buna yilsekwire matakem yechalile?
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
እናመሰግናለን
gefit eyale ergezena bifeters
Tankes
ደ/ር ዝርዝር መረጃው በጣም ጥሩ ነው ስጋ ሁሉን ነው የምከለከለው ወይ ? ለምሳሌ ደሮ፣አሳ የመሳሰሉትስ እንዴት? ነው
ዶር ደምግፊት ናስዃር ህመም ያለበ ሰው ስ አጠቃቀሙ እንዴት ይሁ ?
አመሰግናሁ ቀይ ስጋ ደም ግፊትን ይጨምራል ብለህናል እና ምን አይነት ስጋ እንብላ
ተተኪ ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ ተተካ ታውቋል ተተኪ ትምህርት ታውቋል ተተኪ ተተተት ቶን ተተኪ ተቱተቴ ተተተተ ተተኪ ቲያትር ተተኪ ተናግረዋል ቴክኖሎጂ
Doctor betam amesgenlhu yalbchewn egziabher yeftchew demchwn yastekakllechw knsto amen 🤲🙏🤲🙏🤲❤️
ሽኩርነ ደክቶር❤
Ka sinti quturi kalafa naw chigiri yemihamata
ዶክተር ሴክስ ማድረግስ ይቀንሳል
ከፍርሃ የሚመጣ ግፊት ብዙ ችግር ያመጣል ?
ሻይ በስኳር መጠጣትስ
Term mekernew
ካፌይን የሌለው ቡና ከምን ይገኛል?
ዶክተር አማን እኔ ደም ብዛት አለኝ ተጠንቅቄ ነው የምበላው ነገር ግን ከቀን ቀን ክብደቴ ይጨምራል ምን ትመክረኛለህ ስለምክር ተባረክ
ጂም መስራት ግድ ነው እንቅልፍ መቀነስ
የሚጠቅመውን ብቻ ብትነግሩን ይሻላል፡፡
D/r መዳንት ለመጀመሪ የደም ግፍተ ስንት በስንት መሆን አለበት
❤❤❤
ዶክተር መደሀኒት ማቆርጥ ምን አይነት ችግር ያስከትላል እስኪ ስለመደሀኒት ማቆርጥ ያሚመጣዉን ችግር ስራለን ደክተር
እረ ተለቋልኮ ቪዲዮው ላይ እዩ
ነጭ ስጋሥ?
እርጎ ደም ግፊት ከፍ ያደርጋል ?
የተጠቀሱትን ምግቦች አልፎ አልፎ በሳምንት አንዴ ብንመገብ ጉዳቱ ያዉ ነዉ Dr?
እረ ጥንቅር ብሎ ይቅር ዋናው ጤና
ምክርህ ከሞላ ጎደል ከሌላ የተቀዳ ይመስላል ዶክተር ለመሆንህ እጠራጠራለሁ...
ዶክተር አመሰግናልው ግን ፓስታ ግፍት ይቀንሳል ብለሐል ስኩአር ላሌው ስውስ ጥሩ ነው ?
ተምር ጥሩ ነው ወይሥ
እርጎ የደም ግፊት ይቀንሳል በሚል በጤና ባለሙያ ቲክቶክ ላይ ተነግሯል። እዚህ ላይ ደግሞ የደም ግፊት ይጨምራል የሚል አለ ስለዚህ የቱን ነው የምንወስደው ?
ዶክተርዬ ከይቅርታ ጋር አባቴ ደም ግፊትና ስካር አለበት እና የደም ግፊት መለክያና የስካር መለክያ የተለያየ ነው ወይስ ለየብቻቸው ነው መመርመርያቸው
በጣም የተለያዩ ናቸው
የዲያቤቲክስ መለኪያ ከጣት ላይ ደም በመለኪያው ሲነካ መለኪያው ይፅፈዋል
የደም ግፊት መለኪያ ክንድ ላይ የሚታሰረው ነው:
❤
ቀዩ ሥጋ ተጠብሶ ቢበላስ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉንም ምግቦች ተከለከልን እኮ
ምን አንብላ ምን እንጠጣ ኡኡኡኡኡኡኡ--------------
D/r እርጎን እደገና ተመልከት በቋሚነት ከሠራህ ችግር የለውም።
ሀይ
ዶ/ር ፓስታና መኮረኒ ስኳር አያመጣም?
ስኳር ያለበት ሰው መመገብ የለበትም
ስኳር ያለበት ሰው መመገብ የለበትም
❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼💘
የዶሮ ሰጋ ይፈቀዳል ዶ/እባኮትን በቅርብ እናቴ ላይ ተከሰቶባታል😢
ካይፌን ሳይሆን ካፌይን ነው የሚባለው
ልክ እንደምነህ የሚባለውን እንደምነ ክ እንደማለት ነው እባካችሁ ፊደሎችን የሚደበላልቀውን እርኩስ መንፈስ አንከተለው
ሃሃሃሃሃሃ አክሰንት ወይም የአነጋገር ዘይቤ ከሰይጣን መንፈስ ነው?? Come on kkkk you must be kidding
So what? accent is common
@@Holylove260😂😂😂😂😂
ማርና ገብስስ ይበላሉ
ነጭ ስጋ
10Q
እንዴ እርጎ ጥሩ ነው አላሉም እንዴ
Sarurated fatty acid ምግቦች ለማለት ነው።
Thanxs