ሰጭ ሲገኝ ፈታኙ ቀን አዲስ ሙሉ ፊልም(Sechi Sigegn, Fetagnu Ken) New Full Ethiopian Film 2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 136

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    አጀሽዬ እምዋ የቤቱ ድምቀት የኔ ቅመም ቤቱን ነፍስ ዘራሽበት ።እንኳን ደህና መጣሽልን። ❤❤❤

    • @GenetGetana
      @GenetGetana 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ካለሷአያምረኝም ነበር

  • @zena4992
    @zena4992 35 นาทีที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ የድራማው ድምቀት ቶሎ ቶሎ ነይልን ❤❤❤

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ወይዘሮ አበጀሽ🎉🎉🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አበጀሽ የድራማዉ ድምቀት ❤❤ሁላችሁንም ትችላላችሁ በረቱ ደሞቼ❤❤❤❤ቤት ጠባቂ እህተና እሡቤ 😅😅😅😅

  • @מנטגבושגבטיה
    @מנטגבושגבטיה 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አበጀሽ እንኳን ደህና መጡ አች ስትኖሪ ነው ደመቅ ሸበረቅ ሚለው በጣም ነው ምወዳችሁ ሁልግዜ ነው ምከታተላችሁ በረቱ❤❤❤

  • @user-mx8fc8hh2s
    @user-mx8fc8hh2s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምንም እንኳን አስቂኝ ድራማ ቢሆንም የሴት ህይወት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያስተምረናል, ከእንደ ታደሰ ባለ ባል ጋር, በየቀኑ ችግር ውስጥ መኖር, ነገር ግን የልጆቿን ህይወት እንዳይበላሹ መከልከል, መከራዋን ሁሉ እየጠበቀች. እራሷ።
    አብጄሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነች።🥺

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ አበጀሽ የኔ ዉድ እህት በአሁን ስራ ነይልን እዳጠፊብን

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አበጀሽ የድራማው ድምቀት ❤🎉 እንኳን በሰላም መጣችሁልን❤😂አበጀሽን የምትወዱ ልያችሁ❤❤😂😂😂

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ❤❤❤❤

  • @zmzmlove-i7l
    @zmzmlove-i7l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወላሂ አሁን እያስብኳችሁ ነበር ከች አላችሁልን❤❤

    • @neimamohemmed6227
      @neimamohemmed6227 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታደለሽ አሳብ የለሽም😅

    • @zmzmlove-i7l
      @zmzmlove-i7l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @neimamohemmed6227 😁😁😁 በጣም በዚህ ዘምን ምንሀሳብ አለ ብለሽ ነዉ እ ክክክክ

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንዴዚህ፤ተከታታይ፤አርጉት፤የምታምሩ

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ አለሞቸ ሁላችሁንም ዉድድድድ ተከታታይ መሆኑ ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉ቀጥሉበት

  • @TigistMekonen-x2x
    @TigistMekonen-x2x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሱቤ የሳቄ ምንጭ በውነት ጥበብ የጠራቻቹ ጎበዞች አተዋወናቹ።

  • @dbilk
    @dbilk 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አበጀሽ እንኳን በደህና መጣሽልን ድምቀታችን

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አበጀሽ ከወፈረች እኔም ተስፈ አለኝ ጎበዝ ተናፍቃችሁ ነበር🎉🥰🥰🥰

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅 እደኔ ቀጫጫ ነሺ ደምሪኚ ውዴ

  • @TsehayTaye-h9i
    @TsehayTaye-h9i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያየሽ እንዴት እንደምወድሽ ሁሉ ነገርሽ አያቴን ነው እምትመስይኝ ከነስድብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emu-m6w
    @Emu-m6w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አበጀሽ የኛ ድምቀት

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አበጀሺየ እንኳን በሠላም መጣሺ

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይይይ ሀገሬ ኢትጵያ ሠላምሺ ይመለስ አንድነትን ፍቅር ይወፍቀን ንሮ ውድነቱንም ያስተካክልል ያረብ

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማራዬ ሰላም ሰዉዳችዉ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትለያላችሁ ሱስ ሆናችሁኝ ቤተሰቦቼን በዳታ መዘጋት ምክንያት ድምፃቸዉን መስማት አልቻልሁም። እናንተን ስትመጡልኝ ናፍቆቴን እረሳለሁ በርቱልኝ የትወና ችሎታችሁ በስመአብ❤❤❤❤

  • @lidyayalew2830
    @lidyayalew2830 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይይይ ታዴ መለኛው አሳመናት እኮ አሰማምሮ ይለያል እኮ

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ። ቆንጆ። እንኳን። ደና። መጣሽ ደስ። ቡሎናል። ታዴም። የምያምርበት። አንቺ። ስትኖሪ። ነው ሁላችሁንም። እንወዳቸዋለን

  • @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ
    @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አበጀሺን አይቸ ስሮጥ መጣሁ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ:እንኳን በስላምመጣሽ::

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዝማምየ እንጉርጉሮ እየሰማሁ ትዝ አለኝ ሀገሪ😢።

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኮሜንቱ አበጀሽ አበጀሽ❤ሁለም ወርቅናቸዉ በርቱልን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቀጥሉበት ይሄንን በፈጣሪ ችግራቹ አጉል ቁርጥ የምታደርጉት ነገር 😒አለ

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እሱቤ የዘነዘነው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አበጀሽ የኔ ሩቅ አሳቢ ጎበዝ ነሽ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናተ ሁሉም ወርቅ ናቸዎ❤❤❤❤

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አይ እሱቤ የዘነዘናው ነገርሳ

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጥበብ እናንተ ጋር ነዉ ያለች በሚገርም ብቃት መጣችኋል

  • @userenter2635
    @userenter2635 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዲህ ቀጣይ ሲኖረው ጥሩነው በፊት እኮ አጨርሱትም ነበር እንዲህ ቀጣይ ቀጣይ ሥሩበት ሁላችሁ በጣም ነው የምትችሉት❤❤ እነሱቤ በቁማቸው በፍርሀት ነፍሳቸው ልትወጣነው😂😂😂😂😂😂ይች ንፁህ ምንሆናው የደረቀችው እጭ የገጠርን ልጅ አትወክይም በጣም ገጠጥሺ😂😂😂😂

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔእናት እመዋ

  • @Iacen
    @Iacen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይእሱቤበሳቅገዱልከኝ❤❤😂😂😂

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤የሀገሬ የወንዜ ሰዋች ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @ZamnAli-y8m
    @ZamnAli-y8m 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣሽ አበጀሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክፍል ሁለት በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TigiAbebu
    @TigiAbebu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሸ እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው ፖርት 2ተለቀቀ ጎበዞች

  • @HayimroKass-cn7ej
    @HayimroKass-cn7ej 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም አርፍ ነው የአካባቢያችንን ባሕል በአሪፍ በማሳየታችሑ በርቱ ውዶች ያገሪ ስወች

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እምዋ የነሳቄ ምንጭ ኢሄ ፊልም ያላበጀሽ አያምርም እዴት እደምወዳችሁ🙏

  • @Helimadagna
    @Helimadagna 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረወየዉ በሣቅ እሡቤ😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንፁህ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂የኔ ውዶች ስቅቅ ብዬ ምወዳቹ ነገርስ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መቅዲYouTube-x4y
    @መቅዲYouTube-x4y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እማዋ የኔ ተናፍቂ እኳን ደህና መጣሺ የቤቱ ድምቀት

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽዬዬ❤❤❤❤

  • @Bettyyenegeta
    @Bettyyenegeta 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤

  • @AbebeGashaw-gn1ho
    @AbebeGashaw-gn1ho 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አበጀሸ ካለች ሁሎም ያምራል

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Betam new yemewedachihu bahelun bedemb new yemetastewawekut. Bayhon beselamtachihu mehal egzeabher yemesgen belu

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ገረመው 😂😂😂😂አረ በሳቅ

  • @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
    @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉም የምጀምሩትን ጨርሱ ተከታታይ አታናዱ🎉❤😢

  • @ነኝየድኔተማሪ
    @ነኝየድኔተማሪ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀጣይይይይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አየ እሱቤ ባተ ፍራት ወሀ ቀዘንክ አይይይ😅😅😅

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔምለው፤አማራ፥ባይኖር፤ኢቶቢያን፤ማንያዴምቃነበር

  • @MehubaYimer-o7o
    @MehubaYimer-o7o 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመዋ ሰላለች ደምቆል❤❤❤❤

  • @KedsetDessi
    @KedsetDessi 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቤቱ ድምቀት አበጀሽ❤❤

  • @emamaethiopia3743
    @emamaethiopia3743 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዛሬገና ዴናቤት መጣችሁ ግን በገጠርቤትነው የማምርው ምስጥ ብየነው የማየው በገጠርቤት

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክፍልሁለትንለቀቃችሁልን ቴኪው❤❤❤

  • @samerah333
    @samerah333 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤አበጀሸ❤❤❤❤

  • @fasikamerete
    @fasikamerete 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome Abejesh!!!

  • @frhiwotahmed8077
    @frhiwotahmed8077 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኧረ አበጀሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abejeshn yemitwedut bicha lik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hirut-q2y
    @Hirut-q2y 9 นาทีที่ผ่านมา

    አለ አበጀሽ ተቀልዶ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @መሬምገራዶ
    @መሬምገራዶ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህተ እና እሱቤ አህህህ ባሳቅ 😅😅😅😅😅

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኳንደና መጣችው ውዶች❤❤❤❤

  • @konjitmekonnen6739
    @konjitmekonnen6739 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አጀሽዬ ቡድናችሁን ስወደው ስወደው

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበጀሺየኔቅመም
    እኳንበሰላምመጣሺ ሁሉነገረባችያምራል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ እሱቤ ሱሪ

  • @mahiderMahi-n8e
    @mahiderMahi-n8e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪኪኪ

  • @dfffa23sss76
    @dfffa23sss76 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሺ መጣይማሻአላህ

  • @hilukonjoyoutubeab9912
    @hilukonjoyoutubeab9912 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I'm number 5th view

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቅሮቼ ማሮቼ ውዶቼ❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሱቤ...ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @እሙሩቅያየልጓማዎ
    @እሙሩቅያየልጓማዎ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክልነውታደ

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እምዋ❤❤❤❤❤❤ደሞኮ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ሲሉ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የባለፍው ቀጣይ ነው ግን ለም ርእሱን ቀይራቹት

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ገሬ ትችላለህኮ ❤❤❤

  • @tigernemr782
    @tigernemr782 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈገግታወቼ ሰወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጡመጡ ❤❤❤❤😂

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😂😂አይ እሱቤ😂😂 ፍራትህ

  • @TrHg-c7x
    @TrHg-c7x 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂esubia😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @zenithyimam3223
    @zenithyimam3223 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንደልማዳችሁ አጠልጥላችሁ የቋጫችሁት መስሎኝ ነበር ለካ ሸጣይ አለው ኖሯል እንዴ ይልመድባችሁ 😂😂😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሂድ ፍልም መሰለኝ አሁንስ ከልብሱጋ ትጨዋለች እንዴ ኤጭ

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲሳይየኔብቻጀግና እኳንየኔሆንክ😂😂😂

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዉዶቸ❤❤❤

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽንአይቸነውየመጠውት

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የውብዳር ሶፋ ላይ የተነሳችው ፎቶ ይለቀቅልን 😂✊️✊️

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤተ/ክርስቲሀን ለምን አትሄዱም ግን

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ማለትነው ቤተክርስቲያን ስትይ

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ የድራመው ድምቀት ንጡህ ያየሽን አታናጃት ዋ😂😂😂😂

  • @በረንታ
    @በረንታ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ😅😅😅😅😅

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሱቤ ወየውበሳቅ ሞኩልህ የወድፈሪ😂😂😂😂

  • @GenetGetana
    @GenetGetana 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ የድራማ ድምቀት ናት

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😁😁😁🙄🙄🙄👌🏼👌🏼👌🏼

  • @ማርቲጎንደሬዋ
    @ማርቲጎንደሬዋ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የልጅቱ አፍ ግን ስንት ሜትር ይሆናል

  • @Slam-dj7ly
    @Slam-dj7ly 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አበጀሽየዊህሰውኑሪልን