ተናነቁ አዲስ ሙሉ ፊልም (Tenaneku ) New Full Length Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 254

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 3 วันที่ผ่านมา +38

    የአገራችንን ባህልና ውግ የአኗኗር ዘይቤና ስርዓት የምታስተዋውቁ ምርጥ ተዋናዮች ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁም ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤🇲🇱

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 2 วันที่ผ่านมา +6

    ትክክለኛ የገጠር ኑሮችን ትወናኮ አይመስልም ሆናችሁ ነው የምትኖሩት ምርጥ ናችሁ❤❤❤

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 3 วันที่ผ่านมา +29

    ማርያምን አበጀሽዬ ናፍቃኛለች በዛሬው ድራማ ላይ እሷ ብትኖር በስመአብ ዋው ነበር። እናንተም ቆንጆ ተጫውታችሁታል ።የታዴ ጀግንነት፣ የአለም ወርቅ የእናትነትን ገጸ ባሕርይ በደንብ ሰርታዋለች።በርቱልን ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን።

    • @noranora7852
      @noranora7852 3 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ክፍል ሁለት መኖር አለበት

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 3 วันที่ผ่านมา +8

    ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቹ ወግ በአል ስርአቱን የጠበቀ ትወና ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉

  • @applered4091
    @applered4091 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ምርጦች ባህላችን ስወደው❤❤❤የወሬ ሱስ እመቤት ግን😂😂😂😂😂😂

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 3 วันที่ผ่านมา +16

    አዲስ አበባ ከሚታዩ ተራ የሲኒማ ፊልሞች የእናንተው በ2 እጥፍ ይሻላል ❤

  • @lebasiewal646
    @lebasiewal646 3 วันที่ผ่านมา +8

    የውድ ዳር ስወድሸ ህላቹም ምርጥ ናቹ ከኤርትራ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 2 วันที่ผ่านมา +8

    ክፍል ሁለት ሊኖረው ግድ ነው የምትሉ እስኪ ላይክ ላይክ
    እንደልማዳችሁ በጅምር አተው እባካችሁ

  • @WubeGebreyes
    @WubeGebreyes 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል ታሪክ ይዛችሁ ትመጡና መጨረሻ የሌለው በእንጥልጥል የሚቀር ታደርጉታላችሁ እጨራረሱ አያምርም ቢታረም ደስ ይለኛል

  • @FarisAbdulhamid
    @FarisAbdulhamid 3 วันที่ผ่านมา +9

    ደራሲው በጣም አደንቃለሁ:: በጣም ድንቅ ነው:: የተዋንያኖቹ ችሎት ተጨምሮበት በቃ ድንቅ ነው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 วันที่ผ่านมา +6

    እመቤትና አታጓች እንዴት እዳሳቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ 😂😂😂😂😂ስታምሩ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @famel9098
    @famel9098 3 วันที่ผ่านมา +19

    የምርጦች ምርጥ ቡድን!!!!!! ቱባው ባህላችንን በምርጥ ትወና ፡፡

    • @mekedesmekonen5878
      @mekedesmekonen5878 3 วันที่ผ่านมา

      እረ ተው እደዚህ አይነት ቱባ ባህል ጎጃም የለውም መስመር እያለፉ ነው በጣም ቆዩ ከተበላሹ ለካ ድርሰቱን አበጀሽ ናት ትፅፍላቸው የነበር እሷ ስትጠፍ ተበላሸ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekedesmekonen5878እናተሰፈር ነዋ የሊለው ጉድ 😂😂😂😂

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 วันที่ผ่านมา +3

    የሀገሬ ሰዋች ጎጀሜዋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @DanDan-k8o
    @DanDan-k8o 3 วันที่ผ่านมา +4

    ታሬኩ በጣም ይገርማል በርቱ❤❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx วันที่ผ่านมา +2

    ደስ የሚል ፊልም ነበር ከልብ እናመሰግናቸዋለን

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 วันที่ผ่านมา +7

    በርቱልን ደርሰቱም ትወናውም ምርጥ ነው አስተማሪ እና የአገራችንን ወግና ባህልን የያየንበት ነው👍👏❤️

  • @tesfayedavid6174
    @tesfayedavid6174 3 วันที่ผ่านมา +5

    ገና አንድ ብላችሁ ፊልም መስራት ስትጀምሩ ነበር የምከታተላችሁ....እና የአንድን ማህበረሰብ ባህልና እና ወግን ጠብቃችሁ የምታስተላልፉት ነገር አሪፍ ነው...ነገር ግን ነባር ተዋናዮችን ለምን ከእናንተ እንዲወጡ አደረጋችሁ...? በተለይ አበጀሽ, ብርቁ እና አንዱ ስሙ ጠፋኝ ታዴ ሚስቱን ነክቶበት ሊያባርረው ሲሮጡ ከሀገር ወተው ጠፉ...! በጣም ጎበዝ ተዋንዬ ነበር በእውነቱ...በመጨረሻም አንድ ያለባችሁ ትልቅ ችግር አጨራረስ አትችሉም....በተለዮ የዛሬው ቀጣይ ፓርት ከሌላው አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም ለማስተላለፍ እና ለማስተማር የፈለጋችሁት ነገር....!

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 2 วันที่ผ่านมา +3

    Betm konjo tarik new betu ❤❤❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 3 วันที่ผ่านมา +7

    😢አያ ታደሰ ምርጥ አባት መከታ አባትኮ 😢ኩራት አብሶ ለሴት ልጅ 😢😢😢 ያስፈልጋል አባት 😢እኔ ግን አባት የለኝም ሙቶብኛል 😢😢

    • @meweds8media
      @meweds8media 3 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆን።

  • @loloali-n4i
    @loloali-n4i 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም ናችሁ ይመስገን ❤❤❤ቀጣይ አለን😊😊😊😊😊❤❤❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 3 วันที่ผ่านมา +78

    አበጀሽን አምጡልን አለሷ አይደምቅም ተናፍቃለች 😢 አምጡልን የምትሉ ልያችሁ😂❤❤❤❤❤

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 3 วันที่ผ่านมา +13

      ትምጣ ትጨምር ነው የሚባለው ።!!ሁላችውም ድምቀቶች ናቸው ምንም የማይወጣላቸው እንቁዎች❤❤❤

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 3 วันที่ผ่านมา +8

      @@fikirethiopia7654 ምርጦች ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው ግን አበጀሽና አያ ታደሰ ባንድ ሲሰሩ የበለጥ ያምራሉ ይደምቃል ለዛ ነው

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 3 วันที่ผ่านมา +4

      ስለ አበጀሽ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ያለእሷ አይደምቅም ማለትሽ ትክክል አይደለም ። ሁሉም በጣም በጣም ያምራሉ የተዋጣላቸው ናቸው። አበጀሽ ለጋዜው የግል ጉዳይ ይሆናል የጠፋችው።

    • @Hiwisisay1692
      @Hiwisisay1692 3 วันที่ผ่านมา

      Welda yihonal

    • @FarisAbdulhamid
      @FarisAbdulhamid 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሷ ከድብድብ ውጭ ምንም አታቅም :: ያሉት በጣም በጣም ጐበዝ ናቸው ። አሁንም በጣም ብሶባቸዋል በአሁን ሰአት የአማርኛ ፊልም ከማየት የነሱን ማየት የበለጠ ያስደስታል ::

  • @ነኝየድኔተማሪ
    @ነኝየድኔተማሪ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቀጣይይይይ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
    @የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ 3 วันที่ผ่านมา +11

    ትሰሩ ትሰሩና በስረዓት አጨርሱም😢

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 3 วันที่ผ่านมา +5

    የዓይኔ አበባ ጀግና እህተ ደግሞ ምርጥ ነሽ አያ ታዴ ገራሚ አባት ሁላችሁም ጎበዞች

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 3 วันที่ผ่านมา +8

    የአይኔ አበባ ተመቸችኝ የምገርም ትወና ዋዉ ብያለሁ❤

  • @rayatube5524
    @rayatube5524 3 วันที่ผ่านมา +3

    የሀገራችነን ውግ ይጠብቀ ለዛው ያማረ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን ታቀርባላቹ ደስ ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ ሁሉንም ጥቅልል አድርጎ ነው ግን ድራማዎቻችን ብዙ ነገሮቻችው የማይቌጭ ናቸው አብዝሀኛው የሀገራችን ድራማዎች ይማይቌጭ ቢሆንም ቀረብ አድርጉት ሞያተኛ አይደለሁም ተክታተያችሁ ነኝ በርቱ የናተን ድራማ ተደራሽ ለማድረግ በጢቂቱም ቢሆንም አስፀዋቶ አድርጋለሁ

  • @tegstbrahan5159
    @tegstbrahan5159 3 วันที่ผ่านมา +10

    ያበጀሽ ስድቧም ናፍቆኛል አምጥሉን 🙏

  • @tsehaybelay1051
    @tsehaybelay1051 3 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @MesfinWorku-h8l
    @MesfinWorku-h8l 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል በጣም በጥሩ ሁኔታ የተሰባጠረ ታሪክ አለው እናም ሁሉም ተመልካች ፍፃሜውን ይፈልጋል።ግን በጣም ትለያላችሁ አይለያቹ❤❤❤

  • @Elias44475
    @Elias44475 3 วันที่ผ่านมา +6

    አይ ጥበበኛው ጎጃም❤, ለማንኛውም ቤቶች የሚባል ፕሮግራም ይጥፋ እና እናንተ ተተኩበት:: በቲቪ ልናያችሁ እንፈልጋለን::

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 วันที่ผ่านมา +5

    አባት ለልጁ መከታ ሰሲሆን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይለያል❤❤❤❤❤

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 3 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰሞኑን ስጠፉ አሳስባችሁኝ ነበር ማሪያምን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 3 วันที่ผ่านมา +21

    ሰላም አደራችሁ ውድ ቤተ አማራዊያን እህት ወንድሞቼ ❤

    • @Muluneshebeyazn
      @Muluneshebeyazn 3 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MesretKassawMekonen
      @MesretKassawMekonen 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlemayehuSiffir21
      @AlemayehuSiffir21 3 วันที่ผ่านมา +2

      ቤተአማራ ብቻ ለምን ትያለሽ? እኛ ቤተጉራጌዎቹስ ❤😂

    • @meweds8media
      @meweds8media 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@AlemayehuSiffir21ጉራጌማ እኛ ስናምነው የከዳን ሁኖ ብቅ ብሎ የለ እንዴ?

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@AlemayehuSiffir21 መብቴ ነው ።!! ሲቀጥል ሰላምታ የሚጀመረው ከቤተሰብ ነው ።!!!እናንተንም ሰላም ብያለሁ እወዳችሁ አለሁ!!!

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 วันที่ผ่านมา +7

    ያይናበባ የኔጀግና

  • @fissehayacob2958
    @fissehayacob2958 3 วันที่ผ่านมา +5

    በርቱ በጣም ያምራል እንወዳችሁአለን

  • @aasqqasass
    @aasqqasass 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ የሀገሬ ልጆች እኳን ደህና መጣችሁ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 วันที่ผ่านมา +9

    ያይኔአበባ ጀግኒት

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 3 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤ደሰየይላል

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 3 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ስታምሩ ❤❤❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ያይኔ አበ ባ ጀግኒት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SAaa-ss3pf
    @SAaa-ss3pf 3 วันที่ผ่านมา +8

    አበጀሽና ታደየለሉበት ደስአይልም❤❤❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 3 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤ትችላላችህ

  • @የኮሚትታዛቢነኝ
    @የኮሚትታዛቢነኝ 3 วันที่ผ่านมา +3

    አኳን ደህና መጣችሁ

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w 3 วันที่ผ่านมา +9

    አህተ የኔ ብጤ እልህኛ እሰይ ይመችሽ😂😂❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 วันที่ผ่านมา +3

    በዛሬው ድራማ አበጀሽ ብትኖር ያምር ነበር የውዴ ለቅሶ ዘጋኝ😊

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 วันที่ผ่านมา +2

    ልምድ! ልምድ!
    አማረበት በለው!
    ልብ ወለድ ድርሰት አይመስልም፣ ሁላችሁም አሁን በንባብ መተወን ሳይሆን ( ሆኖ ለመተወን) ተቃርባችኋል።
    ★ ድርሰቱም መነሳት ያለባቸውን የማኅበረሰቡን ደካማና ጠንካራ ጎን ያሳያል ጎበዝ!
    * ሌላው ድንቅ ነገር ሁልግዜም የገጠር ባህሉን ሳይለቅ የቦታ አመራረጥና የመስሪያ ቦታውን የማስዋብ ሥራ እጅግ በጣም ጥሩ ነው።
    ★★ከድል በኋላ ቤተሰቦቻችሁ ግብር በሚከፍሉበት በአማራ ቤት ቲቪ ላይ መቅረብ አለበት። በርቱ!
    💚
    💛

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 3 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ማማራችሁ ማሮቼ ፍቅሮቼ❤❤❤❤አዱኛ😅😅😅ስታምሩ😅😅

  • @MesfinWorku-h8l
    @MesfinWorku-h8l 2 วันที่ผ่านมา +2

    የአዱኛ የፍቅር ጥግ እና የሲሳይ ጉልበተኝነት እንዲሁም የ ታዴ የአባትነት ሀላፊነት መጨረሻ ለማየት ጓጉተናል።pls part 2

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ይመቻቹ ሰላማቹ ይብዛ❤🎉ተከታታይ ድራማ አርጉልን ክፍል2 እጠብቃለን በቲክቶክ የለቀቃቹት ደሞ በጣም ነዉ ያዝናናን😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 วันที่ผ่านมา +5

    ያየሽ በጣም ቅን ሰው ነሽ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 วันที่ผ่านมา +11

    ውዶችየ አትጥፉብን በርቱ አበጀሽንም አምጥልን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት አቤት እታጏጅና እመቤት ሚስቱንም አቶ ጠያቂ መስለው ሞራሉንም ስብርብር አርጉት ያዘኑ መስለው 😂😂😂😂😂

  • @እሙመኪዩቶብ
    @እሙመኪዩቶብ 3 วันที่ผ่านมา +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ምርጦች

  • @belaymulata4470
    @belaymulata4470 3 วันที่ผ่านมา +4

    የዛሬው ይለያል😂😂😂❤❤❤❤

  • @16ኪዳነምህረትእናቴ
    @16ኪዳነምህረትእናቴ 3 วันที่ผ่านมา +4

    የተዋናይ አርቲስቶች ሁላችሁም ❤❤❤

  • @meweds8media
    @meweds8media 3 วันที่ผ่านมา +6

    ኧረ ሲሳይ ወገን የለውም ወይ በጣም አሴሩበት ወይኔ የነፍጠኛው ልጅ ምናለበት ወንድሙ በሆንኩ።

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 3 วันที่ผ่านมา +21

    ጎበዝ የት ነበራችሁ የሚገርም ትወና የሚገርም አለባበስ የሚገርም ድርሰት ይህ ነዉ ከናተ የሚጠበቅ ልትሸለሙ የሚገባ ቡድን ተዋናይ

  • @Mesert196
    @Mesert196 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዋዉየዛሬዉ 1ኛነዉ 👌👏

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 3 วันที่ผ่านมา +6

    እረ ኡኡኡኡኡ እታጓች እመቤት በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 3 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ትወናእኮ ትችላላችሁ👌👌👌👌👌👌

  • @avim4113
    @avim4113 3 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ በጣም ነው የምዉዳችሁ፣ በርቱልን

  • @Neju2023
    @Neju2023 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድምፅ ብታስተካክሉ አሪፍ ነው

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 วันที่ผ่านมา +5

    ባለጌ ሴቶች እትየ አልማዝ እነዚህ ሴቶች እየወሹ ነው ። ያየሽን ክፉ አያስቡ።

  • @tsehaybelay1051
    @tsehaybelay1051 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሲያምሩ በማርያም❤❤❤❤

  • @NigistAregay
    @NigistAregay 3 วันที่ผ่านมา +5

    አበጀሽ አራስ ቤት አይበቃም አረ ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 วันที่ผ่านมา +2

    ዉዶችየ እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤አሁን ግን አበጀሽን ካላመጣችሁ ልጣላችሁ ነዉ😊😊የሁላችሁም ሞገስና የድራማዉ ድምቀት እሷ ናት እሷ የለለችበት ታደሰ ይልተጨመረበት ድራማ ትንሽ ጨዉ ያነሰዉ ወጥ እንደመብላት ማለት ነዉ።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ምርጥ እና አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ።አጨራረስ ላይ ግን ትንሽ ማሻሻል አለባችሁ።

  • @Tmr930
    @Tmr930 3 วันที่ผ่านมา +5

    እረ ኡኡኡ ቀጣይ ይለቀቅልን መጨረሻውን

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 3 วันที่ผ่านมา +4

    ተዋናይ ተወዳጅነቱ ጥርጥር የለውም:: ሆኖም ግን ሁልጊዜ ጭቅጭቅና ንትርክ የገጠር ኑሮ መለያ ይመስል አበዛችሁት :: የሚያምረውንና ሰላማዊውን የሃገር ቤት ሕይወትንም አሳዪን እንጂ ::

  • @misraklemma9280
    @misraklemma9280 วันที่ผ่านมา +2

    Missed you.🎉🎉🎉

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም እንዴት አደራችሁ እንኳን አብርሃም ቅድስት ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 วันที่ผ่านมา +4

    ያይናበባ የኔ ውድ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 วันที่ผ่านมา +2

    አታጓጀ ና እመቤት ስማቸዉ ወይኔ ወሬ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 วันที่ผ่านมา +3

    የዛሬው አጀብ ያስብላል የእውነት ነው የሚመስለው ❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 วันที่ผ่านมา +6

    አዱኛ ሁሌ እንዳወናበድክ ባለጌ ልጀጅትዋን ልቀቃት እናትዋ ጋር ትሂድ

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወዶቸተናፍቃችሁል😢❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AlexAlemayehu-be4ip
    @AlexAlemayehu-be4ip 3 วันที่ผ่านมา +3

    አያ ታደሰ ዛሬ አጥፍተሃል እኔ ብኖር ኖሮ በቆመጥ እቆምጥህ ነበር :ግን እወድሃለሁ ከባድ ደካዩ ።😂😊

  • @AddissFiker
    @AddissFiker 3 วันที่ผ่านมา +5

    አበጀሽ ናፍቃናለች አምጡልን

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 3 วันที่ผ่านมา +7

    አይኔአበባጀግና ይመቺሽ❤❤❤❤ ያቺኛይቱእማጣላላይወጣች😅😅😅😂

  • @tilahungetasew8515
    @tilahungetasew8515 2 วันที่ผ่านมา +2

    አጨራረስ ይቀራል ሁሌም ትቆርጡታላችሁ መጨረሻውን

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 3 วันที่ผ่านมา +5

    እመቤትና አታጓች በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
    @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ 3 วันที่ผ่านมา +3

    እመቤት እና አታጓጁ የወሬ ጥማታቸዉ😅😅😅😅🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያልተበረዘና አገራችን ቅኝ ባለመገዛቷ የራሳችን ባህል ሰለጠን በሚሉ ለዛ ቢስ አማራኛ ይልቅ ይህን የአነጋገር አለባበስ አመጋገብ በደስታ በሀዘን የመረዳዳት ባህላችንን ስለአሳያችሁ እደጉ ብለናል

  • @Berihun-l2c
    @Berihun-l2c 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና አያ ታዴ

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c 3 วันที่ผ่านมา +5

    አስተዛዛኝ,መስለንእንበላዉአለን,አለች😂😂😂😂

  • @TtTt-ct7pz
    @TtTt-ct7pz 3 วันที่ผ่านมา +4

    ይመቻችሁ የዛሬዉ ይለያል ዉዶቸ

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 วันที่ผ่านมา +3

    ያየሽ 😂😂😂❤❤

  • @Zack19187
    @Zack19187 3 วันที่ผ่านมา +10

    ግን ለምን ሁሌም ድራማው ጡዘት ላይ ሲደርስ ታቋርጡታላችሁ? እሽ አሁን ይህ ድራማ ዋና መልዕክቱ ምንድን ነው? እኔ ሊተላለፍ የተፈለገው መልዕክት ግልፅ አልሆነልኝም። ምናልባት ክፍል 2 ቢኖረው የተሻለ ይመስለኛል።

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 วันที่ผ่านมา

      ደራሲው፣
      (፩) ባሕልን አቆልቋይን አሳየ
      (፪) ሠርግ ዝግጅት ቤተሰብ ፣ ጓደኛ፣ ኅብረት
      (፫) አላቻ ጋብቻ፣ ያለፍቃድ ያለምርጫ ትዳር ችግሩን ያሳያል፣
      (፬) የጠላፊው ፍቅር ቅንጅት፣ ድፍረት መስዕዋትነት፣
      (፭) የጓደኛ ሚስጥር አጠባበቅ፣ ተጋድሎ
      (፮) የአባት ጀብድ ለልጅ መስዋት ክብር
      (፯) የእናት ቃል ማክበር፣ የልጅ ፍቅር ጭንቀት ፣
      (፰) የጠላፊው እህት ጥንካሬ፣ ወዳጅነት ሃይማኖተኛነት፣
      (፱) የጓደኞቿ ሚስጥር፣ ድፍረት፣ እራስን አሳልፎ መስጠት፣
      (፲) ነገረኛ ወሬ አመላላሽ የሌላው ችግር ለአንዱ ደስታ ሲሆን፣
      (፲፩)የወንድማማች አንድነትም ልዩነትንም ማሳየት
      (፲፪) የሕይወት ጥሎ ማለፍ፣ ደስታ እና ሀዘን፣ ተቃራኒ ቢሆኑም ተቀራራቢም፣ መሆናቸውን ያሳያል።
      ★ ይህ የግል ምልከታ ነው። ደራሲው የበለጠ መልእክት ይኖረዋል። ሠላም!

  • @RoziNure
    @RoziNure 3 วันที่ผ่านมา +5

    ምርጦቸ🎉

  • @madi2644
    @madi2644 3 วันที่ผ่านมา +6

    አበጀ ሽን አምጡ ልን ሰላም ናችሁ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 วันที่ผ่านมา +3

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች ሰላም ለወገናችን💚💛❤

  • @aaw5447
    @aaw5447 3 วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሽና ታዴ the best.❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያየሽ ድምቀት❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤❤❤አንደኛ ነኝ ዛሬ እንዴት አደራችሁ የሀገሬ ልጆ

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr 3 วันที่ผ่านมา +5

    ታደሰ ገና ዛሬ ቆፍጠንብሎ አየሁት ወንድ ሁኖዋል ዛሬስ ክክክ😂

  • @geremewteferi5870
    @geremewteferi5870 3 วันที่ผ่านมา +5

    ታዴ ኩራቱ የአባትነት ወግ ነው

  • @በክርስቶስክርስቲያን
    @በክርስቶስክርስቲያን 3 วันที่ผ่านมา +4

    የዛሬው ይለያል በእውነቱ

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 3 วันที่ผ่านมา +17

    አበጅሽ ትምጣ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 วันที่ผ่านมา +6

    አዳድ ግን ማስተካከል ያለባችሁ ነገር ድራማዉን ጀምራችሁ ትተዉታላችሁ ለምን ወይ ተከታታይ አድርጉት ወይ በዚሁ አጨራረሱን አሳዩ