وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلا وسهلا فيك اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم اللهم ثبت قلوبنا على دينك اللهم ثبت قلوبنا على دينك اللهم ثبت قلوبنا على دينك اللهم طهور قلوبنا من نيفاق اللهم ياخفظك يا اخي الغالي وجزاك الله خير الجزاء
በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ th-cam.com/channels/O_FEr6Im3Pm72iC6s6sTVA.html
እሽ
ተበሬቼ ሰለም ይለል የስልጤ ሰው
ክክክክክ አሳቅሽኝ
@@امعبِداللهانشاءالله-م3ض ምነው
@@امعبِداللهانشاءالله-م3ض እደት
ክክክክክ አዉ እንላለን
@@تلااالاغ ምኑ እዴት
ሀላሉ ወንድማችን አረ አትጥፋ እንቅፋቶች ቢበዙብህም እንደምንም ወድቀህ እየተነሳህም ብቅ በልልን አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ በርታ።
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ
አላህ ይጨምርልህ ሀላሉ በጣም ዘና እያደረክነው እምታቀርብልን
ሷልህድን መልክህ ወድሜን ነው የምትመስለኝ ኣላህ ይጠብቅህ🎉🎉
ከነሼዳ ወደ ዘፈን
አሏህ ሆይ ለኔም እስልምና እደወፍቅኸኝ መገድ ለተሳሳቱ ሁሉ ቀጥተኛው መግርድ ምራቸው
ምን አለ ብዝ ድምፁ ቁራአን በቀራበት
ሰለኸዲን ወንድሜ እንዴት
ነህ
አረ በአላህ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው የኛስ ከፋ አላህ ሂዳያ ይስጠን
ክክክ ያረቢ አተ ጠብቀን ግን ወዴት እየሄድን ይሁን ያአላህ ሂዳያ ስጠን ውድማችን ሰላሀዲን ጀዛክላህ አላህ ይጠብቅህ እዳተ ያለው ያብዛልን አሚንንን
ወየው ሀላልየ ፈታ ነው እምታደርገኝ በርታ ወድሜ
አይ ወንድም. በጣም ነዉ ያሳከኝ ሥሠማዉ ነሽዳዉን አቡ አህላም አልሠማም እያልኩ በዉሥጤ ዛሬ አየሁት ገና ብዙ እሠማለን
ክክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው እንኳንም ስሜን አልጠራሀውም ዘፋኙ ልበልህ ነሺደኛው አላህ ሁላችንም ሂዳያ ይስጠን ወንድሜ ድምፅህ በጣም ያምራል ቁርአንን መቅራት ትችላለህ አክትሜ አለሁ ብለሀል ምነው በዚህ ድምፅህ ያንተም ሚጠቅምህ የህዝቡም ሚጠቅመውን ብታስተምር በዚህ ድምፅህ ቁርአንን ብትቀራበት
ሀላል ሚዲያ ቀጥልበት ጎበዝ በርታ አምሳሎችህን ያብዛልን
አንተ ጀግና ወጣት! በርታ ወንዲሜ እስኪ ንገርልን
ትንሹ ሳዳት በርታልን
ወንድማችን በርታ ማሻአሏህ መሰሎችክን ያብዛልን ኢንሻአሏህ ተዓለህ ሽርክን አላህ የጥፈልን ሁለችንንም አላህ ሱቡሀናወቷ አላ የስታካክለን
ወአሌኩም አሰለም በርታ ያረብ ሁለችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ምረን
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለም ክክክክክክክክ አላህ የህዲና ሲራጠል ሙስተቂም
የኔጀግና አላህ ይጠብቅህ የሳደትተምሳሌት እደናተአይነቶቹን አላህያብዛለን
የኔ ጀግና ሀላሉ አላህ ይጠብቅህ ወላህይ ልዩ ወድሜ ነህ ሸባብነትህን በድላይ ማሣለፍ ወላሂይ በዚህ ዘመን ፈታኝ ነው። መሠሎችህን ያብዛልን
በርታ ያቶህዲ አንበሰ ስራክ ዉስጤ ነዉ ምርጥ
አላህ ሂዳያ ይስጠን አኛም እነሱም
አው ውላሂ አሚንንን
ደረሳው ሙራድን ምንነክቶህነው ብልልን አቂዳውላይ ምን ነካው ጎበዝነበር አላህ ቀጥ ያርገን እሱንም እኛንም
ትንሹ ኡስታዝ ሳዳት ጀዛከላህ በርታ ወላሂ ጀግና ነህ።
ብዙዎች የነሽዳ አጨብጫቢ አጃቢ ጨፋሪ በሆኑበት ዘመን አንተ እና መሰሎችህ ግን ማሻ አላህ
አየሀላሉ ታስቀኛለህ ቀልጣፋ ወንድም ነህ ጀዛከሏህ ኸይር
ስወደው ሀለሉ አላህ በቱውሂድ ለይ የፅነክ መጨረሸህን የሰምርልህ የረብ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا جزءا صتح كلامك አልሀምዱሊላህ እኛም እንልነብር እደዝህ ከዝህ ያወጣኝ ጌታ
አላህ ይጨምርልህ እኛንም ቀናውን ምገድ ይምራን
ጥሎብኝ ይህ ውብ ልጂ የሚሠራው ቪዲዮ በደብ እከታተለዋለሁ ማሻአላህ
አህለንንን ሀላለል በስንት መከራ አገኘወቹ🌹🌹🌹🌹
አላሁምመሰሊ አለሙሀመድ ወአለአሊ ሙሀመድ ከማሱለይተ አለኢብራሂ ወአለአሊ ኢብራሂም ኢነከሀሚድን መጅድ❤❤❤❤❤
አላህ ይጨምርልህ ወድማችን አላህመጨረሻችንን ያሣምርልን የአላህ
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድማችን
ክክክክ አረ ወደየት ነው የስም ዝርዝሮች አለቁ አላህ ሂዳያ ይስጠን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
ማሻ አላህ ሀላሉ አላህ ይጠብቅህባለህበት እንኳን በሰላም መጣህልን
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
ሱበሀን አላህ አላህ ይስቱር ያረብ ኢላሂ በተውሂድ አፅናን
ሀላሉ ጀዛከላህንኸይር
ጀዛከ አላህ ኸይር አኹና ።ፋይዛዎች ምን ሚያሳስብ ነገር አለ ሁለተኛ ሚስት መሆን አለመታደል ነው እንዴ? የውዱ ነብያችን ሚስት እናታችን አይሻ ሁለተኛ አይደለችም እንዴ ? እንደዚ ብለህ ደሞ ሁለተኛ ሚገቡ እህቶች ወየው እንዳይሉ ።
በርታ ወንድም
እንደው በሳቅ ሞትኩ እንኳንም ስሜ የለለ አጅብ
ጉንፋን እያለ የሚዘፍነው መሰለኝ ሰውየው
kkkkkk
አላህ ሂዳ ይስጣቸው መጨረሻችነን አላህ ያሳምረልን ያኢላሂ
ሀላሉ እኮን ሠላም መጣህ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ያረብ አርፈው ሙዚቃቸውን ቢዘፍኑው በኢስላም ተመነገድ
ኦረ እናተ ሀላሉ አትቡ አልተባላቹም
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን ያረብ ሂዳ ይስጣቸው
ዉይ ወንድሜ ፈገግ ታደርገኛለህ አሏህ ይጠብቀህ
ላሀውለቁእተኢላቢላህ
ወይኔ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ በሣቅ እእእእረውይይይይይ አጅብ
ወይይይይይ
ኢላሂ ከመሞታቸው በፊት ሂድያውን ይስጣቸው
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ጀዛካላህ ኸይር
ጠክር ሐላሉ በጣም አሣከኝ አላሕ ያሥቅሕ
Waleykumselam werahmetullahi weberekatuhu jazakallaah wakayiir
ክክክክ ድረድግ ምን ይዘውንል መጡ ደም እኔማ ስሚ የለም አልሃምዱሊላህ ጉሽ
አላሁልሙሥተአ አላህሂደያይሥጣቸው ይሥጠን ያረበልአለሚን ሀላሉአላህይጠብቅህ ጀዛከላሁኸይር
እክራም የት ነሽ ክክክክ
ወአለይኩምአሰለም ወረመቱለሂ ወበራካቱ
አህለን ሃቢቢ
sumahan allh mashaa allh abo baraka hun ate idazih iyarak isati alah yimalasachewu ina iyanam allh yaxabiqan atem jazakumalah har 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋለኩም አሰላም አህለን ወንድማችን ላአላህ ብለህ ዱአ አርግልኝ አላህ ሂደያ ይስጣቸው
አደኛነኝ ዛሬ ማንም አልቀደመኝ ወይስ አይኔነው ክክክ😎
ወአለይኩም ሰላም ወድሜ ሰለሀዲን በጣም ነው የምታስቀኝ አላህ ሂደያ ይስጠን ለሁላችንም ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ
Mashaallah baga nagayaan dhuftan
Jabaadha obboleyyan kenya maati Halaal media baga dhuftan 🥰
ማሸ አለህ እንደ አንታ ያለዉን ያብዛልን
اللهم صلى وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم
الله أكبر أخي المسليم جزاك الله خيرا تسلم على كلامك جميلة الله يسبتنا على التوحيد
ክክክ አይ የኛ መዙማ የምር ይገርመኛል እንዲሁ ሰው ገደል ውስጥ ይገባል ቀጥኛውን መገን ድ ምራን ያረብ
ወአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ክክክክ ግጥምአልቆባቸነውአትፍረዱባቸው ወድሜ ሰፕራዙንአቆየኽውሳ
masha"allah abo allah yichemrlh wedm.
Mashaa Allah berta le Allah biye wudd nw madergik
አላህይጠብቅህወድሜ አላህሒዳያይሥጣቸውጂ እነሡሥከለየላቸውቆዩ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ሊላሂ ወበረካቱ አላህ በሀቅ ያጥናን እነሱንም አላህ ይምራቸዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሳላሀዲን
አለህ ቀጥተኛው መገድ ይምራን
ወለሂ ሚተሲቀኝ አንተ ናክ አለህ በኸይር ናገር ፈገግ የድርግክ
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ከይር ሰለሃድን
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلا وسهلا فيك اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم اللهم ثبت قلوبنا على دينك
اللهم ثبت قلوبنا على دينك
اللهم ثبت قلوبنا على دينك اللهم طهور قلوبنا من نيفاق
اللهم ياخفظك يا اخي الغالي وجزاك الله خير الجزاء
አሏህ የጨምርልህህህህ
ወአለይኩም ሰለም ውረመቱለይ ውበረከቱ አህሌን ሀለሉ ሰበሀን አለሀ ይገርማል ግን ዉለሂ እስካ መጨረሸዉ ድራስ ሰሚቼ በጣም ነው ያሰቅኝ ግን አለህ ይምራቻዉ እና ይምራን ማለት ነው አብሽር በሪታ አለሀ ይጨምሪሊክ ውንድማ ሰለሀድን እንድንቴ አይነት ያቢዘሊን
ጀዛክን አላህ ይክፈልክ ሃላሉ ወድማችን ሂዳያው ይስጠን አላህ ይዘንልን በጣም ይገርማል ክክክክክክክክ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወድሜ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሁላችንም አትጥፍ
አሏህ መጨረሻችነን ያሳምርለልን
አላህ ይጠብቅህ ምርጡ ወንድማችን
❤አላህይጨምርልህ ትንሽ ሳዳት
ሀላሌ ወፈርክ ማሻአላህ አላህ ይገዝህ ጠክር
👍👍✔✔✔✔☝🕋
ጀዛካላህህይር
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቃህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ክክክ ወይ ዛፈን ብሎ ዝም. ወንድመችን ሀለል ምድያ አለህ ይጣብቅክ
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ወድማቺን አላህይጨምርልህ
አይዞሽ ኢክራም ክክክክክክክክክክ አላህ ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
አላህይጠብቅህወንድሜ
ወላሒበዛቅ አይለይቶላቸዋልእኮ በላፈዉ ኩንፋንብለዉ መንዙማአአወጡ ያአላህ
masha allah tnshu sadat kemal
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹👍👍💛💛
Selelahu aleyihi wosselem
Masha Aellah
አላህ ለሑላችንም ሂዲያ ይሥጠን
አሚን ውድ
እረ ጉድ ዋሄድ እትኔን ተላታ ኪኪኪኪኪኪ አቡ ኢልሀም አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን 🙌
Walekumselam werhmetuallha webrkatuu aki fillha jezakum allha
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩመላህ ኽይር
ወአለይኩምአሰለም ወረመቱለሂ ወበራካቱ አስግፉሩላ ኢናሊላሂ ወኢነሊላሂ. እረጁን የራብ አዬሃለሉ ትንሽ ሰደት አቦ ምችት ይበል በለሃበት ይጠብቅህ ጭረሽ ሙዚቃ መስራት ጀመሩ አለህ ህድያ ስጠቻዉ
አላህ አደራህን አትፈትነኝ አረ ሀላሉ ምንም ፈገግ አያደርግም አላህ ይጠብቀን
አልሀምዱሊላህ የኔ ስም የለም
አላህ፣ቀጥተኛውን መንገድ ይንራን
ክክክ መኩሼ
በቀጣይ ጠብቂኝ
ክክክ
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድማችን እና ስለ 4ኛ ሚስት የሚያወራዉ ሱራ ንገሩኝ እባካችሁ እህት ወድሞቸ ገና ቁርአን ቀርቸ ስላልጨረስኩ አሁን ስላልደረስኩበትነዉ እና የምታቁ መልሱልኝ በሱራቱን ማነዉ ???
ወአሊኩምእሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ በርታ ወንድም አላህይጠብቅህ
ትልቁ ሙሲባ ብሎ ማለት ጂህልና
ትክክል አላህ ከጅህልና ይጠብቀን
አላህ ይጠብቀን
Allha yixabiqi 🌹🌹🌹👍👍
ሰለላህ ወአሊህ ወሰለም