🛑አባባ በቅጥፈት አልተቻሉም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 574

  • @HalalMedia2
    @HalalMedia2  2 ปีที่แล้ว +120

    እቺን ተጋበዙልኝ th-cam.com/video/l0X99Sumw64/w-d-xo.html

    • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ
      @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛካላህ የተውሂድ አርበኛ የነገ ተስፋ ሀላሉ🌿🌹
      ኡሙ አህላም🌿🌹ሠልሀድን 🌹🌿🌹ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ሀላሉ እየሳእኩ ነው ቪዶህ የማየው ሙጅሊሳቺንንም ተነጠቅን አይይይ ማለቃቀስ ምንድነው ክክክ
      ሀላሉ እነ አባይነህ ካሴ እነዘመድኩን የሙጅሊሱ ተቆርቃሪወች እንዳይከሱህ ሀሀሀሀ🌹🌹🌿🌹🌿

    • @መኪያነዳጋመሀመድ
      @መኪያነዳጋመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛከላ ኸይር ሀላሉ

    • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح
      @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح 2 ปีที่แล้ว

      ሽኩረን
      በርታ

    • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود
      @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود 2 ปีที่แล้ว

      السلام عليكم ورحمة الله وبركاته اهلا فيك

    • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود
      @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود 2 ปีที่แล้ว

      አለህ ግን ለምን ለኔ እደማይደርሰኝ ሊክህ አላውቅም ባለፈው እዛ እጫካ ካየሁህ ወድህ አልደረሰኝም ስትለቅ ምን ሆንክ ብየ ነበር

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-ፐ7ረ
    @ኢስላምነዉሂወቴ-ፐ7ረ 2 ปีที่แล้ว +128

    የሀላሉ አድናቂዎች👍👍👍👍

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 ปีที่แล้ว +12

    ኑርልን. አላህ መጭርሻችንን ያሳምርልን. ወላሂ አልሀምዱሊላህ. ስዴትን እውድዋለሁ. ምክንያቱም አላህን በብቸኝነት እንድገዛ አድርጎኛል. አልሀምዱሊላህ

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የኔ ውድ ኣላህ ይጠብቅህ

  • @Samira-o9p6o
    @Samira-o9p6o 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ

  • @ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ
    @ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ 2 ปีที่แล้ว +60

    እንደ ጂህልና ትልቅ በሽታ የለም

  • @Meryemye
    @Meryemye 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @fozebinthabeshatube
    @fozebinthabeshatube 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሆይ አተ እዘንልን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @FujairahFujairah-vo4fi
    @FujairahFujairah-vo4fi 7 หลายเดือนก่อน

    ሀቂቃ ወንድሜ ሰልሀድንን እዴናቴ ልጅ ነው እምሳሳለት አላህየ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሽርክን ለማውዴም ባለው ጥረትና ተውሂድን ለማንገስ በሚያዴርገው ነገር ነው በጣም እምሳሳለት

  • @jhghijkkjhgg7135
    @jhghijkkjhgg7135 2 ปีที่แล้ว

    Waleykumselam werahmetullahi weberekatuhu
    Allahummassalli wassallim alaa Nabiyyinaa Muhammad sallaahu Aleyhi wassallam
    Jazakallaah wakayiir

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምላው የኛ ጀግና ምኑ ላይ ነው ጀግንናቱ ሰው አተሳስቱ መድናቅ ከፈለገቹ ማሻ አላህ ከልን በቂያችን ናው

    • @sofyasofya2791
      @sofyasofya2791 2 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ሑቢ ሢጀመር እሡም መባል አይፈልግም ሑሌ አትበሉ አይልም መቸም አሑን ላይ ወጣቱ በሚጨፍርበት ሥአት እሡ በዚሕ እዲሜው ለዲኑ

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว +2

      ስም አትለጣጥፉ ለማለት ፈልገሽ ከሆነ እሽ ጡሩ ሀሳብ ነዉ።
      ከዚያ ዉጭ ከምኑ ላይ ነዉ ጀግንነቱ ጀግና የምትሉት ያልሻት ቃል ግን ምን ለማለት እንደፈለግሽባት ግልፅ አይደለም??
      ታዳ ጀግና ማለት ግደታ መሳሪያ ታጥቆ የተዋጋ ወይም ኪታቦችን ወይም ቁረአንን ብቻ ያስተማረ መሰለሽ እንዴ!??
      ዲናችን ሁሉንም ሰዉ በሚችለዉ ችሎታ መጥፎን ነገር እንድዋጋ አዞታል።
      እኛ ሙስሊሞችን
      كنتم خير أمَّةٍ أخرجت للنَّاس تأمرون بالمعروف وتنهون عن المنكر وتؤمنون باللّه ولو آمن أهل الكتاب لكان خيراً لهم منهم المؤمنون وأكثرهُمُ الفاسقون]
      ስለዚህ ጌታችን ነዉ ያዘዘን።

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@sofyasofya2791 እሺ የኔ ውድ ስራቸውን አእደናበላሽ ላዲናችን መስራት ግዴታችናው እኔም አደቀዋለው ግን በርታ ነው የምላው

  • @TkewayouTube
    @TkewayouTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህከፍያርግህ ለተውሄድየምትቆም ጀግናያርህ

  • @Mts-s7t
    @Mts-s7t ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركةአስቡን አለሁማ ኒሂማል ወኪል

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እርዕሱላይ ሳያችሁ በቴስታ የመታሀው መስሎኝነበር በፈገግታነው ያየሁት አላህ ይጠብቀን ከነዚህ ስሜት ተከታወች አላህ መሰሎችህንያብዛልን ሀላሉ 👍👍

  • @susutube2157
    @susutube2157 2 ปีที่แล้ว +27

    ረጅም እድሜ ከሙሉ እውቀት ጋር ሀላሉ✅✅✅✅✅

  • @emanseid6565
    @emanseid6565 18 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክአሏህኸይረን አኹና

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ ከጅምሩ ፈገግ አድረከኝ ጀዛክ አሏሁ ኽይራ

    • @HalalMedia2
      @HalalMedia2  2 ปีที่แล้ว

      ፡ፈገግታ ሱና ነው

  • @Meryemye
    @Meryemye 7 หลายเดือนก่อน

    መሰሎችህን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀላልን አስተማሪ ወንድማችን ጀዛ ኩመላ ኸይረን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 6 หลายเดือนก่อน

    ሱብን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር ሀላሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @zahraseiede1404
    @zahraseiede1404 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ትንሹ ሳዳት ብያሀለሁ ያአላህ እገዛ አይለይህ መሰሎችህንም ጭም

  • @saidmurad9741
    @saidmurad9741 2 ปีที่แล้ว

    እኒ ደግሞ ደህና ነገር መስሎኝ ፣ ምኑ ቀላል ነህ በአላህ

  • @امةالله-ل5ن
    @امةالله-ل5ن ปีที่แล้ว

    ወድማችን በርታ ከዚህበተሽለ አገራችን ዳአዋ
    ያሰፈልገናል

  • @AbdulFattah-jc7fw
    @AbdulFattah-jc7fw ปีที่แล้ว

    ጄዘከለህ ከይሪ ዎዲሜ ማሸአለህ በሪተ❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀላሉ አይይይይ አሰካኝ ክክክክክ ከነዝህ አህባሾች ምክንያት አላህ ህዲያ ይስጣቻው ለአህባሾች

  • @የአላህባረያየዲንተማሪ
    @የአላህባረያየዲንተማሪ 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ምታስተምረው ትምህርት በጣም ደስ ይላል ግን ልታስተምር ስትል ካሜራው ብታዞረው አሪፍ ነው እኔ ሼህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና ስለዚህ ነገር ተጠይቀው በቪድዮ ባትወጡ ይመረጣል ብለዋል ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @ተሥፋ
    @ተሥፋ 2 ปีที่แล้ว +1

    በዱኒያ ላይ የሚታየው ሁሉ ከፋ ያአላህአንተው ይጠብቀን ከዚህ ሁሉ🤲😭

  • @hayatbintyoutube5486
    @hayatbintyoutube5486 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን ሰለዲን ጄዘከለህ ከይራን አለህ ጡሩ ነገር ያሰመን
    #አይዙኝ# ገለቴ#ክክክክክ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ዐ ቡ. አህላም

  • @fuvfygfhgt5515
    @fuvfygfhgt5515 2 ปีที่แล้ว +1

    እር ኡኡ ሀላሉ መጨርሻ ላይ የምትላትን ዳእዋ ለምን አቆምኩ ሥንተየ መልሸ ቀልሸ አዳመጥኩ ግን የለም በል ለቀጣይ በልልን ድሥ ይለናል። በአድኒያ ማየት ያልታደልነውን የረሱል አለይሒ ሠላቱ ወሠላም ፊት በአኺራ ያሳየን አሚንንንን

  • @fatyahusen5470
    @fatyahusen5470 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samira-o9p6o
    @Samira-o9p6o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @fatoyeabdela4669
    @fatoyeabdela4669 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ አላህ ይምራቸው መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @qutaibahaltarawneh-gj6nt
    @qutaibahaltarawneh-gj6nt ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድማችን በርታ

  • @Samira-o9p6o
    @Samira-o9p6o 4 หลายเดือนก่อน

    አላሕ ይጨምርልሕ

  • @KahaaBaba
    @KahaaBaba 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህኸይረን

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክ ምድነው ችግሩአላለም የባጤልሠዎች መሆናቸው ከንግግሩያሥታውቃል እሥልምና በመሥለኝደሥአለኝ የምንፈላሠፋበትአይደለም አሏህይሂዲሁም

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላሑኸይር ሠላሕድን በርታ እንኛንም
    አበረታቱን ወንድ አላሁታአላ ከሀገራችን ሸርክንና ቢዳአን አላሕ ያጥፋልን መነቀል ጀምሯል እስከመጨረሻው ንቅል ይበልልን
    እያልኩኝ ፕሮፋይሌን ጠቅአድርጋችሁ የተውሒድ ቤተሰብ እንሁን

  • @medibentbaba1716
    @medibentbaba1716 2 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ምርጥ ወድም በርታልን

  • @ኡምሲድራ
    @ኡምሲድራ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ለኛም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +10

    ⭕️👉መቼ ወደ አሄራ እንደምንሄድ አናውቅምና ነፍሳችንን እንመርምር። መቼ እንደሚሄድ የማያውቅ ሰው ሁሌም ሊዘጋጅ ይገባል።
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን #ሰብስክረሰትብ ያድርጉ
    ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ያገኛሉ👍

  • @zuzutube-lc1qn
    @zuzutube-lc1qn 2 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته አህለን ሀላሉ የኛ ጀግና በርታልን አላህ ይጠብቅህ

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว

      የኛ ጂግና አትበሉኝ ብሏል

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 2 ปีที่แล้ว

      ብሎ ነበር ይሉታል

    • @TofikSeid-j2p
      @TofikSeid-j2p 9 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም ነዉ ምጠላህ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ጎበዝ ከወጣቶች አንተን አየሁ

  • @تميمةعبدالله
    @تميمةعبدالله 2 ปีที่แล้ว

    አላሕ በሐቅላይ ያፅናን ያረብ በርታ ወድማችን

  • @zakialalanda7256
    @zakialalanda7256 2 ปีที่แล้ว

    ✅✅✅🛍🛍🛍🎁

  • @Keyria-d3y
    @Keyria-d3y 14 วันที่ผ่านมา

    Yallah antan sayh dase algi allahe yetabkh banta mknyat allahe sabab honalgi alhamdulila lalahe msgana ygabahaw hidayaa honklgi alahe yatamamamawen manm ayagarawm yantan vido smalkat banta tamlshalw allahe ytabkh nurln 1000 amat kafiya gar lallahe bya wdhalaw ❤❤❤❤

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህን ፍራ,እውነት የሚታወቀው አንድ ሰው እንደፈለገ ስለወራ አደለም

  • @betikonjo7059
    @betikonjo7059 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አጎቶቼ ከነ የዚህ ሃይማኖት ተከታይ ናቸው እና ጫት ትጠላለህ የሌላንም ሃይማኖት ተከታዮችን እራሱ በከሉት እኮ ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @hane4012
    @hane4012 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ ብሮ በቀልድ መልኩ ቁምነገር ታስጨብጣለክ በርታልኝ

  • @saramehammed1242
    @saramehammed1242 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድሜ

  • @abditube8547
    @abditube8547 2 ปีที่แล้ว +1

    Awaqi nany alk ere yidabiral

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዉንድሜ አላህ ይጨምሪልህ

  • @nunubintbaba5295
    @nunubintbaba5295 2 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀላል ሚድያ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨምረልክ ሀላሉ

  • @rabbahwjwj6538
    @rabbahwjwj6538 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @jibriljibril4436
    @jibriljibril4436 2 ปีที่แล้ว

    በርታ እባክህ አቡበክር የሚባልሰው እጅግ አስቸጋሪሰው ነው ታገሉት እውቀት አለኝ ስለሚል ሰው እያጃጃለነው

  • @zaynbe3159
    @zaynbe3159 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክላዉኸይር

  • @eummrdiya3719
    @eummrdiya3719 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጣብቅህ ወንድማችን ለናሱም ቃጥታኛውን መንጋድ ይምራቻው ይምራንም ያአላህ መጫራሻችንን አሰምርልን ያራብ

  • @HabibaTadese
    @HabibaTadese 14 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትንሹ ሳዳት ሰላሀዲን በርታ አላህ ይጨምርልህ

  • @استغفرالله-غ6خ
    @استغفرالله-غ6خ 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @saedakemer7686
    @saedakemer7686 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah tabarak allah yet new eyasagade yalew gin

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 ปีที่แล้ว

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ሀላሉ

  • @seadaseada9213
    @seadaseada9213 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc ปีที่แล้ว

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ

  • @امعبدلحليم
    @امعبدلحليم 2 ปีที่แล้ว

    አተሙሻብህ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👺👺👺👺👺👺🦖🦎🦎🦖🦖🦖🦎🦎🦖🦖🦖🦖🦎❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
    @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወንድሜ ሰለሀዲን
    አሏህ ሂዳያው ይስጣቸው

  • @habibahassen5114
    @habibahassen5114 2 ปีที่แล้ว

    ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sirajemehamed7340
    @sirajemehamed7340 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀላሉጀግና

  • @semirabdurahman3594
    @semirabdurahman3594 ปีที่แล้ว

    Mehayim hulu. Jezna nachihu halal media. Ene abubeker ena yasin nurum eqo alim tebilew eyeteketelachihuchew

  • @hhgfrgdg88
    @hhgfrgdg88 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ

  • @መርየምዩቶፒ
    @መርየምዩቶፒ 2 ปีที่แล้ว

    ሀለሉ ጄዘአክአለሀከይር

  • @abubeker77
    @abubeker77 2 ปีที่แล้ว

    መጅሊሱ ህዝበ ሙስሊሙ ከመረጠው ለምን በመከላከያና በፈደራል በዲፌንደር እንዲሁም መሳርያ ታጥቀው ለምን ገቡ ህዝበ ሙስሊም ከመረጣቸው ሙስሊሙ ምንጣፍ ኣንጥፎ ለምን ኣልተቀበላቸውም ??
    መንግስት በግልፅ እኮ በፖለቲካ የተደራጁትን ወሃቢዮችን ኣስፈራርተው ይሁን ፈቅዶላቸው ባናቅም ኣጅቦ ኣስገባቸው በጅማ በደቡብ በሰሜን ኣዲስ ኣበባ በየ ቦታም ሙፍቲን እነሚደግፉ ኣሳይተውናል

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    ክክክክ ጎንሚ ፍት ለፍት ለይታው የለዋቁ

  • @لاإلآّلهإّلله
    @لاإلآّلهإّلله 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ጨዋነትየሙስሊመገለጫነዉ
    @ጨዋነትየሙስሊመገለጫነዉ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን እነዚህ ሰዎይ ለምን ጠመዉ እደሚያጠሙ አይገባኝም በተለይ ጉራጌ እና ስልጤ ክልል ላይ የሚሰራ ሽርክ በጣም ከባድ ነዉ እዝቡ እኳን ተዉሂድና ሽርክ ተምሮ እዳይለይ እየከለከሉ ነዉ ያሉት ወላሂ እነሱን የሚከተሉት ምንም ስለተዉሂድና ሽርክ ለይተዉ አያቁም ሊማሩም አይፈቅዱም በቡዙ ነገር ያገሏቸዋል ቢያንስ ተከራይተዉ እኳን የሰለፎችን መንገድ እዝቡን እናሲዝ ቢሉ ለነሱ በጣም ከባድ ነዉ በአይኔ ስላየሁ ነዉ አላህ እኛንም ቤተሰቦቻችንም ከሽርክ አርቆ በተዉሂድ ያንግሰን ቅድሚያ ለተዉሂድድድድድድድድድድድድድ

  • @AF-hc3fv
    @AF-hc3fv 2 ปีที่แล้ว

    Ayi jezibaw becomedy techawetikibin wellahi comedi sirah betam kifif yilal

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +4

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ ኑ እንማር ዲናችንን👈🏿

  • @nasiba288
    @nasiba288 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ መሸአለህ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 ปีที่แล้ว

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam

  • @ዙላይካዙላይካ
    @ዙላይካዙላይካ 2 ปีที่แล้ว

    💔💔💔😥😥😥

  • @trrrgta9838
    @trrrgta9838 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @qananiimagarsaa3743
    @qananiimagarsaa3743 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤💯💯💯👍👍👍

  • @rhimaose3871
    @rhimaose3871 ปีที่แล้ว

    Subana allah

  • @yeqinmedia6439
    @yeqinmedia6439 2 ปีที่แล้ว

    ሰሉ በርታልን አላህ በሀይሉ ከሸረኞች ሸር ይጠብቅህ

  • @ሰሚራ-ጠ2ኘ
    @ሰሚራ-ጠ2ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ጫቱ ጭቅላቱ ወጥቶበት እኮ ነው ምነጋረው እረሱ አላወቀውም ክክክክ

  • @MBaba-tp9hz
    @MBaba-tp9hz 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habiba8418
    @habiba8418 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀንአላህ አላህ ወደቀጥተኛውይምራቸው

  • @ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ቀጥተኛውን. መገድ. ተመራን ብሓላ እንዳያጠመን. ያረብ በጣም የርማሉ. እነዚህ. ቤተሰቦቻንን አጠመሙብን

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ አብሺሩ ገናቴአሉ ክክክ ቱቱቱከንቱወች

  • @nasiba288
    @nasiba288 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አይ ገናቴ አተልቀስ አይዞክ

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah TabarakAllah
    Obboleessa keenyaa Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk 👍👍👍👍👍☑️☑️☑️

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @fateyassin5028
    @fateyassin5028 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @amenhkonjo609
    @amenhkonjo609 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡ አህላም
    ስራ ስጨርስ አደምጣለሁ

    • @HalalMedia2
      @HalalMedia2  2 ปีที่แล้ว

      መርሃባ እንዳትረሺ ክክክክ

    • @amenhkonjo609
      @amenhkonjo609 2 ปีที่แล้ว

      @@HalalMedia2ኢንሻ አላህ አረሳሁም መጣሁ እያዳመጥኩ ነው 🎓🎓🎓

  • @uteshuha6344
    @uteshuha6344 2 ปีที่แล้ว

    Endih bttastewawwqen melkam new jezakellah.

  • @zxzzxzx3356
    @zxzzxzx3356 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @lc09o95
    @lc09o95 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሰፈር ሱፍዮች ናቸው የተከናነቡ ወሀብያ እያሉ ያቛሽሻሉ ሡሪ ያሳጠሩ ና ፂምያሳደጉ ወንዶች እንደዛው ወሀብያ እያሉ ይሳደባሉ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم اسلم ورحمة الله
    ماشا الله عليكم ﷺ🌹