🔴ደሴ ላይ ሙስሊም ሴቶች አልጨብጥ ያሉት ሰባኪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 179

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 ปีที่แล้ว +49

    ውስጣቸው ተረብሿል እኛ ደግሞ እንቅልፍ ላይ ነን

  • @kemeryesuf1750
    @kemeryesuf1750 ปีที่แล้ว +15

    አሁን ደሴ ተቀይራለች ከሞላ ጎደል ግን አሁንም መሰራት አለበት አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +21

    😂😂😂😂እንካን የወለድኩት ሚኒልክሊሆን በዘርማዘሬም ሚኒሊክ የለም ወደፊትም አይኖር ኢንሻአላህ ኢማሙአህመድግን ይወለዳልይበዛል

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 ปีที่แล้ว

      እኮ ንገሪልኝማ ለነ እገሌ

  • @mramta8830
    @mramta8830 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
    @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ ปีที่แล้ว +8

    አይ እረፍት አጣችሁ እመኑ በእስልምና ቀልባችሁ ያርፋል ይደሰታል ከጭንቅም ትወጣላችሁ እስልምና የእርጋታ የደስታ የእረፍት. እምነት ነው ግብስብስ አይወድም እስልምና የበላይ ነው❤ ❤❤

  • @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
    @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ ปีที่แล้ว +6

    ያሳዝናል ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ሡብሀን አሏህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +18

    ክክክክ አሰላም አለይኩም ተቃጠለ እውነቱ ነው በተለይ ዳንዲ ቦሩ እንዳሉ ሙተነቂብ ናቸው በተለይ ከአሱር በሃላ ወዴ ውጭ ሰቶጣ ኒቃባቸው ለራሱ ሳምር ወዴ ቁረአን ሲሄዱ ሳምሩ ግን የሰው እምነት አይነኩም በጭራሸ እኔ እዛ ነኝ እዲራችንም የሙሰሊሞች የብቻ ነው አህለሱና ወልጀማአ ናቸው ሴትና ወንዲ በዬሰርግ በዬለቅሶ ቤት አንቀላቀልም የነሱ ምናምን ጥምቀት አንሄዲም ሲሞቱ እንቀብራለን አጂ ነብይ ወንዲ አናሰገባም መሲጂዲ ግን ተቸግረዋል ውሰጡ አልተሰተካከለም እርርር ይበሉ ገና እንበዛለን ያለበሰን እናለብሳለን በኒቃብ ትሞላለች ወላሂ ኒቃባቸው ለራሱ እጂ የለለው ብዙዎቹ ከነአይናቸው ነው እሚለብሱት በጥቂት ነው አይናቸው ብቻ የሚታዬ የምታገኙት ወንዶቹ በጀላቢያ አሳጥረው ነው እሚለብሱት እነሱን አይቶ ተቃጥሎ ነው

    • @amina5368
      @amina5368 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህአሏህይጠብቃቸውአሏህየሡናሠዎችንያብዛልንያረብ

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ

    • @الحَمْدُِلله-م3ط2ح
      @الحَمْدُِلله-م3ط2ح ปีที่แล้ว

      ማሻ አሏሂ ያሙስልም ጠለቶች ሁሌም እንዳተቀጣሉ ነዉ

    • @umumahirእሙሙአዝ
      @umumahirእሙሙአዝ ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ እኛም ሀገራችን ስንገባ እንዛል ገና አላህ በኒቃብ ያፅናን ውዴእህቴ

    • @yesufyesuf4220
      @yesufyesuf4220 ปีที่แล้ว

      ኮቻ እራሱ ኒቃብ ለበሻል ሞል ቶል እያሉነው ማሻአላህ

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 ปีที่แล้ว +18

    አሁንም የኛ አንድነት ነው ሚያስፈልገው ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይባላል በተውሂድ አንድነት ላይ መጠንከር አለብን እንቃ መተኛት አያስፈልግም ቢያንስ ለቀጣይ ትውልድ መስራት አልብን
    የቀልብ ዶክተር ተመችቷቸዋል ጃሂሉን እየተጫወቱባቸው ነው
    ወንድሞቼ በቻላችሁት እቅም መስራት አለባችሁ አብሽሩ አላህ ከናተጋር ነው

  • @ابوحمد-12
    @ابوحمد-12 ปีที่แล้ว +7

    መቸም በአላህ ያላመነች ልብ መረጋጋት አይኖራቸውም ስለዚህ ሰይጣነው እሚያስቃዧቸው

  • @meditube226
    @meditube226 ปีที่แล้ว +3

    እኒህ ካፊሮች ለእምነታቸው ዴፋ ቀና ይላሉ የኛ ሙስሊሞች ግን ለሽ ብለናል ለዛም ነው ተነቃቢ እህቶቻችን ከት/ት ገበታቸው የተባረሩት ሲጀመር ካፊሮች ለኛ ነጃሳ ናችሁ አንጨብጥም ሲቀጥል ሀጅ ነቢ ከተሆነ አይጨባበጥም ምን አስቀናቸው ካፊሬች ግን ቶባ አበዙት ኢትዬጵያ በሙሉ ኢንሻ አላህ ሁላችሁም ትሰልማላችሁ ወንድም ሰልሀድን አላህ ይጠብቅህ

  • @almaahmad1229
    @almaahmad1229 ปีที่แล้ว +5

    وعليكم السلام وحمته الله وبركاته አህሌን ወንድምችን እንኳን በሰለም መጠህ
    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦☕🍿☕🍿☕🍿

  • @gf7160
    @gf7160 ปีที่แล้ว +5

    الحمد لله على نعمه الاسلام

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀስቡን አሏህ አነአመል ወኪል በስ ፣ እስኪ በድዋ አንረሳሳ ሙስሊም እህት ወንድሞች ፣ እኛ አላህ በቂያችን ነው።

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 ปีที่แล้ว +2

    الحمد لله

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว

    አለን ወንዲም

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +2

    አልጠሩም ሀላሉ ክክክክ ወደፊትም አንጠራም እዛው ሚኒሊክ ጋር ያገናኘው ደጃል በሉት

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 8 หลายเดือนก่อน

    أَسْتَغْفِرُ اللّٰه

  • @rahmaahmed3111
    @rahmaahmed3111 ปีที่แล้ว

    ሀስቢነሏህወኒዕመልወኪል
    ጀዛካላክኸይርወድምሰላህድን

  • @ያሲንወሎቲዩብ-የ9ቐ
    @ያሲንወሎቲዩብ-የ9ቐ ปีที่แล้ว

    ስባሀን አላህ

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ
    @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ ปีที่แล้ว +9

    የሚገረሙ ናቸው የእኛአንደነት ሀሳስቡቸዋል ወላሂ

  • @ብርቴሰለምቴዋ
    @ብርቴሰለምቴዋ ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ እስልምና ን የወፍከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ

  • @تميمةعبدالله
    @تميمةعبدالله ปีที่แล้ว

    ሡበሐንአላሕ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

    አሚንንንንን

  • @MMm-zk9ix
    @MMm-zk9ix ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይረን 👌

  • @karemam34
    @karemam34 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
    @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ወሳህሌን ወባርሃባን እንካን ባሳላም ማጣ ያመዳም ቅመሞች ያሱና ወንዲሞችን ማባርታታት አላብን ወንዲማችኖ ባዝ አማት 2015 100k መቶ ሺ መስገባት አላብን እን ሻ አላህ እሷም እያጣፋ አስቻጊሮዋል ያው ያትዳር ወጉም ነው ማሳላኝ ዳሞ እንዳ ሳሪጉ ዝም እንዳቲላን አህላም ስትማጣ አባሲርን እንጣብቃልን ባእዚኒላህ

  • @muntahakemal6396
    @muntahakemal6396 ปีที่แล้ว +1

    Jezakellah kheir

  • @hashimkedir1267
    @hashimkedir1267 ปีที่แล้ว +3

    መላጣ ግሽጣ እራስ ነገስታትን
    የጠላሉ ይላል አዎ ነገስታቶችን
    በደንብ ነው የምንጠላው
    ወደድክም ጠላህም እውነታውን
    ዋጠው የድሮ እስላም የአሁን እስላም
    የሚባል የለም ቡዳቤት ሰላቢ ገባ አሉ

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i 5 หลายเดือนก่อน

    አለሀ,ይጠብቅህ,ሙሲልም,ዎንድሜ,🎉🎉🎉🌹

  • @Rahma-iv8ig
    @Rahma-iv8ig ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት መሰሎችህን ያብዛል አቡ አህላም

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว +1

    ስላሴ አራት ሆነ
    1 አብ
    2 ወልድ
    3 መንፈስ ቅዲስ
    4 ለምጣሙ ሚኒሊክ.

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 8 หลายเดือนก่อน

    سبحان الله صحح والله😢

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ ปีที่แล้ว +2

    ጀግነ አላህ ይጠብቅህ ያርብ

  • @susutube8643
    @susutube8643 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀላሉ የኢስላም ወድሜ እደትነህ በሠላምነው ከሚድያ ጠፍተሀል ሠሞኑን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት🌹🕊🕊

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ปีที่แล้ว +6

    ሚኒሊክን ይዘህ ገደል ግባ 🙄 እንግላእ ጅል. እነዚህ ሰዎች ዘጉኝ የምር ኤጭ

    • @HaeshaNasero
      @HaeshaNasero 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ሳህ

  • @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ
    @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ ปีที่แล้ว

    ወአለኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @Mts-s7t
    @Mts-s7t ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركة ሀላሉ ለሚንድ ነዉ አደድስ ቨድዮዎችህ ማይደርሰኝ ማለት አድስ እንደ ታለቀቀ አይደርሰኝም

  • @chocolat423
    @chocolat423 ปีที่แล้ว

    የእምነት አባቶች ምን የእምነትአባቶች የእምነት አባዮች ቢባሉ ይቀላል

  • @user-uz4ir7qx7u
    @user-uz4ir7qx7u ปีที่แล้ว

    جزاك الله كير

  • @ZD8679
    @ZD8679 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንን ያረብ

  • @jamilaja6678
    @jamilaja6678 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ ወየዉ ቅናት አቃጠላቸዉ ሲጀመር አሏህ ሱበሀነሁ ታአላ ነግሮናል እነሱ እዴማይወዱን

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ

    ያአላህ

  • @umhuzayfa521
    @umhuzayfa521 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩሙ አሰለም አላይ ከጣለቶች ይጣብቀን ጨፊጭፈዉ አናልቅ ስንለቻዉ በዝ መጡ

  • @sofiayoutub
    @sofiayoutub ปีที่แล้ว

    ሀላሉ ግን ዬት ጠፍተህ ነዉ ወላሂ ናፈቅከኝ ወንድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @አሚናትየአረህማንባሪያ
    @አሚናትየአረህማንባሪያ ปีที่แล้ว +2

    ዉነትነዉ ያተ ድምጵ አስጠልቶናል አተ ከርከሮ ካፊር

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 ปีที่แล้ว

    عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤

  • @ኡሙሰለሀዲን
    @ኡሙሰለሀዲን ปีที่แล้ว

    በረታ ሰለሀዲ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን

  • @ሰሚራየአላህባሪያ
    @ሰሚራየአላህባሪያ ปีที่แล้ว

    ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ነእለቱሏሂ አለል ካፊር

  • @MaryamMaryam-et9qe
    @MaryamMaryam-et9qe ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ወንድም እንኳን በሠላም መጠህ

  • @susubintbaba9364
    @susubintbaba9364 ปีที่แล้ว +1

    አህለን አቡ አህላም 👍👍👍👍👍

  • @feyneri6645
    @feyneri6645 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb🤲🤲🤲👍👍👍🌹🌹🌹

  • @lailahailalah667
    @lailahailalah667 ปีที่แล้ว +1

    الله يعطيكم هدايه

    • @lailahailalah667
      @lailahailalah667 ปีที่แล้ว

      سمسم مالكمسمسم مالكواثنينكمزياده حماره

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      ​@@lailahailalah667 አስተካክለሽ ፃፊ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    በርታ አቡ አህላም👍👍👍👍

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እይታችንን ያስተካክልልን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +1

    ቄሶቻቸው እንደዚ ሲዋሹ እንዴት ተከታዮቹ አይከለክሏቸውም እኔ በጣም ይገርመኛል አሁን ዘመድኩም በቀለ የሚባል መህምር አላቸው ሲሳደብ ይውላህ አንገቱ ላይ መስቀል አድርጎ ግራ የሚገባኝ እምነት ነው አሁን የኛ ኡስታዞች ቢሳደቡ ማን ይከተላቸዋል አላህ አያድረገውና ምሳሌ ለተናገርኩት እራሱ ሰቀጠጠኝ ያ ኢላሂ

  • @halewiyetube285
    @halewiyetube285 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 ปีที่แล้ว

    اللهم امين يارب العالمين اخي حبيبي ❤

    • @-dy1vv
      @-dy1vv ปีที่แล้ว

      ሆ በሰላም ነው አቡ አህላም ሰላህድን ወድም ይበቃሻል ነው አድስ ነሽ ለ ሀላሉ ቤት ሁለተኛ ፅፈሽ ስላየሁሽ ነው

  • @almaahmad1229
    @almaahmad1229 ปีที่แล้ว +2

    ሼር ለይክ እህቶቸ

  • @zakeyaHalide
    @zakeyaHalide ปีที่แล้ว

    Amine

  • @seransufiyan-z5y
    @seransufiyan-z5y ปีที่แล้ว

    As wr wb wandime Salah lemin ba oromagna at saram

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁያአላህምንአይነትጉደኞችነውሱብሀንአላህአልሀምዱሊላህአላኒአመተልኢስላም

  • @جميلةقادر-م6ص
    @جميلةقادر-م6ص ปีที่แล้ว +1

    የክርስትያኖች አስቂኝና አወዛጋቢ አስተምህሮ!
    ሙስሊም Vs ክርስቲያን
    ጥያቄ ፡ ኢየሱስ የማርያም ልጅ ነውን?
    መልስ፡ አዎ
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ፡ የፈጣሪ አባት ማን ነው?
    መልስ፡ ፈጣሪ
    ጥያቄ ፡ የፈጣሪ ልጅስ ማን ነው?
    መልስ፡ ፈጣሪ
    ጥያቄ ፡ አባቱ ማነው?
    መልስ፡ ፈጣሪ
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ ፡ ኢየሱስ የፈጣሪ አገልጋይ ነውን?
    መልስ፡ አዎ
    ጥያቄ ፡ ማነው የላከው?
    መልስ፡ ፈጣሪ
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ ፡ ኢየሱስ በመስቀል ተሰቅሎ ሞቷል?
    መልስ፡ አዎ
    ጥያቄ ፡ ማን ከሞት አስነሳው?
    መልስ፡ ፈጣሪ
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ ፡ ኢየሱስ መሬት ላይ በነበረው ቆይታ ያመልክ፣ ይፀልይ ነበር?
    መልስ፡ አዎ
    ጥያቄ ፡ ማንን ነበር የሚያመልከው?
    መልስ፡ ፈጣሪን
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ መጀመሪያ አለው?
    መልስ ፡ የለውም
    ጥያቄ ፡ ማነው በ25th december ወር ውስጥ የተወለደው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ ማነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ ፡ አሁን ኢየሱስ የት ነው ?
    መልስ፡ ከፈጣሪ በስተቀኝ ተቀምጧል!
    ጥያቄ ፡ ፈጣሪ የት ነው?
    መልስ፡ መንግስተ ሰማያት
    ጥያቄ ፡ መንግስተ ሰማያት ውስጥ ስንት ፈጣሪዎች አሉ?
    መልስ፡ አንድ ብቻ!
    ጥያቄ ፡ ኢየሱስ የት ነው?
    መልስ፡ ከፈጣሪ በስተቀኝ በኩል
    ጥያቄ፡ ማነው ፈጣሪ ?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ጥያቄ: ኢየሱስ አማላጅ ነው?
    መልስ: አዎ
    ጥያቄ: ከማን ጋር ነው የሚያማልደው?
    መልስ: ከፈጣሪ ጋር
    ጥያቄ: ፈጣሪ ማን ነው?
    መልስ: ኢየሱስ
    ጥያቄ፣ የተሰቀለው ማን ነው?
    መልስ፣ ፈጣሪ
    ጥያቄ፣ ሲሰቀል ለማን ነው አምላኬ ሆይ ለምን ተውከኝ ብሎ ሚለምነው?
    መልስ፣ ለፈጣሪ
    ጥያቄ፡ ፈጣሪ ማን ነው?
    መልስ፡ ኢየሱስ
    ክርስትያኖች ሆይ! እውን ይሄ አስተምህሮ ሳይጎረብጣችሁና ሳያወዛግባችሁ ቀርቶ ነውን? ከዚህ ሁሉ ለምን የአዕምሮ ረፍት ወደምታገኙበት ወደ ኢስላም አትመጡም? በኢስላም ፈጣሪ በፈጣሪ ቀኝ ተቀምጧል፣ ፈጣሪ ተወልዷል፣ ፈጣሪ አባት አለው፣ ልጅም አለው፣ ፈጣሪ ለፈጣሪ ልጅም አባትም ነው የሚል የተደናገረና የተወላገደ አስተምህሮ የለም። አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ያለውe እርሱም ብቸኛ ሲሆን አላህ ነው፤ አልወለደምም አልተወለደምም! እርሱን የሚመስል አንድም ቢጤ የለውም።(📖ቁርዓን 112:1-4)

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እኔ በጣም ስቄለሁ በዚህ ማሳቅ ሀራም ከሆና አላህ ይቅር ይባለኝ
      አራ እሄን ሁሉ አእምሮቹ ግን የቃል ቶሎ ሰይመሽበቹ. ኑኑኑኑኑ ዲናል እስላም

  • @asqw6481
    @asqw6481 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይምራቹ

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc ปีที่แล้ว

    አህለን ወንድሜ እንኳን በሰላም ብቅ አልክ ጠፍተክ ነበር

  • @ZD8679
    @ZD8679 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወድም ሰለሀድን ጠፍህ በደህናህ ነው

  • @GggGgg-k8h
    @GggGgg-k8h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤☝️✅

  • @y5lite632
    @y5lite632 ปีที่แล้ว

    አለህን ዎድማቺን አልሃምዱሊላህ ኒማታን ኢስላም
    አላህ ቃጣታኝ ማንጋድ ይማራን

  • @medinayimam2934
    @medinayimam2934 ปีที่แล้ว +2

    አላህ በቅናት ሞቱ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @annaomer9422
    @annaomer9422 ปีที่แล้ว

    አረ እሄ ሰውዬ ትሹ ዉሻዬ በየሜዳው ስለሚፀዳዳ መንደሬው ሚኒሊክ ብለው ነው😅😅 ሚጠሩት።

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰለም አህለን ሰለ

  • @rahim.youtube5803
    @rahim.youtube5803 ปีที่แล้ว

    Aslamwalikum mashallah allah yexabaqeh yarabi

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 9 หลายเดือนก่อน

    አወ ሰለቸን

  • @zamzamali5506
    @zamzamali5506 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 10 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ሲያቀማጥለኝ ጣይቱ ነበር ሚለኝ😢 ደግሞ ወድሜ ቁርጥ አንተን ነው የሚመሥለው😊

  • @rtyrty5547
    @rtyrty5547 ปีที่แล้ว

    አህለን ወድማችንአላህይጠብቅህ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አንተን ያጎቴንም ልጅ አልጨብጥ መላጣ ውሸታም ተረተረት ይወዳሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu ปีที่แล้ว

    ወሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አጅብ እምን ዘመንደረስን አሏህ ሂድያ ይስጣቸዉ

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወድማችን

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 ปีที่แล้ว

    ወላኢ አሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @b.6015
    @b.6015 ปีที่แล้ว

    አህለን ሀላሉ ☝️☝️☝️☝️💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sitrahussen7060
    @sitrahussen7060 ปีที่แล้ว

    ጉድ በል አፋር😂

  • @Fozi254
    @Fozi254 ปีที่แล้ว

    አህለን ወድም❤❤❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 ปีที่แล้ว +4

    ኪኪኪኪውሻና ክርሥቲያንን ምን አገናኘው በራሣቸው ግዜ።።።።።😃😁እኒህ ሌቦች

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq ปีที่แล้ว +1

    አወ እንበዛለን ታደ ለዝህ አይደል ከእወቀት ነፃ ለማድረግ የምትለፉት እንማራለን እናነባለን በቃ ተቃጠሉ አወ የነተ ድምፅ ሰልችቶናል ባለየ ሁላ አረ ወደ እቴ

  • @chocolat423
    @chocolat423 ปีที่แล้ว

    😳😳😳😳አከከከከከከከከ አልቀመጥ አሉህ አጂብ እሺ 😂እኔምለዉ እነዚህ ቄሳዉስትና ዳቆን ምነዉ እንቅልፍ አጡ እነዴ በጤናቸዉ ነዉ አይይይይይ አረ ጎበዝ ስለሙና ሦስት ሶስት አራት አራት አግብ ገደል ግብ እቴ

  • @zeharahassen8714
    @zeharahassen8714 ปีที่แล้ว

    አንጨባበጥ ሚሊኒክን አንወድ አፄውን አንወድ።።

  • @AAa-kl6sp
    @AAa-kl6sp ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላምወራህመትወላሂወበረካትሁ

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu ปีที่แล้ว

    🎉

  • @salasala5700
    @salasala5700 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ አድስ ሙሰሊም መቶል ክክክክክ የድንቁርነ ጥግ ይሉሀል ይህ ነው

  • @jannahjannah2398
    @jannahjannah2398 ปีที่แล้ว +1

    አቡ አህላም እካን ደህናመጣህ ቶቶለናች

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube ปีที่แล้ว +1

    እኛጋር የድሮ የዘንድሮ ሙስሊም የለም

  • @gf7160
    @gf7160 ปีที่แล้ว

    ✅✅✅✅✅✅

  • @foziayassfa9980
    @foziayassfa9980 ปีที่แล้ว +1

    االله يصتر بس
    እነኝህ ሠወች ከኛ አሏህ ያርቃቸው አበጭባጮች ሁላ ናቸው

  • @hawwiikoo
    @hawwiikoo ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላሁመሰሊ ወሰልም አላ ናቢይና ሙሀመድ ሳላላሁ አለይሂ ወሰለም አሚሚን ያራባል አላሚሚን እንዳጠፋ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን አንተንም ከነበተሰቦችህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ወከይር

  • @zamzamali5506
    @zamzamali5506 ปีที่แล้ว

    😅😅😅

  • @sitiothman7287
    @sitiothman7287 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኛ ሰፈር ድምፃቸው ልንተኛ አይሰጠነም

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 ปีที่แล้ว

    እነዚህሠዎች
    ምላሣሞት
    አልሀምዱሊሏህ
    ሙሥሊምላደረገኝ
    በየሒዱበትሀሜት

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว

    የጠፋ ሰው ሀላሉ