International hiegen betebeke melku new merkebochu ye eritrea kelel yegebet belehal? Hegien ketebeku lemen teyazu? Merkebochu layes mien ale ? Mieljawes lemen ke adiss abeba hone.? Melsu ande ena ande new esum merkebochu behegewet melku new kelele tesew Yegebut ,yechanutem radare ena zemenawi ye tore mesarya new selezih eritrea ye felegechiewen yemareg mebet alate
ልጠይቅህ ! ለምን ለኤርትራ ከኣዲስ-ኣበባ ማልጃ ተላከ? ለምን ነገሩ ግራ ያስገባል? ሶስት መርከቦች ምን እንደተጫኑ ታቃለህ? ለምን በግልጽ ኣትናገረም? ወድተህ ጠልተህ ሊንግርህ፡ ሶስት መርከቦች መሳርያ ተጭኖ ነበር፡ መሳርያዎች ወደ ኢትዮጵያ ኣቅንቶ ነበር።
ከሀዲ በላቸው ኢትዮዽያ ብዙ እንቁ ልጆች አሏተ ይበላኝ ለከሀዲ
Long live to isayas
U brought weapons to destroy amhara tegray and Eritrea 🇪🇷 OK
የባህር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ጥሰው ገብተው ስለ ተያዙት የአዘርባጃን መርከቦች አዲስ አበባ ምልጃ የምትልክበት ምክንያት ምን ይሆን?
ጀግናዉ ኢሱ. ቀይ ባሕር መርከብ ኢያስቸግርም ውስጡን ለቄስ ኣሉ...
Eritrea 🇪🇷
You are good, very good reporter. From Eritrea!
Bravo gouvernement eritrea 🇪🇷💗👏👏💪💪💪
ሶዎስቱ መርኮቦች መሳርያ ለ ኢትዮጵያ በ ጁቡቲ ልያዘዋውሩ ነው የተያዙ መርከቦችአኡም መሳርያዎችም ለ ኤርትረአ ገቢ ሆነዋል 18 የ መርከብ ሰራተኝኦች ለ ፍርድ ይቀርባሉ ዓለም አቀፍ ህግ ስለ ጣሱ ለ ሕልፈት ልፈርዱም ይችላሉ ኤርትረአ አሸባሪዎችን ከ ምያዱኑ አገሮች አንደኛ አና ቀድምት ናት ቀይባሕር የ ኤርትረአ ነው ኤርትረአ ማለት ደሞ ቀይባሕር ማለት ነው በ ቀይባሕር አሞራም ያለ ፍቃድ ኣይበርም ቀልድ የለም!!!
በሶውስት መርከብ ላይ የነበረ ጭነት ደግሞ ኢትዮጵያ ከ ኣዘርባጃን የገቹዛቹ መሳርያ ነበረ፡ ምነው ደበቅከው ኣውጣው እንጂ ወደ ኣስመራ ገቢ ሆንዋል 💪💪💪
suk ilka halewlew aytbel eski
:: ❤
Isayas king of Africa
🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷
ባህረኞቹ የኢትዮጵያን የጦር መሳርያ ጭነው እንደነበር ምነው አታወራም
ታውቃለህ የኢትዮጵያ ቢሆን አይደለም 3ወር አንድ ሳምንት አትታገስም ሃገሬ።
@@felekelembebo5735ለማኝ ሀገር😂
የትኛዋ ኢትዮጵያ እኛ የማናቃት ወይስ ማይክል ሓመር የሚያስተዳድራት@@felekelembebo5735
ሻዕቢያ አይደለም መርከብ የሚያክል ግዙፍ ንብረት ጠንጋራ ዝምብ ለይተው ያቃሉ እድሜና ገና ለምክልካል መንደላይ❤❤❤❤
ኤርትራን አክብሯት እባካችሁ ልዩ ናት። ፈጣሪ ይቺን የተባረከች ሀገር ከምቀኛ ጎረቤቶች መሀል ለምን እንደፈጠራት ነው ሁሌም የሚገርመኝ
ኢሳያስና አብይ መጀመርያ ግንኙነት በዓለም አቀፍ ግንኙነት ሕግ መሆን ሲኖርበት የተራ ጓደኛ ግንኙነት ነበር ልክ የወያኔና ሻዕቢያ የነበረው ግንኙነት ለእኔ ሁሉም የሕዝብ ኃላፈነት የማይሰማቸው የማፍያ ግንኙነት ስላደረጉ ነው የፈረሰው ምናልባት ከኤርትራና ኢትዮጵያ አዲሱ ትውልድ ስልጣን ላይ ከመጣ ሊያስተካክለው ይችላል
መርከቦች ተከትላቹ ምታለቅሱት ምን ተይዞባቹ እንደሆነ 😂😂 ናዉቀዋለን።
SHABIA the king 👑
ሃሃሃሃ ከሻብያ የሚደበቅ የለም ስታስበው ነው የሚያውቅህ
Shabiya king
ትንሽዋ ትልቅ ሀገር ዕድሜ ይስጥክ ኢሱ ❤
አሁን ቀይ ባህር ነብር እንደሚጠብቀው አለም ይወቅ 🇪🇷👍
ቀብራራ መሪ ኢሱ 360 ዲግሪ አገሩን የሚጠብቅ ጀግና መሪ
Eritrea 🇪🇷 tleyalech jegnochu ljochuwa sle Eritrea hulun waga yikeflalu.ye Eritrea 🇪🇷 serawit degagme korahubih.
የኤርትራ ሰራዊት እና የኤርትራ የባህር ሃይል ወፍ ኣያሳልፍም። ጀግና መንግስትና ህዝብ ያላት ሃገር ኤርትራ ብቻ ናት ።
የኤርትራ ወታደሮች የሚለው ሓረግ የኤርትራ የባሕር ሃይል በሚል ይስተካከል።ውይም ከመዘግብ እና ከማወዛገብ ተጠንቀቅ!
አልዋጥ አለው ይሄኔ እነሱ ቢያረጉት ስንት አካኪ ዘራፍ ነበር የሚሉት
ታዲያ የአዲስ አበባ ምልጃ ምን አመጣው? አስመስለህ ለመታየት ነው
ድል ለፋኖ
Bravo Eritrea
ኤርትራ የገዳዩን የአብይ አህመድ ሶስት መርከብ ሙሉ መሳሪያ በቁጥጥር ስር አዋለና ወረሰው አትልም!😉ምን ዳር ዳር ትላለህ😂😂😂
Fesam
እውነት ነሽ እህቴ።
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች
ኢሳያስ🇪🇷🇪🇷 ማንንም አይሰማም ሰው የሚሸወደው አንዴ ነው።ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬
የብልግና መንግስት ሕዝቡ ያላከበረ ማንም አያብረውም በታሪክ የመጀመሪያ መሪ ኢትዮጵያ ዙርያ የሚገኙ ትንንሽ አገሮች የተለማመጠው አብይ ነው ይህ ለአገሩቱም ትልቅ ውርደት ነው ኤርትራ፣ ጁቡቲ፤ ሶማልያ፤ ኬንያ፤ ሱዳን ፤ ሶማሊላንድ ጥሩ ግንኙነት የለውም
እና አዘርባጃንን እንደ ዋና እርስ ማምጣት ለምን አስፈለገህ? ብዙ ግዜ እንዲህ ያሉ የማጭበርበር ዜና እየሰራህ ነው አስተካክል ጀዝባ ነገር ነህ😂😂😂
ብታምኑም ባታምኑም አቢ በ 2025 ከ ሰልጣን ይወገዳል ቃሌን ኣስምሩበት!!!
የ ኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ሆነ ቀረ እኮ @@natnaeldesale9707
ቢወገድም ባይወገድም እኛ ኢትዮጵያውያንን ነው ሚመለከተው....አርፈህ
ተቀመጥ አህያ ሻዕቢያ! አይመለከተህም!
በምን እናስምረው😅😅😅😅
ሰላም እና ስኬት ለዚያ ኩሩ ህዝብ ለኢትዮጵያዉያን ይሁን እንዲሁም በአለም ላይ ለሚገኙ ሰላምን ለሚወዱ በሙሉ
The ships carried weapons to the Afar armed groups. They transgressed the sovereignty of Eritrea.
አዘርባጃን ለታገተቺው የኢትዮ ምልጃ ምንሼ ነው፣ለዛውም በቀዘቀዘ ዲፕሎማሲ እያሉ፣እሄማ ነገር አለው የጫኑት ለማወቅ ጓጓሁ
ሒጃብ የለበሱት የትግራይ ብርቅዬ ልጆች አይደሉም እንዴ ኸአገራቸው የት ይሂዱ
ከሂጃቡ ጋር ነው ፀቡ ወይስ ከእስልምናው ሐይማኖት ነው ወይ ?
👉🇪🇷🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪
👍👍👍👍👍👍
እርእሱ ሌላ ዜናውሌላ አድኔያቂያችሁ ነኝ
❤❤❤❤❤
🇪🇹✌️ Bisot Yeweledew Hizbawi Ginbar Amhara- FANO ✌️🇪🇹
❤
ኣቡቹ፡ ከኣዘርባጃን ድሮን ስትቸበችብ፡ ኢሱ ከባህር ቃም ኣረጋት? ደግ ኣረገ!
😂😂😂😂
😂😂😂🎉
ድምፅ ለሱሊማን አብደላ
😂😂😂😂ባህር ፍለጋ
እኔ ደሞ ከአዲሳባ ለኢሳያስ ምልጃሲል ደነገጥኩ ሆሆ ስለአዘቫጃ ምናገባንእኛ
ለ ኢትዮጵያ እሚሆን ማንኪያ እና ጀሪካን ጭነው እንደ ነበሩ 👂
Ye ethiopia yetore mesaria chenew nber 3 mrkbcho gbi hnwal le sebiya good job eritrea
የትግራይ ህዝብ በሙሥሊሙ ላይ እሚያደርጉት ግፍ እና በደል እደ ሀገርም ያሣፍራል
ኮፎኝ ሓስብ ለኤርትራ ካላቆራቹ ኣቢ ድሪሻው ያገኝል ክፍጣሪ
ምን እንደ ጫኑ ግን አትናገርም መሳሪያ ስለ ጫኑ አዎ ተይዘዎል እንዴት 3. መርከብ እሬድዩ አይስራም
ይሻላል ከዚህ እንጭጭ የሆነ ንጉስ ይሻላል ኢትዮጵያ ከሌባውና አስመሳይ የብልጽግና መንግስት ነፃ ስትሆን አንድ ይሆናል
ብዙ መለፍለፍ ጥቅም ይየለውም ። ስለ መርከቦኞች ኣዋዛጋቢ ሊሆን ኣይችልም ። ምክንያቱ መርከቦች ምን ይዞ እንደነበር የሚስጥር ኣደባባይ ስለ ሆነ መንግስት አርትራ ያረገው ስጉምት 100% ኣስፈላጊ ነበር ። ሁሉ ሊያውቅ የሚገናው ያለ ፍቃድ መንገስት ኣንድ ኢንቺ እምካን መረት አርትራ መርገጥ ኣይቻልም ። መርከበች ምን ጭኖ እንደነበር ወደት መዳራሻው እንደሆነ ከሻእቢያ ማምለጥ እንደማይቻል ማወቅ ጥሩ ነውና ኣርፋቹ ተቀመጡ ።፡
ሌቦች ስራቹ መዝረፍ ብቻ ችጋራሞች ቱ እናተ ሰው ናቹ ረሀብተኞች
Lawless Tigray
አብይ የገዛው መሳሪያ ነው መርከቡ ውስጥ የነበረው የሊለ አታውራ
ኣዘርባጃን ለኣማራ ህዝብ ለማጥፋት የተላከ ጅምላ ጨራሽ መሳርያ ተያዘ ገቢም ሆንዋል ፡ የኣማራ ህዝብ ደስ ይበልህ ።
ስለኣዛርባጃን ምን ኣገባህ ህግ ኣልተከተሉም የሬድዮ ግንኙነት ኣላደረጉም እና 😂ኢትዮጵያ ምናገባት ?የተጫነዉ ፈንድሻ ገቢ ሆነዋል 😂
ያለቀሱ ነው
ጋዜጠኝነት ስነምግባር አለው በሚያስገርም ሁኔታ የኤርትራ እና ኢሳያስ ፎብያ ያለብህ ነው የምትመስለው። የምትዘላብድበት ሞያ ነገሮችን በሁሉም መንገድ ማጣራትን የሚጠይቅ ነው። ለመሆኑ በኤርትራ የባህር ክልል ውስጥ ያለፈቃድ ገብቶ ለተያዘ የውጭ መርከብ ከአድስ አበባ አማላጅ ተላከ ተብሎ ሲዘገብ አያሳፍርም።ለምንስ ከአዲስ አበባ የሚልስ ጥያቄ አያስነሳም። በቀይ ባህር ላይ ያለው የአየር ጠባይ በአሁኑ ሰዓት ለመርከብ ጉዞ አስቸጋሪ ነውን።ምንድነው የተትፈለገው። ክወራት በፊትስ አደርባጃን የኢትዮጵያን የወደብ ባለቤትነት ደገፈች እየተባለ ይለፈፍ አልነበረም።የኤርትራ መንግስት ያለፈቃዱ በውሃ ክልሉ ውስጥ የሚገቡትን አሳ አጥማጆች ይሆን መርከበኝች ምያዝ ህግ የሚፈቅድለት አግባብ ሆኖ ከኢትዮጰያ አማላጅ ተላከ ማለት ምን የሚሉት እብደት ነው። ተደናግረህ ሰው አታደናግር።
@@solomontesfamikaelmoges9848The dictator Isayas must go
ሞኝህ ፈልግ እቅር ሲሸጡ ስስማሙ ናውቃለን
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂🎉
መርከቦቹ የጫኑት ስንዴ ሳይሆን መሳሪያ ነዉ በቀይ ባሕር የሚያልፍ መሳሪያ አይኖርም ዘበት
Bro maebel alneberem rega bel mistrun t'semaleh
ብዙ ውሽት ተናግረፈዋል, ከቤተሰባቸው ጋር ይነጋገራሉ። ሌላም በኣለም አቀፍ ህግ ኣልገቡም። በኣየር ንብረት ምክንያት ነው ያሉት። ምንም የኣየር ንብረት የሚያሰጋ ኣልነበረም። ለምን ወደሳውዲ ኣይገቡም፥ የገቡት ኣፍሪቃ ነው ኣንታይም ብለው ነው። የንስር ኣይን ያለው የኤርትራ ባሕር ሃይል ግን ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው።
1ኛ
😂😂😂😂😂😂😂ኣይደል
ታድያ ምን ይደረግ ማለትህ ነው ያለ ፍቃድ የሰው ምድር ጥሶ ለገቡ ዝም ብለህ ማየት ነው ደጉ?
😂😂😂😂
well❤❤
የአንግሊዝ እሰረኛችም ኣሉ
አዘርባጃን ማናት?
የማን ተላላኪ ናት?
መርከቦቹ ለምን ያለፍቃድ የኤርትራ ልኡላዊ ግዛት ጣሱ?
መርከቦቹ ምን ጭነው ነበር?
ለምንስ ኢትዮጵያ እና ቱርኪ አማላጅነት አስፈለገ?
መልስ ያለው ? ⬇️
መርከቦችው ተማርከዋል አርትራን ለመውጋት የኢትዮጵያ መንግስት የሸመተው የጦር መሳርያ ጭነው እንደነበረ ታውቆል ሻእብያ በተግባር ማን እንደሆነ ሁለ እንዳሳያችው ነው እናንተ ምላሳችውን አስረዝሙ 😂😂😂😂😂
እርሻው ለም ርት እስኪደርስ ድረስ ፋብሪካው ምን ይሠራ ነበር።
Werega
ዘረፋ ተገኘ በለኛ
መሳሪያ የጫነን መርከብ ኢሱ ካላያቸውማ በፍጹም አያስራቸውም
ይሄኔ የአብይ ጦር መሳሪያ ይሆናል
አዘርባጃን የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሆነች እንዴ ዉይ
ኤርትራዊ እስካሁን አላወቃቹም እንደ እናንተ ልፍስፍስ አይደለም ሲመችክ ስትፎክር ሲከፋህ ምልጃ ምናምን በቄስ በአባገዳ ምናምን ብኤርትራ አይሰራም
Kehadi yemytamen kehadi Ethiopia meriwuch 😂yegbawul
What kind of reporting is this ?
አጀንዳ አጣክ እንጂ ዓይደረግም
ከኢትዮጵያ ምልጃ ተላከ ብለህ ስለ አዘርባጃን እና ኤርትራ ታወራለህ? መንግሥቱ ልመጡ ነው ከሚል አይነት ገዜጣ Title Deore ጋር ተመሰሰላብኝ::
Be jegnaw shabiya degagme korahu merkebochu min ena leman endechanu tawkual man ende shabiya telat yinchacha Eritrea 🇪🇷 gin srawan serta chich.
Those ladies are trying to expose the Ethiopia government and she has been told by someone else to do this
Yesw bota man nko alacho
ለኢርትራ ትግራይ ክልል በቂ ናት
Fesammmmmmmmmm
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 y Canada 🇨🇦 snde belteh aetgorerrrrr🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ምን የጫኑ መርከቦች ናቸው ዝርዝር አላካትክም ዳር ዳርን አትበል ካላወቅክ ባታወራ ይሻላል
ስለ ኤርትራ ዘግበህ ሞተዋል! ዱቄት !!አንድ ፍሬ ነገር የሌለዉ ዜና !! ደካሞች ::
Alem wshet lewshet honalech, hg yetase yeh kelal now, hgi awku.
እከታተልህ ነበረ ዛሬ ምርጥ ቀደዳ በ3 መርከቦች እገታ ፣ ትክክል ናቸው ኤርትራወች፣ ለምንስ ኢቲዮጲያ ምልጃ ለከች ፣ ወሬ
wushetih bicha sayhon dimisihim betam yidebral
ዝርኝውፅፍሥእጭጵርኝ፤ፅሥኝ፡ይኝውዝይሥ፤
ህጀቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች
ወያነ ከኤርትራ የተጣላው አንድ ምክንያት በገንዘባችን የሞስልም ሴቶች ከሂጃብ ስላደረጌን ነው። ቤተ-ክርስትያን የማይገባ ገንዘቡ ብለውም ኮነኑት። ኣሁን ብለው ብለው ትምህርቲ ቤት ኣትማሩም ይላሉ? የሚያሳፍር ነው።
GALA ENA AGAME ZINJERO HADIYA KE QOMATA YALET ETHIOPIA BEQRB QEN MULU BE MULU TFERSALECH
International hiegen betebeke melku new merkebochu ye eritrea kelel yegebet belehal? Hegien ketebeku lemen teyazu? Merkebochu layes mien ale ? Mieljawes lemen ke adiss abeba hone.?
Melsu ande ena ande new esum merkebochu behegewet melku new kelele tesew Yegebut ,yechanutem radare ena zemenawi ye tore mesarya new selezih eritrea ye felegechiewen yemareg mebet alate
ኢሳያስን ማን ጠየቀው ስለኢሳያስ ምን አገባን ለምን ገደል አይገባም
Iza yeneberk timeslaleh hon bilo illegally new yegebu ethiopians gin meche new ke nechoch mamlek yemitwetut
😮 " mnw sira fetachihu ? African N.K & d world grand prison !😢
Ecccc ymn milja nw enante demo....Yichin yebere ginbar amed mareg nw enji...
ኤርትራን መለማመጥ አያስፈልግም የማያዳግም እርምጃ ይወሰድበት
Ermija man yiwised Ethiopia endatlegn kkkkkk
Wy ante demo mskin 😂 esti fana emibal ambesa ermja wsedbet ekekM
መሓመድ በሽር በጥፍሩ ነው የሚስበው። ናና እርምጃ ውሰድ፤እጣ ፋንታሆ እንደ ኣባቶቻችህ ይሆናል።
በችግር ጊዜ ቢጥሱ ምን ችግር አለው?? የኢሳያስ ድንቁርና ይገርማል
አይደል ጥንብ ጋላ ቦቲያም ቁናሳም ሽንፍላ ድንጋይ ራስ እንደናተ መስለህ ማይክ ሃመር የሚያስተዳድራት
ኢሳያስ ህግ አያቅም ሁሉም ሳላገለሉት ለዛነዉ መርከቦቹን አልሰጥም ያለዉ
Doma antem heg akalew letel balhone gegema
Neket