#የኢየሱስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ወንድም ዳዊት ፋሲል
    Grace Life Community Church Live Stream
    ግሬስ ላይፍ ኮሚዩኒቲ ቸርች

ความคิดเห็น • 241

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 26 วันที่ผ่านมา

    ልኡል ሆይ ለባርያህ ፀጋህን አብዛለት እኔንም ከቃልህ ጋር አጣብቀኝ:: አሜን!!!

  • @SenaitLemma-oh9wx
    @SenaitLemma-oh9wx 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    great life ministry በጣም እድለኞች ናችሁ ወንዱማችንን በማግኘታችሁ ተለወጡበት።

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 6 หลายเดือนก่อน +36

    የዘላለም ዋስትናችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 4 หลายเดือนก่อน +5

    ልዑል እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዘልኪ ፓስተር ዴቭ ❤

  • @makinebiyat4876
    @makinebiyat4876 6 หลายเดือนก่อน +24

    ወንድማችን ዳዊት እና አማረ የተወደዳችሁ ናችሁ አማረ የምታገለግለውን ህዝብ በጣም እደምትወዳቸው ማሳያ ነው የሚመጥንህን ሰው መጋበዝህ አንተብልህ ሰው ተባረክ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 6 หลายเดือนก่อน

      Oh, Pastor Dawit was invited to another church?? Wow! Never expect to see him somewhere else😮

  • @DemeseabuneLambore
    @DemeseabuneLambore 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንፈስ ቅድስ ሆይ... አዎንም እያሱስን አብዛልኝ....

  • @negedemoges1003
    @negedemoges1003 6 หลายเดือนก่อน +12

    “ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤ደም ❤❤ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 4 หลายเดือนก่อน

      Demu yemgegnw be temket west nw hawaryat 2-38 be Eysus temket

  • @nigussienigussie-dk2tn
    @nigussienigussie-dk2tn 6 หลายเดือนก่อน +28

    ወንድማችን ደዊት የእግዚአብሔርን ጸጋውን ያብዛልህ ❤

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 6 หลายเดือนก่อน +28

    ወንድሜ ዳዊት በጣም ትምህርት እከታተላለሁ አቤት አገላለጽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ለእኛ አንደኛ ነክ ❤🙏

  • @zelalemalemu4704
    @zelalemalemu4704 2 หลายเดือนก่อน +4

    You are Blessed, Thankyou JESUS

  • @user-gf6qf8lw8h
    @user-gf6qf8lw8h 6 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድማችን ዳዊት :በእውነት ጸጋው ይብዛልህ

  • @GetachewTesfaye-ld8oz
    @GetachewTesfaye-ld8oz 6 หลายเดือนก่อน +28

    ጅማወች በአውነት ዕድለኞች ናችሁ ይህን ሰው እግዚአብሔር ስለሰጣችሁ አመስግኑ ።

    • @AbrehamYohannes-zn4oo
      @AbrehamYohannes-zn4oo 6 หลายเดือนก่อน +3

      Not only jimma we all ethiopians who speaks Amharic and have android phone

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 6 หลายเดือนก่อน +15

    መወደዴን ያሳወከኝ ወንድሜ እወድሀለሁ በዚ ደረጃ ክርስቶስን አላውቀውም ነበር ላይጠላኝ ለዘላለም በማይለወጥ ፍቅር የወደደኝ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን
    “ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥10

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewntgna nesuh wongle sebaki Selante egziyabher yemsegn❤❤❤

  • @yosephgeremew5959
    @yosephgeremew5959 7 หลายเดือนก่อน +13

    ደሙን አይቶ እኔን አለፈኝ! ተመስገን!

  • @ስንቄስ
    @ስንቄስ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በጣም ደሰየሚል አሰትምሮ እዛ ያሉት ታደለው ቀን ሙሉ ብማር አይሰለቸኝም ተባርክ በቃ እዲነው

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 6 หลายเดือนก่อน +8

    🎉ፀጋ ይብዛልህ ዴቫዬ! የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያነፃን ነው።

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፀጋ ይብዛልህ ዴቫዬ! የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያነፃን ነው።🏆🏆🏆

  • @user-qx8fm2wd7f
    @user-qx8fm2wd7f 7 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ ፍቅር የሆነው ጌታ ኢየሱስ የፍቅር ድምፁን እያስተጋባ ነው እንንቃ

  • @TolosaFekadu
    @TolosaFekadu 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዳዊትወንድሜ ፀጋውይብዛልህ

  • @solomonhazalko8610
    @solomonhazalko8610 4 หลายเดือนก่อน +2

    What a beloved brother you are!
    Glory be to God for the blood of Jesus!

  • @bezaitetadele381
    @bezaitetadele381 6 หลายเดือนก่อน +6

    የፍጥረታት ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህከዚህ በላይ እውቀትና መገለጥን ይጨምርልህ

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ😊

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማለጄ ነው 🙏

  • @giezemedia1562
    @giezemedia1562 4 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @chernetdina1783
    @chernetdina1783 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ድንቅ ትምህርት
    የተባረክ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsion797
    @tsion797 6 หลายเดือนก่อน +7

    ፀጋው የበዛልህ ዴቭዬ ❤ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሜገረም አገላፀፀ ለዘመኑ ወጤጤዎች ዳኞ ቸ አናተ ቤያንሰ ቃሎን ታስተምራለች ፈጣሪ ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ ተበረከ ወንድሜ ዲቭዬ

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጥአት ሁሉ ያነፃል

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ኣስተማሪ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው❤🙏🙏🙏

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ዳዊት በጣም ነው የሚታስተምር የሚወደው እድለኛች ናችሁ ቁጭ ብላችሁ የሚትሰሙት❤
    የየሱስ ደም ካአጥያት ሁሉ ያነፃል

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም እንደዴቭ የተገለፀለት የጌታ እዉነት የለም እድለኛ ነክ ኑርልን እኔነኝ ያለ ከሃዲን ፈላሥፋ ወደጌታ የማምጣት መረጃ ከፀጋ ጋር ያደለዉ ወንጌላዊ ዋዉ

  • @memetegu952
    @memetegu952 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሕ

  • @user-nw5fw5do9h
    @user-nw5fw5do9h 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋው ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ

  • @SenaitGaredew
    @SenaitGaredew 5 หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ዘመን ቢቻልስ እንደማሪያም ከጌታ እግር ሥር ተቀምጦ መማርን የመሰለ ነገር የለም። በመሆኑም ጅማዎች በዚህ ባለቀ እና በተንጠፈጠፈ ዘመን ከምድር ወደ ሰማይ የሚወስዳችሁ ሰማይን እንድትናፍቁ የሚየስተምራችሁ ስላላችሁ እ/ብሄርን አመስግኑ ። ኋላ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን

  • @user-nw5fw5do9h
    @user-nw5fw5do9h 6 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ ድንቅ መልእክት😮😮😮

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፐጌታዬ የኢየሱስ ክቡር ደም ከሞት ያመለጥኩበት

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 4 หลายเดือนก่อน

      Be Eysus seme temket ykershal hawariyat 2 - 38 anbebe temket yad nal

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 4 หลายเดือนก่อน

      Ye Eysus krstsos sem temket kerstosn yaslbsal temketun lemen telahew ?demun yemnagegnw be temket west nw yehenen koment yemtanbu hulu atshwedu hawareyat 2-38 astwlachu anbebu anbebu

  • @rahuwesen
    @rahuwesen 6 หลายเดือนก่อน +19

    "የእግዚአብሔር ሐይማኖት"
    ድንቅ መገልጥ ነው::
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::

  • @wubalembirhanu3560
    @wubalembirhanu3560 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦውውውውው! ይገርማል የእ/ር ቃል ሁሌም አዲስ ነው ሁሌም ያንፃል ክብር ይሁንለት

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r 6 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ቶሎ likekulen

  • @user-qo5qy4ur4p
    @user-qo5qy4ur4p 5 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ በረከታችን

  • @Azt189
    @Azt189 6 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ የጌታ ደሙ ይክበር!
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-eo7qn1po6p
    @user-eo7qn1po6p 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋ ይብዛልህ ዳዊትዬ 📚📖📖💯💯✅✅❤❤

  • @user-nw8vy3qk6m
    @user-nw8vy3qk6m 6 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱሰ ይበርክህ።

  • @user-zo1by5tm9k
    @user-zo1by5tm9k 6 หลายเดือนก่อน +5

    Dave your teaching is makes me to love Jesus. thank you .to tell the truth am Christian from my childhood, but I never love Jesus in this level in the past. I am falling with Jesus in love in every moment ,every day ....oh may god pleas give us so many teachers like as Dave .

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik 6 หลายเดือนก่อน +3

    የመጨረሻው ዘመን ትምህርት ብታስተምረን ዴቭ

  • @batikunde3179
    @batikunde3179 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 6 หลายเดือนก่อน

    Dav❤❤❤❤❤

  • @derejeendale5070
    @derejeendale5070 6 หลายเดือนก่อน

    Tsega yecamerilek wondem Dav!!!

  • @pinnamantegaftot7363
    @pinnamantegaftot7363 6 หลายเดือนก่อน

    Yiiheen diinq ya faxaarii agalgaal ba taksii abroony siisaafar baxaam tasamaany

  • @biratubobo8613
    @biratubobo8613 6 หลายเดือนก่อน

    Wow!
    Blessed man!

  • @EfremFurnitureet
    @EfremFurnitureet 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @rushabegna7880
    @rushabegna7880 6 หลายเดือนก่อน +5

    Amazing teaching,God bless you bro

  • @abrahamchaka74
    @abrahamchaka74 6 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @maobaye9425
    @maobaye9425 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ስለ እስራኤል አስተምረን ማለት ስለመጨረሻው ዘመንና ስለ እስራኤል፡፤ ተባረክ!!!!!!

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 6 หลายเดือนก่อน +4

    አይጠገብም ትምህርትክ እንወድካለን ዴቬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዴቭ ተባረክ ትምህርትህ በቃል አይገለጽም ፍትፍት አድርገህ ታስተምራለህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 6 หลายเดือนก่อน

    ዳዊትዬ አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ተባርከሀል ተወደሀል ፀጋውን ያብዛልህ የኢየሱስ ደም ከሀጥያት ያነፃን ነው

  • @ddytechno6244
    @ddytechno6244 6 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ ጌታ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ! ትምህርቱ ሁል ጊዜ የክርስቶስን ፍቅር ያስተምረናል።

  • @MeleseMathewos-kq7df
    @MeleseMathewos-kq7df 3 หลายเดือนก่อน

    God bleess u more

  • @mulugojjammanaye7223
    @mulugojjammanaye7223 6 หลายเดือนก่อน +5

    Geta eyesus bebizu bereket yibarkih wendme Fasil

  • @user-zw1ju5rs7e
    @user-zw1ju5rs7e 6 หลายเดือนก่อน

    My brother tebarek

  • @user-nw8vy3qk6m
    @user-nw8vy3qk6m 6 หลายเดือนก่อน

    እበክህ ወንድም ደዊት ህዝቢ እውቃት በመጠቱ ጠፋ አንደምለው ቃሉ አኛ ቡራዩ ላይ የለን አገልጋዮች እና ምዕማናን እየጣፈን ናን እና ጸልይልን ።

  • @Yafetjnr
    @Yafetjnr 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @GenetBelay-ug7ou
    @GenetBelay-ug7ou 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እንዳልልህ ተባርከሀል ፀጋው ከመንፈስህ ጋር ይሁን አሜን ሀሌሉያ

  • @user-vn4gu5xj1t
    @user-vn4gu5xj1t 7 หลายเดือนก่อน +5

    We are protected by the blood of jesus

  • @RebkaMulugeta
    @RebkaMulugeta 7 หลายเดือนก่อน +5

    Wow geta hoy Thank you

  • @SLAM12310
    @SLAM12310 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዳዊት በእዉነት ጌታአ---ብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-mv9jx4oj6h
    @user-mv9jx4oj6h 6 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-dh7qf3xd7o
    @user-dh7qf3xd7o 5 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ጸጋና መንፈስ ይብዛልህ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም አስተምህሮ ተባረክልን ወንድም ፉሲል

  • @user-ot1ld1sf5f
    @user-ot1ld1sf5f 6 หลายเดือนก่อน +5

    Daveyewa😊😊❤❤!!
    Praise the Lord for His precious Word!!!!

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm 6 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ የተረጋጋ ትምህርት ናፍቆኝ ነበር አንተንና እንዳንተ ያሉት ጌታ ያብዛቹ ይባርካቹ❤

  • @tsionisrael9809
    @tsionisrael9809 5 หลายเดือนก่อน

    የአንተን ት/ት በጉጉት ነው የሚሰማው ተባረክ

  • @danieldejene6254
    @danieldejene6254 7 หลายเดือนก่อน +4

    wow tsegaw yibzaleh daveyee you are blessed

  • @azitigrace3972
    @azitigrace3972 6 หลายเดือนก่อน +5

    Amennn devayee much grace to u 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wondimushewaker7313
    @wondimushewaker7313 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 6 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you abundantly ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum5785 6 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you brother Dawit, I am blessed.

  • @teshomechalchisa
    @teshomechalchisa 3 หลายเดือนก่อน

    God Bless, My Dear.

  • @AbrehamYohannes-zn4oo
    @AbrehamYohannes-zn4oo 6 หลายเดือนก่อน +4

    Guys we ethiopians are verry lucky to have dev

  • @yihunabe
    @yihunabe 6 หลายเดือนก่อน +4

    Hallelujah!!

  • @tegilema6437
    @tegilema6437 6 หลายเดือนก่อน

    stay blessed Dave

  • @GirmaLeta2858
    @GirmaLeta2858 6 หลายเดือนก่อน +2

    WOW!

  • @teshomegobena7643
    @teshomegobena7643 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you dear brother, Dave.

  • @gracehasnolimit3703
    @gracehasnolimit3703 6 หลายเดือนก่อน +4

    more grace my beloved brother dawit fasil!

  • @user-hx4lz2kz7y
    @user-hx4lz2kz7y 6 หลายเดือนก่อน +4

    Much grace brother Dave!!!

  • @barkotyimer7292
    @barkotyimer7292 6 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤

  • @tinaeliastiny5241
    @tinaeliastiny5241 6 หลายเดือนก่อน

    kebad menfesawi dikam lay negn gin yegeta fikr kedikame belay endehone endastaws silarekegn geta abzto tsegawn yochemrlh 🖐️🖐️

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 6 หลายเดือนก่อน

    ዋና መዳኛውን አርክሶ ደሙን እንዳያምኑበት ከርሱም እንዳይቀበሉ አደረገ ይህ ሰው በኡየሱስ አምላክነት አያምንም ትምህርቱን ያጣምማል በጣም ይቀፋል ።

  • @mabiratudangia7305
    @mabiratudangia7305 6 หลายเดือนก่อน +2

    Galatoomi Obboleessoo

  • @amanuelwero
    @amanuelwero 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Dave Blessed, since 2011 still watching preaching.❤❤❤❤❤

  • @getahunasefaa2128
    @getahunasefaa2128 6 หลายเดือนก่อน +2

    dev. betam enwdihalen❤❤❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 6 หลายเดือนก่อน

    in my blood is Life through Jesus Christ my Lord. Amen

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 7 หลายเดือนก่อน +3

    Dave geta abizito yibarkih❤❤❤

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 6 หลายเดือนก่อน

    ክቡር የክርስቶስ ደም ❤

  • @desse-1583doc
    @desse-1583doc 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ Daveye ፀጋና ሰላም ምህረትም ይብዛህ