ከንብ የሚሰራ ነገር ሲባል "ጀላቲ" አለ 🤣🤣/ማን ያሸንፋል በአዲሱ ስቱዲዮ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @hometube8205
    @hometube8205 11 หลายเดือนก่อน +16

    ናታይ በጣም የምወደው ተዋናይ❤❤❤ የማያልቅበት እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ 😍🥰🥰

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 11 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት እንጄራ ይስጠን 🙏🙏🙏ዘወትር ጠፍታችሁ ናፍቀቨን ነበር እንኮን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 11 หลายเดือนก่อน +17

    ቸሬ የአዲስ ከተማ የአራዳ ልጅ ግርማ ሞገስህ ይበቃል አንደኛዬ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 11 หลายเดือนก่อน +11

    የተስፋ አምላክ በእርሱ ታምናችሁ በደስታና በሰላም ይሙላችሁ።

  • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
    @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 11 หลายเดือนก่อน +14

    ዝምታ ያሸልማል ለምን ተቆረጠ😢

    • @helenheluwa1335
      @helenheluwa1335 11 หลายเดือนก่อน

      ማንን ልታሰቂይ!ዪ ነው ሆ እኔት እንደሚያሳዝኑኝ😅😅😅

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 11 หลายเดือนก่อน

      አረ ኡንኳንም ለቋራጣ በጠም ለህወት አስጊ ነበር

  • @aseed792
    @aseed792 11 หลายเดือนก่อน +4

    ላሬ ገላ ሳላየው ነው የምኮምተው ምክነያቱም ጋሽ ቸሬንና ናተይን ስላይሁ በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቸርነት ነጋሽን ስወደወት በጣም ብዙ ፊልማቸውን ከኬናጋ ያለውን በሙሉ አይቸውዋለሁ በዚሁ አጋጣሚ በጣም ነው የማከብረወት

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 11 หลายเดือนก่อน +6

    ቸሬና ሼፍ ዚ ወንድማማቾች ነው ሚመስሉኝ ዘወትር አትጥፋብን እንጂ❤

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 11 หลายเดือนก่อน

      ናቸው መሰል😂

  • @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
    @ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ዋውው ትታችሁት መስሌኝ ነበር😊

  • @HdcyItef
    @HdcyItef 3 วันที่ผ่านมา

    ዝምታ ያሸልማል ለምን ተቋረጠ😢😢😢

  • @ruthagh1249
    @ruthagh1249 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen tebarku kudsan god bless everyone 🙏 ❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ወይ ሁላችሁነም ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዘወትር የቆዳ ቀለምህ እንዴት እንደሚያምር ❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሬ ናታይ ሰላየኋችሆ ደስ ብሉኛል ዘዉድና ጉፍር 10ይሆናል ያየሆት ኑሮልኝ አሬፍ ቁይታ ነዉ

  • @etoPia-k4j
    @etoPia-k4j 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 หลายเดือนก่อน +2

    ተዋናይ ናታይ ጌታቸውና ሜሮን ውይ በጣም ረባሾች ናችሁ፣ እነ ቸሬን አላስወራ አላችሁ እኮ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ግርማ እና ሮማን የአዴይ ድራማ
    ድምቀት ዎዛሮ ዝናሽ አቶ ተዳሰ
    ሁላቹም 🎉🎉🎉🎉

  • @Balshwhabule-hu6kk
    @Balshwhabule-hu6kk 11 หลายเดือนก่อน +4

    እሁድን በኢ ቢ ኤስ ለይ ማስተር አብነት ከበደን አቅርቡልን መልካምነት ለራስ ነው
    ቤትሰብ /ይቅራብ የምትሉት በለይክ

  • @AlfiaAlfia-eh8hb
    @AlfiaAlfia-eh8hb 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም አደይ ደራማ ተዉድጂ ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
    @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዘወትር❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 11 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር ደሳለኝ እንኳን ደህና መጣህ አስፍየ እንወድሀለን😢😢😢😢😢

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዘወትር❤

  • @FatumSuleman
    @FatumSuleman 11 หลายเดือนก่อน

    I'm Glad To See You Guys Zowtir Gin Dansun Tinish Rezem Bitadergew Please

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ xj sw dg z

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 หลายเดือนก่อน

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3

  • @MekdesLemma-o2t
    @MekdesLemma-o2t 11 หลายเดือนก่อน

    ዝምታ ያሸንፍል ለምን ቀረ በጣም ወደነው ነበር የምንከታተለው

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 i like fun 😂😂😂 nice

  • @ስንቴሐፍሴባ
    @ስንቴሐፍሴባ 11 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር እባክህ ቻፓ የሚባል ቋንቋ አስተካክል

  • @hayu684
    @hayu684 11 หลายเดือนก่อน +1

    Grmesh😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 11 หลายเดือนก่อน

    ቸርዬ ወንድምዬው

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝምታ ያሸልማል በጣም ነበር የሚያዝናና ተቋረጠ እንዴ

  • @tadigutema9620
    @tadigutema9620 11 หลายเดือนก่อน

    Natay betami new yemadeqi 🥰🥰🥰

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾
      @ ታዲ ጉተማ

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- 5 หลายเดือนก่อน

    ዓደይ ላይ የሚሰራው ሰውዬ አዲስ ተዋናይ ይመስለኝ ነበር ብዙ ተዋቂ አይደለም

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 11 หลายเดือนก่อน

    ወዲማችን ዘወትር ደሳለኝ በጣም ጠፍተሀል

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 11 หลายเดือนก่อน

    Zeweter entrance??

  • @ሰአዳጌታቸው
    @ሰአዳጌታቸው 11 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SolomonKah-i1w
    @SolomonKah-i1w 11 หลายเดือนก่อน +2

    lesew hulu desta lesew hulu fikir balem zurya hulu

    • @የወሎልጅዘሬ
      @የወሎልጅዘሬ 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @የወሎልጅዘሬ
      @የወሎልጅዘሬ 11 หลายเดือนก่อน

      ግን ጠፍታችሁን ነበር እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ናታንና ጋሽ ቸሬ በጣም አድናቂነኝ❤❤❤❤እንወዳችኋለን

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ tm cv lo o

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻ መርካቶ ብላለች

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 11 หลายเดือนก่อน

    አይቀርብም መስሎኝ ነበር

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ሆኖ - ተመቼክ አለ።ኧረ ቋንቋችን ።

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 หลายเดือนก่อน

    እዚ ጨዋታ ላይ ዱዳ ሆነ ሚያስረዳ ሰው ደሜን ሲያንተከትኩ

  • @ahemmedseide-ov4pv
    @ahemmedseide-ov4pv 8 หลายเดือนก่อน

    እረ ስት ደቆሮ አለ

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO 8 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባህ ጮማ እራስ

  • @ሠያ
    @ሠያ 7 หลายเดือนก่อน

    እርጋታዉ የለለነዉ

  • @MediLove-cg4op
    @MediLove-cg4op 11 หลายเดือนก่อน

    ere des ylal

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ልጅ ደሞ አያረጅም እንዴ

  • @ZinawKasaye-zm5og
    @ZinawKasaye-zm5og 11 หลายเดือนก่อน

    zewd ina gofer lay ina Abush lay temesasay gexebahiri gin dink biqat.

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ዚናው ካሳዬ