How can you compare? Its degrading & insulting to attend this kind of narrow minded interview full of kireker & wereeee ( ayemetenem). Regardless Eskinder so composed throughout👌
Zelalem, bro I love you man! You are the best interviewer I ever listened to and I am going to have a great respect for you. Esker is a two faced man. He is nationally.
This journalist was waiting to impose his idea to Eskinder.... (around 0.30-0.45) literally argueing with him. Fano killing because of their tribe in Oromia kilel is laughable!! Journalist Zelalem go do your research before interviewing Sir Eskinder. Demo yekerakeral bletantly🙄 ...is this new way of journalism in ET???
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት... እስክንድር = ሰው። ስላወኩህ ደስ ብሎኛል!! ተባረክ።
እስኩ ክብር ይገባሀል።ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።
እስኬዉ ጀግናነህ አንተ እዉነት ነህ የእዉነት ሰዉ ነህ ብርቱዉ እስክንድር
Thank you Eskinder nega. Thank you , father of Oppressed Ethiopians. God bless you
በፍፁም አማራ ፍኖዎች ይህን አያደርጉም በፍፁም
Thank you Eskindir Nega. You are realy outstanding.
ታላቁን እስክንድር የናቃችሁ ሁሉ ከጎናችሁ ታገኙታላቹ ፡፡
@ልዩ ቲዩብ Liyu Tube 🤣🤣🤣
እውነትም እስክንድር ዲሲፒሊንህ ይበቃል፣የጥበብህና የማስተዋልህ ልክማ አይወራ።
How can you compare? Its degrading & insulting to attend this kind of narrow minded interview full of kireker & wereeee ( ayemetenem). Regardless Eskinder so composed throughout👌
የጋዜጠኝነት ብቃትህ ለስርዓቱ የተሸጥክ ጠባብ ነህ ወንድሜ ለክርስህ ሳይሆን ለእውንትና ለህሊናህ
ተገዢ ብትሆን ይሻላል ነገ ሌላ ቀን ነው ማፍር መድበቅ ይመጣል እስኬው ማለት የእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ተምሳሌት ነው ባንተ እይነት ለሆድ
ያደረ መመስፈርትን ያላሟላ ጋዜጠኛን የመጀመሪያም የምጨረሻየም ነህ ላዳምጥህ አልችልም
አንባቢ የሆነ በእውቀት ለበለፀገ እና የብዙ አመት የጋዜጠኝነት ልምድ ላለው እስክድር ነጋ ለመሰለሰ በእንደዚህ መልኩ የጠነከረ ጥያቄ እና አንብቦ በእውቀት ጥያቄ አዘጋጅቶ ካልመጣ ምንኑ ጋዜጠኛ ይባላል ......? ለእኔ እንደውም ጅምር ላይ ደብሮኝ እና ፈርቼለት ነበር ግን በእውቀተ የታጨቀ ገራሚ የሆነ ጀግና ጋዜጠኛ መሆኑን አስመስክሮዋል ነው የምለው ቆሜ አጨብጭቤለታለሁ 👏👏👏 እስክንድርን በደንብ አርጎ በልጦታል መውጫ መግቢያም አሳጥቶታል :: ያቻ የምልወዳት ስሟን ባልጠራውም 🤔ጭንብልህን አውልቅ ያለችህ እውነት ሆነ አወለቅክ ነው ያለው 😂😂😂🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስክንድር ነጋ የንጹሃን ድምፅ ጋዘጤኛው ለእውነት ቁም በንፁሃን ደም አትቀልድ ።
እስኬው የብልፅግና ዛር ማውጫ። ኑር ኑር ኑርልን ።አንተ የሃሳብ ንጉሥ ። ድንቅ የ ሸገር ልጅ ። 💚💛❤️ ። የሚሠድቡህ አያቁህም የሚያቁህ ያከብሩሀል። ኑርልን አንተ ሰው። ብዕር ይዞ ከጦረኛ በላይ የሚፈራ !! ወንድ!
እስክንድር ነጋ ማለት የሚከተሉት ነው።
(1)የአአማራ ጽንፈኛ
(2)ተናግሮ የማያሳምን
(3) ሲናገር ቃላት የማይገጣጠምለት
(4) ፖለቲካ የማይሆንለት የማይሞላለት
(5) አስር ቤት አሟቂ
(6) ለሀገሩ ምንም ያልሰራ ለመስራትም ምንም ችሎታ የሌለው። ብዙ ጊዜ በመታሰር ብቻ የታወቀ። አሁንም ለተጨማሪ እውቅና ለመታሰር እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው።
(7) ለሀገሩም ሆነ ለሚስቱ ወይም ለልጁ ምንም ፍቅር የሌለው ግን ለእስር ቤት ብቻ ፍቅር ያለው ሰው ነው።
ጠ/ሚር። አብይ እና እስፍንድድ ነጋ አንድ አይነት አመለካከት እያላቸው እስፍንድድ አብይን የማይደግፈው አማራ እና ኦርቶዶክስ ስላልሆነ ብቻ ነው።
እስክንድር በቁሙ የሞተ እሱን ሰምቶ መስኪድ የሚያቃጥሉ ደግሞ በሙታን የሚመሩ ናቸው።
እስክንድር የትርጉም ጽፈት ቤት ከፍቶ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ መተርጎም ቢሰሪ ይሻለዋል። እርሱንም በቅጡ አይሰራም ምክኒያቱም 1996 (Gregorian) የተረጎመውን ወረቀት አይቻለው። አማራ ስለሆነ ቀባብታችው አሳምራችው ምሁር አድርጋችው አዋቂ አድርገችው የምታቀርቡበት እና የምትሰሙበት ጊዜ አክትሞዋል
ኢስቲ ማል ባላጠ
God bless you Eskinder. Father of oppressed Ethiopians
እስኬው ጀግና
Professional Reporter.
Keshim ye Balageru gazetegna nek
እስኬው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን እግዚአብሔር ከነዚህ ሰው በላዎች ይጠብቅህ
ጋዜጠኛው ስርዓት እሚባል የለውም ይህን ህድና ተናገር የተባለ ነው እሚመስለው አንዱን ዘሎ አንዱን ወደኋላ ወደፊት ይላል አዝግ
ኦነግ ነገር ነው
thanks very much engineer
እስክንድር ነጋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አስተዋይ ልዩ ሰው በጣም ነው የምወድህ
Zelalem, bro I love you man! You are the best interviewer I ever listened to and I am going to have a great respect for you.
Esker is a two faced man. He is nationally.
He’s nationally? Lol
ፋኖ የአማራ የጀግንነት ታሪክ ማሳያ ነዉ
ጋዜጠኛ ከየት ያመጣሀዉ ትርክት ነዉ ። ክርክር ነዉ የያዝከዉ ወይስ ጥያቄ ።። ማለትም ስለ ሸኔና ፋኖ ። ነፃ ሆነህ የምትጠይቅ ሳይሆን ባጠቃላይ አድርባይ ነህ ጥሩ ምላሽ አግኝተሀል አልተሳካልህም
ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ
Our freedom fighter 💪 Esknder Nega thank you for your price 🙏
ማንም ሰው የሚመኘውን የቅንጦት ህይወት መኖር የሚችል ሰው የራሱን ህይወት ትቶ ስለ ኢትዮጵያ.....እግዚአብሔር እንደ ልፍትህ እንደ ልብህ የምትፈልጋትን ኢትዮጵያ ያሳይህ !!!💚💛❤️
እስክንድር ነጋ ጀግና ነህ አንተ የአማራን ህዝብ ስነልቦና የፋኖን ስነልቦና ጠንቅቀህ አዉቀኸዋል
ታላቁ እስክድር እድሜና ጤና ይስጥልን
እውነት ያሸንፋል የንጹሀኑ ደም ይፈርዳል
ዘላለም ደረጄ በጣም በቅርብ የማዉቅህ አብረን የተማርን እንደመሆንህ የነበረህ ፀባይ እና ስነስርአትህ አሰጅግ ጥሩ የሚባል ሰዉ እንደነበረህ ምስክር ነኝ።ነገር ግን አሁን ሳይህ ወይ ኦሮሞ ነህ ወይ ደሞ ፕሮቴስታንት እንደሆንክ ነወለ የተረዳዉህ።ባጠቃላይ የግዜዉ ሰዉ መሆንህን ለመረዳት እና ነገን ማሰብ ያቃተህ በባለግዜነት ጭፍን ጥላቻ ዉስጥ የገባህ መሆንህን በግልፅ በማሳየትህ ከልብ አመሰግንሀለሁ።የቀረዉን ነገ ወይም ከነገ በስቲያ ያንተ ባለግዜነት ሲያበቃ ሒሳቡን እናወራርሰዋለን።
እስኬው ጀግና ኢትዮጵያዊ ስለ እውነት ብቻ
Number one, the Most Very Important Person=Eskiew
ዘላለም ደረጀ ዋልታ እያለህ ጀምሮ የማደንቅህና የአንተን ፖለቲካዊ ውይይቶችን የመከታተል አባዜ ነበረኝ፡፡ ይሁን እንጅ ከእስክንድር ነጋ ጋር ያደረግኸው የመጀመርያው ክፍልን ውይይት ሳይ ሁለት ነገሮችን በአንተ ላይ ጥያቄ ለማንሳት ወደድኩ ወይም አንተን ታዘብኩ፡፡ የመጀመርያው ጋዜጠኝነትህን ማለትም የጋዜጠኝነት ስነምግባር የሌለህ እንደሆንክ፣ ይህንንም በምክንያት ስገልጽ እስክንድር ነጋን ደስ ሲልህ እርስዎ መሀል ላይ ደግሞ አንተ እያልክ የምታወራበት መንገድህ አልተመቸኝም፤ ሁለተኛ በተደገጋጋሚ ለአማራ የሚቆሙና አማራዊ ፖለቲካዊ ሀይል ያላቸውን ሰዎች ውይይት ላይ ይዘህ ስትቀርብ ለአማራ ያለህን ጥላቻ የምታሳይና ማንነትህን እየገለጥህ ያለህ ሰው ነህና ይህን አቋምህን አስተካክል፤ አንተ ከየትኛውም ብሔር ልትሆን ትችላለህ በአማራ ላይ ያለህን የተንሸዋረረ አመለካከትና አቋምህን ቀይር፣ አንድ ቀን ዋጋ እንዳትከፍልበት እሰጋለሁ፡፡ ቢሆንም አሁንም እውነተኛ ጋዜጠኛ እና ለተጎዱና ለእውነት የምትቆም ጋዜጠኛ ሁነህ ማየት እፈልጋለሁ፣ ምርጫው ግን የአንተ ነው ሰውን አታሳዝን ስነምግባርም ይኑርህ፣ ጋዜጠኛ ገለልተኛ እና ለእውነት የቆመ እንጅ ለዘሩና ለፖለቲካ ወገንተኝነት ከቆመ ህሊና እንደሌለው ያሳያል፡፡
Exactly my thoughts👍
Fantastic journalist
እስኬው ብርቱ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
Thank you Eskinder. Teyakew gazetegna gin jelal Jelajel oromuma neger new
Gazetegnawe betame gobeze new E\Z yebarek bezewe ketele
you have asked very good questions keep up a great job!
የኔ አሳዛኝ አላህ ይጠብቅህ
የሃይለሥላሰ ዘመን አንስተህ የማነው የፊውዳሉ ዘመን እንዳለፈ አታውቅም ከሆነማ በደርግ ዘመን የተወረሱ መሬታችን ይመለስልን
ፋኖ ጀግና ነዉ ቢመርህም ዋጠዉ
እስኬውን አትችሉትም።💪💪
እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያኑርህ። የተረዱህ የታደሉ ናቸው። ዛሬ ያልተረዱህ ነገ ይቆጫቸዋል።
ታሪክ ይሄን ዘመን ሲተርክ ምልክቱ አንተ ትሆናለህ!
Thank you Eskender. Nice explanation. Reveal the lies and coverups. Thanks.
እስክንድር ነጋ የኔ ጀግና - እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ ፡ ይጠቡቅህ! አንድ እውነተኛ ሰው በዚህ ትውልድ ማየቴ - በጣም ደስተኛ ነኝ!
እስክንድር አንተን የወለደች እናት ልዩ ናት ትግስት ጽናት ድፍረት ለህዝብ ያለህ ጥረት ስንቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዘላለም ስሜትኸን ተቆጣጠር እንጂ የብልጽግና ደጋፊ መሆንህን ታወቀ ቢሆንም መብትሀ ነው ግን ለምትጠይቀዉ እንግዳህ ክብር ይኑርህ አንዴ አነቱ ሰትናደድ አነተ ማለት ግን አግባብ አይደለም እባክህ ተረጋጋና ጠይቅ
Exactly!
በርቱ እስኪ እግዚሀብሄር ይርዳችሁ ለወገኔ ድረሱለት።ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነዉ ከፋኖ ላይ እጃችሁን አሱልን ደሞ ለመከፋፈል አትሞክሩ ይብቃችሁ
ለምድነው በህቡ የማይታገሉት ?ሁለተኛ ጠያቂው የሚጠይቀውን ጥያቄ በደንብ ተመልከት
እስክንድር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ብቻውን እየጮኸ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው
እስክንድር እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ።
እስክንድር ነጋ ማለት ሰው በጠፋበት ባሁኑ ዘመን "ሰው" ሆኖ የተገኘ ጀግና ነው። እናከብረዋለን!
Gejnaw Eskender💪🏾
እስክንድር ነጋ ማለት የሚከተሉት ነው።
(1)የአአማራ ጽንፈኛ
(2)ተናግሮ የማያሳምን
(3) ሲናገር ቃላት የማይገጣጠምለት
(4) ፖለቲካ የማይሆንለት የማይሞላለት
(5) አስር ቤት አሟቂ
(6) ለሀገሩ ምንም ያልሰራ ለመስራትም ምንም ችሎታ የሌለው። ብዙ ጊዜ በመታሰር ብቻ የታወቀ። አሁንም ለተጨማሪ እውቅና ለመታሰር እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው።
(7) ለሀገሩም ሆነ ለሚስቱ ወይም ለልጁ ምንም ፍቅር የሌለው ግን ለእስር ቤት ብቻ ፍቅር ያለው ሰው ነው።
ጠ/ሚር። አብይ እና እስፍንድድ ነጋ አንድ አይነት አመለካከት እያላቸው እስፍንድድ አብይን የማይደግፈው አማራ እና ኦርቶዶክስ ስላልሆነ ብቻ ነው።
እስክንድር በቁሙ የሞተ እሱን ሰምቶ መስኪድ የሚያቃጥሉ ደግሞ በሙታን የሚመሩ ናቸው።
እስክንድር የትርጉም ጽፈት ቤት ከፍቶ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ መተርጎም ቢሰሪ ይሻለዋል። እርሱንም በቅጡ አይሰራም ምክኒያቱም 1996 (Gregorian) የተረጎመውን ወረቀት አይቻለው። አማራ ስለሆነ ቀባብታችው አሳምራችው ምሁር አድርጋችው አዋቂ አድርገችው የምታቀርቡበት እና የምትሰሙበት ጊዜ አክትሞዋል
መረያችን አቶ እስክንድረ ነጋ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑረልን👈☝️☝️☝️👍👍👍👍
Eskiew Excess love for you
እሰኬው የሚመቸኝ እንደዚህ አይነት ጋዘጠኞችን እና ፖለቲከኞችን ስለሚያጋልጥ ነው።
እግዚአብሔር፣ይርዳህ።
እስክንድር ለቃለመጠይቅ በጣም አስቸጋሪ ሰው ነው።
I proud of you Eskender
ይሄ ጋዜጠኛ የጀኖሳይዱ መንግስት አደገኛ ሰላይ ነው።
ጋዜጠኛው ስነ መግባር ይጎልካል
Zale you and betty profshenle jurnlste and ahdue Rido perfect midia thanks
እስክንድር ነጋ ማለት የሚከተሉት ነው።
(1)የአአማራ ጽንፈኛ
(2)ተናግሮ የማያሳምን
(3) ሲናገር ቃላት የማይገጣጠምለት
(4) ፖለቲካ የማይሆንለት የማይሞላለት
(5) አስር ቤት አሟቂ
(6) ለሀገሩ ምንም ያልሰራ ለመስራትም ምንም ችሎታ የሌለው። ብዙ ጊዜ በመታሰር ብቻ የታወቀ። አሁንም ለተጨማሪ እውቅና ለመታሰር እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው።
(7) ለሀገሩም ሆነ ለሚስቱ ወይም ለልጁ ምንም ፍቅር የሌለው ግን ለእስር ቤት ብቻ ፍቅር ያለው ሰው ነው።
ጠ/ሚር። አብይ እና እስፍንድድ ነጋ አንድ አይነት አመለካከት እያላቸው እስፍንድድ አብይን የማይደግፈው አማራ እና ኦርቶዶክስ ስላልሆነ ብቻ ነው።
እስክንድር በቁሙ የሞተ እሱን ሰምቶ መስኪድ የሚያቃጥሉ ደግሞ በሙታን የሚመሩ ናቸው።
እስክንድር የትርጉም ጽፈት ቤት ከፍቶ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ መተርጎም ቢሰሪ ይሻለዋል። እርሱንም በቅጡ አይሰራም ምክኒያቱም 1996 (Gregorian) የተረጎመውን ወረቀት አይቻለው። አማራ ስለሆነ ቀባብታችው አሳምራችው ምሁር አድርጋችው አዋቂ አድርገችው የምታቀርቡበት እና የምትሰሙበት ጊዜ አክትሞዋል
ESKINDER HERO
ጋዜጠኛው ስነምግባር ይኑርህ ለአተ መስከረምን ይጣልብህ ደነዝ
እንደ ቢኒያም የሚባልን የ አንድ አፍታ ጋዜጠኛ አናፍጣው ትሄድ ነበር ::እስክንድርም አለቀቀውም ወጥ በወጥ አድርጎታል::
ጋዜጠኛው ከእውነት ወደ ወገንተኝነት አድልቶል
ሰዉ በጠፋበት ጊዜ የተገኘ ሰው እግዝሐቤር ይባርክህ::
The only innocent person in Ethiopian politics.The great Eskindir Nega,God bless you and your family.
He does look inocente but he does have his motions or homework has given by his bosses, that is all.
ብቻ እደራ የምልዎት ብስላም እውድ የሚሉትን ግፉበትና ሰላም እንኑር
የልቤ የምለው ጎበዝ ጋዜጠኛ ሁሌም ታኮራለህ ።
ጥያቄና መልሳችሁ ብስለት የሌለው ነው። ሚዲያ ተገኝ ተብሎ እንደፈለጉ ማውራት ያስገምታል። "አፍ ሲከፈት አእምሮ ይነበባል" ይባላል። የመስቀል አደባባይ ስራው ሲጀመር 1. "አፍርሰን እንደገና በነበረበት እንመልሰዋለን"?
2. "መንግስት የህወሃት ኃይል ከአቅሜ በላይ ነው ብሏል" ? ብሎዋል ግን?
አይ ጋዜጠኛ ደረጀ! ብዙ ጥረሀል። ግን እስክንድር በዝረራ ጥሎሀል። እስክንድር እንደነ ልደቱ አፈኛ ላሆን ይችላል። ኮንሴፕቱዋል የሆኑ ነገሮችን ፈልፍሎ በማውጣት ግን የሚደርስበት ማንም ሰው የለም። የፈለከውን ከባድ ጥያቄ ልትጠይቀው ትችላለህ። በቀላሉ ይመልሰዋል። በቀለ ገርባን በናሁ ቲቪ ክርክር ላይ እንዴት እንዳነጠፈው የምናቀው ነው።
እስክንድር ትሁት ስለሆነ እንጂ መከላከያው ቂጢን ገልብጦ 600 ኪሜ ከመቀሌ ተነስቶ መፈርጠጡን ጠንቅቆ ያቀዋል። ማስቀየም ስላልፈለገ ነው።
ደረጀ፣ እስክንድር ለማን እንደሚታገል አንተ አትመርጥለትም። ለተጎዳ ሁሉ ይታገላል። አሁን ባለው የፖለቲካ አውድ ተጎጂው አማራ ነው። ለአማራ ቢታገል አይቆጭህ። ዘመዶችህ አማራን እየጨፈጨፉ እንዲቀጥሉ አይፈቀድላቸውም።
በአደባባይ ለመንግሥት መረጃዎች እየሰጣችሁ ነው ጋዜጠኛው የአብይ ሰላይ ይመስለኛል እነኝህ ጥያቄዎች በአደባባይ መጠየቅ ይገባቸዋል ?
እንደ ደህና የስራ ባልደረባ ቤቲን አንስተህ "ጭምብልህን አውልቅ" ብላህ ነበር። ምን ማለት ነው?መገደል ይብቃ ማለት የአማራነት ጉዳይ ሳይሆን ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው። አሳፋሪ ሰውና የጋዜጠኝነት ስነምግባር የጎደለህ ነህ። ስለዚህ ከታላቁና ከዓለማቀፉ ጋዜጠኛ እስክንድር ብዙ ልትማር ይገባሃል።
Ewinet bexam arif new gazexegnaw berita
ይህ ሰው ጤናማ አይዴለም !
የትግራይ ትጥቅ መስፈተት ይቻለል ?
ሰው ለምን ሰላምን አይፈልግም ?
በጠም አዝናለው በሽታኛ ሰው ወዳ ሕክምና ቢሔድ ደስ ይለኛል !!
እስክንድር ያፏግር ጋዜጠኛወ ገን ጎበዝ ነህ አስክንድር ጭንብሉን አውልቋል
ታላቁ እስክድር 💚💛❤🙏
እስክንድር ነጋ ማለት የሚከተሉት ነው።
(1)የአአማራ ጽንፈኛ
(2)ተናግሮ የማያሳምን
(3) ሲናገር ቃላት የማይገጣጠምለት
(4) ፖለቲካ የማይሆንለት የማይሞላለት
(5) አስር ቤት አሟቂ
(6) ለሀገሩ ምንም ያልሰራ ለመስራትም ምንም ችሎታ የሌለው። ብዙ ጊዜ በመታሰር ብቻ የታወቀ። አሁንም ለተጨማሪ እውቅና ለመታሰር እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው።
(7) ለሀገሩም ሆነ ለሚስቱ ወይም ለልጁ ምንም ፍቅር የሌለው ግን ለእስር ቤት ብቻ ፍቅር ያለው ሰው ነው።
ጠ/ሚር። አብይ እና እስፍንድድ ነጋ አንድ አይነት አመለካከት እያላቸው እስፍንድድ አብይን የማይደግፈው አማራ እና ኦርቶዶክስ ስላልሆነ ብቻ ነው።
እስክንድር በቁሙ የሞተ እሱን ሰምቶ መስኪድ የሚያቃጥሉ ደግሞ በሙታን የሚመሩ ናቸው።
እስክንድር የትርጉም ጽፈት ቤት ከፍቶ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ መተርጎም ቢሰሪ ይሻለዋል። እርሱንም በቅጡ አይሰራም ምክኒያቱም 1996 (Gregorian) የተረጎመውን ወረቀት አይቻለው። አማራ ስለሆነ ቀባብታችው አሳምራችው ምሁር አድርጋችው አዋቂ አድርገችው የምታቀርቡበት እና የምትሰሙበት ጊዜ አክትሞዋል
ታላቁ እብድ በለው
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪካካካካ
@@muhidinabdulkadir2647

ኢትዮጵያዉያን የሚረግጣቸዉንንና ያሚያሰቃያቸዉን እንጅ የሚመርጡ እንደዚህ አይነት ሰዉ አይደግፉም አይወዱም። እስክንድር ሲታሰር ጭጭ ነዉ ያለዉ። ህዝቡ የማይረባ ነዉ ህዝቡ የሚሞትለትን እና የሚታገልለትን አይወድም አያዉቅም።
እስክንድር ለስልጣን እንጂ ለህዝብ ታግሎ አያቅም ። ዶ/ ር አብይ እሱኑ ዝም ለማሰኘት ይሰጠው ነበር ሰውየው ቀበሌም መምራት አይችልም ። ስለዚህ አሰር ታረግና ጭንቅት የመሣል ስራ ትሠራበታለህ ግን ሰውየው ጭንቅላቱ አይረን ስለሆነ ቶሎ ይዝጋል ። ያው ምንም ልታደርገው አትችልም የቆሻሻ ገንዳ ትሠራበታለህ እንጂ
We need a strong fano.we need to
protect these innocent people.the federal
Government is responsible for oromia
region problem.
እውነተኛ : ጀግና :ዲሲፕሊን :እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከጥያቄ አቀራረብና አካሄድህ ዕውነት አፈላላጊ ወይስ የመንግስት ደጋፊ ጋዜጠኛ ነኝ ትላለህ አቶ ዘላለም: እስቲ ልጠይቅህ
እስክድር ዘመንህ ይበረክ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ እንዳተ አይነት ቤበዙ ኑሮ ይች ሐገር አትፈርስም ነበር ጋዜጠኛው ግን ማነህ? ወያኔ ወይስ ሸኔ በጣም ትደብራለህ
eskewu amaizing man
The INTERVIEWER seems more concerned about face saving of THE OROMIA REGIONAL LEADERSHIP
This journalist was waiting to impose his idea to Eskinder.... (around 0.30-0.45) literally argueing with him. Fano killing because of their tribe in Oromia kilel is laughable!! Journalist Zelalem go do your research before interviewing Sir Eskinder. Demo yekerakeral bletantly🙄 ...is this new way of journalism in ET???
እስክንድርን ደጋግመው ቢያስሩት ቢያስሩት ወይ ፍንክቺ ለዲሞክራሲ እንደሻማ ነው የሚቀልጠው እስኬው
አንድ ሀገር ውስጥ ነን እያሉ ክልሌና ድንበሬ ማለት አንድ ዝንጀሮ ሁለት የተጠረበ, ወይም ቀርንጫፍ የሌለው የተራራቀ ዛፍ ላይ የመውጣት ሙከራ የማድረግ ያክል ነው. አቅም እስካለ ድረስ ነጥቆ መስፋፋትና መገንጠል, ለራሴ ብቻ ይሁን ተብሎ በጥቂት ተከፋይ ባንዳዎች ፍልጎት ሕልምና ትልም መመራት አልፎም የሰው የማይተካ ሕይወት መቅጠፍ የአርዮስ ሰይጣን ተግባር ነው. ይህ ሕዝብ ከወራሪ ቀማኛ አዋራጅና ገፋፊ ባህርማዶ ተሻግሮ መቶ ገብር ሲለው, እንቢ ብሎ የነጠከውንም አምጣ የኛ የአፍሪካውያን ነው ብሎ በሕብረት ተፋልሞ በጋራ ሊኖርባት የቀየሳትን ሀገር ዛሬ የተፈለፈልክ ውራጃም የጠላትን ማሲንቆና ከበሮ እየደለቅህ በውሸት ትረካ አፍሪካውያንን መድረሻ መጠለያ መኖሪያ በማሳጣት ሰላሙን ብትነሳም, አታሸንፉም. ማንኛውም የኢትዮጵያ ዜጋ, ኢትዮጵያ ተብላ በደሙና በአጥንቱ ያጠራት ሀገር ውስጥ የፈለገበት ቦታ ሄዶ መኖር መክተም መንሸራሸር, መሰረግ, ቤተሰብ ማቀፍ, ምግዛት መሸጥ, መምረጥ መመረጥ ይችላል, ወደድክም ጠላህም.
ዛሬ አውሮፓና አሜሪካም አልተከለከለም. ማናባክ ነህና ነው ከክልሌ ውጡ የምትል?አንት አውሬ ጫካ ግባ ከንጀሌህ, በሰው መሃል ይህ አይሠራም.
ጥበብን ያላጎራበተ ሳይንስንና ታሪክን በአመሳካሪነት የማይጠቀም ፖለቲካ ለአመራር መጠቅም ያደክማል, ግብም የለውም. በኢትዮጵያ ውስጥ ስራፈት በዝቷል ምክንያቱም የቅጥረኞች የመገንጠል ፖለቲካ ስለሚራመድ, ፌዴሬሽኑና ህገመንግስቱ ለአስከባሪነት የቆመ መሆኑ በግልፅ እየታየና ረብሻው እንዲስፋፋ ምክንያት ሆኖ ወደ ሥራ መግባት አልተቻለም. ፍርሃት አሳድራችሁዋል.
የሚመስለው እንደ ግርማሜና መንግስቱ ነዋይ በተሰበሰባችሁበት መቶ የሚረሽናችሁ የምትጠብቁ እንጂ. ለሰላሳ አንድ ዓመት ተፈትሾ ሁከትና መከራ መገፋፋትና ጦርነት አልፎም ለስራም ሆነ ለመኖር እንዳይመች ለማድረግ የመገፋፋትና የማግለል, በጥቁሮች መሃል አፓርተይድን ማንገስ ሁኖ እየታየ ውጤቱ, መውጪያ እንዳጣች በድመት እንደምትታደን አይጥ ሆናችሁዋል.
ይህም ያሰባሰባችሁ ሃይል ስላወናበዳችሁ, ብዙዎቻችሁ የፖለቲካ ሰዎች ሳትሆኑ ለቦታ ማሟያ የተመለመላችሁና የህዋሃትን ሕልም ብቻ እንድትፈቱ የተጎለታችሁ አለቶች በመሆናችሁ ነው.
እናንተ አደላችሁም አውሮፓውያንም ይህንን ለመተግበር ሮጠዋል እራሳቸውን አግለው ጥርት ያለ የዘር ፖለቲካ አካሂደው ከሽፎባቸዋል, አልቻሉም, አይሆንም.
ተፈጥሮ ወሰን ድንበር ሀገር ልዩ ዘር የላትም. አለም አንድ ነች ሀገራችንም አለማችን ነች, በፍርሃትና በተለያዩ ምክንያቶች ነው ተራርቀን እንደገና የተቀራረብነው. ብዙ ተንተን ማድረግ ማመሳከር ይቻላል ግን ቦታና ግዜ የለም. ቀና ብሎ ማየት ግን ያነቃል. ሰማይ ላይ የምታዩዋቸው የገና ዛፍ ላይ የሚንጠለጠሉ ጌጦች አደሉም. የቁስ (material) የቦታ ፍላጎቶቻችንን የሚያሟሉ ናቸው. ስለዚህም የማእድን አደናችንን ቀጥለን ቁፋሮ በሕዋ ውስጥ በተገኙ ከዚህቀደም በሰው ያልተረገጡ ቦታዎች ቁፋሮ ለማካሄድ እየተረባረብን ነው. አያንዳንዳችን, የት ነው ያለሁት? ምንድነው እየሰራሁኝ ያለሁት? ብለን እራሳችንን መጠየቅ በግድ አለብን. ይህወሐት የእውር አመራር ያብቃ. ከህወሓት አንቀልባ ውረዱ.
ሁሉም በመሀይም አባሎቻቸው ለነሱ ብቻ እንዲያመች የቀየሱት ስለሆነ አውጥታችሁ ጣሉ. የባህር ክልል ለነሱ ብቻ ስይደርጉ እንክዋን ይልገብችሁ እንከፎች ናችሁ. ኤርትራን ማስገንጠል አንዱ የትልቅዋን ትግራይ ምስረታ አካል ነው ስንል ሰሚ አጥተን ም, ይሄው ዛሬ እራሳቸው አመኑ. ከኤርትራ ጋር አንድ ሕዝብ ነን, ባሕሩም የኛ ብቻ ነው, የማይሉት የለም. ይህ ነው ንቀት, ይህ ነው ክህደት. ምን እስኬሚያደርግዋችሁ ነው የምትጠብቁት?
እሥኬው ማባዛት ቢቻል ሺ ባደርግህ
Great job Derje you try to be fair .
ፍትህ በሀገር ዉስጥና በሳዉድ እስር ለሚሰቃዩ ወገኖች 😭
እስክንድር ነጋ ማለት የሚከተሉት ነው።
(1)የአአማራ ጽንፈኛ
(2)ተናግሮ የማያሳምን
(3) ሲናገር ቃላት የማይገጣጠምለት
(4) ፖለቲካ የማይሆንለት የማይሞላለት
(5) አስር ቤት አሟቂ
(6) ለሀገሩ ምንም ያልሰራ ለመስራትም ምንም ችሎታ የሌለው። ብዙ ጊዜ በመታሰር ብቻ የታወቀ። አሁንም ለተጨማሪ እውቅና ለመታሰር እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው።
(7) ለሀገሩም ሆነ ለሚስቱ ወይም ለልጁ ምንም ፍቅር የሌለው ግን ለእስር ቤት ብቻ ፍቅር ያለው ሰው ነው።
ጠ/ሚር። አብይ እና እስፍንድድ ነጋ አንድ አይነት አመለካከት እያላቸው እስፍንድድ አብይን የማይደግፈው አማራ እና ኦርቶዶክስ ስላልሆነ ብቻ ነው።
እስክንድር በቁሙ የሞተ እሱን ሰምቶ መስኪድ የሚያቃጥሉ ደግሞ በሙታን የሚመሩ ናቸው።
እስክንድር የትርጉም ጽፈት ቤት ከፍቶ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ መተርጎም ቢሰሪ ይሻለዋል። እርሱንም በቅጡ አይሰራም ምክኒያቱም 1996 (Gregorian) የተረጎመውን ወረቀት አይቻለው። አማራ ስለሆነ ቀባብታችው አሳምራችው ምሁር አድርጋችው አዋቂ አድርገችው የምታቀርቡበት እና የምትሰሙበት ጊዜ አክትሞዋል
እስክንድርን በአንድ ቃል ግለጽ ብባል ፦ "ሃያል!" ነህ! እለዋለሁ!
@@addisonline3947
መታሰር ሃይል የሚያስብል ከሆነ ባምቢስ አካባቢ የሚኖር አንድ ሌባ እየሰረቀም ሳይሰርቅም በጥርጣሬ 22 ጊዜ ታስሮዋል ሰለዚ ይህ ሰው ለአንተ የሃያሎች ሁሉ ሃያል ነው ማለት ነው። የሚስቱ ውሽማ ነህ መሰለኝ እሁንም እንዲታሰር ትፈልጋለ ሚስቱን ለማማገጥ እንድትችል።
@@beletetom107 አይምሮህ አይሰራም ፡ የአይምሮ እስፖርት ስራ ግዴለህም።
አድዋ የዘመቻዎች ሁሉ መዳረሻ በነበረዉ በወረ ኢሉ የወረ ኢሊ፡ ወገዲ ፡ለገ አምቦ ፡ መቅደላና ሌሎችም ወረዳዎች የባህል ቡድኖች ሽለላ th-cam.com/video/Vly4i0M5xWg/w-d-xo.html
ያላንዳች ድጋፍ አጥንቱንና ደሙን ያፈሰሰውን ፋኖን መተቸት በጣም ያማል! ከመንግሰት የተላከ ጋዜጠኛ ሰውን አያረደና እያፈናቀለ ያለ ኦነግ ሸኔን ትቶ ስለ ፋኖ ይሄን ያህል ጊዜ ማውራቱ የሚገርም ነው
የምትፈልገው ስልጣን ነው ኢትዮጵያን አይደለም።
ንግግሩን እንኳን የማታስጨርስ ግራ የገባህ ጋዜጠኛ እሱ
አላማውን አይስትም እናመሰግናለን ክቡር የሰው ልክ አቶ እስክንድር።
ጋዜጠኛ ጥያቄ ሳይሆን የያዘው ክርክርና ለመወንጀልና ለመወደድ ነው
የእኛ ጠበቃ ተሟጋቻችን እስኬው ኑርልን!
እንደዚህ አፍጥልኝ
እስኬው እወነተኛ ኢትዮጵያዊ ። አንድ ለናቱ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ።እስኬው እንወድሃለን ።
😂😂😂😂😂
ከአማራ በቀር ሰለሌላው ብሄር ግድ አይሰጠውም በቃ
አቶ ዘላለም እይታህ የተንሸዋረረ ነው። አብን የሚባለው አካል ትልቅ በአዲን ሁኗል ስለዚህ እነ አቶ እስክንድር ዘብጥያ ለማውረድ ደፋ ቀና የሚል ስብስብ ነው። ሌላ ነገር ልጨምርልህ እስክንድር እና ፋኖን የሚያገናኛቸው የአዲስ አበባ ጉዳይ ነው፡፡ ሰማህኝ አቶ ዘላለም ወላጋ ያለው ወጣት አዲስ አበባ የኔናት ሲል ጎንደር፣ጎጃም ፣ወሎ እና ሸዋ ያለው ወጣት እጁን አጣጥፎ ዝምምም የሚል ይመስልሃልን? ለማንኛውም አቶ ዘላለም በብዙ ባታስቀይመን መልካም ነው፡፡ ፋኖ ኢትዮጵያዊ ነው ሰልሆነም የትኛውም አካባቢ ያለን ግፍ ይታገላል፡፡
እንዳንተ አይነቱ ዘረኛ እስክንድርን መጠየቅ የለበትም እሱም መምጣት አልነበረበትም በተደጋጋሚ ስትጠይቅ ከእውቀት ሳይሆን ዘረኝነትህ ነው የሚታየው
ESKEW
IRON MAN
Le Eskinder interview ante atemetinem. Keshim ye Balageru journalism gegema
እስክድር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የእውነት ሰው
እሱን የምትከትሉ እብዶች
@@etsegenetbirru9093 አብይን የሚከተል ነው እብድ እደአንቺ አይነቶቹ ናችሁ የኢትዮጵያ መከራ የምታረዝሙት
Ye Ethiopia sayhon ye amara were selaki bilachu tirut
@@alexreta3434 ደደብ
@@alexreta3434 አብይና 'ኦሮሞ' ወደድክም በግድህም ግና ሺ እመት ይመራሃል 💪🏽😀😀ምን ታመጣለህ!!!! ምንም
እስክንድር መቼ ነው እምትበስለው ሁሉን መቃውም እኮ ፖለቲካ አይደለም? አንዳንዴ ተሰምቶ እንኳ ዝም ይባላል ። የአማራ መገደሉን በማውራት አማራን መከላከል አይቻልም። ሁሉንም ብሔር የአማራ ጠላት እምታረጉት የአማራ ቤሔርተኞች ናቹህ።
እውነት የሆነ ሁሉ ጠቃሚም ልክም ነው ማለት አይደለም።
ወንጀል ተብሎ በህግ ያልተደነገጉ ነገር ግን አደገኛ ድርጊቶችን ባለፉት አመታት አይተናል። በተለይም ተሰሚነት ባላቸው አክራሪ ፖለቲከኞች