የአቶ ልደቱ የግል ህይወት እና ሌሎች ያልተሰሙ ጉዳዮች ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 522

  • @oneethiopia3922
    @oneethiopia3922 7 ปีที่แล้ว +14

    አቶ ልደቱ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን አነሳህ! በትክክልም አዲስ የፖለቲካ ፍልስፍና ለኢትዮጵያችን አበርክተሀል! በርታ!

    • @eldanatadesse8991
      @eldanatadesse8991 7 ปีที่แล้ว +2

      Jemal Seid እውነት ነው ልደቱን የመሰለ ምርጥ የበሰለና አስተዋይ ፖለቲከኛ 2/3 ቢኖር ሀገራችን የት በደረሰች ነበር !! ብቻ እንደዚህ አይነት ምርጥ ፖለቲከኛ እድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 7 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ወንድሜ ልደቱ አያሌው ምርጥ ስነምግባር ያለው፣ ሰው አክባሪ ፣,መሆኑን ምስክር ነኝ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድለው ዘንድ እመኝለታለሁ ። ሁሌም አክባሪው አለማየሁ እንዳለ ከVA , USA .

  • @ephremshiferawgebre8096
    @ephremshiferawgebre8096 7 ปีที่แล้ว +25

    ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነው ልደቱ!!!

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 3 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ልደቱ አንተ የማታውቃቸው ብዙ ልጆች አሉህ ሁሌም ስለአንተ ሳስብ የባዮሎጂ አባት ባትሆንም በፖለቲካ ግን የስነልቦናዊ በውስጣችን እንዲቀረፅ ካደደረጉት ትልቅ ፖለቲከኛና ትልቅ የፖለቲካ አባታችን ነህ እንወድሃለን 💚💛❤️👍🙏👍

  • @michualem5112
    @michualem5112 7 ปีที่แล้ว +64

    ጆሲ እናመሰግናለን ልደቱ እውነቱን ነው ስንወድ ብጭፍን ስጠላም በጭፍን መሆን የለበትም ማገናዘብ ማወዳደር አለብን የሚገርም አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው

  • @babi619
    @babi619 7 ปีที่แล้ว +39

    ጆሲ እጅግ ግሩም ስራ ሰራህ!!! እጅግ ቢዘገይም እንኳን አቶ ልደቱ ሀሳባቸውን ለህዝብ እንዲያቀርቡ በማድረግ ከግል ሚዲያዎች ቀዳሚ በመሆንህ ደስ ብሎኛል:: እንደሚታወቀው አቶ ልደቱን ቃለ መጠይቅ የሚሰሩላቸው በመንግስት ስር የሚገኙ ሚድያዎችና አልፎ አልፎም ቢሆን አንዳንድ ጉዳዯች ሲነሱ የአሜሪካ ድምፅና የጀርመን ድምፅ ራድዯ ጣቢያዎች ናቸው:: ስለዚህም አንተ ይህን ክልል አልፈህ በመግባትህ ምስጋና ይገባሀል::
    አቶ ልደቱ ከባድ መስዋዕትነት ከፍሎ ፓለቲካችን ወዴት መሄድ እንደሚገባው አመላክቶናልና ምስጋናዬ የላቀ ነው:: ለኢትዮጵያ በትክክል የሚያስፈልጋት ፖለቲከኛ እንደሱ ከጭፍን ጥላቻ የወጣና በተጠያቂነት የሚያምን መሆን አለበት:: ለሁሉም ስለሀገራችን የምናስብ ሁሉ ፖለቲካው ላይ ያለን አመለካከት በዚህ መልኩ መቃኘት ይኖርበታል::

    • @mahietmichale4949
      @mahietmichale4949 7 ปีที่แล้ว

      Tedla Beza ትክክል

    • @yashiyashi9021
      @yashiyashi9021 7 ปีที่แล้ว

      በጣምትክክልእግዚአብሄርይባርክህ

  • @HEMA-cu1fp
    @HEMA-cu1fp 7 ปีที่แล้ว +5

    ልደቱ ብዙ ነገር ካንተ አፍ መስማት እፈልግ ነበር ድሮ እወድህ ነበር ዛሬ ስሰማክ ደሞ ከትላንቱ በላይ አከበርኩህ ጆሲዬ ውድ ሰው ንርልን

  • @Fere32
    @Fere32 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!! Ledetu ... What an amazing mind and personality. It is so different from what I have heard. I have learned how the rumor mislead us. Thankyou Jossi!

  • @ማእዶትሶሎሞን
    @ማእዶትሶሎሞን 7 ปีที่แล้ว +10

    አቶ ልደቱ እውነት ድቅ ሰው እዳተ አይነት ሰው ነው ለኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚያስፈልገው አሁን ያለው የፖለቲካ ስራ ቁማር ሆናል ሚዛናዊ ነገር አተን ሁሌም ስጋት ላይ ነን
    ጆሲዬ ሀገሬ መቼም የሚጠቅማትን በጭሩ የሚያስቀር ጋጩር ከሰፈረባት ብዙ ምእታመት አልፈዋል ምንም አልልክም ለዚ ድቅ ስራክ ግን ከዚይ ከሚያስፈራው ነጣቂ ጋጩር አምላክ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ ቆይታ ነበር ጆሲ በጣም እናመሰግናለን ይሄ ቃለመጠይቅ ድሮ ገና ተደርጎ ቢሆን ኖሮ አብዛኛው ህዝብ በልደቱ ላይ ያለው መጥፎ አመለካከት ይቀየር ነበር አሁንም ቢሆን ልንረዳው ግድ ይላል የኢትዮጵያ ፖለቲካ መቀየር አለበት ለዚህ ደግሞ ህዝቡም አስተሳሰቡን ሰፋ አድርጎ ነገሮችን ማየት አለበት።
    ሌላው ደግሞ ልደቱ ትዳር ብይዝና ልጅ ብወልድ የሚመጣውን ተፅዕኖ እንዴት ሚስቴና ልጆቼ ሊቋቋሙት ይችላሉ አልኽ እንደዚህ ግን ማሰብ የለብህም ቢያንስ ስምህንና ዘርህን መቀጠል አለብህ ስለዚህ አግባ እኛ ኢትዮጵያውያን ጥሩ ጎን እንዳለን ሁሉ መጥፎም ጎን አለ ያም መጥፎ ጎናችን ምንድነው ካልኽ ስለሰው ሁሌም እናወራለን የሰው ደስታውንም ይሁን ሀዘኑን ማግኘት ማጣቱን ከማውራት ወደኋላ አንልም ስለዚህ ስለሰው ያን ያህል ተጨንቀህ ሳታገባ እንዳትቀር! ሌላው ያንተ የፖለቲካ አስተሳሰብ ለየት ያለ ነው ኢህአዴግ ደግሞ በሰለጠነ መንገድ ሀገር መምራት አይችልም ሁሌም ቢሆን መሳሪያና ህዝቡን መቀጥቀጥ መፍትሄ ነው ብሎ ይፈፅማል ስለዚህ ኢህአዴግ ዲሞክራሲ የሚለውን ቃሉን ብቻ ሳይሆን ተግባሩንም መፈፀም አለበት በዚህ ዘመን ጫካ ገብተን እሱን እንድንጥል ማሰብ የለበትም እናም ከዚህ ቃለመጠይቅ እንኳን ትምህርት ወስደው መቀየር ያለባቸው ይመስለኛል። 10q Lidetu & Jossy 👍

    • @Joni-qp5lz
      @Joni-qp5lz 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነው ጎዳናዬ እስቲ እርህዮቶችን ጠይቂያቸው አስተያየት ይስጡበት

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 7 ปีที่แล้ว

      +Joni 1234 ርዕዮቶች ሃሳብ እንሰጥበታለን ብለዋል ቀኑን ግን አልወሰኑም።

    • @Joni-qp5lz
      @Joni-qp5lz 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነው ጎዳናዬ እኔ በርግጥ ሰውየው መልካም ሰው ነው ብዬ ነው የማምነው ግን ጠያቂ አላገኘም በደንብ የሚያፋጥጥ ግን የርህዮቱ ታምራት ስለሱ በቅርብ ያቃል ብዬ አስባለሁ የሆነ ነገር ቢለን አሪፍ ነው ብዬ ነው

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 7 ปีที่แล้ว

      +Joni 1234 እውነት ነው ጆሲም ጥሩ የሚባሉ ጥያቄዎችን ጠይቆታል ግን ርዕዮት ላይ ቢቀርብና ቴዲ ፀጋዬ ቃለመጠይቅ ቢያደርግለት ከዚህ በበለጠ በጥያቄ ያፋጥጠው ነበር 😃 ያው ቴዲ ደፋርና ሀቀኛ እውነታን ፊትለፊት የሚጋፈጥ ጋዜጠኛ ስለሆነ

    • @Joni-qp5lz
      @Joni-qp5lz 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነው ጎዳናዬ ትክክል ቴዲማ ማንንም ያስጨንቃል

  • @aammaamm5314
    @aammaamm5314 7 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በበኩሌ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ የሚጠሉሁም አንድ ቀን ሲገለፅላቸው እንደሚወዱህ እርግጠኛ ነኝ

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 7 ปีที่แล้ว +23

    እጅግ ዘመናዊ ከጊዜው በጣም ርቆ የተጛዘ እውነተኛና በጣም ቀና የሆነ ኣስተሳሰብ ያለው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው እኛ ግን እድሜ ለድንቁርናችን ይሄን ታላቅ ሰው ከሰርነው። ግን ኣሁንም ኣልረፈደም!!!

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 ปีที่แล้ว +1

      I agree with you 100%...yihe yedenekore hizb lebawin eyeshome lidetun sikelut yemil yechekeye ayimro yalew tiwiild new Yalew..

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 7 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ልደቱ ብዙ አመለካከትህን ወድጀዋለሁ የዘመናችን ጉዱ ካሳ ብልህ ወደድኩ.

  • @atlantakidistmariamkidistm7451
    @atlantakidistmariamkidistm7451 7 ปีที่แล้ว +27

    እጅግ የማደንቀው ሰው !! ልደቱ እድሜህን ያርዝመው!!!!!

    • @mobilezone7158
      @mobilezone7158 5 ปีที่แล้ว

      እንግናዘር ነጋ ነችሲ ይመኝሽ ክሳሬስ

  • @assfawaddis2920
    @assfawaddis2920 7 ปีที่แล้ว +4

    ልደቱ 1ኛ ነክ የኔን ሃሳብ ባንተ ውስጥ አግኘቸዋለሁ thanks josy

  • @maheralem7321
    @maheralem7321 7 ปีที่แล้ว +11

    O my god I have deep respect for this guy, my Hero , Love his inquisitive mind. God Bless you always.
    Thank you Jose to bring Lidetu to your program. Respect for you too..

    • @aliasadam63
      @aliasadam63 7 ปีที่แล้ว

      maher alem if u have respect for this snake, u r the one too ! we sorry for u

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 7 ปีที่แล้ว

      maher alem small brain

  • @fg2982
    @fg2982 6 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ልደቱ I'm proud of you ያንተን የፓለቲካ አቅዋም ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም። አንተ ማለት የተለየህ ባህር ነህ። ሀሳብህ ተተግብሮ እስከማየው ድረስ ይናፍቀኛል ። የ እምዬን ኢትዬጵያን ነገር አደራ አቅምህ በፈቀደው ።ተባረክልኝ

  • @MinwyeletYeshita
    @MinwyeletYeshita 7 ปีที่แล้ว +18

    እጅግ እናመሰግናለን ጆሲ ልደቱ ጀግናችን ነው ለእውነት እየታገለ ያለ

    • @gabrieladdis9304
      @gabrieladdis9304 7 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም ልደቱ እባብ ነህ ብር ተከፈለህ ለዚህ ነው

  • @yonasteklu2279
    @yonasteklu2279 7 ปีที่แล้ว +22

    Lidetu you are really politician man

  • @abrahamsemere892
    @abrahamsemere892 7 ปีที่แล้ว

    ኣቶ ልደቱ የኔ ተወዳጅ እኔ በግሌ በጣም ነው ምወድህ
    ውድ ኢትዮጵያዊ ነህ ኣሳቢ ለዘመኑ በእውነት
    ኣንተ ልእውነት ምትቆም ሰው ነህ
    ምክንያቱም ኣንተ ኣገርህ ምትወድ ህዝብህ ምትወድ ነህ ነህ ነህ
    ምክንያቱም ለዛሬ ይለፈን ለቀጣይ ማለትህ ትልቕ ትልቅ ሃሳብ ነው ለኔ
    እነዚ ሆዳሞች ሆዳምች ናቸው ስምህ ያጣፉህ የህንን ህዝቡ መገናዘብ ኣለበት ያንተ ትልቅ ራእይ ሚያስብለዋ
    ሰለዚ ለደቱ የነሱ እውነት ቢሆን ለምን በትግል ያልቀጠሉ ሌቦች
    በእውነት መቆም ኣለብህ
    ብዙ መጻፍ ይቻላል
    ኣለ መውለድህ ትንሽ ተሰማኝ
    እንደ ኣንተ ኣይነት ጅግና ወንድሜ
    እግዚኣብሔር ካንተ ይሁን
    በስራህን ትልቕ ተቐባይ ኣለህ በልቤ
    ኩቡር ሓወይ ናተይ ውለድ ከንሕጎስ
    እቶም ሽምካ ዘጥፉ እንተወሊድካ እዪም ዝሞቱ ሊያቡ
    እ/ምሳካ ይኩን

  • @yosefdesta2528
    @yosefdesta2528 7 ปีที่แล้ว +3

    ልደቱ አያሌው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነህ! እድሜ ይስጥህ፡፡

  • @alemitumelese4080
    @alemitumelese4080 7 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ እ/ር ይጠብቅህ

  • @yetesfan
    @yetesfan 7 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Jossy, it's a great interview. Wise politician.

  • @fetsummulat7120
    @fetsummulat7120 7 ปีที่แล้ว +1

    በድጋሚ እግዚአብሔር ይባርክክ ጆሲ ልደቱም ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @lamlamtafari5102
    @lamlamtafari5102 7 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲበጣምደስ የሚል ፕሮግራም ነው ልደቱን ደሞበጣም አድናቂው ነኝ ጥሩ ወይም ግልጽ የሆነ ፓለቲከኛነው

  • @reselas1
    @reselas1 7 ปีที่แล้ว

    Thank you Jassy. Wowww Ato Lidetu is a slick politician. I was wondered by how he answered your questions. He have that great teleprompter skill. I thought he is a talker just to persuade people, but now I know He is also a doer. From his life philosophy I learned about managing life. 🙏

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 7 ปีที่แล้ว +62

    Jos, you did a wonderful job interviewing Ato Lidetu. He is been unfairly mistreated by many people. If we’re fair we could have said, you know what, he motivated millions of young people back in the day when politics was a dirty word to stand up for their rights and the rights of our nation.It doesn’t make any sense to me what he has been accused of, it’s clear at least for me his political opponents did a successful campaign to level him as “trader” and he waited very long to try clarifying his good name.You are such a kind person Jos, may be that kindness is the motivation factor for you to bring him to your program. I too am kind, I don’t want people to suffer badly for trying to do the right things. I am glad to know we still have people who have value and make deliberate choices based on facts.Thanks Jos, keep doing what you think is right, because at the end we should be able to live with our conscious. I supported EDP back in the day, it was a privilege for me and my family to invite Drs. Hailu, Admasu, Ato Yesak and Ato Ledetu to my home when they came to my state to discuss the issues concerning our country. I don’t involve myself in politics anymore, mainly because it becomes clear to me that Ethiopian politics is hateful vengeance. The left overs politics from the 60s and 70s are still hovering around poisoning our politics. Their ideology is based on the principle of communism. The people who are ruling our country are also communists in disguise, that is why they don’t want to give up power.Unless we discard the old yeast and start over with a new yeast, we will be back to the square one again and again. True democracy is the only HOPE for our country!Thanks my dear brother Jos.

    • @aliasadam63
      @aliasadam63 7 ปีที่แล้ว

      Kibre T.M ledetu is snake !

    • @TheSami5757
      @TheSami5757 7 ปีที่แล้ว

      It is good you pic up a different subject... "politics" to the screen. But you could have come digging out (reading) more about himself... you could have challenge him more. Jossy good to start with him but it shows your poor political side... Lidetu couldn't raise/address the problems of the Governing party by the time neither did u in the election process of the 97. This interview could have be raised one step forward n more useful...Ato Lidetu put himself as a prophet... HE consider himself as if he is ahead of times... but sad he is speaking about the past.

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 7 ปีที่แล้ว +1

      አቶልደቱየወያኔአጨብጫቢነውከአትልደቱየዶክተርብርሀኑነጋመዋጋትይበልጣልስለዚህእራሡወያኔነውእድሜናጤናለዶክተረብርሀኑገነጋ

    • @aliasadam63
      @aliasadam63 7 ปีที่แล้ว

      Ksa Makkah ትክክል !

    • @abebeaddis1299
      @abebeaddis1299 7 ปีที่แล้ว

      Ante banada

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 7 ปีที่แล้ว +71

    ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፖለቲካዊ ነው

    • @abebeaddis1299
      @abebeaddis1299 7 ปีที่แล้ว

      Banda

    • @ellyasjemal1798
      @ellyasjemal1798 4 ปีที่แล้ว

      ልደቱ ኢ/ያ ልጂ ጀግናነው ሌላወቹ አይረቡም

  • @etsegentdadu4223
    @etsegentdadu4223 7 ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ ...ዋው!! የሆነ ሰው ነው በሳል ኢኮኖሚስትና የፖለቲካ ሰው ።
    የ1997 ምርጫ ውበት የነበረው በእርሱና በመሰሎቹ በሚያደርጉት የሀሳብ ፍጭት ነበር.... የፓርላማ የውበት ፈርጥ ነበር። አሁንም እድሉን ብታገኝ በድጋሚ በበሰለ አስተሳሰብ ብናይህ እላለሁ።
    ዘመንህ ይባረክ ወንድም ጆሲ እናመሰግናለን።

  • @jabezhaileselassie2321
    @jabezhaileselassie2321 7 ปีที่แล้ว +6

    Good Job Josssy............ I wish if Everyone could understand him with clearing extreme conspiracy told towards him.......

  • @mulugetaassefa3700
    @mulugetaassefa3700 7 ปีที่แล้ว +1

    ስለለልደቱ ያለኝ መጥፎ አመለካከት ስህተት እንደነበር ተረድቻለሁ thank you

  • @martebyilalkeafu6027
    @martebyilalkeafu6027 6 ปีที่แล้ว

    ጆሲ እግዚያብሄር ይስጥህ በጣም ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው አቶ ልደቱ እውነተኛ እና ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው እውነት እያደር ይጠራል ምንም በአሉባልታ ፖለቲካ ስሙን ቢያጠፉትም እውነትን የያዘ ሰው ምንም ቢሆን አይወድቅም እባካችሁ በጭፍን ጥላቻ በስማ በለው አንውደድ አንጥላ ምክኒያታዊ እንሁን ከዚህ ውይይት ብዙ ትምህርት አግኝተናል አቶ ልደቱ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሀገራችንን እግዚያብሄር ይባርክ!

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 9 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ ድንቅ ጨዋ ትሁት እና የተማረ የተመራመረ የፖለቲካ ልሂቅ ነው
    በዚህ አጋጣሚ የጆሲንም ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም
    ለሁለታችሁም እረጅም እድሜ እና የተሟላ ጤና 🙏

  • @teshomehelimariam1356
    @teshomehelimariam1356 7 ปีที่แล้ว +52

    በውጭም በሐገር ውስጥ ያላችሁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይህ የአቶ ልደቱ ቃለመጠየቅ ትምርት ሰጪ ነውና መልሳችሁ መላ
    ልሳችሁ አድምጡት እጅግ አስተማሪና የፗለቲካ ፖርቲዎች ሁሉ መርሆ ሊሆን ይገባል በሳል አነጋገር ብየዋለው በራሴ

    • @gabrieladdis9304
      @gabrieladdis9304 7 ปีที่แล้ว

      Teshome Helimariam በጣም በሳል ነው እባብ ስለሆነ ነው

    • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
      @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 ปีที่แล้ว

      Gabriel Addis ከትግሬ በላይ እባብ የለም

    • @lermamerciales1217
      @lermamerciales1217 6 ปีที่แล้ว

      Teshome Helimariam

    • @lermamerciales1217
      @lermamerciales1217 6 ปีที่แล้ว

      Gabriel Add is

    • @fissehagetachew7704
      @fissehagetachew7704 5 ปีที่แล้ว

      Teshome Helimariam ሁሉንም እየተቃወመ እድሜውን ጨረሰ እኮ: ምኑ ነው ለትምህርት የሚሆነው? የፖለቲካ ነጋዴ ስለሆነ ለራሱ ካልሆነ በስተቀር ለህዝብ ምንም ፍሬ ሊያፈራ አልቻለም::

  • @shire4life
    @shire4life 7 ปีที่แล้ว +2

    Y’all share this with your politics. They can learn so much.
    Thank you Jose great interview. Bring them all politicians

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing job. Thank you bro Ledtuy!!!!!

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 7 ปีที่แล้ว

    ጆሲየ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ጠያቂ ነህ: ያነሳሀቸው ጥያቄዎች በጣም ግሩም ናቸው :: እኔ አቶ ልደቱ የራሳቸውን አላማ አራምደዋል እንጅ ለህዝቡ መብት እና የሚጠቅመውን ነገር ለማምጣት ጥረት ያደረጉ ፖለቲከኛ ናቸው ብየ አላምንም ::የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ በጭፍን ሰውን አይጠላም!!!!!! አቶ ልደቱ በኢኮኖሚ ከአሁኑ ይልቅ ድሮ በኢኮኖሚ በጣም ደህና ነበርኩ አሉ እውነት ከሆነ እሰየው ነው:: ግን ቅቤ አንጏች ብየዋለሁ!!!!!!!!! ወሮ አዜብም ነገ ጉልት ሰርቸ አፈራዋለሁ ከባንኬ ምንም ገንዘብ የለም ሲሉ ተደምጠዋል:: የኢትዮጵያ ህዝብ በስራ የማያምን ህብረተሰብ ነው? እጁን አጣጥፎ እንደተቀመጠ አድርጎ መቀለድ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው? አቶ ልደቱ የሚደሰኩሩት:: ቃላትን በመደርደር አይደለም ጥሩ መሪ መሆንና ደጋፊን ማግኘት የሚቻለው :: የተለየ ሀሳብ ስታመጣ አትወደድም ማለት ምን ማለት ነው አቶ ልደቱ? የተለየ ገንቢ ሀሳብ ስላለወት ሳይሆ ተቃውሞ የገጠመዎት ቀጥተኛ ለህዝብ ጥቅም ለማራመድ አቋም ስላልነበረወት ነው አራት ነጥብ:: ጅግሩ ችግር ፈጣሪው እርስዎ መሆንወትን አለማወቅወት ነው:: ለምን ይዋሻል???????

  • @amhara1576
    @amhara1576 7 ปีที่แล้ว +15

    ጀግንነቱ ህዝብ ያላወቀለት ጀግናው ልደቱ በማቅረብህ ጆሲ እናመሠግናለን፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው ልደቱ ብቻ ነበረ እነ ብርሀኑ ነጋ ተዋርደው ኢትዮጵያን መቀመቅ ከተዋት ሄዱ፡፡

  • @mehariendalew5458
    @mehariendalew5458 7 ปีที่แล้ว +8

    የዘመናችን ብቻኛው የፖሎቲካ ምሁር ልደቱ አያሌው እውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።ጆሲ አከብረሃለሁ እውነቱን እንዳውቅ አድርገሃልና።

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶል-ዘ6ቨ
    @የኦርቶዶክስተዋህዶል-ዘ6ቨ 7 ปีที่แล้ว +4

    ጠንካራ ፖለቲከኛ ነህ ልደቱ ከዛላይ አስተዋይ ሰው እንኳን የላስታ ላሊበላ ልጅ ሆንህ ያገሬ ልጅ የላልየ

  • @ehitnshbekele9741
    @ehitnshbekele9741 7 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፖለቲካዊ ነው Thanks my dear brother Jos.

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 7 ปีที่แล้ว +5

    I love this guy; he is talented and very reasonable person!

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 7 ปีที่แล้ว +25

    አታስብ ስው ቢጠላህ ጌታ ይወድሃል ሚክኒቱም ጥሩ የፖለቲካ እውቀት አለህ የሚጠሉሁ የእውቀት ማነስ ነው

  • @girmayadhanom1302
    @girmayadhanom1302 7 ปีที่แล้ว +25

    This Guy has a leadership quality

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 7 ปีที่แล้ว

    ጆሲ ጐበዝ ልጅ ነህ እንዲህ አይነት ለየት ያለ ዝግጅቶች ማቅረብ ለምዶብሐል እደግ ተመንደግ እግዚአብሄር ይባርክህ.

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 7 ปีที่แล้ว +9

    አቶልደቱ ምርጥ ሰው

    • @astweandarge4831
      @astweandarge4831 7 ปีที่แล้ว

      ጆሲ ቴዲን አቅርብልን እንጠብቃለን

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 7 ปีที่แล้ว +8

    ይህ ነው እውነተኛ የፖለቲካ ስው ሁለም ፓለቲካ ኛ።እንዲህ መሆን አለበት። thanks ጆሲ እግዛብሄር ይባርክህ

  • @yegnayoutubehiwi1897
    @yegnayoutubehiwi1897 7 ปีที่แล้ว +3

    Jossy love ❤️ Egzabher yebarkh edme ena tena ysth I always love you 😘 and big respect ✊ for you also Ato Lidtu I really appreciate you God bless you and Ethiopia

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 7 ปีที่แล้ว +5

    ልደቱ ውስጤ ነው ጡሩየፖለቲካ ሰው ነው

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 7 ปีที่แล้ว +2

    this is a great interview so far, how come people not see this ? , he is an outstanding thoughtful guy and very honest, he showed his true self without holding back, he have no fear of social conditioning and bound him self by the society imperative. he is not an ass kisser , and he do not want to be an Alfa leader just for the sake of power , I like his sigma personality and street forwardness

  • @addis70
    @addis70 7 ปีที่แล้ว +36

    No politician in ethiopia or outside ethiopia so qualified and so eloquent like Lidetu ,he is brilliant politician.sorry for those hater.,

    • @aliasadam63
      @aliasadam63 7 ปีที่แล้ว

      Addis Alem to admire ledetu, u must be super stupid

    • @addis70
      @addis70 7 ปีที่แล้ว

      why am i supid?

    • @addis70
      @addis70 7 ปีที่แล้ว

      if i am Like .....would i be smart >?

    • @aliasadam63
      @aliasadam63 7 ปีที่แล้ว

      hadani habeshawi really ? ok then ask those mothers who lost their sons coz of him. sorry for u !

    • @addis70
      @addis70 7 ปีที่แล้ว

      Hadni habeshawi, You are absolutely 100% right on the spot, .(Alias Adam isjust Lame bora -forget him).... those haters they have no proof, evidence or politically or intellectually matured counter argument to proof him wrong.it is and was smear, hateful campaign to through him out of politics. to me he is a wonderful politician of our time .... GO LIDETU as you said it Be yourself, I do agree in your philosophical thinking of Life. !!!

  • @samihev
    @samihev 5 ปีที่แล้ว

    I never thought I would finish his 2 part interview in a single shot. I am impressed with him. He is the one....

  • @brookgebreegziabher6334
    @brookgebreegziabher6334 7 ปีที่แล้ว

    Thank you josy for bring Mr. Lidetu to the attention of the community.
    Me, personally I am very happy to hear from him. It makes very strong and I got a lot of great ideas from him.
    Based on the ideas what he mentioned I lent a lot of things.

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
    @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 ปีที่แล้ว +2

    እምየ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ክብር ለ አቶ ልደቱ አያሌው አንድ ቀን ኢ/ያ በፍቅር እንደምገዛ አልጠላጠርም

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

  • @mulufanetaye9140
    @mulufanetaye9140 7 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ጀግና እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 7 ปีที่แล้ว +12

    Really smart iand intelligent man

  • @alexa8915
    @alexa8915 7 ปีที่แล้ว

    Thanks jossi, it take me years to hear from his side, I know he is little early for Ethiopian politics, he is really brilliant.

  • @jolijoli1516
    @jolijoli1516 7 ปีที่แล้ว +22

    ልደቱ ማለት ኣስፋላጊ ሰው ነው ! ትህትና የሞላው ኣስተዋይ እውነተኛ ሰው !!

  • @maqdala
    @maqdala 7 ปีที่แล้ว

    Worth watching, Ato Lidetu does not tire to talk (so nicely). He is very unorthodox in his personal, social and political stance and ideology. That is what we all need to possess.

  • @እዩብአዮባ
    @እዩብአዮባ 7 ปีที่แล้ว +12

    One of the genuine thinker the country produce!!!

  • @jj38able
    @jj38able 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ እና ሊበረታታ የሚገባ ዝግጅት ነው ።ሁሉም ሚዲያዎች ከዘፈን ከፊልም እና እንቶ ፈንቶ ወሬ ውጭ የማይደፈሩትን ነው የደፈርከው።የወያኔ መንግሥት ምን ያህል እንደሚያስሄድህ የምታውቀው አንተ ብትሆንም እሰይ የሚያስብል ጅማሮ ነው።እንደ መጀመሪያ ዝግጅትህ አቶ ልደቱን መምረጥህም ጄቲቪን የማያውቀውም እንዲያውቀው ማስታወቂያም ጭምርነቱን በደምብ ተጠቅመህበታል።አቶ ልደቱ በበጐም ይሁን በመጥፎ አነጋጋሪ ፓለቲከኛ በመሆኑ ።የወያኔ መንግስት በእውነትም እንዲህ አይነት ዝግጅት ለማዘጋጀት ይሁንታውን ቸሮህ ከሆነ ይህን ዝግጅትህን በቀጣይነት ላቅ ወዳለ እና በጉጉት ወደሚጠበቅ ደረጃ ልታደርገው ትችላለህ።እንዲህም ሲባል ደግሞ ከወያኔ ቱባ ባለስልጣን እስከ ተቃዋሚ ፓለቲከኛ የውሸት ቱልቱላቸውን እንደወናፍ እንዳይነፉቡን።ለነርሱ ዲስኩር etv,ebc,fana...እና መሰሎቻቸው ጆሮአችንን ለሃይ ምናምን አመት ያደኖቆሩት ይበቃናል።ዮሴፍ ገብሬ ከላይ እንዳልኩት በእዉነትም ይህን መሰል ዝግጅት የማቅረቡ ነፃነት ካለህ ለእንግዶችህ የምታቀርበውን ጥያቄ Hard Talk ብታድርገው እላለህ።በተረፈ በጣም ያማረ ዝግጅት ነው።በርታ

  • @habeshafire4235
    @habeshafire4235 7 ปีที่แล้ว

    Thank you for your valuable insights! Great interview Jossi!

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 6 ปีที่แล้ว

    Jossy betam des yemil koyta new, bedenb aterefe new ewuket yegegnehut🙏 thank you

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 7 ปีที่แล้ว +5

    It was good interview Josi. But you hadn't prepared well at list you weren't read his books you might asked him more intense things but still you gave us nice and good other image of Ledetu .thanks

  • @tesfaabebe9282
    @tesfaabebe9282 6 ปีที่แล้ว +2

    ልደቱ ለኢትዮጽያ ያስፈልጋታል ምርጥ ፖለቲከኛ ነው

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 7 ปีที่แล้ว +9

    ልደቱ አያሌው በብዙ ነገር መንፈሰ ጠንካራ ፖለቲከኛ ነህ ብዬ አምናለሁ እንዳልከው የሚድያ ሰዎች ገና ብዙ ይቀራቸዋል ምክንያቱም ከሁሉም አቅጣጫ ያለውን መረጃ ለህዝብ ማድረስ ይገባቸው ነበር ያ አልሆነም ወደፊትም ብዙ መሰራት አለበት በርግጥ እዚህ ሀገር ተቃዋሚን ኢንተርቪው ለማድረግም በመንግስት በኩል ከፍተኛ ችግር አለ ምክንያቱም መንግስታችን የያዘው አባዜ ሽብርተኛ የሚል ቅፅል ስም የመስጠት ስለሆነ በሚድያውም አይፈረድም እንደኒ የሚድያ ነፃነት በሰፊው መታወጅ አለበት ሚድያዎችም እውነትንና እያንዳንዱን ነገር በመረጃ እና በመረጃ ብቻ መዘገብ አለባቸው ብዬ አምናለሁ!

  • @darmyelesheayele1232
    @darmyelesheayele1232 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እውነት እልሀለሁ አቶ ልደቱ አያሌው በሺ ዘመን አንተን የሚተካ ፖለቲከኛ ይኖራል ብዬ አላስብም አልገምትምም ለኔ የምንግዜየም ጀግናዬ ነኸ!

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 7 ปีที่แล้ว

    i am very much pleased to hear this interview, I now Ledetu Ayalew since 1996 and i have great respect for him and i wish him success in political endeavor !!

  • @ibnubedru6246
    @ibnubedru6246 7 ปีที่แล้ว

    Thanks JOSSY
    its agreat life experiance.
    Keep it up.

  • @meng4128
    @meng4128 7 ปีที่แล้ว

    በእንግሊዝኛ የሚጀምር የሚመስል ግሩም የሆነ የ አማርኛ ዝግጅት l like it ወደድኩት

  • @mekuanintalemu812
    @mekuanintalemu812 7 ปีที่แล้ว

    Jossy betam jegina ye Ethiopia lij neh Ato LiIdetun yikibir engida adirgeh be makirebih ena ewunetun hizib endikawu madiregih betam tilik koratinet new
    .bewunet betam tilik ena aseteway sew neh Eg/har erejim edeme yisteh Ato Lidetu Ayalewu hulem yesilitan timat sayihon ye hager fikir ye hizibn lewutina ye hagerin edeget yetetema ena yeterabe jegina ye ETHIOPIA lij new helem enkorabihalin berita hulum lebego new.

  • @almazassefa4259
    @almazassefa4259 7 ปีที่แล้ว

    Ante beha nehe le Ethiopian hezb kena sewe Egziabhair edema yestelen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Ato Ledetu mert Ethiopiawy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @liasol8518
    @liasol8518 6 ปีที่แล้ว

    Thanks Josy. Long live Lidetu you are my favourite politician.

  • @henokt3206
    @henokt3206 7 ปีที่แล้ว +20

    I love Ldetu! I love Ldetu! I love Ldetu! I love Ldetu! I love Ldetu ! I love Ldetu ! Ldetu Forever! Ldetu Forever! Respect and Admiration Deserves Ldetu !

  • @teklithadish8623
    @teklithadish8623 7 ปีที่แล้ว +1

    ትክኽለኛ ተቃዋሚ ኸሚባሉ ሰወች አንደ ልደቱ ነው እና በርታ ልደቱ

  • @dawitmengistu3430
    @dawitmengistu3430 7 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም የቆንጆ ደስ የሜል ቆይታ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 7 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ልደቱ ምርጥ ሰው ነህ የእውነት ለመናገር ምርጫ 97ቅንጅትን ያፈርሰው ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ነው አሁንም በውሽት ዲያስፖራን የሚያምሰው ልደቱ በርታ አማራ ለማተቡ ይሞታል በአሉባልታ ሀገር አይገነባም በስራ እንጅ

    • @arsemadamsi6537
      @arsemadamsi6537 7 ปีที่แล้ว +1

      አማራ ፍቅር ነው wwwwwwew

  • @haileyesusatsebeha1635
    @haileyesusatsebeha1635 5 ปีที่แล้ว

    The conversation was very inspiring between ato Ledetu and Jozzy the house. The problem is the other media must learn frome the Jozzy house and evaluate their personal perspective being one sided out of their respective and objective

  • @Myen0912
    @Myen0912 6 ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ ለየት ያለ ሰው ነው ቆንጆ አመለካከት ያለው ሰው ነው።

  • @asmelashgebreselassie9632
    @asmelashgebreselassie9632 7 ปีที่แล้ว

    Wowwww! I like this guy.I wish I could join him. He sounds honest.

  • @duryenewfitu2059
    @duryenewfitu2059 6 ปีที่แล้ว

    Thanks jossy . LIDETU an amazing poletician . I sometimes feel he is from western . Viva lidetu . And u sacrify alot and many does love u still and i want u work with dr. Abiy.

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 7 ปีที่แล้ว +1

    It's a very intresting interview. If lidetu lives how he speaks , i like him and i may vote for him if he ever run for the chair.

  • @elizabethsebhat2838
    @elizabethsebhat2838 7 ปีที่แล้ว

    አቶ ልድቱ ትክክልኛ የፖለታካ ተዋንይይን ነው ትልቅ ስው ሁሉ ግዜ ትክክልኛ ሃሳብ በግልፅ የሚያቀምጥ prefect human being he is gift from god his politics borne ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @እስልምናዬውዱእምነቴ
    @እስልምናዬውዱእምነቴ 7 ปีที่แล้ว +61

    እኔ በበኩሌ አርቲስት ሰልችቶኛል እንዲህ ለየት ያሉ ዘርፍ ላይ ያሉ ሰዎችን አቅርብ !

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 7 ปีที่แล้ว +9

    Jossy thank you for giving a platform for Ledtu so he explain himself with his own words.But what i dont understand is why did it take him so long to come forward and tell his truth? There are a number of shows that he could contact inside ethiopia and outside ethiopia. Anyways i like u ledtu. I wish i could turn the clock and be involved with Ethiopian politics again and worked with u ledtu. Still it is not late. We can work so much with u

  • @tbar539
    @tbar539 7 ปีที่แล้ว

    I don't know why people hate this Guy he is so reasonable man and I like him Ethiopia need a lot of people like him God Bless Lidetu Ayalew

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ልደቱ አያሌው ክፍል 1እና 2 ትን አዳምጨዋለሁ የተናገርከውን በሙሉ ዕውነት ነው። ተቀብየዋለሁ።።
    ነገር ግን ትዳር ይዘህ ልጆች ወልደህ ማየት የብዙወቻችን ወገኖችህ ምኞት ነው። ከተጋበዝኩ በሠርግህ ለመገኘት ፍላጎቴ ነዉ ወንድሜ።
    ለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @israelgetachew4133
    @israelgetachew4133 7 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው ጆሲ ደስ ይላል

  • @elsakonjo2697
    @elsakonjo2697 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነበር ሰዎችን የሚያስተምር ነው በደፈና ሰው መጥላት መልካም አይደለም ደስ ይላል ጆሲ

  • @engdaa
    @engdaa 7 ปีที่แล้ว

    I see a lot of my self in him. I wish you all the best and a positive come back!!!

  • @andomtareke8700
    @andomtareke8700 7 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Jose keep it this one

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 7 ปีที่แล้ว +4

    ልደቱ አንተ መልካም ስው ነክ እንደ እድል ሆኖ በኢትዬጵያ ውስጥ ስው የሚሞገስው ሲሞት ነው እኔ ግን አሁን አከብርካለሁ እውድካለሁ እያለክ

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

  • @nassir152
    @nassir152 7 ปีที่แล้ว

    Awun hagrawee wuntewochi n mkrab mejmarihe tru naw yethiopia hizb chgir gebtohal mlat naw musica yethiopia hizb chgir hono ayewukim keep it up

  • @brookgebreegziabher6334
    @brookgebreegziabher6334 7 ปีที่แล้ว

    You are right Lidetu peoples have to learn "what, when, where, who and Why" questions

  • @ገኒቆንጆየሀረሯ
    @ገኒቆንጆየሀረሯ 7 ปีที่แล้ว +12

    ከምር በንግግሩ ወደድኩት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አቶ ልደቱ እንዲ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር ጂሲዬ ስላቀረብከው እውነቱን እንዲናገር ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል የጠላውትን ያክል አገር የሸጠ ውሸታም አረጌ ነበር የምስበው ዛሬ ግን አከበረኩት የሰው ልጅ ስሙን ስላጠፉት ይቅር ይበላቸው

  • @mebratuassefa3910
    @mebratuassefa3910 7 ปีที่แล้ว

    ጆሲ እናመሰግናለን ያልጠየቅከው ነገር የለም

  • @yonaseshetu8944
    @yonaseshetu8944 7 ปีที่แล้ว

    የጠላሁትን ያህል ወደድኩት ተመልሼ....።ይይይይይ....የሀሳብ ልዩነት ቢኖረኝም.ግን ግልፅ መሆን ያለባቸውን ጉዳይ ግልፅ ማረጉ የተጠቀመውም መንገድ...በውነት በስለሀል....

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +3

    የልደቱ አፍሪቃ ነኝ እኔ ባወቀወም እሱ ግን አያወቀኝም በጣም ነው የማፈቅርወ ይሳካልሺ በሉኝ

  • @molan5397
    @molan5397 7 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !!!@ የሚለውን ተረት አስታወስከኝ እንዳንተ ለህዝብ ሰላም የሚያስቡት እየተሰደቡ ለስልጣን ህዝብ የሚያፋጁት እየተሞገሱ እያየን ነው

    • @hailumulugeta6785
      @hailumulugeta6785 7 ปีที่แล้ว

      Who is a good politician that is Ledetu

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 ปีที่แล้ว +1

      sadly that's the truth of our people. sew Simot yemiyadenk dingay hizb....

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 ปีที่แล้ว

      The hard truth!!!ተረግመናል😭😭

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እር በእግዚአብሔር አግባና ወልድ 😭😭😭😭