ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሲም ካርድ እዬ በጣም ነው ቸምወድህ ለምን በለኛ በጣም ለሴት በተለይ ለእናቶች ደስ ክብር አለህ ጌታ ይባርክህ ተባረክ የኔ ፀባየ ሰናይ
ዳጊ ስማኝማ ሁሉም ወንድ ያለው ካንተ አለና በቁመት እሚልጡህን መልካም በማሰብ ብለጣቸው👍🏻
ዳጊ ምርጥ ልጅ በርታ ጎበዝ 😂😂😂😂😂👍👌👏👏👏ሰላምየ ኣለባበስሽ ሳላደንቅ ኣላልፍም እኔም ሙሉ ቀሚስ የምትለብስ ሴት ደስ ትለኛለች ።
ዳጊዬን የምትወዱ እስቲ
ይህን ልጅ ስወደው ሲም ካርድ
ዳጊ ምቶዱት እስቲ ላይክ
ዳጊየ በርታ የኔ ጀግና ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤
ዳጊ ምርጥ ሰው በራስክ የምትተማመን ጀግና ንክ
ዳጊዬ ቆጆ ስወድህ ባይህ ባይህ አልጠግብህም
ይመችክ ምርጥ ሰው መልክቱ ደስ ይላል ላወቀበት
ዳጊ ምርጥ ልጅ ክክ ፈታ አደረከኝ
ጎበዝ በርታ ዳጊ
ሲምካርድ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ
ዳጊዬ ምርጥ ልጅ ሀሪፍ ትምህርት አለው በዛላይ ያስቃል😂😂😂😂
ክክክክ ያራት ልጅ አባት ነኝ ክክክክክክ
ዳጊዬ ውስጤ ነው
ዳጊየ ምርጥ ልጅ ኮንፊደንስሕ ደሥ ትላለሕ በርታ
ከታገሡት ሑሉም ያልፋል mp
ዳጊየ በጣም ነው አሪፍ የምትሠረው
Eski dagi endene miwedew sew kale like this
Dagi. Ymechh❤❤❤❤
ስወዲኽ በርታ
ወይ ይህ ልጅ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዳጊ በርታ ተመችቶኛል ዋልኝ እና ሰላም እናንተንም እወዳችሁለው
ክክክክክክክ ኧረ ወይ
ባልና ሚስት ናቸው.እንዴ
Jamila ሳታዉቂ ከሆነ የጠየቅሽው አዎ አይደሉም ግን እያወቅሽ ከሆነ አይነፋም
@@mamaassefa4 ..እውንት..አላቅም
@@jamilaneuray8190 እሺ ማሬ
ዳጊየ ስወድህ ክክክክክ ምችት ይበልህ ባለ እጀራዋ ምሳ እኮነው ክክክክ
ዳጊ ጎበዝ
ዳጊየ ሰላም ብለናል እንኮን ደና መጣችሁ
ሠላም ለኢትዮጲያ ፍቅር ደሥታ ለሀገራችን
ዳጌ በርታ ዋሌ ቅዳሜ ከሠአቶች
Dagi betam nw yetemechehign abo michit yibelh yarada lij
Er dagi fooooooo. Be sak. Gedelekegn. Hodo zemado
ክክክ ዳጊየ ጎበዝ ክክክክ 4ልጅ አሰቀምጠዉ😂😍
ዳጊዬ በሰበቡ ዘጭ ብለህ ትበላለሀ ደሞ ሰዎቹ አዛ አደረካቸው እኮ ምችት ይበልህ።
ይመችህ ካልጠፋ አማረኛ የምትለው ቃል ተመችታኝ አለች
ወይ ዳጊ ግን ድራማነው ወይስ ምንድነው የሰው ምሳ ግጥም እኔ በባለፈው ለርፍት ኢትዬጲያ ሄጀ ጓደኛየ የያዘሽውን ምሳ ርዳቱ የበላባትን አስታወስከኝ ሰው ልጠይቅበት የያዘሽውን ምሳ እያሳሳቀ ግጥም አድርጎ በላባት አንጀቶ ነውቁርጥያለ
😀😀😀
ዳጊዬ የኔ ምርጥ በርታ ጀግና ነህ ክክክክ ሚስቴ አሁን ነው የወለዳቸው ወይ ሚስኪን
😍😍😍😍
Dd
ሱበሀነላህ የአላህ ስራ
ዳጊየ እንደት ዘና እንዳደረከኝ አጠይቀኝ በርታ
ዳጊ ጀግና በርታ
best show....specially selamawit ...............walem temchegnaleh
wowwww Abo yimechiki sm karidi
ዳግ የጥበቃ ስቃይ ብዙ ነው በጣም ያሳዘነኝ ቀበቶ የፈታ ሰውየው እንደት ቅን ሰው ነው
እጀራው አማርኝ ባገኘሁት ጨርሸ እበላው ነበር
ዋው በጣም ያምራል
ሀሀሀሀ ዘና እኮ ነው የምታደርገኘ ሲሚየ
ሠላም እና ዋለልኝ ተነስተዉ ዳጊ በመሃላቸዉ ሲሆን የበኩር ልጃቸዉ አይመስልም ጋይስ ተሳትኩ እዴ
ደጊ ምርጥ ያሰፋሬ ፈለ.
አድናቂህነኛ
ሰላምየ ፍቅር እኮ ነሺ አባቴ ይሙት ዳጊየ ምርጥ በርታ
ዳግየየ ወደድኩህ የውነት
Aletayem alew
Wedijalwo berta yewedcha anbsa😘🙏
ምርጥ ስራ
Dagi ye ere fonka ligebalgn new mesel 👌
ዳጊየ ምርጤ ቅመም የሆንክ ልጅ ነክ
Kkkkkk
Dagi harif naw brta
ወይ ስወደው
Dgi abu yemcheshi
Weyi dagiy yetlik kiletam kkkk ewnethin new
*ኮንፊደንሱን ሳላደንቅ አላልፍም የምር በርታ*
ለሰላም ለአገሬ ፍቅር ለወገኔ
ክክክ ሴምየ እኔም እግሊዝ ያነስረኛል
ከከከከከ ስትረጋጋ እናወራለን ክክክክክ
ኢቢኤስ እንዴት ነው ዳጊ ቤተኛ ስለሆነ እንዴት ነው አንድ ወንበር ብትገዙለት....ቦታ አይዝም ብላችሁ ጭናቸው ላይ እያፈራረቃችሁ ማስቀመጡ ሼም ነው!
ዳጊየ መጣህ በርታልኝ ውድድድድድድ
መጣው ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ
YEZI LIJ CONFIDENCE YETEMECHEW SEW ISKI LIKE
ወይኔ ዳጊ በጣም እምታስቀው ክክክክክ
ወይይ ዳጊ የሰወ መሳ በላክ እኮ ኩማደረ መሆን የግል ጥቅም አለው
ወይ ሲም ካርድዬ ውዋው ስወድክ
Wow, I never laughed so hard 🤣🤣🤣
Weanchi sim card eski mobile lasgebashina liznanabish!!!Jockey !!!
የ ምሳውን ወድጄዋለው ለኔም እደዚህ ጣፋጭ ምሳ የምትሰራልኝ ባገኝ ብዬ ተመኘው የመችህ ወድጄዋለው
አረፍ ነው
Dage Iove you so muche
we love you dagi
ቁመን ብሎ ዝምልክ እደኔ
Sijemer Ser’at yemibal eko ale ataekum enji. Sera ena keld andi lay aydelm.
Uyr
ዳጊን የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
wow rest
"ኧረ ፀዴ ነው ። ሰውዬው ከብረት ነው እንዴ የተሰራው ?""ውፍረት ቀንስ አይረንእኮ ነው እንደህ የሚጮኸው "ሌላ ቢጠፋ ሎሚ ግፋ ቢል ይኮመጥጣል
Wowww
መ
ሰላም የኔ ቆንጆ
አቅብጠው ይልኩብናል እዝህ መከራችንን ያሳዩናል ከከከከከ
አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል!!ገበሬው በአቅራቢያው ያለ ጃምቦ ቤት በቀን አረቄ በጃንቦ ይጨልጣል። አንድ ሌላ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ይጠይቀዋል" በዚ የስራ እና የምርት ሰዓት ግን እዚ መጠጥ ቤት ምን ታደርጋለህ?" ገበሬው ጭንቅላቱን እያወዛወዘ "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ይላል። ሰውዬው ወንበር ስቦ እየተቀመጠ ገበሬውን ይጠይቀዋል"ወዳጄ ምን ሆነህ ነው ንገረኝ፣ሲያወሩት ይቀላል""እሺ ካልክ...!" ብሎ ገበሬው ይጀምራል"እሄውልህ ዛሬ ጠዋት ተነስቼ ግብርና በብድር የሰጠንን ነጯን ላም እያለብኩ ነበር። አንድ እቃ እንደሞላው ግራ እግሯን አንስታ የታለበውን በሙሉ ደፋችው""እሺ ግን ይሄ እኮ ታድያ ብዙ አያስከፋም ለዚህ ሁኔታም አይዳርግም "ይላል ሰውየው"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ገበሬው አሁንም ይተክዛል ...ጭማሪ አረቄም ያዛል።"እሺ ከዛስ ምን ሆነ" ሰውየው አለሳልሶ ለማረጋጋት ይጠይቃል ገበሬው እየጠጣ ንግግሩን ይቀጥላል" ከዛ ያው ግራ እግሯን ከ አንዱ ቋሚ ጋር አሰርኩት""ከዛስ....?""ከዛማ ድጋሚ ተቀምጬ ማለብ ጀመርኩ....በሌላ እቃ ሞልቼ እንደጨረስኩ ቀኝ እግሯን አንስታ ድጋሚ የሞላውትን እቃ ደፋችው"ሰውዬው ከት ብሎ ስቆ "እንዴ ድጋሚ?" ይለዋል ገበሬው አሁንም"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል " ይለዋል።"ከዛስ ምን አረክ?" ሰውዬው በጉጉት ይጠይቃል።"ያው ከዛ በጣም ተማርሬ ቀኝ እግሯንም ከሌላ ቋሚ ጋር አስሬ ማለብ ጀመርኩ...የሚያሳዝነው ይቺ የተረገመች ላም ይሄኛውን በጥንቃቄ እንደጨረስኩ በጭራዋ ደፋችው""ያሳዝናል በእውነቱ "አለ ሰውዬው ጭንቅላቱን እየነቀነቀ።"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ጭንቅላቱን በሃዘኔታ ይነቃንቃል አሁንም ገበሬው"ከዛስ?" ሰውዬው የገበሬው ችግር መጨረሻው አጓጉቶታል "ከዛማ ሌላ ገመድ ፈልጌ ስላጣው ቀበቶዬን ፈትቼ ጭራዋን አስሬ እንደጨረስኩ ሱርዬ ወለቀ፣በዝች ቅጽበት ሚስቴም ወደውስጥ እየገባች ነበር""አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።"😜የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
ዳጊ❤❤👍😁
ይሄ ፕሮግራም ግን ብዙ ነገር የሚያስተምር የለውም እደኔ ያልተመቸው like
በስሙ ደብር ይሳሙ
Well come 😁😁😁😁
ወይኔ ደስሲ
ምን አይነት ሆዳም ነው ሲም
Weyy yhn lij telbey alwedewm😛😛😛
khala surwe bsakiYfersali
Woow dage
Seyda) (2) are dagi ante endezehi comike neki are lashe ydeberali)😅😅😅😅😅😅kkkkkkkkkkkk
ግን የሰዉን ንብረት ያለፍቃድ መግባት ብልግና ነዉ 👌
woow
አሁንስ ፎጋሪ ነን የምትሉ ሰለቻችሁን ኤጭጭጭጭጭጭጭጭ
ሚስቴ አሁን ነው የወለደችው ፎጣ አለ ነበር ያለው ሰው እኮ የፍቅር ምርጫየ ከሚለው የኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ ነው ሚስት ያገባው ከከከከከከከከከከከከ ለመውለድም ይሆናሉ ማለት ነው ከቲቪ የተገኙ ሰወች ከከከከከከ
Kklkk
እረ ዳጊ የምግብ ፍተሻ 😂😂😂 40 መግረፍ 😂😂😂😍💝
Woww new
እንዛመድ
ምራጭ ክክ ዳጊ
ወይኔበሣቅአለኩከከከከከከከከከ
ሲም ካርድ እዬ በጣም ነው ቸምወድህ ለምን በለኛ በጣም ለሴት በተለይ ለእናቶች ደስ ክብር አለህ ጌታ ይባርክህ ተባረክ የኔ ፀባየ ሰናይ
ዳጊ ስማኝማ ሁሉም ወንድ ያለው ካንተ አለና በቁመት እሚልጡህን መልካም በማሰብ ብለጣቸው👍🏻
ዳጊ ምርጥ ልጅ በርታ ጎበዝ 😂😂😂😂😂👍👌👏👏👏
ሰላምየ ኣለባበስሽ ሳላደንቅ ኣላልፍም እኔም ሙሉ ቀሚስ የምትለብስ ሴት ደስ ትለኛለች ።
ዳጊዬን የምትወዱ እስቲ
ይህን ልጅ ስወደው ሲም ካርድ
ዳጊ ምቶዱት እስቲ ላይክ
ዳጊየ በርታ የኔ ጀግና ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤
ዳጊ ምርጥ ሰው በራስክ የምትተማመን ጀግና ንክ
ዳጊዬ ቆጆ ስወድህ ባይህ ባይህ አልጠግብህም
ይመችክ ምርጥ ሰው መልክቱ ደስ ይላል ላወቀበት
ዳጊ ምርጥ ልጅ ክክ ፈታ አደረከኝ
ጎበዝ በርታ ዳጊ
ሲምካርድ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ
ዳጊዬ ምርጥ ልጅ ሀሪፍ ትምህርት አለው በዛላይ ያስቃል😂😂😂😂
ክክክክ ያራት ልጅ አባት ነኝ ክክክክክክ
ዳጊዬ ውስጤ ነው
ዳጊየ ምርጥ ልጅ ኮንፊደንስሕ ደሥ ትላለሕ በርታ
ከታገሡት ሑሉም ያልፋል m
p
ዳጊየ በጣም ነው አሪፍ የምትሠረው
Eski dagi endene miwedew sew kale like this
Dagi. Ymechh❤❤❤❤
ስወዲኽ በርታ
ወይ ይህ ልጅ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዳጊ በርታ ተመችቶኛል ዋልኝ እና ሰላም እናንተንም እወዳችሁለው
ክክክክክክክ ኧረ ወይ
ባልና ሚስት ናቸው.እንዴ
Jamila ሳታዉቂ ከሆነ የጠየቅሽው አዎ አይደሉም ግን እያወቅሽ ከሆነ አይነፋም
@@mamaassefa4 ..እውንት..አላቅም
@@jamilaneuray8190 እሺ ማሬ
ዳጊየ ስወድህ ክክክክክ ምችት ይበልህ ባለ እጀራዋ ምሳ እኮነው ክክክክ
ዳጊ ጎበዝ
ዳጊየ ሰላም ብለናል እንኮን ደና መጣችሁ
ሠላም ለኢትዮጲያ ፍቅር ደሥታ ለሀገራችን
ዳጌ በርታ ዋሌ ቅዳሜ ከሠአቶች
Dagi betam nw yetemechehign abo michit yibelh yarada lij
Er dagi fooooooo. Be sak. Gedelekegn. Hodo zemado
ክክክ ዳጊየ ጎበዝ ክክክክ 4ልጅ አሰቀምጠዉ😂😍
ዳጊዬ በሰበቡ ዘጭ ብለህ ትበላለሀ ደሞ ሰዎቹ አዛ አደረካቸው እኮ ምችት ይበልህ።
ይመችህ ካልጠፋ አማረኛ የምትለው ቃል ተመችታኝ አለች
ወይ ዳጊ ግን ድራማነው ወይስ ምንድነው የሰው ምሳ ግጥም እኔ በባለፈው ለርፍት ኢትዬጲያ ሄጀ ጓደኛየ የያዘሽውን ምሳ ርዳቱ የበላባትን አስታወስከኝ ሰው ልጠይቅበት የያዘሽውን ምሳ እያሳሳቀ ግጥም አድርጎ በላባት አንጀቶ ነውቁርጥያለ
😀😀😀
ዳጊዬ የኔ ምርጥ በርታ ጀግና ነህ ክክክክ ሚስቴ አሁን ነው የወለዳቸው ወይ ሚስኪን
😍😍😍😍
Dd
ሱበሀነላህ የአላህ ስራ
ዳጊየ እንደት ዘና እንዳደረከኝ አጠይቀኝ በርታ
ዳጊ ጀግና በርታ
best show....specially selamawit ...............
walem temchegnaleh
wowwww Abo yimechiki sm karidi
ዳግ የጥበቃ ስቃይ ብዙ ነው በጣም ያሳዘነኝ ቀበቶ የፈታ ሰውየው እንደት ቅን ሰው ነው
እጀራው አማርኝ ባገኘሁት ጨርሸ እበላው ነበር
ዋው በጣም ያምራል
ሀሀሀሀ ዘና እኮ ነው የምታደርገኘ ሲሚየ
ሠላም እና ዋለልኝ ተነስተዉ ዳጊ በመሃላቸዉ ሲሆን የበኩር ልጃቸዉ አይመስልም ጋይስ ተሳትኩ እዴ
ደጊ ምርጥ ያሰፋሬ ፈለ.
አድናቂህነኛ
ሰላምየ ፍቅር እኮ ነሺ አባቴ ይሙት ዳጊየ ምርጥ በርታ
ዳግየየ ወደድኩህ የውነት
Aletayem alew
Wedijalwo berta yewedcha anbsa😘🙏
ምርጥ ስራ
Dagi ye ere fonka ligebalgn new mesel 👌
ዳጊየ ምርጤ ቅመም የሆንክ ልጅ ነክ
Kkkkkk
Dagi harif naw brta
ወይ ስወደው
Dgi abu yemcheshi
Weyi dagiy yetlik kiletam kkkk ewnethin new
*ኮንፊደንሱን ሳላደንቅ አላልፍም የምር በርታ*
ለሰላም ለአገሬ ፍቅር ለወገኔ
ክክክ ሴምየ እኔም እግሊዝ ያነስረኛል
ከከከከከ ስትረጋጋ እናወራለን ክክክክክ
ኢቢኤስ እንዴት ነው ዳጊ ቤተኛ ስለሆነ እንዴት ነው አንድ ወንበር ብትገዙለት....ቦታ አይዝም ብላችሁ ጭናቸው ላይ እያፈራረቃችሁ ማስቀመጡ ሼም ነው!
ዳጊየ መጣህ በርታልኝ ውድድድድድድ
መጣው ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ
YEZI LIJ CONFIDENCE YETEMECHEW SEW ISKI LIKE
ወይኔ ዳጊ በጣም እምታስቀው ክክክክክ
ወይይ ዳጊ የሰወ መሳ በላክ እኮ ኩማደረ መሆን የግል ጥቅም አለው
ወይ ሲም ካርድዬ ው
ዋው ስወድክ
Wow, I never laughed so hard 🤣🤣🤣
Weanchi sim card eski mobile lasgebashina liznanabish!!!Jockey !!!
የ ምሳውን ወድጄዋለው ለኔም እደዚህ ጣፋጭ ምሳ የምትሰራልኝ ባገኝ ብዬ ተመኘው የመችህ ወድጄዋለው
አረፍ ነው
Dage Iove you so muche
we love you dagi
ቁመን ብሎ ዝምልክ እደኔ
Sijemer Ser’at yemibal eko ale ataekum enji. Sera ena keld andi lay aydelm.
Uyr
ዳጊን የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
wow rest
"ኧረ ፀዴ ነው ።
ሰውዬው ከብረት ነው እንዴ የተሰራው ?"
"ውፍረት ቀንስ አይረንእኮ ነው እንደህ
የሚጮኸው "ሌላ ቢጠፋ ሎሚ ግፋ ቢል ይኮመጥጣል
Wowww
መ
ሰላም የኔ ቆንጆ
አቅብጠው ይልኩብናል እዝህ መከራችንን ያሳዩናል ከከከከከ
አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል!!
ገበሬው በአቅራቢያው ያለ ጃምቦ ቤት በቀን አረቄ በጃንቦ ይጨልጣል። አንድ ሌላ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ይጠይቀዋል
" በዚ የስራ እና የምርት ሰዓት ግን እዚ መጠጥ ቤት ምን ታደርጋለህ?" ገበሬው ጭንቅላቱን እያወዛወዘ "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ይላል። ሰውዬው ወንበር ስቦ እየተቀመጠ ገበሬውን ይጠይቀዋል
"ወዳጄ ምን ሆነህ ነው ንገረኝ፣ሲያወሩት ይቀላል"
"እሺ ካልክ...!" ብሎ ገበሬው ይጀምራል
"እሄውልህ ዛሬ ጠዋት ተነስቼ ግብርና በብድር የሰጠንን ነጯን ላም እያለብኩ ነበር። አንድ እቃ እንደሞላው ግራ እግሯን አንስታ የታለበውን በሙሉ ደፋችው"
"እሺ ግን ይሄ እኮ ታድያ ብዙ አያስከፋም ለዚህ ሁኔታም አይዳርግም "ይላል ሰውየው
"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ገበሬው አሁንም ይተክዛል ...ጭማሪ አረቄም ያዛል።
"እሺ ከዛስ ምን ሆነ" ሰውየው አለሳልሶ ለማረጋጋት ይጠይቃል ገበሬው እየጠጣ ንግግሩን ይቀጥላል
" ከዛ ያው ግራ እግሯን ከ አንዱ ቋሚ ጋር አሰርኩት"
"ከዛስ....?"
"ከዛማ ድጋሚ ተቀምጬ ማለብ ጀመርኩ....በሌላ እቃ ሞልቼ እንደጨረስኩ ቀኝ እግሯን አንስታ ድጋሚ የሞላውትን እቃ ደፋችው"
ሰውዬው ከት ብሎ ስቆ "እንዴ ድጋሚ?" ይለዋል ገበሬው አሁንም
"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል " ይለዋል።
"ከዛስ ምን አረክ?" ሰውዬው በጉጉት ይጠይቃል።
"ያው ከዛ በጣም ተማርሬ ቀኝ እግሯንም ከሌላ ቋሚ ጋር አስሬ ማለብ ጀመርኩ...የሚያሳዝነው ይቺ የተረገመች ላም ይሄኛውን በጥንቃቄ እንደጨረስኩ በጭራዋ ደፋችው"
"ያሳዝናል በእውነቱ "አለ ሰውዬው ጭንቅላቱን እየነቀነቀ።
"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ጭንቅላቱን በሃዘኔታ ይነቃንቃል አሁንም ገበሬው
"ከዛስ?" ሰውዬው የገበሬው ችግር መጨረሻው አጓጉቶታል "ከዛማ ሌላ ገመድ ፈልጌ ስላጣው ቀበቶዬን ፈትቼ ጭራዋን አስሬ እንደጨረስኩ ሱርዬ ወለቀ፣በዝች ቅጽበት ሚስቴም ወደውስጥ እየገባች ነበር"
"አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።"😜
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።