Atakabid Show | አታካብድ ሾው ኮሜዲያን ቶማስ በቻይና ሬስቶራንት ውስጥ ያደርገው አዝናኝ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @yeneenatwednat232
    @yeneenatwednat232 5 ปีที่แล้ว +12

    I swear you guys just made my day 😂😂😂

  • @Mያዩሸጋእህት
    @Mያዩሸጋእህት 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በመድሀኒአለም እሱ ለበላው እኔን አመመኝ አየ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጲያ በሄድኩበት ሀገር እግዚአብሔር አደራውን ያንቺን ምግብ እዳያሳጣኝ ከምንም ልሙት እን ይሄን አልበላም ሆዳም ሁላ ቲሽሽሽ

  • @bezak8142
    @bezak8142 5 ปีที่แล้ว +22

    I LOVE THIS KIND OF VIDEOS. THOMIYE, PLEASE DO MORE. I AM a FAN BASED ON USA. Tons n tons of love

    • @EarConscious2129
      @EarConscious2129 5 ปีที่แล้ว

      He is hilarious af. It's funny to see the sea food being called Chinese fish lol. Hope they tried kungpao chicken and hotpot😁

    • @dagimbeyene1485
      @dagimbeyene1485 4 ปีที่แล้ว

      Good vedeo

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ከነሼሉ ሊበላው ነበር 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤ በጣም የምጠላው ማየትም የማልፈልገው የዶሮ ጣትና የፒግ ፡ የግር ጣት በሱቅ እንኳን ሳየው ይገርመኛል ጭራሽ በገሬ መሸጥ ጀመሩ አንተ ደግሞ በእጅክ ማጨማለቅህ ኤጭ ሲያሰጠላ ብላችሁ ብላችሁ መንቆራሪትና እባብ ሲያቀርቡላችሁ ልትበሉ ነው ማለት ነው ?

  • @jerrymozaza6149
    @jerrymozaza6149 5 ปีที่แล้ว +64

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በህልምሽ ነው በለኝ🤔😂😂😂

  • @اللهملكالحمدحتيترضي-ه3ت
    @اللهملكالحمدحتيترضي-ه3ت 5 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጉዲ ነው

  • @Kb-nv6tl
    @Kb-nv6tl 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ምግብ ነው በደንብ ብሉ ሀገራችሁ አይገኝም የሀበሻ ሰው እንደሆነ ተመቀባረር አይወጡም

  • @catchETHiopia
    @catchETHiopia 5 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate that a lot....this is what we need to develop, as we may are going to face the same issue as those Chinese people faced in the late 1950's , so lets start by eating the locust swarm we have at hand.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 ปีที่แล้ว +1

      Indeed! I was telling the Gov to teach people how to capture the locusts to grind them for chicken and fish feed... its full of protein

    • @catchETHiopia
      @catchETHiopia 5 ปีที่แล้ว

      Hmmm..It's more a consenting idea!!!

  • @reppinethio
    @reppinethio 5 ปีที่แล้ว +3

    Love the production quality.

  • @bethelgiorgis2254
    @bethelgiorgis2254 3 ปีที่แล้ว +1

    More Videos, please?😎😎😎😎

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว +8

    ቶማሰ ቻይና ሰታይ እንግሊዘኛ ይጠፍብካል😂😂😂😂😂 እኛ ላይ ትዝጋለክ አዛ😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @TOP10-x5z5c
    @TOP10-x5z5c 4 ปีที่แล้ว +1

    tomiya endat new korona viruse aliyazakem man..................

  • @salisvlog45
    @salisvlog45 5 ปีที่แล้ว +3

    He become a lecturer on how to eat there food😂😂😂

  • @henokgessesse5786
    @henokgessesse5786 3 ปีที่แล้ว

    እደ በርሮ ምነምን በሳይስ የተርጋገጠ ነው Vitamin እዳለው 😋😋

  • @መቅዲደስታንናፍቂ
    @መቅዲደስታንናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +11

    ቶማስ እደዛሬ አስቆኝ አያውቅም

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 6 หลายเดือนก่อน

    I am 100% sure there is no script for this scene just this great comedian improvised every dialogue. Funny as always

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 ปีที่แล้ว +8

    Omg,,, I’m dead 😂🤣😂🤣😂#Tomas yimecheee ,,, Achebechebenal 🤣😂🤣

    • @adbeakeml5701
      @adbeakeml5701 4 ปีที่แล้ว

      Omg I'm dead too

    • @worldtop3937
      @worldtop3937 4 ปีที่แล้ว

      So how you guys commenting🤔

  • @samigrace123
    @samigrace123 2 ปีที่แล้ว

    ere locationu yet new

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 5 ปีที่แล้ว +18

    ዉይ አሳቃችሁኝ በጣም ደብሮኝ ነበረ

    • @layla6523
      @layla6523 5 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻእሄንተምበላብሞትይሻል

  • @yordanostaferra3561
    @yordanostaferra3561 5 ปีที่แล้ว

    Wayiii😁😁😁😁😁ijara man adargachu

  • @kwanihagos9360
    @kwanihagos9360 5 ปีที่แล้ว +9

    😂😂egir bila

  • @ህዝቄል
    @ህዝቄል 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አንደኛ...

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ጓደኛው በሳቅ ገደለኝ ጠክር ብላ እዜር ይሁንህ
    kkkkkkkkk

  • @ntnt8748
    @ntnt8748 5 ปีที่แล้ว

    Wyyyyy enate sew nachihu Egziabher yekere yebelachihu Enkuan labela setawu enakun ayesederesem

  • @ethiolove5554
    @ethiolove5554 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ቶሚ የዶሮ እግር ሹካ አረገው 😂😂😂😂😂

  • @AmirNasir-og2sc
    @AmirNasir-og2sc 3 หลายเดือนก่อน +1

    በዝች እየበሉ ነው እዚ የደረሱት እኛ ኢሄ ሁሉ ተሸክመን 😅😅

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว +11

    ድሮም እጠላህ ነበር ወጣህልኝ😷😤

  • @ritakonjo1234
    @ritakonjo1234 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይዘገንናል

  • @yanetyani369
    @yanetyani369 5 ปีที่แล้ว +6

    My god😱🤮I can’t do that never ever

    • @mktthegreat4859
      @mktthegreat4859 5 ปีที่แล้ว

      Bisry Bisry konjo 1 billion people do that

    • @Rayaadey
      @Rayaadey 5 ปีที่แล้ว

      Bisry Bisry konjo why that’s special food

  • @fetagefersa8825
    @fetagefersa8825 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹ ፈታ ነው feta

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ እግር ብላ ክክክክክክ

  • @ብሩክታይትገብሬ
    @ብሩክታይትገብሬ 3 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ ምንድነው እማየው😥😥😥

  • @UlganAg
    @UlganAg 5 ปีที่แล้ว

    That is best food .i did eat in south Africa in the chinse restorant ones.that food had full of protein,vitamin,enerry many more healthy food.

  • @abebawcopper4524
    @abebawcopper4524 5 ปีที่แล้ว

    ante hodam sew biyakerbulem tebalalehe

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 ปีที่แล้ว +2

    አሳው በጣም ጤናማ እና ውድ ነው ለመግዛት ጤነኛ ምግብ ነው ።እነሱ ግን አበላሉን አላወቁበትም ።

    • @digafechalito8693
      @digafechalito8693 5 ปีที่แล้ว

      አሳ አይደለም ግንጥ ነው

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 5 ปีที่แล้ว

      @@digafechalito8693 ሰውየው ያሳያቸው ትክክለኛውን አበላል ነው ።ጤነኛ ውድ ምግብ ነው።

    • @digafechalito8693
      @digafechalito8693 5 ปีที่แล้ว

      አዎ ጤናማ ውድ ጊንጥ lobster (sea food)

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 5 ปีที่แล้ว

    Its good that you showing other culture food. Nice

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 5 ปีที่แล้ว

    It is see food is nice keep it up

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 5 ปีที่แล้ว

    I love this video gobezoch bertu

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 5 ปีที่แล้ว

    Wey tomas besemam tadelik belhew endew

  • @HilinaT
    @HilinaT 5 ปีที่แล้ว

    በርታልን እንደዚህ ነው ስራ ማለት የተለየ አቀራረብ ፈታ ያለ

  • @shebelawlij2403
    @shebelawlij2403 3 ปีที่แล้ว

    The name of the restaurant

  • @ኡሚሺአመትኑሪልኝ
    @ኡሚሺአመትኑሪልኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    😃😃😃😃እግር ግር አይልም ኑ ብሉ

  • @yedidyaseifu4216
    @yedidyaseifu4216 5 ปีที่แล้ว +1

    You two made my day 🤣🤣🤣 kudos!!

  • @mesayyared2475
    @mesayyared2475 5 ปีที่แล้ว

    wow its ok its very nice

  • @mahammadalshareef6226
    @mahammadalshareef6226 4 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ 😁🤗😆😂😂😂

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አያውቁም ማለት ነው ስለ ሌላ አገር ምግቦች? አክተርና ታዋቂ ነን ባዮቹ እንክዋን.... ምድረ እንጀራ :) ...ለማታውቁ, ቀዩ አሳ CrayFish or Crawfish ይባላል...ሰው ለመጫወት የሚበላው ምግብ ነው እምብዛም ስጋ የለውም... አናቱ ተገንጥሎ ጁሱ ይመጠጣል...ዋናው ስጋ ጭራው ላይ ነው ያለው እሱን ፈልቅቆ ስጋውን መብላት ነው, ስጋ ስለሌለው ላንድ ሰው ሶስት አራት ኪሎ ነው ሚቀርበው, ስጋው ግን ሩብም ኪሎ አይሆንም :) ... በጣም ውድና ጥሩ ምግብ ነው....

  • @davania12
    @davania12 3 ปีที่แล้ว

    respect tomas!!!akbreshalew bro

  • @قضميلتوحضقضميلتوحض
    @قضميلتوحضقضميلتوحض 5 ปีที่แล้ว

    🙊🙈🙈🙈🙉🙉ቱቱቱቱቱቱ ምመቶባችኋል

  • @sedelinazerawi3686
    @sedelinazerawi3686 5 ปีที่แล้ว

    ante tomas meni ysalkal??

  • @yemiyawefrbtnegrgnehtmohha6212
    @yemiyawefrbtnegrgnehtmohha6212 5 ปีที่แล้ว

    chaina betam new yemwed😍 gn mgbun alwedm

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 5 ปีที่แล้ว

    besaqigedelachunyi👍👍👍

  • @snzro484
    @snzro484 5 ปีที่แล้ว +1

    Tomasn igr bla stlew yetale??

  • @iyasuassefa5406
    @iyasuassefa5406 5 ปีที่แล้ว

    betam yemidebr migb tomi

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 5 ปีที่แล้ว

    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሰው እንዴት አውሬ ይበላል ደም ይህኛው ልጅ አሳዘነኝ የግድ ነው የሚበላው 😢😢

  • @liyayemichaellij629
    @liyayemichaellij629 5 ปีที่แล้ว

    Berero new ende ? Ere tomi zegahegn

  • @ሙስጣፋማራክዉለፍቅርማቹነ
    @ሙስጣፋማራክዉለፍቅርማቹነ 5 ปีที่แล้ว

    Wow tomi arif newu

  • @abdurrahman-su4we
    @abdurrahman-su4we 4 ปีที่แล้ว

    anybody here after the Corona?

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ትገርማላችሁ

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝናችሁ አደት ይገባላችሀል ሢገርም እናተ ለበላችሁት እኔ እያቅለሸለሸኝነው

  • @kifletechnotube5836
    @kifletechnotube5836 4 ปีที่แล้ว

    Keshit new ሳቅ ሜዳ sak Meda beteseb hugnalehu wede enem gora belu

  • @meseretgirma1026
    @meseretgirma1026 5 ปีที่แล้ว

    tomiyeee betam gobez neh ke comdiem belay

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว

    ዋይይይ ጨክኖ በላውውው😱😱😱😱ያያያያ 😷😷😷😷

  • @ashenafimiskir7286
    @ashenafimiskir7286 5 ปีที่แล้ว

    besaaaaaaak adekemhegn tomas

  • @mizer6967
    @mizer6967 5 ปีที่แล้ว +2

    Thomas you're really funny 😄 !!!
    Zena areken, thanks!!!

  • @AmanAman-vp8xu
    @AmanAman-vp8xu 5 ปีที่แล้ว

    Egna Habesha Eko Cawa koshasha yemanbela kuru yeteleyin hizboch nen I LOVE ETHIOPIAWINATEN

  • @roziebirahimcell2255
    @roziebirahimcell2255 4 ปีที่แล้ว

    Fatarihoy egir kemebilat awtan. Matsalay naw

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እደትተበላችሁ

  • @MM-fb3lv
    @MM-fb3lv 5 ปีที่แล้ว

    በሣቅገደላቹሁኝወላሒ

  • @thankyouforwhatihavejj2853
    @thankyouforwhatihavejj2853 5 ปีที่แล้ว

    Yes have big differences of food

  • @MM-fb3lv
    @MM-fb3lv 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔበገሬአልወድምበኢትትልነዉ

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 2 ปีที่แล้ว

    Ere betesekelew ewunet belachihut waaa

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 5 ปีที่แล้ว

    Kesheklawe laye kenese aregewe

  • @tsegayetadesse5354
    @tsegayetadesse5354 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በላ! ደግ አደረገ!

  • @enanyefelko7899
    @enanyefelko7899 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀ በስማም

  • @shimeliskassahun4250
    @shimeliskassahun4250 5 ปีที่แล้ว

    anta yehanen vedio belahe sarah ......yalkage lege ...dahenanehe ...

  • @rahaahmed7289
    @rahaahmed7289 5 ปีที่แล้ว

    Weyne zare hoden 😁😄😃😃😃😃😃😃

  • @tewabechbilhatu6229
    @tewabechbilhatu6229 5 ปีที่แล้ว

    Besmeab weweld tebelalachhu???!!!!

  • @emuyedereje4138
    @emuyedereje4138 5 ปีที่แล้ว

    Are wuyi enates 🤔🤔

  • @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ፣ዘጋኝ

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 5 ปีที่แล้ว

    Good

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ፈጣሪሆይ እስከዛሬ ባለማወቅ የጣልናቸውን የዶሮ እግሮች አንተ ሆሆሆሆሆሆሆሆ አፀዳከው እኮ ቶሚ ቃል እገባልካለው ከኛም ከጎረቤትም አድርጌ የዶሮ እግር ለገናክ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈አተ ለበላከው ሠቀጠጠኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamtube12
    @selamtube12 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በየ ቀኑ ነው የማየው ግን መድፈር አልቻኩም ለመብላት

  • @bellasheger-4777
    @bellasheger-4777 5 ปีที่แล้ว +1

    በስራ አጋጣሚ ከቻይናዎች ጋር ነው የምሰራው እና
    እኔ ለምሰራበት ስራ ሀላፊዬ የሆነው ቻይናዊ ሀገራችንን አንበጣ እንደወረራት በፌስቡክ አይቶ ሰምተሀል
    እንዴ ብሎ ሲጠይቀኝ አዎ ሰምቻለው ፈጣሪ በዘር በብሄር በሀይማኖት ተከፋፍለን የሰው ደም በከንቱ እያፈሰስን ስለሆነ ለጥፋታችን
    ፈጣሪ ቅጣት እየሰጠን ነው ብዬ ስነግረው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው እኛ
    ሀገር
    እኮ ፈጣሪ ሲባርከን ነው የአንበጣ መንጋ የሚወረን ብሎኝ ቁጭ
    አኔም እኛ ኢትዮጲያውያን የምንበላውን እና የማንበላውን
    እናውቃለን አልኩት
    ቶማስ እንዲሁም አብል ኤክስ 07 የተባልከው እንዲሁም የዚህ ድርጅት አዘጋጅ የሆነው ሐረር ቢራ ይህን ጉዳይ ይመለከታቸሁሀል የምረትበሉትን እና የማትበሉትን እወቁ !!!!!!!!

  • @nattydereje6151
    @nattydereje6151 5 ปีที่แล้ว

    ay Tommy #1 nesh

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 5 ปีที่แล้ว

    እኮንምግቡ እጅህ እራሱ ይዘጋል

  • @teddyman4971
    @teddyman4971 5 ปีที่แล้ว

    Ab'lex timechegnaleh bro

  • @kidsmovie717
    @kidsmovie717 3 ปีที่แล้ว

    6:07 😂😂😂

  • @hawiibekele9073
    @hawiibekele9073 5 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuùùuuuuuuuuuuuuuuu yaa.rabbii😢😢😢

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 5 ปีที่แล้ว +1

    ህንድ ፡ restaurants next ቶሚ

  • @meryzeleke1385
    @meryzeleke1385 5 ปีที่แล้ว

    OMG ወደላይ ሊለኝ ነው

  • @sentayehucheru9569
    @sentayehucheru9569 5 ปีที่แล้ว

    Afer bila ante egir belita

  • @liyadawit9925
    @liyadawit9925 5 ปีที่แล้ว

    Afer bela

  • @freweinikidane6173
    @freweinikidane6173 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ የዓመት ሳቅ ነው የሳቅኩት

  • @gospaluos3035
    @gospaluos3035 4 ปีที่แล้ว

    Arif nw ...yemechachuh!😂😂😂

  • @albarsha8865
    @albarsha8865 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እናመመብላትጀመራች

  • @ትግስትያደርጋልንግስት
    @ትግስትያደርጋልንግስት 4 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀😀ወዬ ቶሚ

  • @ejgahymokonen5007
    @ejgahymokonen5007 5 ปีที่แล้ว

    Aferi yabelachw medanalem

  • @tadelumekonnen9437
    @tadelumekonnen9437 5 ปีที่แล้ว

    betame tasazenalachu

  • @robeltekle9869
    @robeltekle9869 5 ปีที่แล้ว

    very funny i enjoyed it.

  • @abelabay5767
    @abelabay5767 5 ปีที่แล้ว

    Seriously???