ሲም ካርድ ዛሬም አልቀናውም /አዝናኝ ግዜ ፅዳት ሰራተኛ ሆኖ በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 90

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ ዳጊ ድርኢም በራስ መተማመንህ ዝነጣህ ልዩ ነው:: በዛ ላይ ዛሬ ከአባትህ ጋ የነበረውን ቃለመጠይቅ አይቼ በአባትህ ለልጅ ያለውን ፍቅር ሲናገር? ዋው ለካስ? ዳጊ አባቱ ነው ለዚህያበቃው ዕድለኛ ነው ጥሩ አባት አለው:: መልካም የአባቶች ቀን ብያለሁ🙏🏾👍♥️🌺🎁🎈🎊

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ ቅመም አቦ ሰላምክ ይብዛልኝ ምርጥ ሰው ሁሉም ያምርብካል

  • @ፋናYouTube-l6y
    @ፋናYouTube-l6y 3 ปีที่แล้ว +23

    ድምፅ ሁኑአቸዉ በሳዊዲ አረቢያ ለሉ ወገኖቻችን እረ ፍትህ እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አሁንስ በዛ ማሪያምን እደኔ የተጨነቀ ማነዉ እስኪ እኔ ነኝ በሉኝ

    • @emumahirhayatyasin7100
      @emumahirhayatyasin7100 3 ปีที่แล้ว

      እህት ተባበሪኚ ሰብስክራይብ በማድርግ እህቴዋ

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 3 ปีที่แล้ว +1

    አባትህንና አንተም ለአባትህ ያለህን ክብር ካየሁ ቡሃላ በጣም አከበርኩህ ወደድኩህ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +7

    ጎንደሮች እናመሰግናለን እንወዳችሁዋለን ብሏል ዳጊጊጊ

  • @chol9412
    @chol9412 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊየ ሠላምህ ይብዛ ምርጥ ሠው

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 3 ปีที่แล้ว +15

    ዳግዬ ምርጥ ሳው ሁላችሁንም ሰላምቹ ይብዘላችሁ እንድ አይነት ስራ ሲሰራ ግድ ጉዋትእና ማስክ ማድራግ አለባችሁ pls 🙏🙏🙏

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl 3 ปีที่แล้ว

      ና በዉስጥ

    • @helumissmisshelu8278
      @helumissmisshelu8278 3 ปีที่แล้ว

      @@AB-rv1tl ዎድ ማስሎክነው

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl 3 ปีที่แล้ว

      @@helumissmisshelu8278 አረ ምንለማላት ፈልጋሽ ነዉ

  • @mensurmuhdin3321
    @mensurmuhdin3321 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጀግና ነህ ዳጊ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዳጊ የጎንደር ሰው ፍቅርማ ልዮ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ

  • @seada4394
    @seada4394 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ ምርጥሰው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገባችኋል

  • @aser34
    @aser34 3 ปีที่แล้ว +8

    ዳግዬ ማስክ ብትለብስ ጥሩ ነዉ🤍💜🤍💜

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 ปีที่แล้ว +12

    ምንአለ እጃቸው ላይ የሚያረጉት ጏንት ብትሰጦቸው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +7

    አፋችሁ ላይ ግን ማክስ ያስፈልጋል ኸረ ጓንትስ

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
    @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 ปีที่แล้ว +7

    አልሀምዱሊሉህ በስንት ልማነም ቢሆን አንደንድ ዩቱበሮች ድምፅ እየሆነቹ ነው ግን አንደንደቹ በፁፍ ብቻ ፖስት ምተረጉ አለቹ እሄ ለወገን ወይም ለሰው ዘር በቂ አይደለም ሁለቹም በድምፅ ሀለፍትነቸን ተወጠ ሀገርን ከመሰደግ አልፈው ዩቱበሮችን የሰደጉ እህትና ወንድሞች ናቻው ዘሬ የለሰቡት ነገር የገጠመቻው ።

  • @saedayemame9709
    @saedayemame9709 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ገድ ላይ የሚጥሉ ሲያስጠሉ ዘጋኝ

  • @amenaawolaa1790
    @amenaawolaa1790 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን መዘገጀታችሁ ጥሩ ነው ግን ሁሉም ልመርበት ይገበል በይ ነኝ በዝ አገጠሚ በያ መንደሩ ቢየንስ በ10 ቤትርቀት የቆሸሸ መጠያ/መጠረቀሚያ ገንደ ነገር ቢዘገጅ አሪፍ ነው ለምመለከተው አገል አድርሱልኝ ኮመንቴን ከነበበችሁ ebs አደር

  • @godlxx6613
    @godlxx6613 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምንድን ነው ጓንት ቦት ማስክ እማይጠቀሙት

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 3 ปีที่แล้ว

    የኔምስኪን እሺ እሺ ነዉ እሚለዉ ደስትትሉ.ክክክክ 👍👍

  • @n.a.m3852
    @n.a.m3852 3 ปีที่แล้ว +1

    እባከወ🐜ማሥክ የጂ ጓት ይጠቀሙ

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 3 ปีที่แล้ว

    አይዛችሁ😭😭😭😭💔💔💔

  • @yenetubeyene3563
    @yenetubeyene3563 3 ปีที่แล้ว +1

    Dagiye betam new yemwedeh

  • @love-o8b7y
    @love-o8b7y 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን ድምፆ ሁኑ እያዳዳችሁ ዩቱበሮች እድገታችሁ በእኛ በስድተኞች ነው የኢትዮ አርቴስቶች በሙሉ ድምፆ ልኮኑ ይገባል እባካችሁ ከልባችሁ ለወገን ተቆርቋሪ ከሆናችሁ በምችሉት አቅም እርዱን አዳድ ዝነኛ ና ታዋቂወች ተሰሚነት አላቸው ,,,,,ቲቲ ስድተኛዋ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳግምየ በርታ ስትመቸኝ

  • @ሙሉተስፍ
    @ሙሉተስፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ውይይይ ዳጊ እየው ስው ሞታል መስለኝ በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊሻ ቆንጆ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔማር ታዳጊ ቅምፕምነው እኳ"ውይገልብጠው ሀሀሀ

  • @emuhayle3346
    @emuhayle3346 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️🥰

  • @ytub8615
    @ytub8615 3 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ግን ቆሻሻው መደባርያ ወይም ላስትክ ብኖረ ጥሩ ነበር

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 3 ปีที่แล้ว

    ሰራ ክብር ነዉ

  • @medinamohammed9603
    @medinamohammed9603 3 ปีที่แล้ว

    Dagi zara betame asakege

  • @fonkoyoutube4251
    @fonkoyoutube4251 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobezi naki baretha

  • @GalaxyJ-mn7qr
    @GalaxyJ-mn7qr 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ጎበዝ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 3 ปีที่แล้ว +1

    Dagi zenach

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 3 ปีที่แล้ว +24

    ለቆሻሻም ቢሆን አፋቹን ሸፍኑ ሽታ አለ

  • @zuriashy1546
    @zuriashy1546 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ዕድሜሽ ስንት ነው ከልጅነት ጀምሮ አድናቅህ ነኝ አልሽሳ?

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊዪ 💕
    ትትና እሚባል የለም እንዴ 😒

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ቢጫ ቱታው ሰራተኛ ውበት በቸልታ የሚታለፍ ነው?

  • @danielmesdien4757
    @danielmesdien4757 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለኢትዬጵያ ለወገኖቻችን

    • @emuhayle3346
      @emuhayle3346 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ ማክስ እና ጓት የለም እደ ።።

  • @genetsimeneh6713
    @genetsimeneh6713 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘❤️

  • @petepete1435
    @petepete1435 3 ปีที่แล้ว

    Wiye sawu

  • @kuku9262
    @kuku9262 3 ปีที่แล้ว

    Seweyewe mn nekawe ende treat meyadergewe.seyanaded

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 3 ปีที่แล้ว

    ጎት እና መክስ ልበሱ እዚህላይ ተሳስታችሆል

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዳጊ

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 ปีที่แล้ว +1

    ከባድ ነው እኮ ቆሻሻን ማንሳት ውይይይ ምስክን ወገን

  • @aleemahassan8733
    @aleemahassan8733 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለሳኡዲ ወገኖቻችን

  • @ruqiyamohammed1386
    @ruqiyamohammed1386 3 ปีที่แล้ว

    Yemigerm new koshashawun bermilu wust metal kebdochew new ahun esu yemiqebelew

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ያድሳባ ሰው ስነስራአት የለውም እንደትነው ቆሻሻ የሚጥሉት በፌስታል በደብ ቋጥረው ቢሰጡቸው ደግሞ እምንገድ ላይ ይጥላሉ ቱ

  • @ያኢማሙአህማድያልጅልጅናጅ
    @ያኢማሙአህማድያልጅልጅናጅ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ😂😂😂😂🇪🇹❤✌

  • @faizaawol3449
    @faizaawol3449 3 ปีที่แล้ว

    ሚስኪንንንን

  • @حليمهمحمد-ض2ج
    @حليمهمحمد-ض2ج 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምንማስክአለብሱም

  • @ruqiyamohammed1386
    @ruqiyamohammed1386 3 ปีที่แล้ว

    Hulum bota yeqoshasha bermil teqemitolachew balebetechu rasachew bermil wust metal alebachew kezam mekinaw bermilu alebet eyehede yansa demoz bikefelachewum sew nachew eko

  • @narditube4378
    @narditube4378 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አምስት ልብስ ይወጣዋል

  • @mansourzara4246
    @mansourzara4246 3 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆lane 5 yemihon libs yiwetawal ale tutaw

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 3 ปีที่แล้ว +1

    የእጂ ጎንተና የአፍ መሸፈኛ ቢጠቀሙ አሪፍ ነበር

  • @MmOo-y9l
    @MmOo-y9l 5 หลายเดือนก่อน

    Gelbtut 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሳቀኝ በዚ ጭቅ ሳት

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 3 ปีที่แล้ว

    ዉይይ ዳግየ😀

  • @ዘቦየገጠሯ
    @ዘቦየገጠሯ 3 ปีที่แล้ว

    ክክክ ወይ ዳጊ

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
    @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ 3 ปีที่แล้ว

    😄😄😄😄😄😄😄አይ ዳጊ

  • @eyobaltube2607
    @eyobaltube2607 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ልቤ ፈረሰልህ በሳቅ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    ማክስ አርጉ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

    ቆሻሻ ሰጥቶ አመሰግናለሁ በል አላለም😝

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 ปีที่แล้ว

    ጎት የለም

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 3 ปีที่แล้ว

    😂😂

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዳጊ

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkk weyne Dagi tutaw askognal🤣🤣🤣🤣

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ ቅመም

  • @abrahamyiemene8065
    @abrahamyiemene8065 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ታታሪው!!!

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 3 ปีที่แล้ว

    Le Dagi kkkkkkk

  • @abduomer-x9z
    @abduomer-x9z หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂