እጅግ አስተማሪ ውይይት ሶላ ስክሪፕቹራ መጽሐፍቅዱስ ብቻ? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • እጅግ አስተማሪ ውይይት ሶላ ስክሪፕቹራ መጽሐፍቅዱስ ብቻ? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች
    እጅግ አስተማሪ ውይይት ሶላ ስክሪፕቹራ መጽሐፍቅዱስ ብቻ? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች
    እጅግ አስተማሪ ውይይት ሶላ ስክሪፕቹራ መጽሐፍቅዱስ ብቻ? Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

ความคิดเห็น • 30

  • @amanawityedengellij3060
    @amanawityedengellij3060 วันที่ผ่านมา +7

    አኬ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @eliasashenafi3622
    @eliasashenafi3622 วันที่ผ่านมา +4

    ደስ የሚል ውይይት ነው ትልቅ ነገር ተምረንበታል። አኬም ቃልም ፀጋ ይብዛላቹ ።

  • @King_Tube_
    @King_Tube_ วันที่ผ่านมา +6

    አኬ❤

  • @SenaytTube21
    @SenaytTube21 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አኪዬ የኔ አባት አትጥፊ ሲለኝ እኮ ነው እናንተን የመሰለ ወንድሞች የሰጠኝ 🙏❤አኪዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ውይይት ነበር ብዙ ነገር ተምሬበታለው🙏❤🙏❤🙏❤

  • @اورجواورجو
    @اورجواورجو วันที่ผ่านมา +4

    አኬ kal hiwoten ysemalen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @YabuAli-up1px
    @YabuAli-up1px 2 วันที่ผ่านมา +8

    የአኬ ትእግስት ግን❤❤❤

  • @hermontamiru8710
    @hermontamiru8710 2 วันที่ผ่านมา +4

    Akeèe❤❤❤

  • @Nega-21
    @Nega-21 วันที่ผ่านมา +3

    የተማረ ሰው ውይይት ማየስ ደስ ይላል❤አኬ

  • @Zinash-j9u
    @Zinash-j9u วันที่ผ่านมา +3

    አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj วันที่ผ่านมา +6

    ዋው ዲቤት ከአኬና ከቃል ተማሩ እነ ቆርቆሮ ሙለታ 😂😂😂ዳኒ 😅ደምረው መጮህ ብቻ እውቀት ዜሮ እዮብ ዮሀድ ናቲ ከነዚህ ከቆርቆሮ ጋር ዲቤት አትግቡ !!!!!!

  • @habtamushefraw
    @habtamushefraw วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ውይይት ነበር ወደነዋል

  • @اورجواورجو
    @اورجواورجو วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 วันที่ผ่านมา +2

    ቃሌ የተባለው ሰው ግን ጥያቄ ጠይቆ አያስመልስም አኬ መመለስ አቃተው እንዲባል ነው?

  • @habtufantaye5939
    @habtufantaye5939 วันที่ผ่านมา

    Ale wushetu new awoko new,acheberbari yisemal

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat วันที่ผ่านมา +2

    ውባታችን ሳሎን ከፍተናል😂😂😂

  • @SideHustleHQ963
    @SideHustleHQ963 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የገለፃው ክፍል ጥሩ ጅማሮ ነበር ፣ ጥያቄና መልሱ ግን ዝም ብሎ ዝባዝንኪ ነው ቲፎዞ የማስጮህ አይነት ነው፣ መደማመጥ የሌለበት ጩኸት ብቻ ፣ ለጠየቃችሁት ጥያቄ መልስ ከመስማት ይልቅ ሰዓት፣ሰዓት ብቻ ማለት ብቻ ምን ይጠቅማል እኛ እንድንማርበት ከሆነ መልሳችሁን መስማት ይጠበቅብናል ፣ ሁለታችሁም ጋር በየራሳችሁ ዘርፍ ጥሩ ዕውቀት አለ ግን ይበልጥ በሚታይበት በጥያቄና መልሱ ክፍል ምንም ልንሰማ አልቻልንም። ከተቻለ የውይይቱን አዘጋጅ የምጠይቀው የጥያቄና መልሱን ፎርማት ብትቀይሩት የተሟላ ዕውቀት እናገኝበታለን ብዬ አምናለሁ።

  • @gena15
    @gena15 วันที่ผ่านมา +2

    ጴንጤዎች ለምን ዝም ብላችሁ እየጠየቃችሁ ከተዋህዶ ልጆች ተማሩ የናንተ ስብከት በመድረካችሁ ላይ ኦርቶዶክ ተዋህዶን መስደብ ቅዱሳንን መስደብ እነጂ ስለመድህን አለም ክርሰቶስን ስትሰብኩ አልሰማሁም ስለዚህ ጥቅስ እናውቃለን ብላችሁ ከመጀነን ዝቅ ብላችሁ ተማሩ።

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 วันที่ผ่านมา

    ደንቆሮ ከደንቆሮ ደናቁርት የሆነ ውይይት

    • @tadelekebede491
      @tadelekebede491 วันที่ผ่านมา +1

      አይባልም በዕውቀት ግባና ተከራከር

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ብሎ መሳደብ ፍርድ ይገባዋል ይላል መፀሀፍ ቅዱስ

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ተሸነፈ አይገልፀውም! ተወቃ ብለው ይቀላል! የቃሌን ዕውቀትና ትዕግስት አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ሰአት እየሰረቀ ሲሳደብ ራሱ ታግሶ ስለሰማው ኦርቶዶክሶችም ላይቭ በገባችሁ ቁጥር ልታመሰግኑት ይገባል።

    • @tsegatxhailu9485
      @tsegatxhailu9485 วันที่ผ่านมา +1

      ቂቂቂቂ

    • @1Amhara1888
      @1Amhara1888 วันที่ผ่านมา

      🙈🙈🙈🙈

    • @Nyxkepler
      @Nyxkepler วันที่ผ่านมา +5

      አይዞህ እውነት ወንድሜ😁
      ራስን ማታለል እንደዚህ ደስ ይላል እንዴ?

    • @Mekdes-b7p
      @Mekdes-b7p วันที่ผ่านมา +4

      ፊለፊት ወጥቶ የሚናገርው አኬ ኮንፊደስ ስላለው ነው ከእውቀት ጭምር

    • @gidenaberhe2854
      @gidenaberhe2854 วันที่ผ่านมา +4

      ወይ ቀልድ ኮሚክ የሆናችሁ ፍጠረቶች😂