95ኛ ገጠመኝ ፦ ከፕሌን እንደወረደች በመንፈስ የተጠለፈችው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 654

  • @ሳራየድንግልማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +185

    ማነዉ እንደኔ መምህር የሚያቀርብልንን ገጠመኝ በጉጉት የሚጠብቅ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @tsehaytsehay3881
      @tsehaytsehay3881 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
      @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 ปีที่แล้ว +3

      በጉጉት መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ታትሞ እንተርኔት ለምንጠቀምም ለማይጠቀሙም ታትሞ ለሁሉ እንዲዳረስ ኑ የበረከት ስራ እንስራ።

    • @worknshedemeiss3740
      @worknshedemeiss3740 4 ปีที่แล้ว

      @@svxjej9660 እኔ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም👆❤️🙏

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว +55

    ወየው ደሞ እንዲህም አለ እኔም ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ግራ ገብቶኛል አስካለ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @እሪታእሪታ
      @እሪታእሪታ 4 ปีที่แล้ว +3

      እድሜና ጤናይስጥክ

    • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
      @ሰላሜነሽድንግልማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰላሜነሽድንግልማርያም ayzosh..emuye enem negn

    • @itahkeenhdjfj3729
      @itahkeenhdjfj3729 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እሪታእሪታ 🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💗💗💗💗💗💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 ปีที่แล้ว +22

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን አስተማሪ የሆነው ገጠመኝ ለመስማት ለመለወጥ ዝግጁ ነን አንተ ደግሞ 30,,60,,100 የምታፈራ ያድርግህ ጌታዬ

    • @mazatadesse9814
      @mazatadesse9814 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም መምህር ተስፍየ ይገርማል እንዳንድ ቤተሰብ ከማንም በላይ ይጎዳሉ 20 ሰርቼ እንድ ነገር ሳያረጉልኝ እኔ ግን ምንም ብጠይቁኝ አረግላቸዋለሁኝ እኔ እስቀምጡልኝ ያልካቸው ገንዘብ ግን ባዶ አድርገው ጠብቁኝ እንዳብድ ግን ቀጥታ ወደ ቤተክርስቲያን ሔጄ ተበርክኬ አሲስ ሰው አድርገኝ ጤናየን ብቻ ስጠኝ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ህታችን በረከትሽ ይድረሰን የሚገርም ታምር ነው ፈጣሪ ሆይ ስለተሰደድኩ ሁሌም አመሰግንሀለሁ ባልሰደድ ይሄን እንደ ማር የሚጣፍጥ ት/ት አላገኝም ነበር

    • @noprob7779
      @noprob7779 4 ปีที่แล้ว

      EwunetNew.egzabher.ykberYmesgen.sdet.sleAqenalin

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል ቃለሂወትያሰማልን ❤❤❤❤

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +49

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ኑ ባለማተቦች እንማር ለኛ ጠቃሚ ነው በተለየይ በስደት አለም ላለን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🤲💒

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @mastewalmeseretmastewal9780
    @mastewalmeseretmastewal9780 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእኔ የበረታችው በፆለታችው አሰቡኝ መምህር በፆለትህ አሰበኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችው

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +58

    *እረ መምህር ተሰፋየ እኔስ ፈራሁ ሁሉም ነገር እኔን እኔን የሚመሰል ነዉ በርግጥ መጥቸ እነሳ አልሆንኩ ይሆናል ግን እሷ የምታሰበዉን ሁሉ አሰበዉ አለሁ እኔም የመዘመር አቅሙ ባይኖረኝም ግን የምወዳቸዉን መምህሮችና እና እህት ወንድሞቸን ማየትም ሆነ ማገኘት ህልሜ ነዉ እግዚአብሄር ሆይ ይህን የጥላቻ መንፈስ እግዚአብሄር የያዝልን በእዉነት እኔም ማንም አይታመንልኝም አምናለሁ እከዳለሁ ሁሌ 8 አመት ሙሉ የሞትኩላቸዉም ለነሱም አልኖሩ እኔንም አልተረዱኝም እግዚአብሄር ሆይ በፍቅርህ ጥራኝ እባካችሁ እህቶች እግዚአብሄር ለእኛ ካልሆነ ሰራ እዳርቀን በጸሎት እንተሳሰብ በእዉነት ከባድ ነዉ የአረብ ሀገር ኑሮ በጣም ከባድ ነዉ በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን ለሀገራችንና መሬትና ለንሰሀ ሞት ያብቃን*

  • @seblewongelgezmu1261
    @seblewongelgezmu1261 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄ የተመሰገ ነ ይሁን ይሄማ ለሁላችን አረብ ሃገር ላለነው ይጠቅማል ለምታቁት ሁሉ አስተላልፉ እባካቹ እግዚያብሄር ከኛጋ ከሆነ ምን ያስፈራናል ጠላታችንን እንደዚ አድርጎ ያሸንፍልናል መምህር እመብርሃን ባገልግሎት ሁሉ እሳ ካንተጋር ትሁን አሜን

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
    ለእህታችን የተገለጠ ለኛም ያሳየን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 4 หลายเดือนก่อน

      በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በረከትሸ የደርብን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ይመስገን እውነት እሱ ለኛ ቸር ነው እኛ አንመቸውም እጅ እግዝአብሔር እደበደላችን ይቅር ይበለን እህት እካን ለዝ አበቃሽ ለአች የደረሰ ለኛም በምረቱ ይጎብኘን ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️

  • @ፌበንየማርያምልጅ
    @ፌበንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም እጀግ በጣም ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ያንችን ብቻ ሳይሆን ፭ ሰው ሻንጣ ስላስመለስሽ በእውነት አደንቅሻላው እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ
    መምህር በጸሎት አስቡኝ ተቋም ማርያም ብለው አደራ በረከቶ ይድረሰኝ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዩ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እህታችንን የረዳት አምላክ እኛንም ይርዳን በእውነት ልዩ ነው መምህር የፀሉቱ እና የአመጋገቡ ልክ ነህ የኔ የልቤን ዛሬ ፈጣሪ ባንተ አናገረኝ እራሴን እንዳስገዛ እመብርሃን ትርዳኝ በፀሉት አስቡኝ የበረታችሁ ተክለ ወልድ ብላችሁ

  • @Tube-qg7ne
    @Tube-qg7ne 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሲገርም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለመልካም ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ቃለ ሂወት ያሰማልን ስለ ፀጋ ሁሌም ጀመር ታደርግልን አለህ መምህር ግን በጣም ማወቅ የምንፈልገው ትምህርት ነውና በተስፍ እንጠብቃለን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሚካኤል መምህር

  • @tsehaybogale4826
    @tsehaybogale4826 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀሎትክ ይርዳን መምህር ላገራችን ያብቃን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ስለ ሱባዬ በደንብ አብራራልን
    እዚህ ስደት ላይ ሁኜ ልጀምር እላለሁ አይ ሀገር ስገባ እላለሁ በማዳም ቤት እንዳልወድቅ ብዬ ነው ኢትዮጵያ ስገባ ገዳም ገብቼ ሱባዬ እይዛለሁ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃኝ ባለቤቴም እንቆረባለን ብሎኛል እኔ ምንም የማው ነገር የለም እግዚአብሔር ልቦናዬን ያብራልኝ

  • @adanechworku8448
    @adanechworku8448 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሄውት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልከ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ለመንግሰተ ሰማያት ወራሼ ያድርግህ ጠላት ዳቤሎሰን ቅድሱ አምላካቸን በመሰቀሉ ቆራርጣ ወደ ጥልቁ ይጣልለክ ኒርልን

    • @fanto8877
      @fanto8877 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እስኪ ለኔም ምክር ለግሱኝ
    መጻፍትን ላነብ ስል እንቅልፍ እየያዘኝ ተቸገርኩ
    አይዶም ስራ እየሰራው ካልሆነ ቁጭ ብዬ በብዛት አላዳም ጥም
    እና በመንፈሳዊ ህይወት እንዴት መጠንከር እንዳለብኝ ትንሽ ምክር ለግሱኝ እውነት

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን የኛ እንቁ አንተ ነቅተህ እኛንም ስላነቃህን እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ ስላምክ ይብዛልን አሜን። የኛ ሀሳብ ብዙ ነው ግን እግዚአብሔር ያለው ነው የሚበልጠው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር በጾለትሽ አስቢኝ እህቴ ወለተስንበት በለሽ

  • @markabdamza8639
    @markabdamza8639 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ለስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ነው ይሚገረምው

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 4 ปีที่แล้ว +28

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ
    መምህር ዛሬ በህልሜ እያስተማርከኝ እና እየመከርከኝ ነበር እኔ ገደል ዉስጥ ነበርኩ ከዚህ ዉጭ እያልከኝ ከዛ ከእንቅልፌ ነቃሁ ብቻ ግን ደስ ብሎኛል ስላስተማርከኝ አባቴ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @negashdesta7200
      @negashdesta7200 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በእምነታችን እንድንጠነክር ይርዳን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፍሽ ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ባአንተ በወንድማችን አድሮ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተማረን የገሰጸን ለሱ ምስጋና ይሁን አሜን 🌻🌻🌻

  • @yeneneshayele9598
    @yeneneshayele9598 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ።

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል የስቶች እህቶች ለሰፍት በዚህ በዲያብሎስ አሰራር ወና ገብቷል እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ያገለገልሽው አምላክ ጥላትሽን ከእግርሽ በታች ጥሎልሻል ተመስገን የእህታችን በረከት ይድረሰን እኛም በመንፈሳዊ ሕይወታችን እንበረታ ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫።

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜንአሜን መምህር!!!

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ለህታችን የደረሰ የድግልጂ ለኛም ይድረስ ስንቱ ነዉ ከሪፖርት እያለ ቀስ ባዶ እጁን የገባ

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የምንወድህ የምናከብረህ ሰላም ና ጤና ከእናቤተሰብህ ብዝዝት ይበልልኝ

  • @ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
    @ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህርየ ዛሬ በህልሜ አየውክ የንስሓ መዝሙሮችህን ላዳምጥ እየወረድኩ ወደስልኬ ታድየ😍ሰላምህ ይብዛ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ጊዮርጊስ በጸሎትህ አስበኝ

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ገጠመኝሸ ወደኛአ እንዲቀርብ ሰለፈቀድሸ እናመሰግናለን እግዚያብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +2

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር ተስፍየ
    እህታችን እንኳን የቅዱሳን አምላክ እረዳሽ እህተ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
    ተስፍየ ብርክታይትን ሰላም በልልኝ

  • @milkaadhanom9263
    @milkaadhanom9263 4 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጆች እባካቹህ የ ኣባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ address ስጡኝ በጣም ነው የፈለኳቻው ከ Asmara ነይ ። እግዛኣብሄር ጸሎታችሁ ላይ ይስማቹሁ ስልክ ቁጥር ቢትልኩ በጣም ጥሩ ነበር ውዱ የ ተዋህዶ ልጆች።
    ኣሜን ! ኣሜን !ኣሜን !

    • @noprob7779
      @noprob7779 4 ปีที่แล้ว +1

      MemiherTesfaye0940396668

    • @milkaadhanom9263
      @milkaadhanom9263 4 ปีที่แล้ว

      @@noprob7779 i really admire your cooperation bro / sis .May God bless you!!!

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እኛም በአንተ በኩል እንድንሰማ ስላደረግን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ይሁን አሜን

  • @ሲሳይግርማ-ዀ2የ
    @ሲሳይግርማ-ዀ2የ 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍ እህታችን በረከትሽ ይደርብን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ተስፋ ሥላሴ ሥለ ማይነገረ ሥጦታዉ እግዚያብሄረ ይመሥገን ይገረማል የተከራተትን አረብ እየገለመጠን ሶልያና ቅዲስት እምዬ ተስፋ ሥላሴ በፀሎት አስበኝ ወለተ መዲህን ነኝ ከዱባይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 4 ปีที่แล้ว +1

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እኔም ለመምጫየ ፈራሁ ይገርማል እግዚአብሔር ሁላችንንም ከስዴት በሰላም ያስገባን እህታችን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ በርች እንዳትሰንፊ
    መምህራችንም እግዚአብሔር ያበርታህ በርታልን በፀሎትህም ተማሪዎችህንም ሁሉ አስበን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረዥም እረሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ለሊቀ ቅድድስ ሚካኤል ወረሐዊ ክብር በአል አደረሰህ አደረሳቹ ዊይ መምህር በጣም የሚገርም ነው በእውነት በጣም እናመሠግናለን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደራ ከዚህ ሁሉ የድያብሎስ ስራ አንተ ጠብቀኝ እኔም በጣም አስቸግሮኛል አሁን ግን ቆርጨ አገር ልገባ ነው እህት ወንድሞች በፀሎት እሰቡኝ ወለተብርሃን ብላቹ🙏

    • @edenhagos9591
      @edenhagos9591 4 ปีที่แล้ว

      Ayzochi ehte enyem yekudus mikiale akbarinegn

    • @edenhagos9591
      @edenhagos9591 4 ปีที่แล้ว

      Slezi egzabher yasakalishal

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ምን አይነት ጉድ ነው
    ኧረ እንኳን ገንዘቧ ተገኘላት ; ስሰማው በጣም ነበር ያዘንኩት የለፋችበት ገንዘብ ጠፍቶ የሚቀር መስሎኝ አዝኜ ነበር ።
    ጸጋ እንዴት ማወቅ ይቻላል የሚል ትምህርት እባክህ አስተምረን ! ብዙዎቻችን ግራ ገብቶናል !

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የልዑል እግዛብሔርን ልብ ምን ያህል እንደምታሰደሰት ሳስብ ጌታ ሆይ እኔንም በምህረትህ ጥራኝ እላለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GodGod-pr9ni
    @GodGod-pr9ni 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘመንህ ይባረክ።

  • @etalemgeto192
    @etalemgeto192 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግናለን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እንዴ ደስ ይላል እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 4 ปีที่แล้ว +2

    ስጠብቅ ስጠብቅ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የድንግል ማርያምልጂ ይባርክህ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም የሚገርም አሳዛኝ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይልቦናዋን መሻት እግዝያብሄር ይፈጽምላት አሜን እናመሰግናለን

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
    @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት የእህታችን በረከት በኛላይ ይደር እካን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
    እንኳን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል
    ወራዊ በአል አደረሰህ እንዲሁም የተዋህዶ
    ልጆች አደረሳቹ 🕯🕯🕯🌿🕊🌿💚💛❤አደረሰን ምልጃና ጸሎት ጠበቃው በያለንበት አይለየን !!!

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነው እህቶቼ ተጠንቀቁ ብዙ ሰው በከልከሌዎስ መንፈስ ፈዞ ተዘርፋል ተደፍራልም በማንኛውም ቦታ ስንቀሳቀስ እጃችንን ቅባ ቅዱስ እንቀባ

  • @fekradsiyoutube1422
    @fekradsiyoutube1422 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
    ይህ ገጠመኝ ለኛ ለስደተኞች በጣም አስተማሬ ገጠመኝ ነው እህታችን በረከትሽ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል እህቶቸ እረ እራሳችሁን ጠብቁ እዴት የነሱን ጩህት ችለን ነው የምንናረው እህታችን እውነት በረከትሽ ይድረሰን
    አምላኬ ላገሬ ያብቃኝ ና ለሱባኤ ያብቃኝ እረ እኔስ እችላለሁ አምላኬ ይመስገን 3ቀን ባድርም አይርበኝ ተመስገን አምላኬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እኛንም ላገራችን አብቅቶ ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
    @ጽጌሐናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዴ በጸጋ ያኑርልን የህይወታችንን መንገድ እየቀየርከው ነው በጣም አስፈላጊውን ትምህርት እየሰጠህን ነው መምህር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ዘምን ያብዛልን 💐💐💐💐💞💞

  • @rahel6824
    @rahel6824 4 ปีที่แล้ว

    ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።
    መጨረሻዋ በጣም ያስደስታል ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የልጅቷ ፅናቷ በጣም ያስደንቃል።
    ሁሌምየስደት ኑሮ ከባድ ነው ምንም ቢሆን ክብደቱ እንደየስፍራው ቢለያይም ግን የረገጥንበት ምድር ሁሉ የእግዚአብሔር መሆኑ ብቻ ትልቅ ፅናትና ተስፋን ይሰጠናል። የትም አለም ብንሆን ግን ለደጉ አምላካችን ለቸሩ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ምስጋናችንን ባናጓድል ሁሌም ስለምህረቱ ቸርነቱ አብዝተን ማመስገን አለብን። ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ለነፍሳችን ግን የዘላለም ሕይወት የምናገኝበት በር ለንሰሐ ብንከፍት ከመምሸቱ በፊት ። ሁሌም ልቤን የሚነካኝ መዝሙር ጋብዣችኋለሁ ለቸሩ አምላካችን ለድንግል ለእመቤታችን ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን።
    th-cam.com/video/4bFWJOeNuGE/w-d-xo.html

  • @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
    @እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
    @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 4 ปีที่แล้ว

    እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።እግዚአብሄር በጸሎት የበርታ ህይወት ያድለን።

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 ปีที่แล้ว +2

    በስመ አብ የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሰገነ ይሁን ክበር ለድንግል ማርያመ ልጅ ይሁንን
    መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ እናመሠግናለን ለኛም ትልቅ ምክር ነው

  • @bdbd114
    @bdbd114 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ በውንት 94ኛበጣም ነው ሰቅዘፈዘፍ ነው ያደርሁት። በጣም አስተማሪ የሆነ ነው ብዙ ተምሬበታልው።የእየሱስ ቤቴሰቦች በፆሎት አስቡኝ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት የስደት ነገር በጣም አልፊና አድካሚ የኽይወት ዉጣ ዉረድ የሞላበት ነዉ እግዚአብሔርን አምላክ በቸርነቱ ይጠብቀን እግዚአብሔር ይመስገን እኽቴ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤️

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว +1

    የሠው ልጅ ክፉቱ የእግዚአብሔር ተአምሩ በጣም ይገርማል እህቴ እኳንም እግዚአብሔር ፀሎትሽን ሠማሽ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ።እናመሰግናለን ።ሰላምክ።ይብዛ።እዉነት እዉነት እዉነት ።እግዚአብሔር ።ይመስገን ።👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
    @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለማይ ነገር ሰጦታው አግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን በፀሎት አስቡኝ ለክብሩ እዲያበቃኝ ወለተ ማርያም በስደት ነኝ

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በገጠመኞችህ ብዙ ትምህርት አግንቸባታለሁ እኔም ብዙ ፍራት አለኝ እኔም እንደዚህ የሆነ ሰው ቀርቦኝ ነበር ልጁ የቀረበኝ ከመንፈሳዊ ማህበር ነው ጥያቄ ና መልስ ፖሮግራም ነበር በጥያቄው ስንከራከር በማህበሩ የዲያቆናት ብኖሩም እንድ ደኘን ጥያቄውን እሱ በመሃል ይመልሳል ተብሎ ብያፈርስም መርጌታ ነበርና ወደ ማህበሩ አመጡት ከዛ መልሶቻችን ከሰማ ቦሃላ አስረዳን በጣም አደነቀኝ በውስጥ መስመር መጣ በርቺ በጣም ጎባዝ ነሽ ምናምን ብሎ ካበኝ ከዛ ቦሃላ በያግዜው እያደወለ ያወራኝ ነበር ከዛ የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔም ትንሽ አይቼ በቃ መልካም ሰው መንፈሳዊ ሰው ነው ብያንስ ወደ ቃሉ ያቀርባኛል በታላይ ግዕዝ መማሩ ውስጤ በጣም ፍላጎት ስለነበር ደስ ብሎኝ የፍቅር ጥያቄውን ተቀበልኩት ከዛ ማውራት ሆነ ስራችን ግን ሁሌ ጥያቄ የምፈጥርብኝ የነበረው ሁሌ ልክ ለፀሎት ነጠላዬን ለብሼ መዝገበ ፀሎቴን ስዚ ይደውላል ፀሎቱን አቁሜ ከሱ ጋር ወሬ እጀምራለሁ እንዲህ እያልን ብዙ ወራቶች ተቆጠሩ በመንፈሳዊ ህይወቴን ጭራሽ አደከመው ትምህርት መስማት አቁሜ ሁሌ ከሱ ጋር በኤርፎን እያወራሁ ስራዬን እሰራለሁ ቸገረኝ ስለኝ ብርም እየለኩለት ሙሉ ፎቶ ላክልኝ ስለኝ ወዳው ተነስቼ ማላክ ሆነ ስራዬ የቤተሰብ ስም ስጠይቀኝ መንገር ምንም ስለ ደፍተራ ስራ ምንም አላውቀውም ነበር የእሱን ችግር ስነግረኝ በጣም ያሳዝነኛል ምንም የለኝም ብቻ ንፁ ልብ አለኝ ስለኝ አረ ችግር የለውም ብቻ ጤናህ ሰላም ይሁን እኔ ባለችኝ አብረን እንሰራለን እለው ነበር ቦሃላ ደሞዝሽ ስንት ነው ብር አታጥፍ ብሎ ቁጡጥር ጀመረ ይሁን ብዬ ዝም አልኩኝ በሌላ ቀን ማርዬ የሆነ ምስጢር ልንገርሽ ብሎ እሄን ያህል እድሜ ነው የምትኖርው እንደዚህ አይነት ሰው ነው የምሆንሽ ,መዳንት ያበሉሻል በሆድ ህመም :በእራስ ህመም ትሰቃያለሽ ምን ምን ማለት ጀመረ እያገረመኝ ሰማሁት ግን ስለ መምህር ግርማ ትህምርትና ፈውስ አገልግሎታቸውን ስነግረው በጣም ይቆጣኛል ወደዛ በይ እሄ ደብተራ ሰውዬ አትከታተይ ይለኛል እሳቸውን አይወዳቸውም እኔ እሳቸውን በጣም ነው የምወዳቸው ሁሌ የፈውስ አገልግሎት ስመለከት በለቅሶ ነው ልክ ተፈውሶ ስነሱ በጣም ነው የማለቅሰው ግን አሁንም የዱሮ ፈውስ አገልግሎት ስመለከት አላቅሳለሁ ለምን እንደ ሆነ አላውቅም ከልጁ ጋር እንደዛ ብለኝም በውስጤ እያተዘብኩ ዝም አልኩኝ ግን ስለ እሱ ኮኮብ ቁጠራ ስጠይቀው በቤተክርስቲያን እንደምፈቀድ ሁሉም አገልጋይ እንዳምያቁት ስነግረኝ በጣም ገረመኝ ና የንሳ አባቴ ሁሉንም ነገር ነገርኳቸው በጣም መከሩኝ ከእንደዚህ አይነት ሰው ቶሎ ራቅ ስሉኝ አብረን በፍቅር መቀጠል እንዳማንችል ነገርኩት ሁሉንም ነገር እርግፍ አርጌ ራኩኝ ንሳ ገባሁ እሱም ስደት ሱዳን የምትባል ነበር ብሎክ አረኩኝ ስልክ እያቀያየር ይደውል ነበር በጣምም ያለቅስ ነበር ግን ውስጤ አልፈቀደም ቆረጥኩኝ ራኩኝ አሁን ሁለት አመት ሆነን ነገር ግን ስልክ እያቀየረ ይደውላል በመጣ ሁሉ ብሎክ እያረኩ ነው ጓደኛዬ ጋር እያደወለ ታያለሽ ከእጄ አታመልጥም ይላታል የምገርመው ነገር ጓደኛዬ እራሳ ወረቀት ያገላብጣል እንዴ ብላ ጠየቀችኝ ሌላ እምነት ታካታይ ናትና እኔ እንኳን እንድህ አላውቅም ነበር አሁንም አንድ አንድ ግዜ እፈራለሁ በፎቶዬ የሆነ ነገር አርገው ይሁን እንዴ እላለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ነው እንድህም አለ ይቅርታ አበዛሁባችሁ ከእኔ ትምህርት ትወስዳላችሁ ብዬ አስባለሁ በመንፈሳዊ ሰው ነው ብለን የምንቀርባቸው ሰውች ሁሉም ትክከለኛ እንዳልሆኑ ተረዳሁ በዚህ ገጠመኞች ውስጥ ብዙ ነገር ተምራለሁ መምህራችን ፀጋሁን ያብዛልህ ቡርታልን ብዙ ነፍስ እያዳነች ነውና

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ አትፍሪ እግዚያብሄር ያሸንፈል ዝም ብለሽ ወደቀደመው ፀሎትሽ ተመለሽ ስገጅ

    • @kebabush2119
      @kebabush2119 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ እሺ እህቴ እመ አምላክ ትርዳኝ አመሰግናለሁ

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ አይዞሽ አትፍሪ በርትተሽ ስገጂ ስገጂ ፀልይ. ቅድስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ከጎንሽ ይቁምልሽ. ስገጂ ስገጂ እህቴ.

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላት በጣም ጎበዝ ናት ክርስትና እድህ ነው እደኔ ያለው ደግሞ ያሰድባታል እስኪ መርቁኝ የምታስተውልበት ልቦና ስጣት ብላችሁ ከልባችሁ

    • @noprob7779
      @noprob7779 4 ปีที่แล้ว

      YmtastewulibetLibonaYstishYestenAmen3

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝአብሔር የተመሰገነን ይሁን
    መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን🙏💒💞

  • @tenagoshu1422
    @tenagoshu1422 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀገውን ያብዛልዎት እኔንም በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ በማህፀን እመም ተሰቃየሁላቸሁ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ከነ ሃጢያታችን የተሸከመን አምላክ አይደል ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን !

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
    @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፉይ አበራ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ እግዛብሄር አምላክ ለኔም ከሰደት ተመልሴ ለአገሬ ምድር ያድርሰኝ ላንተ ለማየት ያብቃኝ ብዙሕ የሚገርም ነገረ አሳልፌለዉ ለሰዉ ለማሰተማር ብየ እነገራለዉ እሰከ ዘጠና አምሰ ት ሰምቸለዉ የኔ ግን ብዙ አሳልፌለዉ

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እውነት ነው በርከቷ ይደርብን 💚💛❤️

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የምማርበት ድንቅ ትምህርት ነውና መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ ወጎኖቸ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ምኞቴ እደሷ ነው መጥቼ አተን ማግኘት ብዙ እምነግርህ አለ ሁላችንንም እግዛብሔር ላገራችን ያብቃን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ።
    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነወ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ። እም አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምና እና ቅዱሳን በሙሉ ከጉን ይሁኑልህ።

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ያሆን መምህርችን እድሜ ጤነ ያሰጥልን የሁለችንም ታርክ የቀያር መድኒጏለም 🙏🙏🙏

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    ጌታ ሆይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ😭😭

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ปีที่แล้ว

    ታአምር ነው መምህር ድንቅ የግዛብሔር ስራ

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy492 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምምም አስተማሪ ነው መምህር ይገርማል። እኔም የገጠመኝ ነገር አለ ወደ ሀገር በጋሁ ግዜ እህታችን ፅናትሽ ድንቅ ነው በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን

  • @mikialeltsegay934
    @mikialeltsegay934 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህራች በለህበት ፍጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን በጣም በጉጉት ነው እምጠበቃው ምን አለ አጠገበክ በሆንከኝ ወንድሜ እስቲ ስለሁለም ነገር እግዘአሔር ይቃል የእግዚአብሔር ፍቃድ የአንተም ከሆን ሳዳውል እባክህ አነሳለህኝ ከአረብ ሀገር ነው

  • @ሂሩየአምላክአዳነ
    @ሂሩየአምላክአዳነ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም ጎበዝ እህታችን ናት ለእርሶ የደረ እግዚአብሔር ለሁላች ይድርስ

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ታሪክ ድንቅ ነው የእግዝያብሄር ሥራ መታደል ነው ይሄን መሥማት እግዝያብሄር ይመሥገን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄርይመስገንአሜን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ለህታችን ገልፆ ያሳያት አምላክ ለኛም ይግለፅልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ፀጋ እና ሞገሰን ያብዛልህ ሁሌም ትምህርት እጅግ
    ጠቅሞናል ከልብ እናመሰግናለን ➕የመሰቀል
    አጥር ፀሎት ከሰልክ ነው ማነበው መፃህፍት
    የለኝም ግን ይቻላል መምህር !!!እህታችን
    እንኳን ደስ አለሸ !!!

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እኝም መጠንቀቅ አለብን ሀገር ስንገባ ቤተሰቦቻችን መተው እንዲ ቀበሉነው ማረገ ከማናቀው ታክሲ ሹፌር መውጣት ይከብዳል

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንድናውቀው አንተን የኛ አስተማሪ መምህራችን ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር

  • @imamazing8425
    @imamazing8425 4 ปีที่แล้ว +8

    እንካን በሰላም መጣህልን ውድ እንቁ መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጆች የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች እንካን ለክብረ በዓሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ

  • @betlehemzergaw348
    @betlehemzergaw348 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር ወንድማችን አረብ ሀገር ያለውን ገባህ እናመስግናለን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ይሄን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንካለሁ አተ የተመረጥክ ነክ መምህር በርታልን ብዙ እስተማርከን ጆሮ ያለው ይስማ 💚💛❤️

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 ปีที่แล้ว +26

    *ታሪኩን ገና ላድምጥ ነው*
    *ጉደኛዬም ከአርብ አገር እንደገባች የወንድ ጉደኛ ነበራት እና አንድ ላይ እየኖሩ እያለ ፀበል በገባችበት ልብዙን እቃዋን ሁሉ ነገሩን ይዞባት ተሰወረ እና እህቶች ተጠቀቁ ወንድ አትመኑ ሞኝ አትሁኑ*

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 ปีที่แล้ว +14

    በጉጉት የምንጠብቅህ እንቁ መምህራችን ነክ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ።በጉ.ጉትየምጠብቅህእንቈ።መምህራችንነክ።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችችንን።እሜን።አመሰግናለሁ

    • @buniyambiniyam247
      @buniyambiniyam247 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚብሔር ይጠብቅህ
      መምህራችን
      ሰልክህ አልሰራም አለኝ
      በፀሎትህ አስበኝ ወለተሀና እያልህ
      አካውትህን ላክልኝ