ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጠያቂው ጀግና! ግን አንተ እየተቆጣህ እንዴት ብላ ነው ወደ ጌታ የምትመለስ? ትልቅ ጦርነት ነው የነበር። ፈርተሃታል አይደል?
ለእህታ ማርያም ጥብቅ የሆነ ጻሎት ያስፈልጋታል ወደ ጌታ እንድትመጠ።
ካስሽ ተባረክ ባገልግሎትህ ተባሪኬአለሁ
God of man God bless youuuuuu
ደግ ኣረግህ ወንድሜ የተናገርከው ሁሉ ትኽክል ነው ህሉ ፓስተር ቢንያም
የሚገርም ነው እድናውቅ ስለረዳህን እናመሰግናለን ተባረኩ 🙌🙏🙌🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖👏👏👏🤲🤲🙌🙌🙌📚📚📚📚
ወንጌል ነፃ ያወጣል
Wow
Ehite maryam egnan orthodoxn atiwekilim. Pastor Binyam enameseginalen
ፓስተር ቢንዪ እርሷ የተከበሩ የእግዚአብሔር ልጅ ነውት ።ይቺ የኢትዮጵያ ንግስት ሳትሆን የኢትዮጵያ ስይጣን በአካሉ ናት።እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር በውስጧዋ ያለውን አጋንንት በኢየሱስ ስም ይጥረግልን።
እግዚአብሔር ይመልሳት ፈቃዷም ለእግዚአብሔር መገዛት ይሁን
God bless you
Ehita mariam achiberbarinech
ትክክል ነህ በጣም ነው ያበዛቹ ጌታ ይባርክህ
ፓሰተር ቢኒያሜን ትክክል ነህ ጌታ ይባርክህ
Great Beny
Kaseye yemiwodehi
Sew interview starg I respect
It's right god bless you man of God
God bless you pastor
Stay blessed Pastors!!
ጎበዝ ጠያቂ ካሳሁን
በጣም በጣም ጥሩ ርዕስ ነው የምታወሩበት እኔ በልቤ የማስበው ነው እህተ ማርያምን በላይቭ (live) አግኝቶ ርኩሳን መናፍስትን ከርሷ ላይ ማስወጣት
TEBAREKU BERTU YABATE BURUKAN.
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚደንቅ ነው በርታ።
የእግዚአብሔር ቃል ላይ የተነሳችሁ ሁሉም እምነት ሊስቆማት ይገባን የፃፍችው ለትውልድ እንዳያልፍ ማቃጠል አለበት።
ፓስተር ካስዬ ተባረክ ጥያቄ ስጠይቅ አንደኛ ነህ ጉአደኛ የለ ወዳጅ የለ ተመልካችን የሚመጥን የህዝብ ጥያቄን ሳታድበሰብስ ስለምታቀርብ እናመሰግናለን ፕሊስ በዚህ ቀጥል
የስልክ ምልልሱን ሰምቸዋለሁ ጥበብ ቢኖረው ስሜታዊ ባይሆን ኖሮ ብዙ መምከርና ማስተማር ይሻላል ነበር። አትከራከሩ ተብለናል፣ ፓስተር እድል ሰጥቷት በዝግታ ቢያዋራት ጥሩ ነበር ግን ተናደደ ወደ ጦርነት ተለወጠ።
ተባረክ ፖስተር
እባካችሁ ንፁሁን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ስበኩ ረብ በሌለው ነገር ጊዜያችሁን አታጥፉ፡የዘመን ፍፃሜ ላይ ነውና ያለነው፡፡
እህቴ ማርያም ጦንቃይ ነት ጌታ ይገጽጸት
በትክክል ፓስተር ካስሽ ፓስተሩ ልክ አልነበረም። አሁንም ደግሞ resist እያደረገ ነው። ከእህተማሪያም ጋር ሲጀምር አክብሯት አልነበረም። ወንጌልን በፍቅር ቢነግራት ጥሩ ነበር።
th-cam.com/video/IYc0qu7EL1Y/w-d-xo.html
ተባረኩ
በጣም ቆንጆ ጥያቄ ነው!የጠየከው ፓስተርየሁለቱንም የስልክ ፍጭት ሰምቼዋለሁ!🙏🙏🙏
ወድሜ እኔልገርህ ላይስስ አሳምሮነው የሚሰጣቸው
ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሠዉ ነዉ እከታተለዉ ነበር ሢነጋገሩ እሧ በቃ አጭበርባሪ ነች የሚያሣዝነዉ ግን ከኛ ከዳግም ከተወለድነዉ እነ ዘይት ቲሸርት በመሸጥ ጥፋታቸዉን ላለማመን ምክንያት የሚደረድሩ አሉ።እሕተ ማርያም ያላቿሐት እግዚአብሔር ይድረሥላት።እሧ አዉቃ የአዋቂ አጥፊ ነች።ምን ሠርታ ትብላ ከኛም በጌታ በእየሡሥ የዳነዉም ሐሠተኛ ነብያቶች አሉ ለእርሧ ግን ጌታ እግዚአብሔር ይድረሥላት።
ወይ ፓስተር ካሳሁን ተባረክ እንድያብራራልን ፓስተርን ስለጋበዝከው
TEBAREKU bbiz
ጌታእየሱስ ማስተዋል ይሰጥሺ
Tebarku
Tbrhak pastors
❤
🙏🙏🇪🇹
Thanks you
💒💒💒💒💯💯💯💯💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🎂🎂🎂💛🧡💛❤❤👍👍👍👍👍💓💗💗💝💖💝💝💘💘💘💛❤💔💔❣💜💜💙💚💚💚💓💗💗🧡💛❤❤💔💟
IiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiHaallelujah tebarekuuwe love U All❤❤❤ 😇😇😇🙌🙌🙌🙏🙏🙏🌹🌹🌹🎤🎤🎤
አጋንቱ ስጋ ለብሶ ነው በእሷ ላይ እየሰራ ያለው እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ጌታ ያገኝሻል ልንፀልይ ግድ ይለናል ጌታ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚፈልገው ተባረኩልኝ
ፓስተር ካሳሁን ጌታ ይባርክህ ፡ይሄ ሰው ፍሬ ያለው ነገር አይሰራም ፡ዝም ብሎ መለፍለፍ ነው የሚፈልገው፡ በዚህ ሁኔታ ማንንም ገንዘብ ማድረግ አይችልም ።
ፓስተርዬ ቢኒ እርሶ መልካም ሰው ኖት ፈጣሪ ይባርኮት እውነተኛ ፓስተር ኖት እደነ እዩ ጩፋ የዘመኑ ወንበዴዎች አይደሉም❤🙏🙏
በርትታችሁማ በፆም በፆሎት፡ ይኤንን ኣጋንት መምታት እሳን ወደጌታ ማምጣት ሳሰለቹ፡ ጌታይርዳችሁ ኣስመሳዩ መንፈስ የተዋረደይሁን፡
አይ ጌታ ለአለም ሞኝ ለራሱ ክብር ጀግና አደርገን አንደራደርም በጌታ ክብር እየሱስ ያድናል
Esua aymanot yelatem
ጀግና ለአጋንት ቦታ የለንም በየሡሥም ይፍረሥ ከኢትዮጲያ ህዝብ ላይ።
Change the soffa. Make it single sit. Bless you
Esu yewende seyetane esa yesete seyetane nachewe yedefachewe
እስካሁን ከ ኡሮጳ ሳይቀር የሳ ተከታዮች አሉ እዝግኣብሄር ይገስጻት
ድንግል ማርያምን የማናከብራት የምናዋርዳት ስሟን የምናጠፋው እኛው ራሳችን ኦርቶዶክስ ነን። ገድላቱ ተአምራቱ እና ድርሳናቱ እየገዛን እያነበብን ነው። እስኪ ቅዱስ አምላክ ያሳያቹህ በእውነት ድንግል ማርያም ጋላ ሻንቅላ መንግስተ ሰማይ አይወርሱም ብላለች? ድንግል ማርያም አርሴማን ጡት አጥብታ አዝላታለች? የጌታን እጣትስ ጠብታዋለች? እጂግ በጣም የሚገርመው ትንሳኤ ዘጉባኤ ቀን ሳይደስር ሀጥአንን በግራ ፃድቃንን በቀኝ የሚያቆምበት ቀን ሳይደስር ኢየሱስ የሚፈርደው በማን ላይ ነው? ስንት አባቶች እናቶች የተሰውለትን ወንጌል ተትቶ በሚልንየም ቤተክርስትያኗ አዲስ መፅሀፍ ቅዱስ በቤተ ክርስቲያኒቱ ፍላጎት ታትሞ እየተሸጠ ነው ።
❤❤❤
Batam tasadabe nahe feral nager yelawem Bassalem ayedalhem
Yhie sewyie seyetane newe hultume ande ayenete nachewe bewenete yehultume gude ande kene yewetale
ምን እያልክ ነው ስውን ማሳጣት ነው እረ ጌታ ማሰተዋሎን ይሰጥህ
በጣም ይቅርታ ካለ እውቅት ነበር ከሷ ጋር የነበርው ክርክር አንተ ቃል እንደምታውቀው በቃል አልምጣህባትም ሁለታችሁም ስትገሳስፁ ነበር አሁንም ትክክል መልስ አትመልስም ለምትጠየቀው ጥያቄ አሁንም ጩኸት ብቻ ሆንክ
Wowo🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hyi pasterye esuwa mache samacew masimati alifalagechim awo yiwatali kewutsuwa yiwatali
So what is the conclusion of this interview. I didn't get it at all.
ጌታ አጋንንቱን አስወግዶ ነጻ ያውጣት በጣም ደፋር ክፉ ሴት ናት
ከጨለማ ወደጨለማ ነው እምትመራት ትክክለኛ ሆርትዶክስ ነት
Woram eyesus berhan enji chalma ayidlem ye ehite maryam tektayi nshi ayifrdebshim sele eyesus sewora yamishal
እናንተን አልመጠነም ውይይታችሁ። ተባረኩ። ባይሆን እንደ ስንዱ ያሉትን ሰዎች የሚጠቅም፣ ህይወትን መንገድ የሚያሳይ ትምህርት አቅርቡ።
Ordered the Bible
ስራ ፈታችዋል እውነት
አትፍረዱባት ለሰይጣን ሰው እራሱን ካስገዛ ከሷ በላይ ያዳርጋል መፀለይ መፍትሔ ነው የፃድቃን ፀሎት ታላቅ ነገርን ታደርጋለች
ወንድሞቼ እናተ አልገባችሁም እህተ ሰይጣን ኢትዮጵያ ታሪኳን ትውፊቷን ማንነት አይማኖት ቀስ በቀስ በመቀየር ህዝቡን በሆድ እና በገንዘብ እንድትረዳ ከውጭ ድርጅቶች ከፍተኛ ድጋር አላት London ስትኖር አውቃታለሁ ዛሬ በእንግሊዝ ሀገር 99 % ፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች የሰዶማዊያን መፈንጫ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የሚፈፀምበት ለመስኪድ ለናይት ክለብ እና ያፈረሱ ቤቶችን በመገንባት በከፍተኛ ዋጋ እየተሸጠ ነው ያለው ። ቤታችሁን በደንብ አፅዱ የነጋዴ ቤት እና በጌታ የሚዘባበቱ ነብይ አዋርያ እያሉ እራሳቸውን የሚሾሙ አጋንትዎች ሞልተዋል ።
አውቆ አበድና በሽታውን የማይናገር ሰው መዲሀኒት አይገኝለትም ለእህተማርያም ፆምና ፀሎት ያስፈልጋታል አጭበርባሪ መፈስ ያታልልሀል በጌታስም ይወጋ🙏
ምን አገባሕ መናፍቃን
ወንድሞች ሴትየዋ እኮ በዕውቀት የተሞላች ናትአጋንንት ነው በውስጧ እየሰራ ያለውመንፈሳዊ ይመስላል ግን ከውስጥም ከውጪም በአጋንንት ተጽዕኖ ስር ነው ያለችው ብዙ ተከታዮች አሏት
ሴትየዋ እኮ እንግሊዝ ናት የነበረችውአሁንም አስተሳሰቧ ድብቅ ሴራ አላት
ፓስተር ቢኒያም በጣም አደንቅሀለሁ አጋንትን ፊት ለፊት የተጋፈጥህ ሰው ነህ
ሰው ወደ ኀጢአት አታስገቡ የማይጠቅም ውዳሴ አጋንንትን ፊት ለፊት ተጋፈጥከው!? ነውር ነው እንደዚህ አይባልም። ጌታ የሱስ የሁላችንም ነው። የኀጢአተኞች የጻድቃን አምላክ ነው። የሴትዮዋም አምላክ ነው።
አትሳሳት(ቺ) ዓጋንንቱም እ/ር ም እኛው ጋር ነው ደሞ እኔ አውቃለሁ እኔ አውቃለሁ የተለመደ ነው!
Hey hey distance hey you forget corona give space ..... distance
በል ኀጢያት አትግባ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ኧረ እባካችሁ ሰው ይታዘባችኋል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው።እርሱ የሚጠይቅህን መልስ። ጭቀጭቅ ነው የነበር እንጅ ውይይት አልነበረም ነው የሚልህ አይ በጊዜው ስሜታዊ ሁኘ ነበር ብለህ ይቅርታ ጠይቅ። ትድናለህ አጋንንት በማስወጣትህ ደስ አይበልህ።
በለይክህ
Please Jesus love no matter we are bad he corrects us &take us as child .of course Jesus said not mock with holy sprits that means for those who knows God's words .She doesn't knows any word from bible.
Prey for her she is with Deble. No one win her without holy sprits
Anete erasu metasere alebhe leba zenashe abeye manachewe
ቢኒያም ሽታዬ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ስንቱን ንፁህ ከቅድስቲቱ ሃይማኖት ኣርቀህ የሲዖል እጮኛ ኣደረካቸዉ።እዉነተኛዉ እየሱስ የቀራኒዮዉ መድሃኒኣለም ይቅር ይበላቹ።የኣምላክን እናት እና ቅዱሳን መልኣክታንን ስታቃልል እንዴት ዝም ትበልህ እህተ ማርያም።ሳይኮለጂ እምትለዉ ነገር ደግሞ ኣንተ እንጂ እሷ በፍፁም ኣልተጠቀመችም።የእህተ ማርያም መንፈስ ምልክት ኣሳይቷል ኣንቅህ ኣሎ ብላኝ ኣለች ስላልከዉ ኣዎ እዉነት ነው መናፍስት ስለኖራት ሳይሆን ያንተን ምንፍቅና ክህደትን ስላናደዳቸዉ ነው። ወላጅ እናትክን እያከበርክ ቤዛይት ዓለምን ኣለማክበር እንዴት ያናድዳል መሰለህ።እመነኝ የእናንተዉ ዘበን ፍፃሚያቹ ቅርብ ነው። በቅድስቲቱ ኣገር ኢትዮጵያ ክህደትን ማስፋፋት ልታቆሙ ግድ ነው። ድንግል ማርያም የማዳንም ሆነ የማማለድ ኣቅም የላትም ትላለህ ያሳዝናል ልጇ ወዳጇ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበልህ።የእናንተዉ የክህደት ሴራ ወደ ኣባቱ ወደ ምዕራባዉያኑ ኢሉሚናንት ኣባታቹ እስካልሄዳቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ እናንተ ጋር ሰላም ሊኖር ኣይችልም።ቅድስቲቱ ምድር ኢትዮጵያ ቅዱሳኖቹ ይረከቧቷል ያኔም ጠለታችን ዲያብሎስ የምንፍቅና ኣባት በሲዖል ዉስጥ ይታሰርልናል።ድንግል ማርያም ትገስፃቹ።
ተልኮ አላት Hillo ወገኔ ንቃ
መናፍስት ናት እውነትህ ነው ደሞ እህተማሪያምአደለችም ስንዱ ነው እመቤታችን የጌታችን የመድሀኒታችን እናት እደዚ አይት አትልም
በመጀመሪያ ወ/ሮ ስንዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አትወክልም ዲቢሎስ ብዙዎችን ከእውነተኛ እምነታቻው ለማስወጣት በማርያም ስም የሚጭበረብር ነውሌላው ደግሞ ክብር ይግባውና አምላካችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ወርዶ በለሰው ስጋ መከራን የተቀበለው አለምን ለማዳን እንጂ ለግል አይደለም የግል አዳኜ የሚለው የፖሮቴስታንት ፍልስፍና ፍፁም የተሳሳተ ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው
ኦርቶዶክስን አትወክልም ይቺ ሴጣን
ታዲያ እላያዋላይ ያለውን ጠርታቹሁ ማውጣት ነው ተናግራለች
It looks that kassahun isn't interested in the interview.
አጋንት ነው
እረ ወንጌል ስበኩ ካስዩ ምነውእሷ መንግስት የፈቀደላት እብድ ነች ጸልዩ ጌታ ቀን አለው
እኔግን ጌታንየምትቀበል ይመሰለኛል ለምን መሰላቹነብይት ሰለምትባል
በሶ ለይ የአጋንት መንፈስ ነው የሚሰራው አራት ነጥብ ጌታ ይባርካችሁ
ጌታ ለአንተ አሳልፎ ይሠጥሀል
🤔🤔🤔🤔🤔
Ur right she is Avile she is in gonder in jail
ምንደዓይነት ጥያቄ ነው መንፈስ ይወጣል ብለህ ታምናለህ ማለት ግራ ምያጋባ ጥያቄ ነው ፓስተር ካሳሁ እንዴት ነው አጋነን ማይወጣላት?ጮሇነዋ ምወጣ
ተባረክ
Wow👍
Teyakiw menedenew ye temtatabet
ፓስተር ካሳሁን አጋንንት ይወጣል ብለህ ታስባለህ ተብሎ ጥያቄ ምንሼ ነው
Pastor seyawarat matakesha Bible adrgo mekeraker neberebet teyakem yehun melsu dergitua be Bible metayet alebet
እሣ እራሥዋ መንፈሥ ነች ምንድን ነው ሚወጣው
ፓስተር ቢንያም አልገባኝም ሁለት ማልያ ለብሶ ነው የሚጫወተው
እና እሱ የጴንጤ ፓስተር ስለሆነ የግድ ኦርቶዶክስን መስደብ ነበረበት እያልሽ ነው ?????
እሷ ማለት በህዝቡ ላይ ድራማ ለመስራት አቅዳ የወጣች ሴት ነች ቦታ አይሰጣት
ጠያቂው ጀግና! ግን አንተ እየተቆጣህ እንዴት ብላ ነው ወደ ጌታ የምትመለስ? ትልቅ ጦርነት ነው የነበር። ፈርተሃታል አይደል?
ለእህታ ማርያም ጥብቅ የሆነ ጻሎት ያስፈልጋታል ወደ ጌታ እንድትመጠ።
ካስሽ ተባረክ ባገልግሎትህ ተባሪኬአለሁ
God of man God bless youuuuuu
ደግ ኣረግህ ወንድሜ የተናገርከው ሁሉ ትኽክል ነው ህሉ ፓስተር ቢንያም
የሚገርም ነው እድናውቅ ስለረዳህን እናመሰግናለን ተባረኩ 🙌🙏🙌🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖👏👏👏🤲🤲🙌🙌🙌📚📚📚📚
ወንጌል ነፃ ያወጣል
Wow
Ehite maryam egnan orthodoxn atiwekilim. Pastor Binyam enameseginalen
ፓስተር ቢንዪ እርሷ የተከበሩ የእግዚአብሔር ልጅ ነውት ።ይቺ የኢትዮጵያ ንግስት ሳትሆን የኢትዮጵያ ስይጣን በአካሉ ናት።እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር በውስጧዋ ያለውን አጋንንት በኢየሱስ ስም ይጥረግልን።
እግዚአብሔር ይመልሳት ፈቃዷም ለእግዚአብሔር መገዛት ይሁን
God bless you
Ehita mariam achiberbarinech
ትክክል ነህ በጣም ነው ያበዛቹ ጌታ ይባርክህ
ፓሰተር ቢኒያሜን ትክክል ነህ ጌታ ይባርክህ
Great Beny
Kaseye yemiwodehi
Sew interview starg I respect
It's right god bless you man of God
God bless you pastor
Stay blessed Pastors!!
ጎበዝ ጠያቂ ካሳሁን
በጣም በጣም ጥሩ ርዕስ ነው የምታወሩበት እኔ በልቤ የማስበው ነው እህተ ማርያምን በላይቭ (live) አግኝቶ ርኩሳን መናፍስትን ከርሷ ላይ ማስወጣት
TEBAREKU BERTU YABATE BURUKAN.
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚደንቅ ነው በርታ።
የእግዚአብሔር ቃል ላይ የተነሳችሁ ሁሉም እምነት ሊስቆማት ይገባን የፃፍችው ለትውልድ እንዳያልፍ ማቃጠል አለበት።
ፓስተር ካስዬ ተባረክ ጥያቄ ስጠይቅ አንደኛ ነህ ጉአደኛ የለ ወዳጅ የለ ተመልካችን የሚመጥን የህዝብ ጥያቄን ሳታድበሰብስ ስለምታቀርብ እናመሰግናለን ፕሊስ በዚህ ቀጥል
የስልክ ምልልሱን ሰምቸዋለሁ ጥበብ ቢኖረው ስሜታዊ ባይሆን ኖሮ ብዙ መምከርና ማስተማር ይሻላል ነበር። አትከራከሩ ተብለናል፣ ፓስተር እድል ሰጥቷት በዝግታ ቢያዋራት ጥሩ ነበር ግን ተናደደ ወደ ጦርነት ተለወጠ።
ተባረክ ፖስተር
እባካችሁ ንፁሁን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ስበኩ ረብ በሌለው ነገር ጊዜያችሁን አታጥፉ፡የዘመን ፍፃሜ ላይ ነውና ያለነው፡፡
God bless you
እህቴ ማርያም ጦንቃይ ነት ጌታ ይገጽጸት
በትክክል ፓስተር ካስሽ ፓስተሩ ልክ አልነበረም። አሁንም ደግሞ resist እያደረገ ነው። ከእህተማሪያም ጋር ሲጀምር አክብሯት አልነበረም። ወንጌልን በፍቅር ቢነግራት ጥሩ ነበር።
th-cam.com/video/IYc0qu7EL1Y/w-d-xo.html
ተባረኩ
በጣም ቆንጆ ጥያቄ ነው!የጠየከው ፓስተር
የሁለቱንም የስልክ ፍጭት ሰምቼዋለሁ!🙏🙏🙏
ወድሜ እኔልገርህ ላይስስ አሳምሮነው የሚሰጣቸው
ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሠዉ ነዉ እከታተለዉ ነበር ሢነጋገሩ እሧ በቃ አጭበርባሪ ነች የሚያሣዝነዉ ግን ከኛ ከዳግም ከተወለድነዉ እነ ዘይት ቲሸርት በመሸጥ ጥፋታቸዉን ላለማመን ምክንያት የሚደረድሩ አሉ።እሕተ ማርያም ያላቿሐት እግዚአብሔር ይድረሥላት።እሧ አዉቃ የአዋቂ አጥፊ ነች።ምን ሠርታ ትብላ ከኛም በጌታ በእየሡሥ የዳነዉም ሐሠተኛ ነብያቶች አሉ ለእርሧ ግን ጌታ እግዚአብሔር ይድረሥላት።
ወይ ፓስተር ካሳሁን ተባረክ እንድያብራራልን ፓስተርን ስለጋበዝከው
TEBAREKU bbiz
ጌታእየሱስ ማስተዋል ይሰጥሺ
Tebarku
Tbrhak pastors
❤
🙏🙏🇪🇹
Thanks you
💒💒💒💒💯💯💯💯💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🎂🎂🎂💛🧡💛❤❤👍👍👍👍👍💓💗💗💝💖💝💝💘💘💘💛❤💔💔❣💜💜💙💚💚💚💓💗💗🧡💛❤❤💔💟
Iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
Haallelujah tebarekuu
we love U All❤❤❤
😇😇😇🙌🙌🙌🙏🙏🙏🌹🌹🌹🎤🎤🎤
አጋንቱ ስጋ ለብሶ ነው በእሷ ላይ እየሰራ ያለው እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ጌታ ያገኝሻል ልንፀልይ ግድ ይለናል ጌታ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚፈልገው ተባረኩልኝ
ፓስተር ካሳሁን ጌታ ይባርክህ ፡ይሄ ሰው ፍሬ ያለው ነገር አይሰራም ፡ዝም ብሎ መለፍለፍ ነው የሚፈልገው፡ በዚህ ሁኔታ ማንንም ገንዘብ ማድረግ አይችልም ።
ፓስተርዬ ቢኒ እርሶ መልካም ሰው ኖት ፈጣሪ ይባርኮት እውነተኛ ፓስተር ኖት እደነ እዩ ጩፋ የዘመኑ ወንበዴዎች አይደሉም❤🙏🙏
በርትታችሁማ በፆም በፆሎት፡ ይኤንን ኣጋንት መምታት እሳን ወደጌታ ማምጣት ሳሰለቹ፡ ጌታይርዳችሁ ኣስመሳዩ መንፈስ የተዋረደይሁን፡
አይ ጌታ ለአለም ሞኝ ለራሱ ክብር ጀግና አደርገን አንደራደርም በጌታ ክብር እየሱስ ያድናል
Esua aymanot yelatem
ጀግና ለአጋንት ቦታ የለንም በየሡሥም ይፍረሥ ከኢትዮጲያ ህዝብ ላይ።
Change the soffa. Make it single sit. Bless you
Esu yewende seyetane esa yesete seyetane nachewe yedefachewe
እስካሁን ከ ኡሮጳ ሳይቀር የሳ ተከታዮች አሉ እዝግኣብሄር ይገስጻት
ድንግል ማርያምን የማናከብራት የምናዋርዳት ስሟን የምናጠፋው እኛው ራሳችን ኦርቶዶክስ ነን። ገድላቱ ተአምራቱ እና ድርሳናቱ እየገዛን እያነበብን ነው። እስኪ ቅዱስ አምላክ ያሳያቹህ በእውነት ድንግል ማርያም ጋላ ሻንቅላ መንግስተ ሰማይ አይወርሱም ብላለች? ድንግል ማርያም አርሴማን ጡት አጥብታ አዝላታለች? የጌታን እጣትስ ጠብታዋለች? እጂግ በጣም የሚገርመው ትንሳኤ ዘጉባኤ ቀን ሳይደስር ሀጥአንን በግራ ፃድቃንን በቀኝ የሚያቆምበት ቀን ሳይደስር ኢየሱስ የሚፈርደው በማን ላይ ነው? ስንት አባቶች እናቶች የተሰውለትን ወንጌል ተትቶ በሚልንየም ቤተክርስትያኗ አዲስ መፅሀፍ ቅዱስ በቤተ ክርስቲያኒቱ ፍላጎት ታትሞ እየተሸጠ ነው ።
❤❤❤
Batam tasadabe nahe feral nager yelawem Bassalem ayedalhem
Yhie sewyie seyetane newe hultume ande ayenete nachewe bewenete yehultume gude ande kene yewetale
ምን እያልክ ነው ስውን ማሳጣት ነው እረ ጌታ ማሰተዋሎን ይሰጥህ
በጣም ይቅርታ ካለ እውቅት ነበር ከሷ ጋር የነበርው ክርክር አንተ ቃል እንደምታውቀው በቃል አልምጣህባትም ሁለታችሁም ስትገሳስፁ ነበር አሁንም ትክክል መልስ አትመልስም ለምትጠየቀው ጥያቄ አሁንም ጩኸት ብቻ ሆንክ
Wowo🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hyi pasterye esuwa mache samacew masimati alifalagechim awo yiwatali kewutsuwa yiwatali
So what is the conclusion of this interview. I didn't get it at all.
ጌታ አጋንንቱን አስወግዶ ነጻ ያውጣት በጣም ደፋር ክፉ ሴት ናት
ከጨለማ ወደጨለማ ነው እምትመራት ትክክለኛ ሆርትዶክስ ነት
Woram eyesus berhan enji chalma ayidlem ye ehite maryam tektayi nshi ayifrdebshim sele eyesus sewora yamishal
እናንተን አልመጠነም ውይይታችሁ። ተባረኩ። ባይሆን እንደ ስንዱ ያሉትን ሰዎች የሚጠቅም፣ ህይወትን መንገድ የሚያሳይ ትምህርት አቅርቡ።
Ordered the Bible
ስራ ፈታችዋል እውነት
አትፍረዱባት ለሰይጣን ሰው እራሱን ካስገዛ ከሷ በላይ ያዳርጋል መፀለይ መፍትሔ ነው የፃድቃን ፀሎት ታላቅ ነገርን ታደርጋለች
ወንድሞቼ እናተ አልገባችሁም እህተ ሰይጣን ኢትዮጵያ ታሪኳን ትውፊቷን ማንነት አይማኖት ቀስ በቀስ በመቀየር ህዝቡን በሆድ እና በገንዘብ እንድትረዳ ከውጭ ድርጅቶች ከፍተኛ ድጋር አላት London ስትኖር አውቃታለሁ ዛሬ በእንግሊዝ ሀገር 99 % ፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች የሰዶማዊያን መፈንጫ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የሚፈፀምበት ለመስኪድ ለናይት ክለብ እና ያፈረሱ ቤቶችን በመገንባት በከፍተኛ ዋጋ እየተሸጠ ነው ያለው ። ቤታችሁን በደንብ አፅዱ የነጋዴ ቤት እና በጌታ የሚዘባበቱ ነብይ አዋርያ እያሉ እራሳቸውን የሚሾሙ አጋንትዎች ሞልተዋል ።
አውቆ አበድና በሽታውን የማይናገር ሰው መዲሀኒት አይገኝለትም ለእህተማርያም ፆምና ፀሎት ያስፈልጋታል አጭበርባሪ መፈስ ያታልልሀል በጌታስም ይወጋ🙏
ምን አገባሕ መናፍቃን
ወንድሞች ሴትየዋ እኮ በዕውቀት የተሞላች ናት
አጋንንት ነው በውስጧ እየሰራ ያለው
መንፈሳዊ ይመስላል ግን ከውስጥም ከውጪም በአጋንንት ተጽዕኖ ስር ነው ያለችው
ብዙ ተከታዮች አሏት
ሴትየዋ እኮ እንግሊዝ ናት የነበረችው
አሁንም አስተሳሰቧ ድብቅ ሴራ አላት
ፓስተር ቢኒያም በጣም አደንቅሀለሁ አጋንትን ፊት ለፊት የተጋፈጥህ ሰው ነህ
ሰው ወደ ኀጢአት አታስገቡ የማይጠቅም ውዳሴ አጋንንትን ፊት ለፊት ተጋፈጥከው!? ነውር ነው እንደዚህ አይባልም። ጌታ የሱስ የሁላችንም ነው። የኀጢአተኞች የጻድቃን አምላክ ነው። የሴትዮዋም አምላክ ነው።
አትሳሳት(ቺ) ዓጋንንቱም እ/ር ም እኛው ጋር ነው ደሞ እኔ አውቃለሁ እኔ አውቃለሁ የተለመደ ነው!
Hey hey distance hey you forget corona give space ..... distance
በል ኀጢያት አትግባ እኔ ነኝ እኔ ነኝ ኧረ እባካችሁ ሰው ይታዘባችኋል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው።እርሱ የሚጠይቅህን መልስ። ጭቀጭቅ ነው የነበር እንጅ ውይይት አልነበረም ነው የሚልህ አይ በጊዜው ስሜታዊ ሁኘ ነበር ብለህ ይቅርታ ጠይቅ። ትድናለህ አጋንንት በማስወጣትህ ደስ አይበልህ።
በለይክህ
Please Jesus love no matter we are bad he corrects us &take us as child .of course Jesus said not mock with holy sprits that means for those who knows God's words .She doesn't knows any word from bible.
Prey for her she is with Deble. No one win her without holy sprits
Anete erasu metasere alebhe leba zenashe abeye manachewe
ቢኒያም ሽታዬ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ስንቱን ንፁህ ከቅድስቲቱ ሃይማኖት ኣርቀህ የሲዖል እጮኛ ኣደረካቸዉ።እዉነተኛዉ እየሱስ የቀራኒዮዉ መድሃኒኣለም ይቅር ይበላቹ።የኣምላክን እናት እና ቅዱሳን መልኣክታንን ስታቃልል እንዴት ዝም ትበልህ እህተ ማርያም።ሳይኮለጂ እምትለዉ ነገር ደግሞ ኣንተ እንጂ እሷ በፍፁም ኣልተጠቀመችም።የእህተ ማርያም መንፈስ ምልክት ኣሳይቷል ኣንቅህ ኣሎ ብላኝ ኣለች ስላልከዉ ኣዎ እዉነት ነው መናፍስት ስለኖራት ሳይሆን ያንተን ምንፍቅና ክህደትን ስላናደዳቸዉ ነው። ወላጅ እናትክን እያከበርክ ቤዛይት ዓለምን ኣለማክበር እንዴት ያናድዳል መሰለህ።እመነኝ የእናንተዉ ዘበን ፍፃሚያቹ ቅርብ ነው። በቅድስቲቱ ኣገር ኢትዮጵያ ክህደትን ማስፋፋት ልታቆሙ ግድ ነው። ድንግል ማርያም የማዳንም ሆነ የማማለድ ኣቅም የላትም ትላለህ ያሳዝናል ልጇ ወዳጇ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበልህ።የእናንተዉ የክህደት ሴራ ወደ ኣባቱ ወደ ምዕራባዉያኑ ኢሉሚናንት ኣባታቹ እስካልሄዳቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ እናንተ ጋር ሰላም ሊኖር ኣይችልም።
ቅድስቲቱ ምድር ኢትዮጵያ ቅዱሳኖቹ ይረከቧቷል ያኔም ጠለታችን ዲያብሎስ የምንፍቅና ኣባት በሲዖል ዉስጥ ይታሰርልናል።ድንግል ማርያም ትገስፃቹ።
ተልኮ አላት Hillo ወገኔ ንቃ
መናፍስት ናት እውነትህ ነው ደሞ እህተማሪያምአደለችም ስንዱ ነው እመቤታችን የጌታችን የመድሀኒታችን እናት እደዚ አይት አትልም
በመጀመሪያ ወ/ሮ ስንዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አትወክልም ዲቢሎስ ብዙዎችን ከእውነተኛ እምነታቻው ለማስወጣት በማርያም ስም የሚጭበረብር ነው
ሌላው ደግሞ ክብር ይግባውና አምላካችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ወርዶ በለሰው ስጋ መከራን የተቀበለው አለምን ለማዳን እንጂ ለግል አይደለም የግል አዳኜ የሚለው የፖሮቴስታንት ፍልስፍና ፍፁም የተሳሳተ ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው
ኦርቶዶክስን አትወክልም ይቺ ሴጣን
ታዲያ እላያዋላይ ያለውን ጠርታቹሁ ማውጣት ነው ተናግራለች
It looks that kassahun isn't interested in the interview.
አጋንት ነው
እረ ወንጌል ስበኩ ካስዩ ምነውእሷ መንግስት የፈቀደላት እብድ ነች ጸልዩ ጌታ ቀን አለው
እኔግን ጌታንየምትቀበል ይመሰለኛል ለምን መሰላቹ
ነብይት ሰለምትባል