🚩 ከኮሜንቶቻችን ብዙው ስድብ መሆኑ ሊያስፈራን አይገባምን? | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @zinet3501
    @zinet3501 10 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅህ

  • @umasam6820
    @umasam6820 11 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @SeidMohammed-tf3xn
    @SeidMohammed-tf3xn 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 6 วันที่ผ่านมา +2

    ስትሰራ ትችት የማይቀር ነው ወንድሜ ዝም ብለህ ወደ ፊት ቀጥል

  • @Nejashi_Ethiopia
    @Nejashi_Ethiopia 11 วันที่ผ่านมา +1

    Hatred always minimize one's ability to listen and learn!

  • @Uniquetube2
    @Uniquetube2 11 วันที่ผ่านมา

    ወአነ በሪኡን ወሚን ማተቁሉን
    እኛ ግን የሰውን አካላዊ ገፅታ እሴት እምነት ባህል ቋንቋ ብሄር ወዘተ ላይ ከመሳለቅም ሰውን በዚህ ፈልገው እና ፈቅደው ባልሆኑት ነገር የፀዳን ብንሆን እንጂ።
    ነገር ግን የማንንም ሀሳብ በምናስበው እና በእቀት ደረጃችን ሀሳቡን ነጥለን ከመተቸት ወደውኋላ አንልም። ነገር ግን ሀሳባችን ወይም ትችታችን የሚያርፍበት አካል መቀበል እና መሸከም ሲከብደው ሄዶ የሆነ እምነት እና ብሄር ውስጥ ተደብቆ እምነቴን አንቋሸሹ ብሄሬን አዋረዱ ባህሌን ናቁ ... ወዘተ ቢል ራሱ የፈጠረው ኮሜንት ስለሆነ ራሱ ይቻለው። በእርግጥ እንደዛ ሰንል ደግሞ ድንበር አላፊ አስተያየት ሰጪዎች የሉም ማለት አይደለም እነሱንም እንደ አመጣጣቸው መመለስ ይገባል። አስተያየት ሰጪዎች የቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ብቻ እንዳያተኩር ከሚያደርጉ ጉዳዮች የገፁ ባለቤት ከዚህ በፊት የነበራው ተፅእኖ እና ስራዎች ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።
    አስተያየት ሰጪዎች እንደ ፋብሪካ እቃ ተመሳሳይ አስተያየት ወይም አድናቆት እና ሙገሳ ያቀርቡ ዘንዳ መጠበቅም ተገቢነት አይኖረውም ይህም ከግምት ይግባ።
    በተረፈ ኮማች በገፁ ላይ መፃፍ አይደፍርም የተባለው የቅርብ ጊዜ ፋሽን የሆነች አባባል ልክ አትመስለኝም በጥናት እና ምርምር የተገኘ ድምዳሜ ከሆነ በከፊል ተቀባይነት ይኖረዋል ከዛ ውጭ ግን የግለሰቦች የግል ድምዳሜ ነች የሚል ሀሳብ አለኝ። እነዛ በገጻቸውም በጓደኞቻቸውም አስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ የተሰማቸውን እውነት ከመናር ግንባራቸውን የማያጥፉ ብንሆን እንጂ።
    አላኩሊሀል አስተያየት ሳጥን ዘግተው የሚፈልጉትን ብቻ ተናግረው የሚመጡ ከዚህ ይማሩ እንላለን

  • @kassakader-lz4pq
    @kassakader-lz4pq 11 วันที่ผ่านมา

    ኮሜት አያስፈራንም ለምን እርስ በራስ እንተዋወቃለን በተለይ አዲስ አበባ የክፍለሀገር ለክፍለሀገሩ መተው ነው

  • @القرآنوالسنة-ج1ج
    @القرآنوالسنة-ج1ج 11 วันที่ผ่านมา

    تقول العرب وكل إناء بما فيه ينضح. و لا حول ولا قوة الا بالله.

  • @kassakader-lz4pq
    @kassakader-lz4pq 11 วันที่ผ่านมา

    ኮሜት አያስፈራንም ለምን እርስ በራስ እንተዋወቃለን በተለይ አዲስ አበባ የክፍለሀገር ለክፍለሀገሩ መተው ነው