As wr wb mashaa Allah qophin kee baredsa Rabbin sii haa dabalu ! Garu namicha adawii musslima kana wan ini dubatu jallaa futtani osoo dabarsu battani garri natti fakkata . nama arsuf wan dalaguf jecha tuffachu barbachissa!
Walhekkum Assllhmi Warramatulh Wabrkkathu Alhmdullha Allen Wandimachin Kamal 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ Subhan Allah Subhan Allah 💔💔💔😭😱😱🕋🕋😰😰🙏🙏😭💔🕋😭🕋😭🕋😭 Yaa Allah Yaa Rabiii 💔 Astkfrllh 😱😰
አላህ ሂዳያ ይስጣት ዱአ አድርግላት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ሀቢቡና ነብዩና ሙሀመድ ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም
ስብሀን አላህ 🌹 ወጣቱ ታወቂዉ ዝፍኝ አላህ በዚዉ ቀልብ ይስጠዉ❤
ማሻአላ ዘፋኙ ወድማችን ስላከበረ እሱንም አላህወደ ኢባዳ ይመልሰው 👍🎉🎉🎉🎉
ያረብ መጨረሻችን አሳምሪል ያ አላህ😥
🇪🇹✌🇵🇸ወላሂ እኔ በጣም ፈራሁ አላህ መፍትሄ ይክፈትልን ሳኡዲ አረቢያ ገና ብዙ ነው ያለን ብዙ ታያላችሁ ነገር ግን አላህን እንላለን ፈልስጤም ላይ በብዛት ሰው ይሞታል ሳኡዲ የረሱል አገር የተሰቃዩበት የሞቱበት የተወለዱበት ሀገር ላይ ጭፈራ ሞትን መለመን ብቻ እሞክር ነበር ነገር ግን የትኛው ራዬ يا الله انت برحمتك لبيك يا اقصى لبيك يا فلسطين اللهم نزل سكنتك يا الله 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ወይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠንጂ ብዙ እናያለን እንሰማለን እዉነትም አቡለሀብ ልቦና ይስጠዉ በስ
አቡ ለሀብ ካንተ ይሻላል አለው😂 ሰውየው ሳኡዲን ወዴት እየወሰዳት እንደሆነ አላህ ይወቅ እንደ ዱባይ ማድረግ ነው አላማው የቂያማ ምልክት ነው አላህ ይድረስልን😢
ኢናሊላሂ ዉኢናኢለይሂ ራጂዑን አላህ ሳውዲ አረቢያን እንደሮ ይመልስልን እንደገና ወንድማችንንም አላሂ ጥቅልል አድርጎ ወደድኑ ያምጣልን እኛንም ልቦና ይስጠን ጋዛ ያሉ ወንድሞቻችንን ጦርነት ባለበት ቦታ ሁሉ አላህ ያስቁምልን ሰላማችንን በሁሉም አለም ያምጣልን ሁላችንም ስለ ጋዛ ሙስሊሞች ዱዓዕ እናድርግ
በሐሊማ ጉዳይ ብዙ አወራህ በቃ ዱአ አድርግላት አላህ መንገዱን ይምራት ነገ አላህ አስተካክሎላት ከሁላችንም የተወለደ ልትሆን ትችላለች ማንም መጨረሻውን አያውቅም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ሆ ታገስንሽ ይላል እንዴ አንተ ማንነህ መጨርሻህን የማታውቅ ደካማ ፍጡር ሱብሃነአላህ😢😢
አሚን በትክክል ማንም መጨረሻውን አያውቅም
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ሀሊማ
ተገስነሽ ሰይሆን አሏህ ተገሰሽ ነው የለው. ኒግግሩዋ ነው. የነገረው ኩራተኛ መለት ሀቅን አልቀበልም የለ ሰው ነው. እንደ. የምትሞትበትን ቀን የወቀች ይመስል ቀጠሮ ቲዘለች @@hayuumer278
@@hayuumer278
ከንግግሩ አነጋገሩን ሳይሆን መልክቱን ለመያዝ መሞከር ነው ያለብን
በእርግጥ የተናገረበትን መንገድ አልደግፈውም ከንግግሮቻ ስህተት ያለውን በማስረጃ ማቅረብ አንጂ ሰው ላይ መሳለቅ አግባብ አይደለም ።
ሁላችን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ እንዲመራን፣ በቀጥተኛው መንገድ ላይ መጨረሻችንን እንዲያሳምረው ዱአ ማድረግ
Waayoo qiyyaaman dhufeerra baqa gudiidhaa😢😢😢 walhii
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ወላሂ አቡ ላሀብ
አላህ ይርዳሽ ሀሊማዬ አላህ መጨረሻሽን ያሳምልሽ ያሳምርልን
Allahu Akber Saudi
Yasaznal
❤❤❤pakistani wendmachn.
Allah yakbrh ysha Allah!!!
لا حاول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم 😢😢😢😢😢😢😢
አዪዪዪ አሊሄ ዪህዲነ ያረብ ስቀናልልል የሠላም ሣቅ አላህ ያርግልን
ወላሂ እኔ ሀሊማ አብዱ ከዳነች ተወበት አድርጋ ወዴ አላህ ትመለሳለች ብየ ነበር ያሰብኩት ይሄንን ንግግሯን ስሰማ ግን በጣምነው የገረመኝ አላህ ሂዳ ይስጣት ወላሂ ዱአ ያስፈልጋታል
Mashallah asya. Allah yechemerelesh...❤
ያረብ መጨረሻ ችንን ያሳምረው😢😢😢
MASHALLAH MASHAALLAH MASHALLAH ALLHUAKBER ALLAHUAKBER ALLAHUAKBEr
😢😢alahe yezenlen welahi betame yasazenale
Waleykum selam werahemetulahi weberekathu
❤❤❤❤jezaAwn behidaya Allah ykfelew❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
WeAleyikum selam werahmetulahi weberkatu
ሀሊማ የምትባልን የሴት አዝማሪ በትተዋት ምን አለ ሼባዋ ዘፋኝ አልቃሻ ቢን ሰልማን የአላህ በላእ ይውረድበት መልሱን አላህ ይሰጠው ኢንሻአላህ
Walahi lazim alkishe ayine liti tefa new miknatum nabiyun new yedafarut SAW SAW allah kamidir yatifachew inshallah 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ይምራው ወጣቱን
ወሏሂ የትም አያመልጥም አሏህ አያያዙ የበረታ ነው
Subanallah 😢😢😢😢😢 wayo yaa Allah 😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️
Yihe yuni manga malet eslmanan yemmikawemu kedada kakenge megbat new munafik yemunafik bahri
ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ አህለውሰህለን ወድማችን ጊዜው በጣምነው ሚያስፈራው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ይከብዳል ሱብሐነላ ሐስቡን አላሁ ወኒእመል ወኪል
ወዶ አይሰቁ አሉ አቡለሀብ አልከው ነገር ግን ሳውዲህ እንዲ መሆኗ በጣም ያሳዝናል 💔💔
አላህ ነስሩን ያምጣልን
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዚያድ ወንድሜ የሳውዲ ነገር በጣም ያሳዝናል መጨረሻዋንም ያሳምርላት
አላህ.አክበር አላህአክበር
Wedme artstun allha hedaya yestek
سبحان الله
لا إله إلا الله محمد رسول الله صلى ألله عليه وسلم
አወ ሀሊማየ አይዞሽ ማማየ አላህ ይዘንልሽ. ተው አትስደቧት ሰወቸ. እኛም ከሷ የባሰ ወንጀል አለብን አላህ ሰትሮልን እንጅ. እኔ መቸም. የሰው ወንጀል ሳይሆን የራሴ ነው የሚያሳስበኝ የሰውን ልጅ ቀልብ እንደፈለገ የሚገለባብጠው ጌታችን አላህ ሱበሀነወታእላ. ካቲማችንን. ያሳምርልን. በተረፈ. የሰውን ነውር. አንከታተል. ስለራሳችን ብቻ. ብንጨነቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ እኔ😢😢😢😢😢😢
ALLAH HIDAYA YSTIK TRU BILEKAL.
ያማልአላህሂዳይስጠዉ
ወላሂ መሀመድ ሰልማን ምን አስቦ እንደሆነ በጣም ያስፈራል የአላህ ቁጣ እንዳይወርደባቸዉ
Salalahu Aleyhi Wasalam ❤❤❤❤
ትክክል ሥራው አቡ ለሐብ ያሥብለዋል ኢላሒ መጨረሻችንን አሳምረው
لاحول ولا قوةإلابالله العلي العظيم😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Sallalaahu Alleeyhi Wassaallaam ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አርቲስቱ አስለም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ኻቲማህ ያሳምርል ያከበርከው አላህ መንገዱን ይምራህ🎉❤🎉
Salallahu Alleeyhii wassallam
Salman in Allah yastakakilaw
አኪድ አቡለሀብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Allahu Akubar❤ shababaa garii akkanittuu jira😢
YaaAllah enalillahi weEinaileyihi Rajieun Ayi duniya
Betam kefo allah kezi yetebeqen
walekumasalam.worahamatu.alahi.wobarakatu😢😢😢😢
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
As wr wb mashaa Allah qophin kee baredsa Rabbin sii haa dabalu ! Garu namicha adawii musslima kana wan ini dubatu jallaa futtani osoo dabarsu battani garri natti fakkata . nama arsuf wan dalaguf jecha tuffachu barbachissa!
የሰውዬን በጣም አስማማለሁ የዘመኑ ፋርአውን ሙሀመድ ቢን ሰልማን አላሀ ያጥፋው ኡለማዎቻችን ሀቅ ብቻ ስለተናገሩ በየ እስር ቤት አጉሯቸው የነሱ እንባ እሳት ይልቀቅበት አላሀ
LE GEZA ALKIS BROTHER
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገን
በመንገድ እያሥቆማችሁ እናቶችን እና አባቶችን አታዋርዱ
ሀስቢአላሁ ወኒእመል ወኪል
ስለ ሀሊማ ያልከው አልተመቸኚም ልብን የሚቀያይር ጌታ አላህ መልሷት የተሻለ ሙስሊም ልትሆን ትችላለች አንድ ሱስ ውስጥ ከገባህ መውጣት በጣም ከባድ ነው እድሜዋን ባታቀውም ዱአ አርጉልኝ ብላለች እኛ ዱአ ማረግ ብቻ ነው የልብን ይሂ እራሱ መሻሻሏን ያመለክታል አላህ ይመልሳት ርዝቋንም በሀላል ያመቻችላት
Allha yetememwen yakana len
Saallaleewasalem Aleyi wassalemma
አዪ ወድሜ ዘዪድ ወዶአይስቁ ያረብ
እህቴ አንቺ ነይቺ እሱ ያሳካልሻል እርስቅ በአላህ እጅ ነው እባክሽ ምት ቀጠሮ የለውም አላህ ለሁላችንም ኢዳያውን ይስጠን
lahawlawala kiuwwata illahbillah😭😭
Walhekkum Assllhmi Warramatulh Wabrkkathu Alhmdullha Allen Wandimachin Kamal 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ Subhan Allah Subhan Allah 💔💔💔😭😱😱🕋🕋😰😰🙏🙏😭💔🕋😭🕋😭🕋😭 Yaa Allah Yaa Rabiii 💔 Astkfrllh 😱😰
የአላህ መጨረሻችን አሳምርልን🤲🤲😢😢😢
አላህ.ሁሉንምስራውንይስጠው
ዛሬ ቤተሠብ ሁኛለሁ በርታልን
yesew ayb atketatel habibi latem tru aydelem
Salalahu aleyi wassalam ❤️ ❤️ Salalahu aleyi wasalami 🥰 🥰 💕 Salalahu aleyi wassalam ❤️ ❤️
ሙስሊሞች ሁላችንም ልንቃወመው ይገባል በጭራሽ ካእባ ያላህ ቤትልናሥከብረው ይገባል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላሁ ይስቱሩና በስ😢😢😢😢
አላህን እማይፈራ ሶላት የማይሠግድ ትውልድ እያፈሩ ነው ያሉት በጣም ጥጋብ ላይ ናቸው
Wl wr wb ❤️ 💞 💞
Nabyan Muhammad Sallaallaahu Alley Woossaalm 😢😢😢 Sallaallaahu Alley Woossaalm 🥰🥰🥰🥰🕋 Sallaallaahu Alley Woossaalm 💔💔😰😰
Alahiyee keber mesgana lante yehun le allheye kalat yaterngaly
yarabe abete
Ehete halimsa aduniya belashe nate wed raseshe temlshe
ሀቂቃ አሲያ ከሠዑድባለዬች የተሻለች አደለችም ወላሒ ሠዑድላይ የተደረገዉ ሠቅጣጭነዉ ግን አህባሾች የኡላሞችን ፎቶ እየዘቀዘቁ ካፌር እያሉ እየተሰዳቡነዉ
Jabadhuu
ኢቢኤስ ላይ የዘፈነችው አረጊት ሽንኩርት መግዠያ አጥታ ነው ወይስ ምን አቀላት አላህ ይጠብቀን
እይ ወላ አቡለሀብ ሰልማን አላህ ያሳህ
ልጆች የሎትም ደስይላሎ
በመጨረሻው ቪድዮ ባዝንም ፈገግ አስባልከኝ ከማል
S.a.w❤❤s.
😢😢😢😢😢😢ኢላሂ አንትዉ ደረስልን ያረብ
አኡዙቢላህ ምን ጉድ እየመጣ ነው ፣ እማማ በዚህ እድሜዎት ዘፈን ።
አላህ ያበርታችሁ!!!!!!
አው ፍሊስጤን ወንድሞቻችን ይሰቃያሉ 😢😢😢ይህ እንዲ መሆን ልብ ይሰብራል
👍👍👍👍👍👍👍አሚንንንንንንን❤❤
Ahun kezih setiyo gar alwedaderim a'uzubillah I'm Muslim!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Subahanallah❤❤❤❤❤
ትክክል, አቡለሀብ አሽረፍ ሚን መሀመድ ቢን ሰልማን::
በነገራችን ላይ ከወሃቢሼኾቻቸው የጄኒፈር ሎፔዝ ኮንሰርት ላይ የተገኙ ነበሩ: አዑዙ ቢላህ:
Subahn allha❤❤
S.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤❤
አላህ እስልምናን ይወፍቀዉ ያረብ
ሱብሀንአላህ😢😢😢😢😢😢
አዛንማሰማትተተከለከለወድህ፡ስኡድያወደየት፡እየሄደችእንደሆነግራገብቶኛል፡አላህቀልባቸውንይመልስላቸውያረብ😢😢
እእእ ደሞአዛንም ተከለከለደ በአላህ
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ اهلا وسهلا بك جزاك اللهُ
ያረብ ቀሰልን ያአላህ
ካባን አላህ ያላቀዉነ የመርጠዉ ባት ነዉ ተዉ አላህን ፍሩ አላህ ማሀራሀዛኝነዉ ነገርግን አያያዙም ገባድ ነዉ ላልተመለሰ ሰዉ
ደግ አረገው አኡዙቢላህ