🚩 የሃይማኖት አባትን መግደል ሃይማኖቱን ማጥቃት ነው | ትላልቅ ሸኾች ከነቤተሰባቸው የሚረሸኑባት አገር! | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @SaeedaIbrahim-hn4lc
    @SaeedaIbrahim-hn4lc 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጁኡን😭😭😭

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 17 วันที่ผ่านมา +2

    አላህሸሂድነታቸዉን ይቀበላቸዉ አላህ ጨኳኞችን ይበቀላቸዉ ኢሻአላህ

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 18 วันที่ผ่านมา +3

    ኣላህ ሺፋ ያውርድልህ❤❤

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አጀብ ሙስሊምን ማጥፋት አይቻልም አሏህ ጋ ጦርነት መክፈት ነዉ አሏህ ይበቀላቸዉ ያማል አሏህ ይጥረጋቸዉ ያረብ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 17 วันที่ผ่านมา +2

    ያሰዝናል 😓💔

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ይሄ ነው ሀገርን ለመምራት የሚታገለው መቼውም አላህ አያሳካላቸው ከጫካም አያውጣቸው የሀረመኔዎች ስብስቦች ናቸው

  • @hedijanuru7783
    @hedijanuru7783 18 วันที่ผ่านมา +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይይሂ ራጂኡን

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ይማራቸዉ አሏህ አሏህ ይድረስልን❤

  • @AhmedMohamed-zw2lx
    @AhmedMohamed-zw2lx 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኢናሊላሒ ወኢናኢሌይሂ ራጅኡን።ሱብሀነክ ያረብ።አላህ በላኡን ያውርድባቸው።ሞታቸው በጃቸው።ኢንሻአላህ።

  • @semeredinmohammed436
    @semeredinmohammed436 18 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይዘንላቸው
    አንተንም አላህ ዓፊያ ያድርግህ !

  • @gardman4879
    @gardman4879 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለሙስሊም አባቶች

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 17 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ወንድም ሁሉም ሰው ስትረስ ዉስጥ ነዉ ያለዉ አሏህ ይርዳን እንጂ ጥሩ መሪ ያምጣልን ዘራፊዉና ገዳዩ በዛ አሏህ ይዘንልን መረረን

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 18 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክክክልልል እዛካባቤ ቤጤውችችችችች ስልጣናቼን ተመክተው እዬገደሉነውውው

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም አሏህ አፊያህን ይመልስልህ አብሽር

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 18 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጁኡን
    ለሽህ አህመድ እና አብረዋቸው ለተገደሉት ሚስኩን ቤተሰቦቻችው አላህ ይራህማቸው
    ለተረፉት ቤተሰቦቻቸው አላህ ሶብር ይስጣቸው
    ቆይ ለማን ነው ፍትህ የሚጠየቀው ሀገራችን በቃ እንድህ ሆነች ?
    በዳወች ገዳዮች አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አሁንስ በዛ ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል

  • @neimay4696
    @neimay4696 18 วันที่ผ่านมา +1

    May Allah put them in janah yarb 🙏

  • @umasam6820
    @umasam6820 15 วันที่ผ่านมา

    Allah bejenatul firdos yanurachew ❤❤❤😢😢😢😢

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 18 วันที่ผ่านมา +3

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @SofiaOumer-d1i
    @SofiaOumer-d1i 18 วันที่ผ่านมา +2

    Aslamualikum

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 18 วันที่ผ่านมา

    አላይ ይጨርሳቼው ዬመኪናእራትያርጋቼው

  • @mouminaali4218
    @mouminaali4218 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢🤲☝️☝️😭😭😭

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 18 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳዝናል ኢሳቅ ፕሮቴስታንቶች የነገሱበትና ሙስሊሙን የማጥፋት አላማቸው በየ ግዜው እያሳኩ ነው

  • @neimay4696
    @neimay4696 18 วันที่ผ่านมา

    I couldn't believe this killing emam without no reason ?it happened in Ethiopia? shame on them this ridiculous may Allah punished them in this world and next 🙏 💔

  • @TarekHamed-d4u
    @TarekHamed-d4u 18 วันที่ผ่านมา

    Migram nw lemat Eyal yashofal

  • @noraDire
    @noraDire 16 วันที่ผ่านมา

    እዛች ኢምፓየር ዉስጥ የሰዉ ልጅ ደም ደመ ከልብ ከሆነ ቆይቷል😭

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 16 วันที่ผ่านมา

    Ye wallaga natsa awuce(Shane) ke fano baltenanese Islam xel naw

  • @NebilTeyim-kk1jd
    @NebilTeyim-kk1jd 18 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ብቻ በረካ ሀን

  • @abdilubaaba6025
    @abdilubaaba6025 18 วันที่ผ่านมา

    Ustaz. All Ethiopian Muslim arre responsible Muslim attack. Because foor besiding off murttad!

  • @nuradinabdala5629
    @nuradinabdala5629 17 วันที่ผ่านมา

    ቢረፍድም ያንተው ይሻላል ፣ ነገር ይህንን የሃገር ውለታ የመስጂድ ኢማም ጊድያን ሳያወግዝ እስካሁን ትንፍሽ ያላለው አሳፋሪ የሙስሊም ተቋም ተብዬ መጅሊስ ምንም አስተያየት አለመስጠትህ ማን ምን እንደሆነ እየታዘብን ነው ፣ መጅሊሱን መተቸት ከጥቅም ጋር ትስስር ስላለ ሁሉም ዝም ጭጭ ብላል ፣ ዱኑያ ተራ ነው ነገ ማን ምን እንደሚሆን አላህ ነው የሚያውቀው !

  • @abdilubaaba6025
    @abdilubaaba6025 18 วันที่ผ่านมา

    I havee aa great respect for you.
    But this drama was Don e by pp government

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 18 วันที่ผ่านมา +3

    አወ ትክክል ነው። የኃይማኖት ልሂቃንን መግደል በቀጥታ ከኃይማኖቱ ጋር የተያያዘ ጥቃት መሆኑ ግልፅ ነው።ኃይማኖት የሚባል የሚዳሠሥ object የለም።ሠወች ላይ ነው ያለው።የሆነሆኖ ግን አገራችን ያለችው በጥቂት የኃይማኖትና የአካባቢ ልሂቃን እጅ ነው።ሥለዚህ ይህ ከምንላይ እንደቆመ የማያቅ የፈረሰ ትውልድ አገርንም ጭምር ነው እየገደለ ያለው።እናንተ ግን አትምረጡ።የሙሥሊም ውበቱ ለሠብእና መቆሙ ነው።

  • @HusseinAhmed-jz3fp
    @HusseinAhmed-jz3fp 17 วันที่ผ่านมา

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን