ለ ዲቪ 2026 አዲስ ማሟላት የሚጠበቁብን ነግሮች ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024
  • #DV2025 #ዲቪ #ዲቪ_አሞላል
    My Telegram Channel - t.me/hustler_h...
    The DV2026 Diversity Visa Program will open from October 2024 and will be open until the beginning of November 2024., and allows those from countries with low U.S. immigration rates, who meet eligibility requirements, to enter for a chance to apply for a U.S. immigrant visa.
    dv lottery,dv lottery 2025,dc lottery 4,dv lottery 2025 results,dv lottery 2024,dv lottery 2025 registration,dv lottery results,dv lottery check status,dv lottery status check,dv lottery visa,dv lottery gov,dv lottery 2025,dv lottery 2025 eligible countries,dv lottery photo tool,dv lottery photo check,us dv lottery,dv lottery usa,is dv lottery 2025 cancelled,dv lottery application,dv lottery check,dv lottery checker,dv lottery 2025 results check,dv lottery deadline,dv lottery forum,dv lottery photo examples,dv lottery photo size,dv lottery how to apply,dv lottery canada,dv lottery in canada,dv lottery of canada
    Telegram Channel - @Habesha_Online
    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🤲🏾
    #DV2025 #ዲቪ #ዲቪ_አሞላል
    #dvlottry2026

ความคิดเห็น • 181

  • @Yonatan_ማሙ
    @Yonatan_ማሙ  4 วันที่ผ่านมา +2

    የ ቴሌግራም ቻናል ሊንክ 👇
    t.me/hustler_habesha_1

    • @aklilusinte723
      @aklilusinte723 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በ ፎቶ ጉዳይ ተጨማሪ ማብራሪያ ብትሰጠን

  • @NatnaelFikadu-ol2wj
    @NatnaelFikadu-ol2wj 3 วันที่ผ่านมา +5

    2017 አስራ ሁለተኛ ክፍል ነኝ ደግሞም 18 አመት ሞልቶኛል ግን 2አመት የስራ ልምድ የለኝም እዴት ላርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wedaseephrem-su2zr
    @wedaseephrem-su2zr 5 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለው ወድሜ 🙏🙏

  • @mekuantAB
    @mekuantAB 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን!!!!እኔ ሶስት ግዜ ሞልቸአልተሳካልኝም እና በስልኬ ለመሙላት ጥንቃቄ ማድረግ ያለብኝን ነገር ብትነግረኝ ወንድሜ

  • @DejuMelese
    @DejuMelese 4 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህን ወንድመ ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን ግን እባክህን እነ አሁን 18አመተነው እናም ክላስ ደሞ ከ9አቃርጫለው ምንይሻላል እባክህን ንገረኝ

  • @BirhanuZegeyeTsega
    @BirhanuZegeyeTsega 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ አንደኛ ምርጥ ኢሜል አድሬስ ለመክፈት ምን ማድረግ አለብኝ እንዲሁም በዚህ አመት ምን ምን ማሟላት አለብን

  • @msganawderebe5496
    @msganawderebe5496 3 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ

  • @tsionlema-r8y
    @tsionlema-r8y 4 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @NolawitDegu
    @NolawitDegu 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wendme ene ye passporte edeme ena ye yetmhrt kare andi aydelem endet larg

  • @EndriasShiferaw-n9u
    @EndriasShiferaw-n9u 6 วันที่ผ่านมา +9

    በ2017 ለ11ኛ ክፍል ለሆነ ተማሪ በደንብ ግልፅ አድርገህ ንገረን።

    • @BezawitMelsew
      @BezawitMelsew 5 วันที่ผ่านมา

      awo ngeren😊

    • @Hop_Entertament
      @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา +1

      Sorry bro memulat achlm b/c ye 12 kfl schers bcha new memulat mchlew gn ye hulet amet yesra lmd kaleh ina 18 amet kemolah memulat tchlaleh

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hop_Entertament በትክክል ጎበዝ 👏🏾

    • @MishoLare
      @MishoLare 4 วันที่ผ่านมา

      @@Hop_Entertament 11ኛ እየተማርኩኝ 18 አማት ከሞለኝነ የሁለት አመት የስራ ልምድ ከለኝ DV መሞከር እችላለሁ?

    • @samsondarsema3973
      @samsondarsema3973 4 วันที่ผ่านมา

      ሀገርህ ላይ ጠንክረህ ሰራ ትለወጣለህ
      ካልሆነ እዛም ሄደህ አትለወጥም

  • @hiwotadanee
    @hiwotadanee 4 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek

  • @bayusheifrawbayusheirfawe2398
    @bayusheifrawbayusheirfawe2398 5 วันที่ผ่านมา +2

    ከ10 ክፍል ነው የጨረሰኩት ግን 3 አመት ዲፐሎማ ተምሬ ሁለት አመት ከሰራሁ በሀላ አሁን ዲግሪ ነኝ መሙላት እችላለሁ

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይቻላል 👍

  • @semeneabatu3227
    @semeneabatu3227 5 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለዉስለመረጃዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeteAber
    @GeteAber 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድፕሎማ ኑሮት የስራ ልምድ ሳይኖረው ድግሪውን እየተማረ ያለ ይቻላል?

  • @etsegenetmeshesha2882
    @etsegenetmeshesha2882 2 วันที่ผ่านมา

    ዘመናዊ ባርነት ነው ዲ ቪ እወቁ አሜሪካ ወርቅ በቀላሉ አይታፈስበትም

  • @BeiniAlex
    @BeiniAlex 3 วันที่ผ่านมา +1

    Bsilkachin sinimola tekebayinet alew

  • @babitababita6385
    @babitababita6385 5 วันที่ผ่านมา +2

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን በመቀጠል ቤተሰብ ሆነን ለመሙላትስ እንዴት ነው ምንሞላው

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      እሱ የቤተሰብ ዲቪ ስለሆነ ትንሽ በዛ ያለ form ነው እሲቲ ዲቪ ሲለቀቅ በሱም ዙሪያ ቪዲዬ ሰራለው ጠብቀን

  • @jordan6mw
    @jordan6mw 4 วันที่ผ่านมา +1

    Ye University temari kehoninis yegid yesira limd yiteyikalu?

  • @AjemaMekuriya
    @AjemaMekuriya 3 วันที่ผ่านมา +1

    እስትራቴጂሁ ማለት መቸ ነው የወጣሁ በፋት አንድዚ አይደለምን

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  3 วันที่ผ่านมา

      በየአመቱ አዳዲስ ህጎችን ያወጣሉ ።

  • @ezrafe4269
    @ezrafe4269 3 วันที่ผ่านมา +1

    Bro የተሳሳትከው 11 ቢሆን አሁን እና 12 ቢጨርስ እራሱ የሞላበትን ቀን አና የጨረሰበትን ያስተያዪታል አዪቻልም

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  3 วันที่ผ่านมา +1

      ሊሆን ይችላል ግን እዛጋር ይነበብኩት ይሄን ነው

    • @ezrafe4269
      @ezrafe4269 2 วันที่ผ่านมา

      @@Yonatan_ማሙ እኔ በ ቅርቤ ያለ ሰው degree አለኝ ብሎ ሞልቶ ከተመረቀ ቡሀላ ቀጠሮ ላዪ የተሳሳተ ቀን የተሳሳተ መረጃ ብረው fail አድርጉዋል የዚህ ህግ ደግሞ አልተቀየረም

  • @LemlemAbera-mr6ul
    @LemlemAbera-mr6ul 2 วันที่ผ่านมา

    የ ስራ ልምድ ከ ግል ተቋም ይቻላል እንዴ? ሰለ መረጃህ አመሰግናለሁ 🙏

  • @Beens1917
    @Beens1917 4 วันที่ผ่านมา +3

    gin iko October 4 lay new ingi ,November 7 deadline nu new man

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  4 วันที่ผ่านมา

      Awo gn Website layi exact day ayinagerm selezih esk November 7 ders nw lemalet felge nw

    • @jimin-u7i
      @jimin-u7i 3 วันที่ผ่านมา

      ​@Yonatan_ማሙ no they said it is on October 1

  • @AbdurezakAbdu-n7g
    @AbdurezakAbdu-n7g 4 วันที่ผ่านมา +1

    Womdemey betam gibez bertalen be selkachen endet memulat endemenchel kechalk betasayen

  • @RedietMitku
    @RedietMitku 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ያስፈልጋል ለመሙላ እንዴት መሙላት እንችላለን Please

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  4 วันที่ผ่านมา

      ነገ ምለቀውን ቪዲዮ ዕይ

  • @YDm-b5d
    @YDm-b5d 2 วันที่ผ่านมา

    የDV እድለኛ የሆነ ሰው ወደ አሜርካ መግቢያ Visa ካገኘ በኋላ የግድ እዛ የምቀበለው ሰውን ማፈላለግ አለበት?

  • @sinagetahun8180
    @sinagetahun8180 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ሙላልኝ በእናትህ😢😢😢

  • @BilalMahamed-x6m
    @BilalMahamed-x6m 3 วันที่ผ่านมา

    Eske 10 klf temre endegena diploma 2 amet temriyalew memulat ychalal endet new?

  • @ethio_technology_school1
    @ethio_technology_school1 2 วันที่ผ่านมา

    good

  • @MeremaSeid-m9n
    @MeremaSeid-m9n 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Diversity vs. ዩንቭርስቲ። ለተመረቁ። አይሆንም ወይ?

  • @nuerchristiangospeltv3625
    @nuerchristiangospeltv3625 2 วันที่ผ่านมา

    how did we apply here in south sudan????????

  • @iremlaa
    @iremlaa 4 วันที่ผ่านมา

    Betam thanks

  • @Yotor4
    @Yotor4 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁለተኛ አመት university ተማሪ ነኝ ምን ያስፈልገኛል❤🎉

  • @bekurgirma7539
    @bekurgirma7539 4 วันที่ผ่านมา +1

    በባል እና በምስት ለየብቻ መሙላት ይቻለል ዕድሉን ለማሰፋት??

  • @TadesseChaklu-p7h
    @TadesseChaklu-p7h 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ UK እና Canada ግን ምን ለመሆን ነው DV የሚሞሉት

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 5 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመሪያ ቀን መሙላት 30-40% እድል አለው ያልከው በምን መረጃ ነው??

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ከ ዲቪ ድህረ ገጽ ነው ያገኘውት

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 2 วันที่ผ่านมา

    የፎቶ ሳይዝ ንገረን

  • @YehoalaeshetAnamo
    @YehoalaeshetAnamo 19 นาทีที่ผ่านมา

    Silasetehen Mareja Enamasaginalen Gin Diploma Binorenis Chigir Alew

  • @abebawsimeneh9038
    @abebawsimeneh9038 5 วันที่ผ่านมา +2

    ስለዚህ DV መሙላት ያለብን ፖስታ ቤት ነው bro?!

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      እራስክ ብትሞላው ተመራጭ ነው በስልክ 👍

    • @hiwotadanee
      @hiwotadanee 4 วันที่ผ่านมา

      How tellme process

  • @haregekifile7393
    @haregekifile7393 5 วันที่ผ่านมา +1

    በእጅ ስልካችን ነው ወይስ ኮሞፒተር ቤት መሙላት ነው የማመረጠው እባክህ መልስልኝ

    • @Hop_Entertament
      @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา

      በፈለከውም ትችላለህ ግን በስልክህ ብትሞላ ተመራጭ ነው b/c computer ቤት ያንተን ሙሉ መረጃ ላይሞሉልህ ይችላሉ አንተ እረጋ ብለህ በስልክህ ብትሞላ አሪፍ ነው

  • @WondwossenBelay-s8o
    @WondwossenBelay-s8o วันที่ผ่านมา

    MN aynet temnel nw miasaset xelet Neh enda

  • @teshometamene232
    @teshometamene232 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የግድ 12ኛ ክፍል ነዉ ከ10 ኮሌጅ የቸረሱስ?

  • @onelove433
    @onelove433 6 วันที่ผ่านมา

    Tnks berta enam keloch merejam asawqen

    • @Dbeza
      @Dbeza 6 วันที่ผ่านมา

      Yat enmula

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  6 วันที่ผ่านมา

      Thanks ene video eaeralew dv siweta yet wndemtmolu asayachuhalew 🔔 on adergu

  • @leylanuri9662
    @leylanuri9662 4 วันที่ผ่านมา

    October 1- November 7 newu

  • @asemaw7148
    @asemaw7148 2 วันที่ผ่านมา

    Kg1-3 yetemarutis ayidemerim

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 วันที่ผ่านมา

    የ12ኛ ክፍለ የ1973/ዓ/ም ይሆናል ?።

  • @biloroyal4672
    @biloroyal4672 วันที่ผ่านมา

    Meskerem 24 ayidel mijemirew🤔

  • @samgebre8616
    @samgebre8616 วันที่ผ่านมา

    Degree yalews

  • @Dbeza
    @Dbeza 6 วันที่ผ่านมา +1

    Tat emulated bro

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  6 วันที่ผ่านมา

      Video eaeralew dv open sihone 🔔 on adergi

  • @GetuLegessa
    @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ሀገር ሆኜ መሙላት እችላለው አመሠግናለው

  • @haymanotkefale8127
    @haymanotkefale8127 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው ከ12ኛ ክፍል በላይ ይቻላል አይቻልም

  • @GeezMr
    @GeezMr 4 วันที่ผ่านมา

    Go you can

  • @muluye333
    @muluye333 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮ 12ኛ የጨረሰ አይኼድም ማለት ነው

  • @Afomiyazewdu-b6o
    @Afomiyazewdu-b6o 5 วันที่ผ่านมา

    Ye sira limedu ke mengest derejet mehon alebet??

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ከየትም ይችላል 👍

  • @abeltesfaye3811
    @abeltesfaye3811 5 วันที่ผ่านมา

    Bze amete 12 ysherss menm ysra lmde ylalws apply mdrg ayshlm

  • @elay-qk3bs
    @elay-qk3bs 5 วันที่ผ่านมา

    ዘንድር 12ተኛ ክፍል ከሆንን ዲቪ መሙላት እንችላለንወይ

  • @samgebre8616
    @samgebre8616 วันที่ผ่านมา

    12 becha new

  • @agumasayenewmebirat3397
    @agumasayenewmebirat3397 5 วันที่ผ่านมา

    በራሳችን ስልክ ብንሞላ ምን ያክል እውነታ አለው

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  4 วันที่ผ่านมา

      አሱ በጣም ጥሩ ነው

  • @AdiWish1-hz7ps
    @AdiWish1-hz7ps 5 วันที่ผ่านมา

    12ተኛ ክፍል ብቻ what about dgree student

  • @bedriyaahmed-n1o
    @bedriyaahmed-n1o 4 วันที่ผ่านมา

    please,DV mulalgn

  • @SisayJifar
    @SisayJifar 5 วันที่ผ่านมา +1

    እባከህን አሞላሉን?

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      እሺ ለዛ እኮ ዲቪ መለቀቅ አለበት እሱን እየጠበኩ ነው 👍

  • @kirosybrah
    @kirosybrah วันที่ผ่านมา

    እንደት ነህ ሰላም ሁንልኝ የመመጠይቅህ ደረጃ ት/ት ድግሪ ነኝ ግን 10ኛ ድፕልማ ድግሪ ነኝ 12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት የለኝም accept yadergalu.

  • @misrakGebre
    @misrakGebre 4 วันที่ผ่านมา

    Deploma yalewis

  • @AbdurrahmanAliyi-u6z
    @AbdurrahmanAliyi-u6z 5 วันที่ผ่านมา

    Larasu mamalatno mishalo wayis bamolla computer beti ishalali

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      እራስክ ብትሞላው ተመራጭ ነው ወንድሜ 👍

  • @iremlaa
    @iremlaa 4 วันที่ผ่านมา

    Sra kelen esa ye University temari negh

  • @MeriSawa
    @MeriSawa 5 วันที่ผ่านมา

    በዲፕሉማ ተምሮ ድግሪ የያዘ ይቻላል

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይቻላል 👍

  • @Hop_Entertament
    @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድም 12 ከጨረስኩ የግድ የስራ ልምድ ያስፈልገኛል እባክህ መልስልኝ

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ከሁለት አንዱን ለማሟላት ሞክር ወይ የስራ ልምድ ወይ የ12 ክፍል መጨረስክን ሚያሳይ መረጃ 👍

    • @Hop_Entertament
      @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@Yonatan_ማሙ tnx

  • @GetuLegessa
    @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

    ሠላም

    • @GetuLegessa
      @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

      ሌላ ሀገረ ሆኜ መሙላት እችላለው አመሠግናለው

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ​@@GetuLegessaትችላለህ

  • @tsionlema-r8y
    @tsionlema-r8y 4 วันที่ผ่านมา

    አተህ የት ነህ

  • @ct3976
    @ct3976 5 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ የሞላ የመመረጥ ቻንሱ ይጨምራል የሚለውን መረጃ ከየት ነው ያመጣኸው 😂😂😂😂 ይሄን ሕዝብ ትሰክሰዋለህ አ

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ከዲቪ Official website Check it 👍

  • @elshumaar
    @elshumaar 6 วันที่ผ่านมา

    College yetemarenis ayhonim bro

  • @FisehaLema
    @FisehaLema 5 วันที่ผ่านมา

    10ኛ ክፍል የጨረሰ መምላት ይችላል

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      የስራ ልምድ ካለክ ይቻላል

  • @MishoLare
    @MishoLare 6 วันที่ผ่านมา

    አሁን 11ኛ ክለስ እመራለሁ DV መሙላት አልችልም እንዴ

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  6 วันที่ผ่านมา

      መሙላት ትችላለህ ግን ዲቪ ምን አልባት ከደረሰክ 12ኛ ክፍል መጨረስክን የሚያሳይ ወረቀት ይጠይቁሀል ያኔ ማምጣት ካልቻልክ ዲቪ ውድቅ ልያደርጉብህ ይችላሉ ።

    • @EtsubAlem
      @EtsubAlem 5 วันที่ผ่านมา

      Eshi 12 kefele cheresha yesera lemede bayenoregns​@@Yonatan_ማሙ

    • @nuruseid3260
      @nuruseid3260 5 วันที่ผ่านมา

      ቴሌግራም ቻናልህን እባክህ?

  • @FekedeymergaFekede
    @FekedeymergaFekede 6 วันที่ผ่านมา

    እሺ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እና በኛ በኢትዮጵያ አቆጣጠር የ2017 ጥቅምት 7 ነው ማለት ነው ምዝገባ የሚጀምረው?

    • @Hop_Entertament
      @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา

      No ጥቅምት 28 ነው

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ጥቅምት 28 ነው

  • @AlmazTeklay-d1m
    @AlmazTeklay-d1m 6 วันที่ผ่านมา

    Selam wendime diploma yalw yfekedal

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  6 วันที่ผ่านมา

      ስላም አዎ ይቻላል 👍

  • @HannaDani-o3e
    @HannaDani-o3e 6 วันที่ผ่านมา

    Yene tiyake 12 wutet bayimetalhs fail maregh matter yaregal

    • @Hop_Entertament
      @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา

      Ayaregewm memulat tchiyalesh

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ይችላል እህቴ 👍

  • @DanawitDanyboy
    @DanawitDanyboy 6 วันที่ผ่านมา

    Computer bet kalhone yet enmula

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      በስልክ መሙላት ትችላለህ

  • @azebamossa6485
    @azebamossa6485 5 วันที่ผ่านมา

    የግል ስራ ያለንስ ማለቴ ሳንቀጠር ማለቴ ነዉ

  • @HayatA-r9g
    @HayatA-r9g 5 วันที่ผ่านมา

    Lela bota hon mamlat aychalim ibakihin malsilin

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  4 วันที่ผ่านมา

      Awo
      t.me/hustler_habesha_1

  • @selamgirmaw670
    @selamgirmaw670 5 วันที่ผ่านมา

    How is Dv photo size

  • @BurtukanFiqadu
    @BurtukanFiqadu 6 วันที่ผ่านมา

    Be selkachen endet enemenemola nigern

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      እሺ በቅርቡ እሰራለው 👍

  • @NaolAsebe
    @NaolAsebe 5 วันที่ผ่านมา

    Ye telegram Link yetale

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      Ene comment aderguyalew esun felgek linkn nek aleya Hustler_ሀበሻ belk search aderg

  • @GetuLegessa
    @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ሀገር ሆኜ መሙላት እችላሀው

  • @EskedarEsuyawkal-pu4uc
    @EskedarEsuyawkal-pu4uc 6 วันที่ผ่านมา

    Sera kalagegnens?

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ልምድ ከሌለሽ 12 Class Result ሊኖርሽ ይገባል ስራ

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 4 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ ምንበላዉ መቸ ነዉ

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  4 วันที่ผ่านมา

      መስከረም 24 ነው ነገ ምሰረውን ቪዲዮ ዕይ

    • @worrabaaleoromia1509
      @worrabaaleoromia1509 วันที่ผ่านมา

      10 kifil charesen masreja yalenu memolet enchelelen? Bro
      ​@@Yonatan_ማሙ

  • @yoseHeramo-ls1pc
    @yoseHeramo-ls1pc 5 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነው memolahw

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ዲቪ ሲደርስ አሳያቹሀለው

  • @GetuLegessa
    @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ሀገር ሆኜ መሙላት እችላለው

  • @ZolSmiZest
    @ZolSmiZest 6 วันที่ผ่านมา

    Aplay yemnadergbet bota yet bihon ymeretal

    • @Hop_Entertament
      @Hop_Entertament 5 วันที่ผ่านมา

      ብዙ ሰዎች applay ማያረጉበት ቦታ ቢሆን አሪፍ ነው ግን ይሄን ያህል important አደለም

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      እራስክ ብትሞላው ተመራጭ ነው ወንድሜ 👍

    • @HawaMuhamed-k6z
      @HawaMuhamed-k6z 4 วันที่ผ่านมา

      Be slk memulat ychalal

  • @rurusamson6278
    @rurusamson6278 5 วันที่ผ่านมา

    10+3 መሙላት አይችልም?

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይቻላል 👍

  • @fitsumworkmillion-mn5li
    @fitsumworkmillion-mn5li 5 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር አንተ ትሞላልኛለህ

  • @Yonatan144
    @Yonatan144 5 วันที่ผ่านมา

    2017 lay G 12 yehonn memulat anchelm denget 12 matric result card kelidereseln ?

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      አዎ ይቻላል 👍

  • @DejuMelese
    @DejuMelese 4 วันที่ผ่านมา

    እባክህን ወንድመ ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን ግን እባክህን እነ አሁን 18አመተነው እናም ክላስ ደሞ ከ9አቃርጫለው ምንይሻላል እባክህን ንገረኝ

  • @muluye333
    @muluye333 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮ 12ኛ የጨረሰ አይኼድም ማለት ነው

  • @GetuLegessa
    @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ሀገር ሆኜ መሙላት እችላለው አመሠግናለው

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ትችላለክ ግን አንድ ምትሞላው Form አለ እሱን ዲቪ ሲወጣ የምሰራውን ቪዲዮ በደንብ ማየት አለብህ 👍

  • @AklisyaSolomon
    @AklisyaSolomon 5 วันที่ผ่านมา

    Temari honen 12 kecherswn behuala ye 2 amet yesera lemed yasifelegenal?

    • @Yonatan_ማሙ
      @Yonatan_ማሙ  5 วันที่ผ่านมา

      ከሁለት አንዱን ለማሟላት ሞክር

    • @Mes-n7d
      @Mes-n7d 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@Yonatan_ማሙ
      Ke huletu andun sitil ye12 kifil wutet kale Yale sira limed yichalal ende??????

  • @DejuMelese
    @DejuMelese 4 วันที่ผ่านมา

    እባክህን ወንድመ ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን ግን እባክህን እነ አሁን 18አመተነው እናም ክላስ ደሞ ከ9አቃርጫለው ምንይሻላል እባክህን ንገረኝ

  • @DejuMelese
    @DejuMelese 4 วันที่ผ่านมา

    እባክህን ወንድመ ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን ግን እባክህን እነ አሁን 18አመተነው እናም ክላስ ደሞ ከ9አቃርጫለው ምንይሻላል እባክህን ንገረኝ

  • @muluye333
    @muluye333 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮ 12ኛ የጨረሰ አይኼድም ማለት ነው

  • @GetuLegessa
    @GetuLegessa 5 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ሀገር ሆኜ መሙላት እችላለው አመሠግናለው