የዲቪ ፎቶ ሙሉ መረጃ | DV Lottery photo requirements | DV 2025 ዲቪ 2025 | DV Lottery 2025 | Money Money

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024
  • The photo requirements for the DV Lottery are rigorous. Even minor deviations will result in your immediate disqualification by the US authorities. To prevent this, we will guide you through the DV Lottery photo process and get you one step closer to getting your Green Card.
    The DV2025 Diversity Visa Program will open from October 4 to November 7, 2023, and allows those from countries with low U.S. immigration rates, who meet eligibility requirements, to enter for a chance to apply for a U.S. immigrant visa.
    📌ዲቪ አሞላል: • ዲቪ 2025 አሞላል በሞባይልና ኮም...
    📌ዲቪ እንዲደርሰን የሚያደረጉ ነገሮች: • DV 2025 ዲቪ 2025 | DV L...
    📌ለመሙላት ይህንን ዌብሳይት ተጠቀሙ dvprogram.stat...
    dv lottery,dv lottery 2022,dc lottery 4,dv lottery 2024 results,dv lottery 2021,dv lottery 2024 registration,dv lottery results,dv lottery check status,dv lottery status check,dv lottery visa,dv lottery gov,dv lottery 2024,dv lottery 2024 eligible countries,dv lottery photo tool,dv lottery photo check,us dv lottery,dv lottery usa,is dv lottery 2024 cancelled,dv lottery application,dv lottery check,dv lottery checker,dv lottery 2024 results check,dv lottery deadline,dv lottery forum,dv lottery photo examples,dv lottery photo size,dv lottery how to apply,dv lottery canada,dv lottery in canada,dv lottery of canada
    #DV2025 #ዲቪ #ዲቪ_ፎቶ #moneymaking
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / abugidamedia
    Twitter: / abugidam
    Instagram: / abugidamedia

ความคิดเห็น • 143

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia  11 หลายเดือนก่อน +5

    ✅ከቤተሰብ ጋር ለመውላት th-cam.com/video/GwwcFDD45UM/w-d-xo.htmlsi=o04slbaxaHqRosXS
    ✅ዲቪ አሞላል ከሙሉ መረጃ ጋር th-cam.com/video/HQNgTTGU3VU/w-d-xo.htmlsi=ENHodWyLbFNpm3pL
    ✅ፎቶ ለማስተካከል: th-cam.com/video/OguK4qKPv4k/w-d-xo.htmlsi=Pwsemwqc6oVCB2U5
    ✅ ዲቪ እንዲደርሰን የማያረጉ ነገሮች th-cam.com/video/OguK4qKPv4k/w-d-xo.htmlsi=fxjQR7wxp5-KDiLy

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 11 หลายเดือนก่อน +63

    ይሄንን መልክት ሰምታችሁ የምትሞሉ እግዚአብሔር ይቅናችሂ ❤❤

    • @johnkb
      @johnkb 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @LalaaAli-l9b
      @LalaaAli-l9b 11 หลายเดือนก่อน

      Aman lehilachin

    • @Mesiso4188
      @Mesiso4188 11 หลายเดือนก่อน

      Ke deresegn engirshalwo😄

    • @kidanabera5960
      @kidanabera5960 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Mohservant
      @Mohservant 11 หลายเดือนก่อน

      ፍቶ ለማዉጣት ጋላሪዉስጥ ለማውጣት አቢ አለኝ

  • @raddanitube
    @raddanitube 11 หลายเดือนก่อน +38

    ይህን ኮመት ላነበባቹ ለዲቪ ያብቃቹ❤❤❤

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን በጣም ግልጽና ቀላል የሆነ መንገድ ስላሣየኸን ያንተም ሠላም ብዝት ይበል ። Thanks

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን።
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ የሰጠህዉ። ኢትዮዺያ ላሉ ልጆች አሁን share አደርግላቸዋለሁ። 🙏🙏🙏🙏

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለው እህቴ🙏

  • @girmadessie-u9k
    @girmadessie-u9k 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your useful information!

  • @umarnuru5729
    @umarnuru5729 11 หลายเดือนก่อน

    Tichilaleh bro, Great thank!!!

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቴድየ ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ልሞክርደ ጆባይደን ቢቀበለኝና ቤት ቢሰጠኝ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much amazing tadi

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ የእኔ የፎቶ ሳይዝ 600x600 ሆኖ 32.8 KB ሆነብኝ 240 KB ብዬ ሞልቼው ነበረ ዳውሎድ ከሆነ በኃላ 32.8 KB ነው የሚለው ምንድ ነው ችግሩ ቶሎ መልስ ስጠኝ

  • @atakiltiberhanutekulu5896
    @atakiltiberhanutekulu5896 11 หลายเดือนก่อน

    appreciate you very easy way you teach as

  • @abikumedia-23
    @abikumedia-23 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አንተ ልጅ ተባረክ❤❤❤❤

  • @mesfinalemu9080
    @mesfinalemu9080 11 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ ለመረጃህ አመሰግናለው🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @Moqareact
    @Moqareact 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ቴዳ......የ ቴዳ ቤተሰቦች የኔም ቻናል እስኪ እዩልኝ🙂❤🙏

  • @LetaAdugnaMelese
    @LetaAdugnaMelese 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your brief description .

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for your fio.

  • @abrahamandyonatancannel6339
    @abrahamandyonatancannel6339 11 หลายเดือนก่อน +1

    THANK YOU GREAT INFORMATION

  • @NatnaelAnsa
    @NatnaelAnsa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዌብ ሳይቱ File size አይቀይርም

  • @SelamawitDagnachew-h9v
    @SelamawitDagnachew-h9v 11 หลายเดือนก่อน

    Betam thank you wendema

  • @ethiofreetech-sp
    @ethiofreetech-sp 11 หลายเดือนก่อน

    Tedaye enamesegnalen astemariyachin🙏🙏🙏

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን

  • @ShitayeMancho
    @ShitayeMancho 11 หลายเดือนก่อน +1

    Benatik mulalign ena photow akategn mekefelewin kefilalew

  • @loraaveila
    @loraaveila 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @BereketAsefa-mf1st
    @BereketAsefa-mf1st 11 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 10 หลายเดือนก่อน

    ቴዳ ምርጥ ሰው

  • @brhanuaredom8613
    @brhanuaredom8613 11 หลายเดือนก่อน

    tanx great man ❤❤❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 11 หลายเดือนก่อน

    Tadi enamesegnalen

  • @DynfFugrt
    @DynfFugrt 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @truth16
    @truth16 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro betam amesegenalew

  • @Tagelzewdie
    @Tagelzewdie 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @netsisisay7295
    @netsisisay7295 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @peace2808
    @peace2808 11 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏

  • @nasaentertainment170
    @nasaentertainment170 11 หลายเดือนก่อน

    Txs🎉🎉

  • @1601Yohannes
    @1601Yohannes 10 หลายเดือนก่อน

    Tank u bro.

  • @AdmasEilyab
    @AdmasEilyab 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro ❤❤❤

  • @natnaelesayas5846
    @natnaelesayas5846 11 หลายเดือนก่อน

    Resizu download larekut buhala fite yeletetal lemeden nw pexel tekekel kb sizem tekekel nw yemolahut

  • @FaharesFaltasa
    @FaharesFaltasa 11 หลายเดือนก่อน

    Useful information thank you

  • @biniamgirma6460
    @biniamgirma6460 11 หลายเดือนก่อน

    betam enamesegenal

  • @lidetu2022
    @lidetu2022 10 หลายเดือนก่อน

    Thankyou, confirmation number ketelakelign bewhala..back biyye temelishe entire place lay click saderg unexpected page erorr alegn inam ende warning setegn 2 gize momlat ayichalim yemil keza tiche wetaw.gin alasgebagnim..yihin siladerekugn digami indemolaw tedergo disqualify yideregibign yihon? ebakih...

  • @HiwotDelil
    @HiwotDelil 11 หลายเดือนก่อน

    enamesegnalen

  • @lozaasfesh7494
    @lozaasfesh7494 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks Biro

  • @akrmatube
    @akrmatube 11 หลายเดือนก่อน

    ያገባ ሰው እንዴት ነው ፎርም አሞላሉ ይህን ስራልን እናመሰግናለን።

  • @medetsgay9231
    @medetsgay9231 11 หลายเดือนก่อน

    Tnnx

  • @gibirebistu
    @gibirebistu 11 หลายเดือนก่อน

    Yamiral

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በስህተት ሁለቴ ሞልቼ ሁለቴ ኮንፊርሜሽን ኮድ ላከልኝ የተለያየ ኮድ ምን ላርግ በናትህ መልስልኝ .የመጀመርያው ስህተት ነበር እና እንደገና ኣስተካክየ ፎርም ስሞላ እንደገና ሌላ ኮድ ላከልኝ.ሁለቱንም ግን success ብሎ ኮድ ልኮልኛል ,ማስተካከል የምችለው ነገር ካለ ፕሊስ ንገረኝ

  • @OmarAbdullah-b4x
    @OmarAbdullah-b4x 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Thanks ❤❤❤

  • @SolomonKinfe1
    @SolomonKinfe1 11 หลายเดือนก่อน

    ቴድዮ በርታ

  • @EfremAbraham-xt9of
    @EfremAbraham-xt9of 11 หลายเดือนก่อน

    Abugida bemtwedew . Adobe premiere pro lay text tool almetalgnm endet ladrg benath

  • @Clara123-n2g
    @Clara123-n2g 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ የት/ት ዶክመንትና ስራ የምሰራበት ሰም ግን ያለያያል ሳስቀይር በፍርድ ቤት ነው ያሰቀየርኩት ሰለዚህ ምን ላድርግ ?

  • @AYEntertainment-12
    @AYEntertainment-12 11 หลายเดือนก่อน

    ላገቡ ሰዎች እንዴት መሙለት እንደምንችል ሰራለው ብለክ አለሰራክም

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የ12 ኛ ክፍል ውጤት እንዴት ማወቅ እንደምንችል ስራልን።

  • @yehualayg
    @yehualayg วันที่ผ่านมา

    ፎቶ ልላክልህና አስተካክለህ ላክልኝ

  • @motivationpictures.
    @motivationpictures. 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ቪድዮ ✅
    ፎርሙ ስንሞላ የትምህርት ደረጃ
    ★ Vocational School
    ከመረጥን የቴክኒክና ሙያ ሰርትፌክ ሊኖረን ይገባል ማለት ነው???

    • @sentayehuberhan4413
      @sentayehuberhan4413 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሲደርስህ ታዘጋጃለህ not now

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 11 หลายเดือนก่อน

      School ካልክ ያዉ ማስረጃ ስለሚኖረዉ፣ ግድ መኖር ያለብህ ይመስለኛል፣ ወይንም መማርህን የሚገልፅ ማስረጃ ፣ ሰርትም ይሁን ወረቀት።
      ማስረጃዉ የሚያስፈልግህም በሗላ ነዉ።

  • @EyoelAlemayehu
    @EyoelAlemayehu 10 หลายเดือนก่อน

    Helo Tedi I Have one Question How can we know the Text is Back(Notification )

  • @sannitube3402
    @sannitube3402 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ የዶኩመንቴና ፐስፖርቴ ስም የተለየያ ነዉ ለዚስ መፍትሔ አለው ይሆን

  • @birnahuberhe6250
    @birnahuberhe6250 11 หลายเดือนก่อน

    kb 240 adrge seseraw save adrge download sadergew size lik hone alagegnehtum brother

  • @gelilatekeste6643
    @gelilatekeste6643 11 หลายเดือนก่อน

    Kb eko aymetam 240 eshi aylim yante rasu videow lay yalew 211 new endet new minastekaklew ??

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 หลายเดือนก่อน

    አህለን ቴዲ

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብለው ብለው እንቢ አለኝ ፎቶ ቤት ሄጄ ልነሳ ? ምን ብዬ ልንገራቸው ለአንሺዎቹ እስኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ዲቪ የምሞላው ንገረኝ በእናትህ

  • @getahunnegussiebantiduru8357
    @getahunnegussiebantiduru8357 11 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @fenetyonata4063
    @fenetyonata4063 11 หลายเดือนก่อน

    Ke snt amet belay new gn mehon yalebn ?

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 หลายเดือนก่อน

    ቴዳ እስቲ ሙላልኝና እድሌን ልሞክር

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 10 หลายเดือนก่อน

    Dv endidersen yemiredun negeroch kalkachew wust wanaw photo sayihon bewananet yetegelesew⭐️1) 12th grade full years completed or ⭐️2) Two years work experience betechemari degimo photo ke 6 month wodih yetenesa hono size and apperance qualifed yehone new yemilew. Honom gin leserahew vedio I'll give a big like bc betam lebizu sew helpful new good job.

  • @user-josey2ma
    @user-josey2ma 11 หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @selinaa7
    @selinaa7 11 หลายเดือนก่อน

    Pls መልስልኝ ቴዳ ለዘመዴ ልሞላለት ነበር ግን እሱ ኢሜል የለውን በኔ ኢሜል ለሱ ዲቪውን መሙላት እችላለው

    • @kidanabera5960
      @kidanabera5960 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም ኢሜል የለኝም የሞላልኝ ሠው በራሱ ኢሜል ነው የሞላልኝ ችግር አያመጣም ብሎኛል

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 11 หลายเดือนก่อน

      @@kidanabera5960 😃😃 ኢሜይል የሴኮንድ ስራ ነች። ሁሉ ነገር የሚያገኙሽ በዛ ነዉ። የራስ አይሻልም ብለሽ ነዉ?
      ለሰዉየዉ እንደአቀራረብሽ ነዉ።

  • @leaftif
    @leaftif 11 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ላይ የቤተሰብ ፎቶ ማያያዝ ያስፈልጋል ወይ?

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @JoN-b8z
    @JoN-b8z 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ተምኔል አሰራር ብታሳዬን እና እንዴት ከቪዲዮ ጋር export እንደምናደርግ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  11 หลายเดือนก่อน

      አለ ቪዲዮ

    • @JoN-b8z
      @JoN-b8z 11 หลายเดือนก่อน

      @@AbugidaMedia ...ok..thank you

  • @Tube-wj5jv
    @Tube-wj5jv 11 หลายเดือนก่อน

    የዘጠኝ እና የስምት የተማረ ይችላል እዴ

  • @nolworld6977
    @nolworld6977 11 หลายเดือนก่อน

    Why it is saying file is overly compressed make it belw 20.1can u pls do on this

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 10 หลายเดือนก่อน

      Sizu tilk sihon new. Endegena resize eyadergu memoker new

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 11 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ጆሮን መሽፈን ችግር የለውም

  • @Hila-rp4jt
    @Hila-rp4jt 11 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ሰላም 9 ክፍል እና 10 ክፍል የጨረሰ መሙላት ያችላል ተቀባይነት አለው አሳውቀይ ወንድም.

    • @እምርዕሰሳኔር
      @እምርዕሰሳኔር 11 หลายเดือนก่อน

      አይ ባለኝ መረጃ 12 ኛ መጨሠስ አለብን

  • @EfuAchamo
    @EfuAchamo 11 หลายเดือนก่อน

    Tedauye suth Africa new yalewut mamulate echlaliwu

  • @MahiroMas
    @MahiroMas 10 หลายเดือนก่อน

    ባልና ሚስት በጋራ እና ለየብቻ መሙላት ይችላሉ

  • @MasreshaWendimu-p4b
    @MasreshaWendimu-p4b 11 หลายเดือนก่อน

    Yemejemeriya coment lay yaskemetkew yetale??

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን ፈልጌ ነበር ውንድም ቴዲ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 11 หลายเดือนก่อน

    እየጠበኩህ ነበር ወንድም ቴዲ በጣም እናመግናለን እኔ ትናት ሞክሬ ሁሉንም በደንብ ሞልቼ ፎቶ አልቀበልም ብሎ እንቢ አለኝ እናም አሁን ደግሜ ልምላ ወይ ምን ትመክረኛለህ!

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b หลายเดือนก่อน

      የቱ ጋር ነዉ ምትሞይዉ

  • @henok1613
    @henok1613 11 หลายเดือนก่อน

    1 sew 2 gize bimola chigir alw brother ❤

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @chalewfekede3470
    @chalewfekede3470 11 หลายเดือนก่อน

    Tedye posta kutir yegid yasifeligal

  • @PastorHikoOfficial
    @PastorHikoOfficial 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እርዳታህ ያስፈልገኛል
    Channel monetize aladergm aleny

  • @hagosWedikeshi
    @hagosWedikeshi 11 หลายเดือนก่อน

    ኣሞላሉ ትንሽ ስለኣስቸገረን ተባበረን ወንድሜ

  • @KeshiMagna
    @KeshiMagna 2 วันที่ผ่านมา

    Yetal liku atskemtm hule

  • @YetemegnMinale
    @YetemegnMinale 11 หลายเดือนก่อน

    back ground ሌላ ከለር ወደ ነጭ መቀየር ይቻላል ?

  • @SelamYihdego
    @SelamYihdego 11 หลายเดือนก่อน

    Which size of photo they can accept

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b 11 หลายเดือนก่อน

    Edat adrgen new dv emnmolaw

  • @tilahundawit6699
    @tilahundawit6699 10 หลายเดือนก่อน

    211 kb yilal

  • @girmatadesse5765
    @girmatadesse5765 11 หลายเดือนก่อน

    "ደሞ፣ደሞ፣ደሞ" አትበል
    ለምንድነው የምደጋግመው😂

  • @MohammedHaji-k1j
    @MohammedHaji-k1j 10 วันที่ผ่านมา

    Ahun memzgeb echilalehu ende 😢

  • @akewakdereje7891
    @akewakdereje7891 11 หลายเดือนก่อน

    I need resizer

  • @ermiasdire7180
    @ermiasdire7180 11 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ ዘለልከው JPG

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  11 หลายเดือนก่อน

      By default it's JPG

  • @SenayitAbera-j1n
    @SenayitAbera-j1n 11 หลายเดือนก่อน

    10qs bro

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 11 หลายเดือนก่อน +2

    ባክ ግራውን ቢቀየር ችግር አለው?

  • @TeshomeBirhanu-b7n
    @TeshomeBirhanu-b7n 11 หลายเดือนก่อน

    የጽም ቅርጽ ችግር አለ ወይ

  • @SolianaSolomon-g4t
    @SolianaSolomon-g4t 11 หลายเดือนก่อน

    Kb yaserahew eko 240 adelm

  • @hullegeb
    @hullegeb 11 หลายเดือนก่อน

    ምን ላርግልህ 10q

  • @EdilNemera
    @EdilNemera 11 หลายเดือนก่อน

    Kb ከ240በታች ከሆነ ችግር አለው 86kb

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 11 หลายเดือนก่อน

    ፎቶስ በስልክ ይቻላል

  • @titoteshome9767
    @titoteshome9767 11 หลายเดือนก่อน

    backgroundu eshi ayelem